Yechewata Engida - Fikremarkos Desta Interview ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ Week 2 Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024
  • #YechewataEngida #FikremarkosDestaInterview #shegerfm
    Yechewata Engida - Fikremarkos Desta Interview ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ Week 2 Part 2
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 8

  • @ezanaakotete
    @ezanaakotete ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ አክብሮት አለኝ ለደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የንባብ ባህል እዲኖረኝ ስላደረከኝ የንባብ ድንግልናዬ የተገረሰሰው 3ቱም መፅሀፍቶችህ በአንድ ላይ ሆነው ነበር ድንግል ውበት በተሰኝው መፅሀፍህ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝው ።መዓዚ ላንቺም እጅ ነሳው።

  • @Antu.K
    @Antu.K ปีที่แล้ว +3

    መምህር አስራት (አባው)( Carl Marks ) ይገርሙኛል። በእርግጥ እኔ አልደረስኩባቸውም ነገር ግን እህቶቼን አስተምሯቸዋልና በአብዛኛው እኛ ቤት ስለ ሳቸው ይተረካል። እራሳቸውን በፍርድ ቤት ከሰው ከደሞዛቸው ተቆራጭ በማድረግ ለባለቤታቸው እንዲሰጥ ( አብረው ነው የሚኖሩት) ያደርጉ ነበር ። ቆንጆ ልጅ ወለዱና ስሟን ኪሎፖትራ ካርልማርክስ አሏት። ክፍል ውስጥ እንካ ሠላንትያ በመጫወት ( icebreak) ያደርጉ ነበር ። ነገር ግን በልጃቸው ካልክ ,,,, አበቃልህ/ሽ። አሁን እሳቸው legend ሁነዋል። ደራሲ ፍቅረማርቆስን ከመፃፋቸው ባሻገር "የቀድሞ ባለቤታቸውና ልጃቸው" ጂንካ አንድ ሰፈር ነበርን። መምህርት ነች "ባለቤታቸው "

  • @dawitassefa3753
    @dawitassefa3753 ปีที่แล้ว

    Thanks sheger 102.1

  • @samualengawe7121
    @samualengawe7121 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ድንቅም ነው ❤!

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 ปีที่แล้ว

    Big respect for both of you

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 ปีที่แล้ว

    Thank you Meazu

  • @bakitube2949
    @bakitube2949 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቅረማሪያም እድሜ ይስጦት 😊

  • @evrimtekeli296
    @evrimtekeli296 ปีที่แล้ว

    İs there anyone who knows how i can contact with Fikeremarkos Desta or know his email?