ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሠዎችን እንዴት እናሳምን? |Negotiation Skill|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2024
  • This video goes over the importance of learning negotiation techniques in a variety of life contexts as well as important ideas to keep in mind when negotiating. Make sure to watch all the way through.
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 TH-cam @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

ความคิดเห็น • 69

  • @welotube463
    @welotube463 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው🥰

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤.....ግን በዚው ሀሳብ ለይ ሌላ video ብትጨምር ደስ ይለኛል😊

  • @hadeya22
    @hadeya22 2 หลายเดือนก่อน +1

    ችሎታ ብሎ ዝም ትችላለህ በርታልን❤❤❤

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ ትለያለህ በእውነት አንተን መስማት ከጀመርኩ ውዲህ ተለውጨ ሰው እየሆንኩኝ ነው ደከማ ጎን ቢኖረኝም ግን ጠንካራ ሰው ለመሆን እየጣርኩ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት❤ በጣም ሰው አማኝ ሁኘ ተጎድቻለሁ

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏🙏🙏😊

  • @suzy1523
    @suzy1523 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ወንድም

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 23 วันที่ผ่านมา

    ኪራዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርታልን ትንሹ መምህራችን😍

  • @hirut758
    @hirut758 5 หลายเดือนก่อน +2

    ክበርልን ወንድማችን ሁሌም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው የምታስተምረን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @falushafi4062
    @falushafi4062 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother timachighalal barta alah yagzh❤❤❤

  • @user-gx5rs9jf9x
    @user-gx5rs9jf9x 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ እኔ ብዙ ግዜ ያንተን ቪደወ እና ያንተን መሰል ቪደዎች እከታተላለው ግን ምንም አልቀየርም ለምን ይሆን ደሞ እኮ ደስ ብሎኝ ተመስጬ ነው እማዳምጥህ 😂 ግን ጭቅላቴ ጋ አልገባም መሰል አመሰግናለሁ ብሮ❤

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 5 หลายเดือนก่อน +4

    thank you my brthor

  • @Birukbiruk2332
    @Birukbiruk2332 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow

  • @user-fc5bh2jm9j
    @user-fc5bh2jm9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    your way of expression is easy and understandable but i just admire how do u know all this?

  • @Tube-zy8bb
    @Tube-zy8bb 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you bro

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you a million

  • @Selamgaltigray
    @Selamgaltigray 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you my brother mearey😊❤❤❤

  • @kokitekle9434
    @kokitekle9434 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks broye tebarek ❤

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you bro❤❤❤

  • @user-henokero
    @user-henokero 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tnxs bro🙏

  • @user-us5nx9xz1v
    @user-us5nx9xz1v 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ምክርህን የምታውቀውን ስለምታካፍለን ከልብ አመስግናለን 🙏🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @fanoseebuziyee2159
    @fanoseebuziyee2159 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye ❤❤❤❤❤❤

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks bro✨

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ነው ማመሰግነው ደሰ ሚልምክር ነው በርታ ወድም❤❤❤

  • @YordanosShewaferaw
    @YordanosShewaferaw 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Kira❤

  • @Nahom238
    @Nahom238 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thankyou kiraye ❤🎉

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባተ በጣም ተለውጫለሁ በርታልኚ ዛሬላይ ጠካራ ሆኛለሁ ❤❤❤❤

  • @obse4567
    @obse4567 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you kira🥰

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊

  • @user-yn7cr1vp9k
    @user-yn7cr1vp9k 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደት እንደምወድህ እግዛብሔረን ምክረህ ሲመቸኛ የልቤን ነዉ የምነግረኛ ግን አንድ ጥያቄ አለኚ እኔ ሁሉም የምትላቸዉ ነገሮች እኔነቴን የሚገልፂ ነዉ ግን እንደኔ ያለሰዉ አላገኘሁም ግን በራሴ ሁሌም ደሰተኛ ነኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከይት ነዉ እኛ መጸሀፍ የምናገኘዉ ስደት ላይ ላለን መዉጣት መግዛት አችልም ኦላይን መጸሀፍ ካለ ጠቁመን ዉደ

  • @kiyatadlse4729
    @kiyatadlse4729 5 หลายเดือนก่อน +2

    Tikok lay ayiche endet endemiwodk yut. Sifalig karme zare tasakaligne❤

  • @user-df8wo9kx3r
    @user-df8wo9kx3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Boss

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ❤❤❤

  • @user-jp7gq7ec8d
    @user-jp7gq7ec8d หลายเดือนก่อน

    thank you my brthor❤

  • @Selam-wg3zz
    @Selam-wg3zz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ ሀቅ ሀቁን ምታወራው ነገር ደስ ይለኛል።

  • @user-yc8vy7lf6j
    @user-yc8vy7lf6j 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you Kira !!

  • @habtamutilahunalem2897
    @habtamutilahunalem2897 5 หลายเดือนก่อน +1

    I am watching your videos. It's so important. Question does it have a chronological order?

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      Not necessarily

  • @user-fw6sv7dy8e
    @user-fw6sv7dy8e 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ አተኮ ትለያለክ ክበርልን ወንድማችን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @user-yj7rd4gk9h
    @user-yj7rd4gk9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    negotiation skill mateshafu ba tergum ale

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❣️

  • @LetushDesta-bf4ri
    @LetushDesta-bf4ri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ እባክህን መልስሊኝ የምያፍቅርህ ሰዉ ያሻማቅቃሃል አንዴ ለሚያደርግልህ ነገርስ ያሰግዳሃል ዋጋ ኣስከፍሎ ነዉ የሚያደርግልህ እኔ በጣም ነዉ የማፈቅሮ ኡሱን አየ ጠበቅኩ ነዉ ነገ ይመጣል ባል ትደር ይሆነኛል ብዩ ግን ቤትክራይ ክፈልልኝ ብቻ ነዉ የምለዉ ሌላ ነገር ልብስ ጫማ እንካን ኣልልም እና የሄ ሰዉየ ነገስ ምንድነዉ እላለዉ ቤት ስሆን ልጅ ስወልድስ በጣም ጨነቀኝ ስራ ኣለኝ ግን ደመወዜ 3000 ነዉ ኣካዉንታንት ነኛ ቁጭ ብየ ኣይደለም ሁላቹ ያነበባቹት ፃፉልኝ እስቲ እንተንም ኩሩየ😢😢

  • @Yitonz
    @Yitonz 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ የዛሬውን በሰፊው በደንቡ video ስራበት

  • @user-xv5lp9kz3r
    @user-xv5lp9kz3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    kiraye egziwbher yatsnak
    Egna bet gn mot birk aydelem teregna manew bye hulu asbe awkalew be 8 amet wst bcha beteleyaye gize ye krben 7 sewoch atchalew gn egziabher ymesgen kezim yebase aymta melkam hono malef bcha new

  • @talefff
    @talefff 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቴኪዩ ሶ ማች❤

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 5 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ መርቁኝ ባርኩኝ 😊

    • @user-cm3ux9xf5m
      @user-cm3ux9xf5m 5 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር የልብሽን
      መሻት ይሙላልሽ🤩

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-cm3ux9xf5m አሜን🥰🥰🥰

    • @afomiyaalamerewu6480
      @afomiyaalamerewu6480 5 หลายเดือนก่อน +2

      መርቀናል 😂

  • @user-rr2df9zg9y
    @user-rr2df9zg9y 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️❤️❤️

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 5 หลายเดือนก่อน +1

    amesgenalew

  • @mediwerkitu8608
    @mediwerkitu8608 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bro yagnaw channalih lemin tezega?

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      Lemastekakel eyemokern new

  • @betelehem
    @betelehem 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enkewan dena metah kira

  • @Tinspire-d2k
    @Tinspire-d2k 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ ካሜራው ብታይ ጥሩ ይመስለኛል ለምን ? ለኔ እንደምትነግረኝ እንዲገባኝ ነው ላኣስተያየት ያክል ነው ።

  • @mekdeskebede9548
    @mekdeskebede9548 5 หลายเดือนก่อน

    You're intelegence Kiraye, can you consult me?

  • @fikayemaryam
    @fikayemaryam 5 หลายเดือนก่อน +1

    .

  • @user-eb7mi7ho8v
    @user-eb7mi7ho8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wwwwww bexame

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 4 หลายเดือนก่อน +1

    Astewlachutal gn andm ken subscribe argu blo ayakm mrt sew