ፊት ለፊት ተገናኝተን እንድንነጋገር እፈልጋለሁ! 550,000 ብር የተጭ'በረበ'ሩት እናት መጨረሻ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ThehayAsmar
    @ThehayAsmar 5 หลายเดือนก่อน +246

    እስኪ ሁለቱም ባንድ ላይ ቀርበው ይነጋገሩ የሚል በኮመንት አሳዩኝ

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

      ያሰተዋይ ኮሜት እሲም ብሎል እዳልክ ግን አለደወለቸም

  • @aben266
    @aben266 5 หลายเดือนก่อน +72

    ደግ ሴት ነሽ በኔ ጉዳት ሰው ይማር ብለሽ ሚዲያ ላይ በመቅረብሽ ስንቱ ተጎድቶ ቤቱ ቀርቷል እግዚአብሔር ቀሪ ንብረትሽን ይባርክልሽ ጤናሽን ጠብቂ ከምንም በላይ መተው መልካም ነው ሁላችንም ጉዳታችንን ትተነው ነው

    • @rozahussen3861
      @rozahussen3861 5 หลายเดือนก่อน +3

      ተይ እንጂ ስም ለማጥፋት ነዉ😊

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 5 หลายเดือนก่อน +2

      በናትሽ ውሽት አለም እግዚአብሔር በስላም አገሬን አይመልስኝ ደባይ ነው ያለሁት ልክ እንደዚህ እደሳቸው ነው አምሳ ሸ ብሬን የበላኝ ማርያምን

    • @yaelmorkbrahanu8484
      @yaelmorkbrahanu8484 5 หลายเดือนก่อน

      ו66ו6ווטט4😊

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 5 หลายเดือนก่อน

      Endalk nwe yebelashe​@@selamsamerwit6471

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 5 หลายเดือนก่อน +119

    ሴትዮዋም ታሳዝናለች አለም ሰገድም ትግስትህ እሚገርም ነዉ እኔስ ከአላህ ዉጭ ማንንም አላምንም እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @newharg5548
    @newharg5548 5 หลายเดือนก่อน +31

    አቤት በልጅነትዋ እንዴት ቆጆ ናት ብዙም ትልቅ አይደለችም ብቻ ኢትዮጵያ ሰው ሰውን ማስተለቅ ይወዳል

    • @RahelFentaw
      @RahelFentaw 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 หลายเดือนก่อน +4

      እዎን መካከለኛ እድሜ ላይ ያለች ሴት ነች ....ጋዜጠኛው ግን ስንት እመቱ ነው ...? በግማሽ መላጣው 😁እሳን እንቱ ሲላት በጣም ገርሞኛል...?😏

    • @mitu2969
      @mitu2969 5 หลายเดือนก่อน

      ከ50 አታንስም

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 หลายเดือนก่อน

      @@mitu2969 ከ50ማ እሳምራ ትበልጣለች... ታዲያ እሮጊት ልትባል ነው ...? እሱሳ እራሱ ከ45 ቢበልጥ እንጂ ያንሳል እንዴ ...? እሺ በምን ያህል እድሜ ቢለያዩ ነው እሳን እንቱ የሚላት ...???

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@user-rq3rm9in5z antu mibalew idmew legefa sew bicha ayidelem le and and sew le kibir minxeqemew new abzagnochachin lemisale le ustaze wexati new gin ante alilim ine so chigir yelwum

  • @Enat2721
    @Enat2721 5 หลายเดือนก่อน +298

    እንዳልክን በዚህ ሚዲያ ይቅርብልን እውነቱን እንወቀው።

    • @harerjhonalt2020
      @harerjhonalt2020 5 หลายเดือนก่อน

      ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን።
      እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 5 หลายเดือนก่อน +7

      አው የእንዳልክ ተከታይ ነን ስለዝህ መልስ ይስጥ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 5 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@zeinabahmed863
      ተከታዩማ ብትሆኚ ኖሮማ ትናንት መልስ እንደሰጠ ባየሽ ኖሮ?! #ውሸታም

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@friyeamen9579 በትክል በራሱ ቤት አወራ እኔ አይደለኩም አለ ለም እዝህ አይመጣም በደብ ነው ምከተለው አለም ሰገድ ጋር ለምን መልስ አይሰጥም ማለቴ አው በጣም ነው ምከታታለው

    • @natsgnoha7003
      @natsgnoha7003 5 หลายเดือนก่อน +1

      Lemendenew ewnetegna kehone kerbo mels emaysetew ???

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 5 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ታሳዝናለች ሀቅዋን ፈጣሪ ይመልስላት እንዲ የሚያጭበረብሩት ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣቸዉ የሰዉ ሀቅ የትም አያደርስም እንዳልክ ቀርቦ እዉነቱን ማወቅ እንፈልጋለን አንተ እኔ አይደለዉ በኔ ስም ተከፍቶ ነዉ ብለካል እዉነቱን በእዮሀ ሚዲያ ቀርበክ እዉነቱን ተናገር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +499

    እንዳልክና ሴትዬዋ አንድ ላይ ይቅረቡ ለመፍረድም እንዲመች !

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 5 หลายเดือนก่อน +32

      እነ እንዳል ክ የሚሰሩት ሁሉ ድራማ ውሸት ነው እኔ የነ እንዳልክ ድራማውን ለህዝቡ እውነት ነው ብለው የሚሰሩት አላምናቸውም ተከታትየም አላውቅም እና ይችን እናታችን ያጭበረበሯት እኔ አይደለሁም ያለው እንዳልክ እራሱ ነው ትላንት ቪድዮ ለቆ ነበር ስለዚህ ጉዳይ እየተንተባተበ ነበ ር አወራሩ ያስታውቃል በዚ ቻናል ይምጣ እውነት ካላደረገ ይቅረብ እና እህቶች ማንንም አትመኑ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน

      @@susukedirsusukedir1881 አዎ በእዮሃ ሚዲያ ቢቀርብ ጥሩ ነው

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 5 หลายเดือนก่อน +13

      ​@@susukedirsusukedir1881 እንዳል እራሱ ነው እንዳይጋለጥ በኔ ስም ብዙ ሰው እየሰሩ ነው አለ ለምን በሱ አካውት ስነግድ ለምን አላዘጋባቸውም ስለዝህ እራሱ ነው

    • @zizi-y1f
      @zizi-y1f 5 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@zeinabahmed863 እውነቱን ሳያውቁ መፍረድ አይከብድም እውነቱን ስታውቅ ትፈርዳለህ በሆላ እንዳታፍር

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 5 หลายเดือนก่อน +6

      @@zizi-y1f በሚድያ መልካም ሰው መስለው በውስጥ ስለሚያጭበረብሩ ነው ይህ ሁሉ ቪድዮ የሚሰሩት ድራማ ነው

  • @BeziBe
    @BeziBe 5 หลายเดือนก่อน +10

    እህታችን እኮ አሁን ሌሎችም እንደ እኔ እንዳይታለሉ ለማለት ነው ራሷን ሚድያ ላይ ያወጣችው ። እግዚአብሔር ይስጥልን ስላካፈልሽን ለሁሉም ትምህርት ነው
    መታለል በጣም ያናድዳል😯 አይዞን አይዞን ጌታ ይጠብቅሽ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 5 หลายเดือนก่อน +185

    ሰላም ማነው እደኔ ይህን ጋዜጠኛ የምወደው ❤

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 5 หลายเดือนก่อน +55

    እዳልክና ሴትየዋ ባድ ይቅረቡ እምትሉ እዉነታዉ ይዉጣ

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h 5 หลายเดือนก่อน +33

    ጥያቄው ቀላል ነው ብሩ የገባበት አካዉንት እና ፎቶ ማዉጣት ይቻላል በየትኛዉ ባአንክ እንደገባ ማወቅ ነው

  • @elastunning6759
    @elastunning6759 5 หลายเดือนก่อน +82

    ሴትየዋ ትክክል ናት።ምክንያቱም መጨረሻ ላይ የተናገረችው ስልክ ቁጥር ትክክል የ እንዳልክ ቁጥር ነው።ትላንት እራሱም ስልክ ቁጥሩ ተናግሮ ነበር።ኣንድ ኣይነት ቁጥር ነው

    • @yeneneshregassa14
      @yeneneshregassa14 5 หลายเดือนก่อน +8

      Yes she is correct the cheating more from Endalk side !

    • @elisa3493
      @elisa3493 5 หลายเดือนก่อน +12

      ቁጥሩን እኮ ያስቀመጠው ፊትለፊትነው፡ስለዚ፡ኢሄ ማስረጃ አይሆንም።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 หลายเดือนก่อน +14

      ወይ ጉድ አታውቁም እንዴ እንዳልክ እኮ የለየለት አጭበርባሪ ነው እኔ በጓደኛዬ የማውቀው ታሪክ አለ ሊበላት ሲንሰፈሰፍ ነቃንበት እራሱ የለየለት አጭበርባሪ ነው እረ ተጠንቀቁት

    • @ሰኒ-ፀ9ዘ
      @ሰኒ-ፀ9ዘ 5 หลายเดือนก่อน

      ​አር ጉድ ነው እሺ ማን ይታመናል ግን😢😢😢😢😢😢😢😢​@@selamselina1321

    • @mesii6226
      @mesii6226 5 หลายเดือนก่อน +7

      Zembyi endalk betam srat yalew chewa lij new ayadergewm

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 หลายเดือนก่อน +82

    ሰው ስታምኑ ስትወዱ በልክ አድርጉት በሚድያ ሰው ታዋቂ ከሆነ እደመላክ የምታዩ ሰዎች በሰላም ነው ግን ሰው እርግጠኛ መሆን ያለበት በራሱ ብቻ ነው አሁንም በማንም ላይ አትፋረዱ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @zaytunaadam595
      @zaytunaadam595 5 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል በጣም እኮ ነው ሚገርሙት አብዛኛዎች ይቱበሮች ድራማ ነው ሚሰሩት ለብዝነሳቸው

    • @elisa3493
      @elisa3493 5 หลายเดือนก่อน +4

      የሱን ፕሮፋይል እኮ እየተጠቀሙ፡ዩቱብእደከፈቱ፡ተናግሯው።ፍቶውሳይሆን አካውቱ፡ስልክቁጡሩ፡የማነው በትክክል።

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@elisa3493በትክክል ከዚህ ቀደም ተናግሯል ሰልክ ቁጥሩ የሱነው ወይሰ አይዴለም ይረጋገጥ

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 5 หลายเดือนก่อน +3

      አውቆ ነዋ ቀድሞ እንደዛ የሚለው እረ ንቁ ሰዎች😂

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 5 หลายเดือนก่อน +19

    ማማዬ አይዞት ቀና መሆን ለራስ ነው እርሶ ጥሩ ሴት ይመስላሉ ከንግግሮ❤

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 5 หลายเดือนก่อน

      How is she kena? Poking her nose in her brother's life?? Please kena my ass

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 หลายเดือนก่อน +16

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ .. ዘመንህ ይባረክ ::
    ሲቀጥል እንዳልክ እራስታው 2 ግዜ በእሄ ስም የተከፈተ የውሽት አካውንት ተከፍ ቶዋል .. ተጠንቀቁ እባካችሁ ቤተስቦቼ ብሎ ተናግሮዋል 2 ግዜ ::
    አለምዬ ለምን እንዳልክን በዚሀ ሚድያ አቅርበው እና ፊት ለፊት ይነጋገሩ ???
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 5 หลายเดือนก่อน +5

      ለውሽት እንዲመቸው ነው በኔስም ተከፍቷል የሚለው ሌባ ነው!

    • @yemegnushal
      @yemegnushal 4 หลายเดือนก่อน

      ሳናውቅ አንፍረድ !

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 4 หลายเดือนก่อน

      @@yemegnushal ፈረድኩኝ እንዴ ???
      እንዳልክ የተናገረውን በሚድያ ስምቻለሁ ማለት መፍረድ ነው ???
      እሄ ማን ሁኜ ነው እምፈርደው ::
      ማንስ ሾመኝ ???

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ እጅግ የዋህ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይህን አይቶ ፍርዱን ይስጥልሽ። ከምላጮች ጋር ነው የተገናኘሽው።የእጃቸውን ይስጣቸው ።ለሌች ግን ታላቅ ትምህርት ነው። የቤተሰቡን ጉዳይ በመተማመንና በእምነት አባቶች ፈጽሙ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 หลายเดือนก่อน +45

    አለምሰገድ እንግዳህን አልተረዳሀትም መሰል ።እሱአኮ መጀመሪያ ለመታረቅ ነበር የፈለገች ።እነሱ ግን ሳታስበው ብር ለማግኝት አቅጣጫውን ቀየሩባት።ይበልጥ ከሚስቱ ጋር ላለመራራቅ ፈልጋ ነው እንጂ ሚስቱ በባሉአ ላይ አደጋ (መድሀኒት ማስደረግ) ላይ እንዳለች ነገሩአት።
    የነገሩን አቅጣጫ ቀይረውባት ነውኮ እንረዳት እንጂ።አንዳንዴ የሆነ ነገር ይሆናል ብለን እንጀምርና አቅጣጫውን ቀይሮ ልክ እንደ ዛሬው ሌላ ውስጥ ይገባል። እናታችን የደረሰባት ይህ ነው።እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏👏💕💕
    አለምሰገድ👍💚

    • @sweetaddis8120
      @sweetaddis8120 5 หลายเดือนก่อน

      That's What I understand too

    • @fgty4821
      @fgty4821 5 หลายเดือนก่อน

      መታረቅ ብትፈልግማ ዘመድ ሰብስባ በሽማግሌ አስታርቁን ማለት ይቀል ነበር ለማንም ወጠጤ ብር ከፍላ ከመከታተል

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 หลายเดือนก่อน

      @@fgty4821
      ሞክረን ማንንም አይሰማም አለችኮ ውዶች👏

    • @brkti_tube
      @brkti_tube 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እንደሚመስለኝ ኣሁንም ቢሆን ወንድሟ ኣደጋ ላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @dst1684
      @dst1684 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wow that is good understanding 👍

  • @mulugetaa532
    @mulugetaa532 5 หลายเดือนก่อน +8

    ለምን ነው ዙርያ ጥምጥም የምትሄደው፡ ገንዘቡ በብላክ ማርከት ስለተላከነው ግልጽ የማትናገርው፡በቀጥታ ጠበቃ ለምን ኣትቀጥርም?

  • @MalcomRight
    @MalcomRight 5 หลายเดือนก่อน +32

    አይዞሽ እናታችን። ይሄን ብር ለመሰብሰብ ያየሽውን መከራ ካንች ውሽ ማንም ስለማያውቅ ለመፍረድ ይቀላቸዋል። የላብሽን ዋጋ አያስበላብሽ። ስሜቱን የተበላ ያውቀዋል።

    • @harerjhonalt2020
      @harerjhonalt2020 5 หลายเดือนก่อน

      ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን።
      እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።

  • @Getualemu-z5c
    @Getualemu-z5c 5 หลายเดือนก่อน +24

    በድብቅ ሰዉን መከታተል ጥሩ ላይሆን ይሆናል።ለአታላይና ለሌባ ግን ተገቢ ነው።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 5 หลายเดือนก่อน +10

    ስው እንዴት አይጠርጥርም ? በተለይ በተለይ በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ውንጅል የሚስራበት ሀገር መሆኑ እየተነገር

  • @haben8627
    @haben8627 5 หลายเดือนก่อน +81

    እኔ የገዛ ዘመዶቸን አላምናቸዉም. አደለም ለማላቀው

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ሰው አማኝ ነው😂😂😂😂

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እውጭ አገር ስለሆንኩ ወንድሜንም እህቴንም አላምን እንኳን ዘመዴን በአሁኑ ሰአት ገንዘብ ሁሉንም ሰው አበላሽቶታል

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 5 หลายเดือนก่อน +27

    እውነት የት እንዳለ ሳላቅ አልፈርድም ግን ቪድዮ ሰርቶ መልስ ሲሰጥም ድንጋጤ ይታይበታል የተባለው ስልክ መጨረሻው 55 የሱ ነው እኔም ብሬ በደላላ ተበልቶ ሊያስመልስልኝ በዚ ስልክ ነው ያወራሁት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 หลายเดือนก่อน

      ብር ጠይቆሻል?

    • @ኢትዮጲያዬ
      @ኢትዮጲያዬ 5 หลายเดือนก่อน

      እያወራኝ እያለ ደላላው ብሬን ሲመልስ ዝም አልኩት እስከዛ ድረስ ግን ብር አልጠየቀኝም

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 4 หลายเดือนก่อน

      Sent 55 ale wereja

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤እንዳልክ የስንቱን እንባ ሲያብስ ነዉ የማየዉ እና እንዳልክ ሲቲዬዋን ፍለፊት ተጋፈጥ እና እዉነቱን አሳዉቃት

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 5 หลายเดือนก่อน +62

    ሁለቱም አንድ ላይ ቀርበው ይነጋሩ ተመልካቾች ደግሞ ደርሶ ፈራጅ አትሁኑ እሱም በዚህ ሚድያ ቀርቦ መልስ እስካልሰጠ ድረስ

    • @natsgnoha7003
      @natsgnoha7003 5 หลายเดือนก่อน

      Tikekel yekreb

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 5 หลายเดือนก่อน

      እኳ ትክክለኛው የእንደልክ ዩቱብ ስም እንደልክ ቱብ 2 ነው ትክክለኛው

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክን እዉነተኛ ሰዉ የምታደርጉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ። አረብ ሀገር የለፉበትን ብር ስንት ወላጆቹ ናቸው ልጆቻቸውን ክደዉ ያስለቀሱት። ዛሬ ማንም አይታመንም። እንዳልክ ለገንዘብ ብሎ ነዉ የሚሰራዉ እንጂ ለማንም ብሎ አይደለም። በዛመልኩና ፀጉሩ ተደጋጋሚ ድራማ ሲሰራ እንዴት ይታመናል። እኔ ዉጪ ሀገር እያለሁ ስላየሁት ኢትዮጵያ ሄጄ መንገድ ባየው በደንብ አዉቀዋለሁ። እና ድራማ ነዉ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 5 หลายเดือนก่อน +141

    ሴትዮዋ ለክትትልም ለስለላም ይሁን ከእንዳልክ ግን የእውነት ይሄንን አንጠብቅም እሱም ይቅረብ ሰው መቼም ዝም ብሎ ሳይበደል አደባባይ አይወጣም ዪ
    ያውም ትልቅ እናት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 หลายเดือนก่อน +6

      እሱ ዩትብ ሰርቶአል ስቀጥል እሷ ተበልታለች በፌስቡክ ቁጥር ነው ያየች

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 หลายเดือนก่อน +8

      😒ግን ስምተሽል ያለችውን ድምጽ አይስማም ነበር አለች እኮ 😒በ ቴክስት ብቻ የስው ስም ማጥፍት 😒እሱ በ እሱ አካውንት ብዙ እንደተከፍተ ተናግርዋል 😒

    • @zerayakobtesfa5093
      @zerayakobtesfa5093 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትልቅ ሁላ እውነት አይደለም

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 5 หลายเดือนก่อน +5

      እንዳልክ የውነት ንፁህ ከሆነ እዝህ መጥቴ መልስ ይሰጣል ስንት ሰው በልተው ይሆናል

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 5 หลายเดือนก่อน

      @@ኢትዮጵያየእኝናትእንዳልክ እራሱ በዛ ፀጉሩ በዛ መልኩ ተደጋጋሚ ድራማ መስራት እንዴት ቻለ። እኔ ዉጪ ሆኜ ወደሃገር ቤት ብሄድና መንገድ ላይ ባየዉ ወድያው አዉቀዋለሁ። እና ከእዉር ጋር ነዉ የሚሰራዉ ?? ዛሬየወለደችን እናት የማይታመንበት ጊዜ ነዉ። እንዳልክ ለገንዘብ ብሎ ነዉ የሚሰራዉ እንጂ ለማንም ብሎ አይደለም እና አትሸወዱ

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሳትዮዋ እኔ እንደምረዳው ቤቱን በውስጥ መስመር ቤቱን በስቸው ለማዞር ነበር፣የአጭበርባሪዎቹም ስህተት እንዳለ ሆኖ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 5 หลายเดือนก่อน +15

    ወይ እህቴ ወንድምሽን እረዳለሁ ብለሽ እላይሽ ላይ እሾክ ተከልሽ። ወንድምሽን አንዴ በእጄ አስግብቻለሁ ብላ ከዘመዶቹ ለየችው።
    እናንተ እንደምንም ገንዘባችሁን በእጃችሁ አስገቡ እና በራችሁን ዘግታችሁ የእራሳችሁን ኑሮ ኑሩ።
    አብዛኛዎቹ ወንድሞች ትዳር ከያዙ በኋላ ለቤተሰብ ያላቸው አመለካከት በጣም ይቀየራል። ስለዚህ ሁሉም የእራሱን ኑሮ ቢኖር ይሻላል።

    • @yeneMB
      @yeneMB 5 หลายเดือนก่อน

      Wendmwani lemerdati adelemi sijemeri

    • @genettadesse641
      @genettadesse641 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@yeneMB ታዲያ ለመርዳት ካልሆነ ከሚስቱ ምን ልታገኝ ነው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሟን ለመርዳት ሳይሆን ወንድሟ ቤቱን የሚሸጥ ከሆነ ለእሷና ለሌላው ወንድሟ ሽጦ አበደርነው ያለችው ገንዘብ በዚያ እንድከፈላቸው ነው

    • @hermelawolde1950
      @hermelawolde1950 5 หลายเดือนก่อน

      የምን ወንድም መርዳት ነው ለቤት ብላ የገባችበት ነው የቆጡን አወርድ ብላ የሚለው ደረሰባት 😜

    • @hannat600
      @hannat600 5 หลายเดือนก่อน

      Eyekeledsh new wey merdat 😅

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማቸዉን እና ሚስቱን ጉዳት ለማድረስ ነበር. እ/ር ግን አጋለጠጣት

  • @semiramuhabe205
    @semiramuhabe205 5 หลายเดือนก่อน +58

    ጥያቄው ቀላል ነው ብሩ የገባበት አካውት ስሙ ፎቶው አለ ሙሉ አድራሻው ይወጣል

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +4

      ገንዘቡ በማን እንደገባና በየትኛው ባንክ እንደነ ገልፀዋል እንዳልክ አጠያየቅሕ ትክክል አየደለም የተደጋገመ ጥያቄ ነው የምትጠይገው ለመግለፅ ስትሞክር ሐሳቧን እንዳትገልፅ ነው ያደረከው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂በስልክ ቅዴ ልክ ሚያውራት አስመስሎ ሽውዶት ነ​@@rasayifat5726

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 5 หลายเดือนก่อน

      TKUKL.ALK

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 5 หลายเดือนก่อน +6

    ባጭሩ ሴትዮዋ የሰዉ ሚስጥር ለማግኘት በሰዉ ሂወት ለመግባት ስትስገበገብ ነዉ የተበላችዉ 😥 ለጥያቄ ራሱ ትክክለኛ መልስ የላትም

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረድ ይፈረድብሐል

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 5 หลายเดือนก่อน +86

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ ለፍርድ አትቸኩሉ ወገን ዝም ብለን ሰምተን በሚያስተምረው ተምረን ማለፉ የተሻለ ነው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ አትፍረዱ ተረጋጉ ሁላችሁም አንድ ዓይነት ኮሜንት ነው የምትሰጡት

    • @ማራትየጌታልጅ
      @ማራትየጌታልጅ 5 หลายเดือนก่อน +3

      በ ትክክል ነው አግዚአብሔር ያዉቃለ አት ፋራድ ዎጋኞቼ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 5 หลายเดือนก่อน +4

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛክ አላህ ከይረን

    • @harerjhonalt2020
      @harerjhonalt2020 5 หลายเดือนก่อน

      ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን።
      እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ታሪክ ነው ግለሰቧ በዚህ ደረጃ ወጥታ ይህንን ጉዳይ ማካፈሏ ሲያስመስግናት ታሪኩ ግን ከፍተኛ ድንቁርና እና ክፋት አይቼባታለሁ አሰተማሪም አይደለም

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 5 หลายเดือนก่อน +197

    ይቺ ሴትዮ ሚድያላይ ስለወጣች ነው እንጂ ስንቱ ሿሿ ተሰርቶዋል።

    • @hajerhajer8279
      @hajerhajer8279 5 หลายเดือนก่อน +7

      ኧረ ስንት ሰው አለ ለዛውም በተለያየ መንገድ አንድም እኔው አለሁ ለማንኛውም በአሁኑ ግዜ ሰውን ማመን ቀብሮ ብቻ ነው

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 5 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ በጣም እስቲ በዚሁ ዉጡ ሿሿ የተሰራቹ አትፍሩ እኔም የማዉቀዉ ሰዉ አለ አረብ አገር ሆና ወንድሜን ሰልልልኝ ብላ መኤጃ መብያ መጠጫ እያለ ብር ላኪ የሚላት እራሱ እንዳልክ ተብዬ

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Martaethio363ena bensa losers newe werja hula

    • @asne3025
      @asne3025 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰው እግዚያብሔር ዘመንህን ሁሉ እቅፍ ድግፍ ድግፍግፍ አድርጎ ከነ ቤተሰቦችህ ያኑርህ ። We love you bro

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 5 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ የምትል ሴት ነሽ አሚሪካ የኔር እግሊዘኛውንው ነው የሚደርደሩት

  • @tisi3500
    @tisi3500 5 หลายเดือนก่อน +49

    እኔስ ለጋዜጣኛው አስቡኩ ብቻ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ ይሁን። ምነው ዘመኑ ከፋ😢

    • @WeynshetAgzaw-ke1wx
      @WeynshetAgzaw-ke1wx 5 หลายเดือนก่อน

      መልካም ስነ ምግባር ስራው ያስገድዳል ለስራ ሁሉም ሰው ይታገሳል

    • @ghuiHjkl-jv6qy
      @ghuiHjkl-jv6qy 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጋዜጠኛው ለራሱ ብሎ እንጂ ለሴትዮዋ ብሎ አይደለም ቢዝነስ እየሰራ ነው

    • @yChkon-zn9ph
      @yChkon-zn9ph 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ghuiHjkl-jv6qyቢዝነሡ ምንድነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 หลายเดือนก่อน

      @@ghuiHjkl-jv6qyትክክል ለዩቱዩብ ብር ብሎ ነው.... ለማንም ብሎ እይደለም!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 หลายเดือนก่อน

      @@yChkon-zn9ph$$$$$$$$$$$ የዩቱዩብ ብርርርርርር

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 5 หลายเดือนก่อน +92

    እዳልክ ይቅረብልን እሱም መልስ ሰትዋል ፊለፊት ይቅረቡልን

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 หลายเดือนก่อน +3

      እንዳልክ መቶ በመቶ እሱ ይህ አይሰራም እሷ አንድ አውቃ ስሙ ለማጥፋት ከመጣት ሁለት በእሱ ስም ሌሎች ብልቶታች እሱ ከ6ወር በፊት እንዴህ የትበሉ ሰዎች ይህ ይሉኛል ብሎ ተጠንቀቅ ብሎ ቪዲዮ ሰርቶአል
      የእሱ ድምፅ ዩትብ አለ በብዙ ቪዲዮ ይህ ቆርጠው እሷ ሊሽውዳት ይችላሉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ይቅረብ ተናግሯል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ይህ ያለ አግባብ ምክንያት ያለሰመነ ጉዳይ ዝም ብሎ አይክታተልም ቪዲዮ ካየችሁትተክታታልልይ ብሎ የሰጡት ሰው እራሱ ለማጣራት ቀደም ብሎ ያፍትናቸዋል

    • @zaytunaadam595
      @zaytunaadam595 5 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@ተሽንፍአለውአንቺ በምን እርግጠኛ ሆንሽ በዚ ግዜ እንኳን ስለሰው እርግጠኛ ሆኖ ማውራት ይቅርና የቅርብ ሚባል ቤተሰብም አይታመንም

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h 5 หลายเดือนก่อน +5

      ላአንቺስ ስንት ተከፍሎሽ ነው

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 5 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልል እንካን ተጋለጠልን እኔ ሀምሳ ሺ ብር ብልቶኛል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ በቂ መርጃ አለኝ ለኔም እርዱኝ

    • @سعادهامام-ط1و
      @سعادهامام-ط1و 5 หลายเดือนก่อน

      የምርሺ ነው

    • @seifu567
      @seifu567 4 หลายเดือนก่อน +1

      በልጁ ስም ተሸዉዳችሁ የልጁን ስም አታጥፉ, እሱ ከወሰደ በ እጥፍ እከፍላለው አለ አይደል.....

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 5 หลายเดือนก่อน +17

    ስልኩ በቴሌኮሚኒኬሽን ማጣራት ይቻላል እሱ ከሆነ መቼም እንዳልክ ከሆነ

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 4 หลายเดือนก่อน

      Endalk ayaregwm setyewa selkoin festival.b letfa tehawetubat emtawraw erasu yeleboh seranw asebu

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እሆንን ልጅ አላውቀውም ግን ስያወሩ እንደሰማውት ልጁ የሚሰራው በድብቅ ቪዲዮ ቀርፆ እንደሚያጋልጥ ነው እመኑኝ እሄ ድራማ ነው ሰዎቹን ቀጥሮ ነው የሚያሰራው

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 5 หลายเดือนก่อน +208

    እዉነት ካለህ እንዳልክ በዚህ ሚድያ ቅረብ እውቱን ተናገር ካለበለዛ ግን እንድንጠረጥርህ ታስገድደናለህ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 5 หลายเดือนก่อน +12

      ተናገረ እኮ በሡ በራሱ መልስ ሠጠ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 5 หลายเดือนก่อน +22

      ​@yarsamyaligng ስምቻለሁ እውነት ካለዉ ፊት ለፊት ይቅረብ ለእሱ ጥሩ ነው

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 หลายเดือนก่อน

      Teterawu newu yemikerbeeu

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 5 หลายเดือนก่อน

      አለም ሰገድ ሴትዮዋን ድጋሜ ከማምጣቱ በፊት እንዳልክን ቢያነጋግረው ጥሩ ነበር እንዳልክ በራሱ መልስ ሰጠ አሁን ሁለቱን አንድ ላይ ብር ተቀበሉ የተባሉት ሁለቱ ልጆች እንዳልክ ያውቃቸዋል ወይስ አያውቃቸውም ይህን ማረጋገጥ ይህ የኔ አመለካከት ነው አለምሰገሴትዮዋንድጋሜከማምጣቱበፊትእንዳልክንቢያነጋግረውጥሩነበርእንዳልክበራሱመልስሰጠአሁንሁለቱንአንድላብርተቀበሉየተባሉትሁለቱልጆችእንዳልክያውቃቸዋልወይስአያውቃቸውምይህንማረጋገጥይህየኔአመለካከትነው ❤​@@elsaabebe5423

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 5 หลายเดือนก่อน

      @@elsaabebe5423
      እኔ መቸም እንዳልክ ይሄን አይነት ስተት ይሰራል ብየ በጭራሺ አላምንም ሲቀጥል እሱ ሞኝ አይደለም ስሙ በሀሰት ሚዲያ ላይ ሲብጠለጠል ዝመደ ብሎ የሚያየው ስለዚህ ወጥቶ እራሱን ነፃ እንደሚያወጣ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩኝ ፊትለፊታችን ስንቱን ሰው እየረዳ እያየን መወንጀሉ ይከብዳል

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 หลายเดือนก่อน +11

    መቼም በስደት ያለን ገንዘብ እንዴት አድርገን እንደምናመጣ እያወቅን እንዴት ነው በ ሶሻል ሚዲያ ያወቅናቸውን ሰዎች እንዴት ነው ገንዘብ የምንልከው ጕበዝ እድሜም ብዙ እኮ ያስተምራል እንዴ አሁንም ቢሆን እየፈረድኩ አይደለም ሲጀመር ከአንድ ሰው ጋር አይደለም የሚያወሩት ከተለያየ ሰው ጋር ነው ገንዘቡ በሌላ ሰው ስም ነው ትራንስፈር የተደረገው ነገሮች በጣም የተወሳሰቡ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳዎት።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 หลายเดือนก่อน +40

    እኔኮ የሚገርመኝ የሚዲያ ሰዎችን እንደ መላእክት የምትቆጥሩት ነገር ተመልካቾች ይገርመኛል" ከሱ አንጠብቅም" ትላላችሁ አስተውሉ❗❗❗❗

    • @Enat2721
      @Enat2721 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ በጣም ነው የገረሙኝ እኔም

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ሚስቴን ፍትንልኝ፣ባሌን ፍትንልኝ፣ጓደኛዬን ፍትንልኝ እያሉ በጣም የሚያናድደኝ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 5 หลายเดือนก่อน

      If he don't do it why he don't come and confent them if I was him I have to clear my name and repetition because he is out there

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ስው ማመን የእምነት ቃል ነው እንደ ቃሉ ::
    አለምዬ አሁን ግን ስን ማመን ቀርቶ
    እራስህንም እምትጠራጠርበት ዘመን ደርስናል ... በተለይ እንደ እሄ ስደተኜች ሂወታችን ሊያስተምረን ግድ ነው ::

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእንዳልክ ቁጥር ነው ወይ?
    እንዳልክ በተደጋጋሚ በኔስም የውሽንት አኮውንት ተከፊቶአል እያለ በተደጋጋሚ መልክት አስተላልፍአል ገብታቹህ አየት ከዛሬ አንድ አመት በፊት በጣም ያሳዝናል ሌቦት ናቸው ያገጠሙሽ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 5 หลายเดือนก่อน

      ይሄማ ስራቸው ነው

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 5 หลายเดือนก่อน

    ያልገባኝ ግን ሰው ይሄንን ያክል ብር በአካል ሳታገኘው በቴክስት ብቻ አምስት መቶ ሺ ብር መላክ በጣም ነው የገረመኝ የኔናት ሃቅሽን ያውጣልሽ ማስተዋሉን ይስጠን እላለሁ አለምዩ ትባረክ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 5 หลายเดือนก่อน +71

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃች የዋህነት መጥፎ የሆነበት ዘመን😢😢

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 5 หลายเดือนก่อน

      ዊና እንደ ማመር❤

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 5 หลายเดือนก่อน

      ዊና እንደ ማመር😊

    • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
      @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 5 หลายเดือนก่อน

      እ​@@yeshimola-gg5qtነይ❤❤እማ ደምሪኝ

    • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
      @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሴትዮዋ ሚስኪን😢😢😢😢😢😢

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣ የዋህ መሆን ጥሩ አደለም ብልጥ መሆን ነው ጥሩ

  • @frey2383
    @frey2383 4 หลายเดือนก่อน

    ሰኑ ምን ነካሽ እኔ ሳዉቅሽ በጣም ጥንቁቅ ነበርሽ አይዞሽ በይ take care yourself

  • @Hayat9314
    @Hayat9314 5 หลายเดือนก่อน +14

    እንዳል ተብየው የሚሰራው ስራ ደስ እማይል ነበር ሰወች ሳያውቁ በድብቅ እየቀረፅ የስንቱን ትዳር አበላሽቷል ውነት ይሁን ድራማ ይሁን ባናቅም ግንበጣም ስተት ነው እኔ በግሌ አይመቸኝም ነበር

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 5 หลายเดือนก่อน +8

      ውሸት ነበር ሁሉም አዲሱ የፈጠራ ስራ ነዉ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 5 หลายเดือนก่อน +3

      ድራማ ነው ብር ተከፍሏቸው ነው የሚተውኑት😂😂

    • @elham270
      @elham270 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳልክ ማለት የአጭበርባሪዎችና የአማጋጮች መጋዝ ነው ሴትዮ አንድ ሠው ተበቀይልኝ ብሏት ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ጥርስ የነከሱበት ወራዶች ስለሚኖሩ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 5 หลายเดือนก่อน

      @@elham270 እውነትሽን ነው በሙሉ የሰራቸው ስራወች ድራማወች ናቸው እናንተ ታያላችሁ እንጅ አትመለከቱም ለዛ ነው።

  • @yayahala615
    @yayahala615 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው ይረዳሻል አይዞሸ ።።።እንዳልክ የሰው ገንዝብ መልሰ ።።አይጠቅምህም

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 5 หลายเดือนก่อน +77

    እዳልክ ፊት ለፊት ቅረብ እኛ ላተ ትልቅ እምነት አለን

    • @King-sn9gz
      @King-sn9gz 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም በጣም አምነው ነበር አሁን ግን ይህንን የሌብነት የማጭበርበር ስራ የሚሰራው ከሚያሰማራቸው ልጆች ጋር ነው ሌላም አንድ ታማኝ እህታችንን 100 ሺህ በወንድሜ አካውንት ላኪ የኔ ሰስፔንስ ሆናነው ብሎ በፊስ ታይም ቭዲዬ አውርትዋት ብሩን ከተቀበሉ በኃላ ብሎክ አድርገዋታል እግዚአብሔር ከሰማይ በቁጣው በትር ይነሳባቸው በልጆቻቸው ላይ መርገም እያስቀመጡ ነው እባካችሁ እንዳልክና ኩሩዎች ሳትቀሰፋ የሰው ላብ መልሱ ግፍ ነው ትልቅ ሀጢያት ነው

    • @feven1919
      @feven1919 5 หลายเดือนก่อน +4

      ልባ ነው ሌባ እኚ እናት በፍፁም ሊዋሹ አይችሉም

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 5 หลายเดือนก่อน +3

      አትፍረዱ ዝም በሉ ሀቁ ይወጣል ጠብቁ ።።❤❤❤❤

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน

      ​@ይህው እዳልክነወይ😢King-sn9gz

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@aminaa4058ሳትበላ ሚድያ አትወጣም

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 5 หลายเดือนก่อน +5

    ከጅምሩ ቪዲዮው እንደተለቀቀ እሱ ንፁ ሰው ቢሆን ኖሮ የራሱ ሚዲያላይ መልስ ከመስጠቱ ይልቅ እዚ መቶ ይጋፈጥ ነበር ሲጀመር እሱ የሚሰራቸውን ድራማወች የምታምኑ ሰወች ትገርሙኛላቹ የሌለ ታሪክ እኮ ነው የሚተውኑብን

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 5 หลายเดือนก่อน +34

    እዳልክ እውነት ታለህ እዩሀ ሚዳላይ መተህ ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ተነጋገሩ

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው ለማስታረቅ ለምን ብር ትከፍያለሽ ደግሞ ጠበቃ የሚገዙት ለምን ጉዳይ ነው 450ሺህ 4 ብር አይደለም ሌላለማግኘት ብለሽ ተጨማሪ ገንዘብ ታወጫለሽ አጭበርባሪ ነው እህቴ ተበልተሻል ጌታ ይርዳሽ ሌቦች ናቸው

    • @Beredukko
      @Beredukko 5 หลายเดือนก่อน

      እዳልክ፡ሎተሪ፡ወጣለት😂

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 5 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት የሀበሻ ቤተሰብ ሁሉም ባይሆን በተለይ አሜሪካ ብዙ ማሰብ የተሳናቸዉ አሉ በተለይ ትንሽ መግቢያ ካገኙ እግዚአብሄር ልቦናይስጠን😂

    • @hannat600
      @hannat600 5 หลายเดือนก่อน +1

      I think she wanted to split the brother and his wife .She learned her lesson in the hard way though lol 😂

  • @ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ
    @ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ 5 หลายเดือนก่อน

    1.እንዳልክ የስንት ሰው ሀቅ የመለሰ ነው
    2.በተለይ አረብ አገር ያሉ ሴቶች እንባቸው አብሰዋል
    3.የፖሊስ መልስ መረጃ አምጡ ምስክር አምጡ ነው... እንዳልክ ግን እግዛብሄር የሰጠው ጥበብ ተጠቅሞ ስንት ሰው ጠቀመ እንጂ አልጎዳም
    የጋዜጠኛው ተብዬጭንቅላትህን አሰራው... በድብቅ ሰርቶ የስንት ትዳር መለሰ
    ( እንዳልክየ እንወዳሀለን በርታ መልካም ስራ ስትሰራ ፈተና አለ )
    እንዳልክ የምትወዱ እየገባችሁ ፍቅራቹሁ ግለጹ እባካቹሁ

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሴትየዋ የወንድሟን ሚስት ለመከታተል እና ቅሌት ካገኘች በቪዲዮ ከወንድሟ ሚስት ጋር ልትደራደርበት ነበር የፈለገችው ሰው የዘራውን ያጭዳል አንዳንዴ ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና።

    • @Emeye633
      @Emeye633 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ዛባራም አሮጊት አሜሪካ እየኖርች ብር ተበድሬ እምትለው ነገርሳ 😂😂😂

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Emeye633😂😂😂ቱ አሜሪካ ዘ ኢትዮጵያ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 5 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ እዳልክ እውነቱ እስከሚወጣለት ድረስ ቸኩለናል በጣም ጡሩልጅ ነው እዳልክ የህዝብ ልጅ ነው

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 5 หลายเดือนก่อน +24

    እባክህ. የግ ባለሙያዎች እንዲያግዙኝ እርዳኝ በስደት ተሰቃይቸ የገዛውትን ቦታ መልሶ ሰራበት. እባክህ.የተዋዋልንበት. ማስረጃ በስሙያወጣው ካርታ እጀለይ ይገኛል እባካችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን ተባበሩኝ ገንዘቤን አስመልሱልኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 5 หลายเดือนก่อน +1

      በአካል ሂጂና ቅረቢ ከባድ ነው😢😢

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 5 หลายเดือนก่อน

      You should go there and hire a loyer

    • @asne3025
      @asne3025 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይ አይዞሽ እራስሽ ጠብቅ

    • @ቀመር
      @ቀመር 5 หลายเดือนก่อน

      ማማዬ ሂጂ እና ተከራከሪ

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ የልቤን ነው የተናገርከው youtube እንደጀመረ እከታተላቸው ነበር ግን ድራማ እየሰሩብን ሳውቅ ማየት አቆምኩኝ እንደርሶ አይነት ስንቱን አጭበርብረዋል

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 5 หลายเดือนก่อน +11

    እዳልክ እድህ አያደርግም ሲቀጥል እሱ እሚሰራው የማወጣጣት ስራ ነው የተላከበት አካውት ስልክ ቁጥሩ ይመርመር በማን እደወጣ ይታወቃል

    • @feteletilahun1013
      @feteletilahun1013 5 หลายเดือนก่อน

      እውኘት እዳልክ ያደርጋል የሚል ግምት የለኝም

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d 5 หลายเดือนก่อน

      Ayadaregawem endalk

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ወንድሜ ትግስት ስረአትህ ተባረክ ወንድሜ እንዳልክም ይቅረብ ጌታ ሆይ እኔ መቼም እንዳልክ እንደዚህ አይነት ስራ ይሰራል ለማለት ይከብደኛል😢😢😢😢

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 หลายเดือนก่อน +10

    አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🥰 እህቴ ሌባው በዝቷል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ሁኖበዎት ነው አይፈርድበወትም::

  • @godlover7602
    @godlover7602 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን የሚገርመኚ እራሱን በማሥክ ሸፍኖ የሚሰራን ሰው እንዴት አመናችሁት ይገርማል ???

  • @wudewude-e4g
    @wudewude-e4g 5 หลายเดือนก่อน +35

    እንዳልክማ ብሩን የበላ ነው የሚመስለው ከአወራሩም ብቻ የሚቀው ነገር አለ! አይዞሽ እናታችን😔

    • @Habsa2023
      @Habsa2023 5 หลายเดือนก่อน +8

      ትላንት ሲያወራ ቡን ብሏል ያስታውቃል

    • @husenkedir-x5l
      @husenkedir-x5l 5 หลายเดือนก่อน +4

      Awo esu new yebelaw drama new yesrachew

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 5 หลายเดือนก่อน +2

      አረ አሞት ነው ፍርዱን ለፈጣሪ ሥጡ

    • @nardosmekonnen9033
      @nardosmekonnen9033 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከዮቱብ መራቅ የፈለገውም የሆነ ያደረገው ነገር ሰላለ መሰለኘ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የሚያቅ ሰንቱ ሰው በዚ አይነት ተበልቶ ይሆናል

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 5 หลายเดือนก่อน +1

      You write I saw the video it's clear he is a scammer why he don't come eyoha media clear everything

  • @MeskeremGossa-cv3wr
    @MeskeremGossa-cv3wr 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ከሆነ አናግሩኝ እያለ ነው እዩሃ ሚዲያ ደውሉለት ከሱም ዬለውን እውነት ስሙ ከአንድ ወገን ብቻ ከሚሆን

    • @seifu567
      @seifu567 5 หลายเดือนก่อน

      Yes!

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 5 หลายเดือนก่อน +39

    ተደራጅተ ነው የሚያጭበረብሩት ለማንኛውም ማስክ መደበቂያው ነው: ሰሞኑን ተለቃቅመው ወደ ቂሊንጦ 😂😂😂😂

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ 5 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
      @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ሳታረጋግጡ ማውራቱ ጥሩ አይደለም በእንዳልክ ስም አጭበርብረዋት ነው እንጂ እሱ እንዲሕ የሚያረግ ሰው አይደለም

    • @hayatemohamade
      @hayatemohamade 5 หลายเดือนก่อน

      Ewenate nwe

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 4 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ፣ ምንድነው እንዳልክ ክፍል አንድም ሁለትም ላይ አንድ ጥያቄ አስር ጊዜ ምትጠይቀው፣ ሳይገባህ ቀርቶ ነው ወይስ፣ እዚህኛው ክፍል ላይ እኮ እንዳልክ መቅረብ ነበረበት ክፍል አንድ ላይ ገብቶናል ታሪኩ፣ ተንዛዛ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 5 หลายเดือนก่อน +10

    ወዮ እዳልክ መልስ ስቷል በኔስም ሌሎች አጭበርበርዋችንው ብሏል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከአጭበርባሪዎች ይጠብቃችሁ በሰፈር አስታራቂ ሽማግሌዎች እያሉ እንዴት ተሸወድሽ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሚዲያ ላይ አይታመኑም ወንድምሽ አምልጦሻል ብቻሽን አይደለሽም ያለማወቅ መልካምነታችን ጎድቶናል እኛም ቤት አለ ብቻሽን አይደለሽም ይቅር በያቸው ሳታውቂ ያዘኑብሽ ካለ ይቅርታ ጠይቂአቸው ዙሪያውን አትዙሪ ገንዘብሽን ይመልሱ ሌቦቹ ከዱባይ ወደ አሜሪካ ሲዞሮ መጠንቀቅ ይገባል እግዚአብሔር ይርዳሽ ሃገሬ የሌቦች ፋክተሪ መሆኗ ያስለቅሳል ፈጣሪ እግዚአብሔር ይፈርዳል ያያል !

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 5 หลายเดือนก่อน +8

    ትላንት ጠይቀሃቸው የመለሱልህን ደጋግመህ አስሬ መጠየቅ ይሰለቻል።
    👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน

    በቃ ተበልተዋል እማዬ ነገር ግን ይሄንን ለፖሊስ አሳውቁ እና እኛም ለጠበቃ እንክፈልሎት። አይዞት እርሶ በየዋህኖት እና በሞኝነት ተታለዋል። እመኑ። እኛ ከጎንዎ ነን። አይዞዎት ❤

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 5 หลายเดือนก่อน +5

    እዳለክ በፈፁም አያደረገወም እሱም ምለሰ ሰጠሸ የገዛ ወድምሸ ለተጉጂ አላህ በጂዙረ ጉዳሸ አላህ የጠብቅን 🤲🤲🤲

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu 5 หลายเดือนก่อน

      ውነት ካለውና ካልበላ ለምን ፊለፊትቀርቦአይናገርም ስለዚህሌባነው

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክን መጀመሪያ ነበር ማነጋገር የነበረበት ያለማረጋገጫ በዚህ ልክ ተናግሮ አሁን በዚህ ሚድያ ቅረብ ማለት አይከብድም ከፈለገች በራሱ ሚዲያ ትቅረብ ኢዮሐም በደንብ ሳታረጋ ግጡ አታውጡ ሴትዮዋ ታሳዝናለች

    • @FatumaJemal-b3l
      @FatumaJemal-b3l 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳልክ ራሱ በለመደው መንገድ እውነቱን በራሱ ሚዲያ ያጋልጠዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንዳልክ ቲዩብ የሚሰራው ሁሉ ድራማ እንደሆነ ይሰማኝ ነበር፣ስራውን አቁሜአለሁ ሲል እና አጭበርባሪዎች ሲለቀሙ እሱም እንደሚያዝ አውቆ ቀድሞ የማምለጥ ዘዴ ተጠቅሞ የወጣ ይመስላል።እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልሽ እህቴ።

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 5 หลายเดือนก่อน

      Enem Gena mejemerya askedemo bene sem yetekefetu account alu sele gemechalhu lemacheberber endehone 😢

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን አንድ ጥያቄ አለኝ መጀመሪያ ላይ ራሱ text ያረገዉ እንዳልክ ለመሆኑ በምን እርግጠኛ ናት ለምንስ በድምፅ አላረጋገጡም መጀመሪያ አለምሰገድ እንዳልክን አቅርብልን እሱ አስቀድሞ እየተናገረ ነበር በስሜ ሰዎች እየተጭበረበሩ ነው ብሎ ከ አንዴም ሁለቴ ተናግሯል እዉነት ያለዉ ማን ጋር እንደሆነ ባናቅም እንዳልክ ይሄን አራረግም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 หลายเดือนก่อน +24

    ስለገንዘብ ብዙ ተባለ ብዙ ሰማን አይደለም ባዳ የገዛ ስጋ ዘመድ የማይታመንበት ዘመን ነን ያለነው ለምን አንማርም ??መፍረዴ አይደለም

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ትላንት እና መልስ ስጥቶዋል እንዳልክ እራስታው... ያውም እንደገባ ተናዶ ነበር ቤተስቦቼ ዛሪ ስሜተኛ ነኝ ተናድጃለሁ ብሎዋል .. በስሜ ባንክ ያስገቡበት @ ወይ የሄንን ድምፅ በቮይስ ካለ 100 ሺ ብሩን እመልሳለሁ ብሎዋል ::
    አለምዬ ለምን እንዳልክ እራስታውን ለምን እሚድያህ አምትጠህ እትዬ ሳይመለሱ
    አገናኛችው ???
    አይ ይሄ ዘመን ያለቀው ዘመን ::

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 5 หลายเดือนก่อน +8

    እንዳልክ የስንቱን እንባ ያበሰ የስንቱን ንብረት ያስመለሰ ጀግና ነው ምንም አልጠራጠርም በስሙ ግን ተሸውዳለች ገንዘቧን እንድታገኝ እርዳት

  • @FvgGjkff
    @FvgGjkff 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ በጣም ነው የምወድክ የማደቅክ ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልክ። ስነስረአትክ ደስ።
    ይለኛል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ገና በፊት አይቼ ይህኮ ድራማ ነው ንግግራቸው የተጠና ነው ብዬ ኮመንት ሳደርግ ብዙዎች ይሳደባሉ። እስኪ አስተውላችሁ የተሰሩትን ሁሉ ተመልከቱ እንዳለ ተጠንቶ የሚሰራ ነው።ፍፁም ውሸት ነው። ግን እንኩዋን ወንድምሽ ደህና ሆነ ምክንያቱም ገንዘብ ሲያሰክራቸው ሰው ከመግደል አይመለሱም በማወቅም ባለማወቅም የወንድምሽን ፣ያንችን አድራሻ ሰጠሻል ።ውጭ የሚኖር ሀብታም የሞላለት ነው ሚመስላቸው።ተከታትለው ቢያዘርፉአችሁስ በዚህ መሐል የግድያ ወንጀል ቢፈጠርስ? አንችም እንዲህ እንቅልፍ አጣሽ።
    እግዚአብሔር የዋህነትሽን አይቶ የቤተሰብ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱም ህግ ይፍረድበት ከዚህ አይነቱ ነገር ያውጣው ።
    በግልፅ እንዲህ ወጠሽ መናገርሽ ብዙዎችን ያድናል እናቴ አይዞሽ ሌሎችም ይማሩበት።
    ወንድም እባክህ ይቆጭሀል ከቤተሰብህ ጋር አውሩ ለምን እንደ ባዳ ትሆናለህ።ደግሞ ልክ ሚስትህ እንደቀየረችህ ሁሉ ካገባህ በሁአላ መቀየር ምን ይባላል ሚስትህንም ክፉ አታስመስል። ( ምንም እንኩዋን እዚህ ላይ የተነገረ ነገር ቢኖርም ) ሚስትም ለመቅረብ ሞክሪ
    ተቀራረቡ አውሩ።ገንዘቡን እርሱት እና ፍቅር ይበልጣል ተነጋገሩ።ምናልባት እሱም ቸግሮት ይሆናል ።
    እናመሰግናለን አለምሰገድ👏

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 5 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you her brother he put her through all this what kind hert he has

    • @kokitube552
      @kokitube552 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ድራማ ነው እኮ የሚሰሩት እኔኮ የሚገርመኝ ሰዉ እንደት ይህን ነገር ማገናዘብ አይችልም 😢😢

  • @FvgGjkff
    @FvgGjkff 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ በጣም ነው የምወድክ የማደቅክ ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልክ። ስነስረአትክ ደስ።
    ይለኛል ❤❤❤

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺ ሴትዮ ምንም አልጣመችኝም የወንድሞን ሚስትን ይሆነነገር ልታስደርግ ነበር

  • @frusye6380
    @frusye6380 5 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋ ተበልታለች ዛሬ ብዙ ወንጀል ይሠራል በአካል ማግኘት ነበረባት ወይም vidio mawurat neberebat

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አንቺም ያሰብሽዉ ክፋት ወደራስሽ ተመለሰ በዚህ እድሜ እንደዚህ መሆን ያሳፍራል

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ጋር ለማውራትሽ ምን ማረጋገጫ አለሽ በሰም ማጥፋት መጠየቅ አለባት

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 5 หลายเดือนก่อน +11

    ሴትየዋ ተጭበርብረዋል ለሰዉ አትከራከሩ ዩቱበር ሁሉ ሀቀኛ አይደለም ተንኮሉም ሌብነቱም ከሀዲነቱም በነሱ ይብሳል ተመሳሳይ አካዉንት የከፈተዉም እራሱ ነዉ ሚሆነዉ በህግ ትጠይቀዉ

    • @hannatube7994
      @hannatube7994 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ እዴት እደምወድሽ ታቂያለሽ ❤❤❤❤ልጆችሽ ደህናናቸው

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 4 หลายเดือนก่อน

      Endalk ayaregwm lemn lelohun albelam manm balge yeblatn

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 5 หลายเดือนก่อน

    የተላከበት ሰዉዮ አጋውንት ታግቶ ማን እንደሆነ መጀመረያ እሱ ተይዞ ሌሎቹ ማን እንደሆኑ ማውጣት ይችላሉ ቅን ልቦች በዚ ጉዳይ ሊሰሩበት ይገባል

  • @zed2899
    @zed2899 5 หลายเดือนก่อน +6

    አለምሰገድ ሴትየዋ በጣም ሞኝ ናት እጅ ቅብብሎሹ የማጭበርበሪያ መንገድ መሆኑን በግልፅ ይታዉቃል ጥፋ ያለዉ ገንዘብ ሆኖ ነዉ እንጂ ጌታ ይርዳሽ እህቴ

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድምስህን ምንድነው ችግሩ ብለሽ ጠይቀሽው ታውቂያለሽ?የ ሚስቱ ምክንያታ ያልንዳች ምክንያት እንደዚህ የሆንችብሽ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይኤ እንደልክ የተባለው ሰውዬ የምሰራው ሥራ ትክክል አይደለም እባካችሁ ወገኖቼ በዝህን ግዜ ለብር ስሉ የምያረጉት በጣም አደገኛ ነው የምሰሩት በተለይ በሶሻል ምድያ ለይ የምሰሩ ሰዎች ከሰው መፈጠራቸውን ያጠራጥራል ነጌ ጥለነው ለምንኤደው እንድ መሆን አይጠቅምም ሌሎቸቹ መጠንቀቅ አለባችሁ

  • @abbytsega6757
    @abbytsega6757 5 หลายเดือนก่อน

    ዓለምሰገድ ሴትዮዋ ለምትጠይቃት ጥያቄ መልስ ላለመስጠት እየሞከረች ነው። በተለይ "የሷ ላልሆነ ቤት ለምንድን ነው ይሄንን ያህል ገንዘብ የምታወጪው" ስትላት መልስ የላትም። የወንድሟ ሚስት ቤቱን በስሟ ልታዞር እንደሆነ በተለያዩ ቢሮዎች ሰዎችን በገንዘብ በመደለል የሚያጣሩትና መረጃ የሚሰበስቡበት ለምን???

  • @mayo5105
    @mayo5105 5 หลายเดือนก่อน +6

    አለምሰገድ ስንቱ እየተበደለ ዝም ይባል ወንጀለኛ ፍቃድ ብሎ ነገር አይገባውም እና በግልፅ ማንን ስህተቱን ያምናል መረጃ ለማግኝት መከታተል ግድ ነው እንዴት እንዳሰብከው አላቅም ብቻ ስንቱ የተበደለ መፍትሄ አግኝትዋል እንደኔ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 5 หลายเดือนก่อน

      አረ. ዝም በለው ፖሊሶች ስራቸውን በደንብ መስራት ሲያቅታቸው. እና አንዳንድ በመንግስት ፈቃድ አለን የሚሉ ሚዲያዎች. ጀግና ዩተበሮችን ከርቸሌ ለማስገባት ይጥራሉ

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ሚዲያ ማመን እንደስማርትነት የምንቆጥር ስንታችሁ ናቸው እኔ የማምነው ሚዲያዎች ሶስት ናችው እዬሀ የመሲን እና ሕይወት ትክክለኛ ወንጀል ላይ የተመሰረተውን

  • @SeblewongelDamtew
    @SeblewongelDamtew 5 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ የሚሰማኝ አግዚአብሔር ይፋ እንዲወጣ ያደረገው ይመስለኛል።
    ቅሬታ አቅራቢዋ የቆየ ቂም ያላትና ባልና ሚስትን በተንኮል ለመለያየት ያቀደች ያስመስላታል። ይሄ አልፎ አልፎ ባለትዳሮችን ከሌላ ጋር ያዝናቸው ብለው እንደሚቀርፁት ማለት ነው። ለወንድም የተሰጠን ገንዘብ ለማግኘት ሌላ ገንዘብ ማውጣት የጤና አይደለምና። ገንዘብ ከወንድም አይበልጥም እህቴ ንስሀ ግቢ።

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +4

      የቆየ ቂም የላትም አንድ አካባቢ ኖራ ከእነሱ እርቃቸው እንዳለች ገልፃለች ወንድምየው የወሰደውን መመለስ ነበረበት እንጂ ቤተሠቡን መራቅ አልነበረበትም

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +1

      ነገሩን ስለማታውቂ ወይም ስላልገባሽ ይህ ያንቺ ሐሳብ ነው

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የእኔም እባባል the same with you

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለም ከሠዎቹ ጋር ነግግራቸው ቤቱ ከሸጠ ቅድሚያ እንዲሠጣቸው እንዲገዙ ካልሆነም የወሸደውን እንዲመልሰ እዚሕ ላይ አበቃ እነሱ ግን ብዙ መረጃዎች እንዳላቸው መረጃ ለመቀያየር ሙከራ እንደተደረገ አደጋ ለማድረስ እቅድ እንዳለ ለዚሕ ማብራሪያ ልትሠጥ ሥትል ጋዜጠኛው በተደጋጋሚ እያቋረጣት የምትችለውን ለማስረዳት ሞከረች ቢያስጨርሳት ትክክለኛወሸን ተመለካቾ እንዲረዳው ይሆን ነበር አሁን በድጋሚ ኝትቀርብ ጋዜጠኛው ቢያስተካክል ጥሩ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hiwww2323እኔም የጋዜጠኛዉ ነገር ግራ አጋብትኛል ምንም ሀሳቧን መቀበል አልፈለገም ለምን ተከታተለሸ የሚለዉን ነዉ ትኩረት ያደረገዉ የእንዳልክን ቪደዮ ቢያየዉ በገንዘብ የተከዳን ቃላቸዉን በመቅረጹ አሳምኖ ያሰመልሳል ጠየቂዊ አልገባዉም

  • @leya3286
    @leya3286 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም እንዴት ናቸሁ አለምስግድ በእውነት ተለያለህ ተባረክ እንዳልክ ይቅርብ ሁለቱም አንድላይ ሀሳባቸውን ይገለፁ

  • @getenethirpa133
    @getenethirpa133 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሴትየዋ አደናጋር ናቸው. ክትትል እንድያረግላቸው የጀመሩት ጉዳይ ነው ሴትየዋ አላምን ብለው እንጅ እውነቱ ይኸ አይመስልም

    • @Hiwww2323
      @Hiwww2323 5 หลายเดือนก่อน +9

      አትሳሳቱ ከመጀመሪያው ጀምሮ ወንድምየው እየተደበቀ እየሸሸ ስላስቸገራቸው ወደሐገር መግባቱን ሲሰሙ በፕሮግራም እንዲያግቧቧቸው ነው በክፋት አይደለም ሠውዬው ግን ከሐዲ ነው በቤተሰብ መልክ ሲሠጠው አመስግኖ እንደመመለስ ከሚስቱ ጋር አብሮ መሸሽ ተገቢ አይደለም

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 5 หลายเดือนก่อน

      እር ውሽት አድለም እኔም እኮ ተበልቻለሁ ሀምሻ ሺ ብር

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ 5 หลายเดือนก่อน

    እናቱ ብሮት ተበልተዋል። ሚዲያ ላይ መዉጣት አልነቦረበትም። በዉስጥ ሚሰራ ስራ ነዉ። የት state ነዎት?