ሶፊ ለአኑ ያልጠበቀውን ሶፊ ለአኑ ያልጠበቀውን / kumneger ቁም ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד หลายเดือนก่อน +11

    የአንተ ችግር ረጋ ብለህ አለ መናገርህ ነው🎉

  • @aster7876
    @aster7876 หลายเดือนก่อน +11

    ትግስት ይኑርህ ወንድሜ

  • @Aster-k9p
    @Aster-k9p หลายเดือนก่อน +7

    አኑ ወንድሜ ይቅርታ አንተ ትግሰት ይኑርህ አኛ በጣም ነው የምንወዳችሁ ደሰታችሁን እንጂ ሀዘናችሁን አንፍልግም ካጠፋሁ ይቅርታ ሰለምወዳቹሁ ነው

  • @seidmohammed9356
    @seidmohammed9356 หลายเดือนก่อน +14

    የሰበበርከውን የሰቱድዮ እቃ ገዝተህ መልሰ አረሳነውም😂

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 شو مشكله

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene หลายเดือนก่อน +3

    እንኮን ደህና መጣህ ሶፊ እግዞር ይስጥህ

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p หลายเดือนก่อน

    የሶፊ መልካምነት ልዩ ነው የተባረከ ፈጣሬ እድሜና ጤኖና ይስጠው 🙏እሰይ በጣም ደስ ይላል አኑ በርታልን ጀግና 🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 หลายเดือนก่อน +8

    ከምኔው ችግር ፈቺ የሆንከው መጀመሪያ እራስህን አረጋጋና ችግርህን ፍታ ከራስ ሲጀመር ስኬታማ ይኮናል

    • @BezawitBeza-l7o
      @BezawitBeza-l7o หลายเดือนก่อน

      @@fantayeedo3733 🤣🤣🤣

    • @rozateshome1941
      @rozateshome1941 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @zamzam633
    @zamzam633 หลายเดือนก่อน +4

    አኑ አብሽር በርታልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน +10

    አኑ ግን ድጋሚ ኪያን ብታስከፋት ዋ ስለፈታችሁት ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @AlemNagesa
    @AlemNagesa หลายเดือนก่อน

    woooow አኑ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SabaFissha
    @SabaFissha หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለዚ አበቃህ ከሞት ተርፈህ ለሁሉም ነገር ተረጋጋ አይዞህ በርታ ❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽር አኑ😊😊😊

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

    በርተ❤❤❤❤

  • @romanyifat1784
    @romanyifat1784 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan dehina metah.
    Yasebikewun egzabiher yasakalih❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ หลายเดือนก่อน +1

    አኑ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutjesus3124
    @hirutjesus3124 หลายเดือนก่อน +1

    አኑ መብሩክ

  • @Eka-c4y
    @Eka-c4y หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አኑ

  • @HawiIbrahim-c1q
    @HawiIbrahim-c1q หลายเดือนก่อน

    Anu.wodarsek.tamalas.pls❤❤❤❤❤tagesiti.yenuriki

  • @سعادالمطيري-ظ3د
    @سعادالمطيري-ظ3د หลายเดือนก่อน

    ሱባሀነረቢ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 หลายเดือนก่อน

    Wow Des yelal Congratulations 🙏

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Anu good luck I know you will do your best. Sofi you are the best. This is how a friend should do. 👍

  • @SabaKifle-c4s
    @SabaKifle-c4s หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለክ አኑ

  • @MastewalGetnet-v5s
    @MastewalGetnet-v5s หลายเดือนก่อน +1

    አኑ መጀመሪያ ከራስህ ታረቅ አንተ ራስህ ብዙ መመከር አለብህ ለራስህ ያላዘንህ ለሠው ትሆናለህ ሶፊ ልክ አደለም ለአኑ መስጠትህ ትግስት የሚባለ ነገር የለው ማስተዋልም ያንሠዋል አኑ እኮ የሚያወራውን የማይኖር ሠው ነውእሱ ራሱ መመከር መዘከር ያስፈልገዋል

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አብሽር

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +2

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 7 วันที่ผ่านมา

    አንቴ ግን ሚኩን እንደት ከአንድ ጋዘጠኛ የማይጠበቅ ስራ ሰራክ በጣም ያሳዝናል🎉🎉🎉

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh หลายเดือนก่อน

    እንዳስጠላህኝ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um หลายเดือนก่อน

    Like argulet

  • @tigistsahle123Tigistsahle12
    @tigistsahle123Tigistsahle12 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሬ የርዳጀው በምንካም ሰራ አጠብቃነን

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu หลายเดือนก่อน +1

    አኑ ተብዬው ተመሥገን ወደቀልብህ ተመለሥክ ሁለተኛ ኪዩን እንዳታሠቃያት አይይይ አንተሥ ትግስት ለለለው ሠው ሠጣን ነህ ከዚህ ቡሀላ እራሥ ወዳድ አትሁንንንን😢😢😢

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 หลายเดือนก่อน

    Anu Mejemerya Sebel geba .Egziabher Amlak Aregagi Melak yelakelh wendeme .
    Kiyu degemo Ataskefaben

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm หลายเดือนก่อน

    መልካም ስራ አኑየ
    ትግስቲ ይኑርህ
    ለክያም ተንከባከባት❤

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq หลายเดือนก่อน

    መልካም ስራ አኑ በጣም ተሩጋጋ ድርጊቶችን ከመወሰንህ በፊት ቆም ብለል ሁለቴ አስብ ከራስህ ጋር አውራ ኪያንም አታስጨንቃት በጣም መልካም አስተዋይ የፍቅር ሰው ናት በረባው ባረባው አትቅና🙏🙏❤❤❤❤

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 หลายเดือนก่อน +1

    አኑ እንዃን ደሕና መጣሕ የናትሕ ዱአ አትርፎሀል❤❤❤❤❤❤

  • @Eka-c4y
    @Eka-c4y หลายเดือนก่อน

    1 ማዳመጥ
    2ማዳመጥ ሰዎች የሚያዳምጣቸውን ይፈልጋሉ
    3መረዳት ነገሩን በነሱ ጫማ ላይ ቆመህ ማየት
    4መፍትሄ ያልከውን ማቅረብ ማስደሰት 👈👈ደንበኛ ክቡር ነው 😊🤝 ተከታዮችህንም አስተያየታቸውንም ማንበብ 😊በተረፈ መልካም የስራ ዘመን በርታ 🤝

  • @Fedilq
    @Fedilq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 หลายเดือนก่อน

    Atema yebase chigir new yemitfetirew anu❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 หลายเดือนก่อน

    anu how is kiya

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😂🎉

  • @abeerabeershire6765
    @abeerabeershire6765 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlMAZKUMSAAlMAZKUMSA
    @AlMAZKUMSAAlMAZKUMSA หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤🎉

  • @TSADAKAEsiyas
    @TSADAKAEsiyas หลายเดือนก่อน

    la kiyu atmatinm

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 หลายเดือนก่อน

    Hi አኑ ተረጋጋ ትግስት በጣም አስፈላጌ ለሁሉም መልካሙን እመኝልሀለሁ መልካም ስራ

  • @lemon0096
    @lemon0096 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምምምምምምምም

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ እራስህ ታከም ከኛ በፊት እራስህን አረጋጋ እንደሰው አስብ ሰው ሁን

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 หลายเดือนก่อน

    አንዋረን ይቅረታ ጠይቀው

  • @חןלוי-נ6ד
    @חןלוי-נ6ד หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ እራሰን መሰተካከል

  • @tsighedegefa5084
    @tsighedegefa5084 หลายเดือนก่อน

    Ayee Anu metfo tsebay neaw yaleh Enja. I REALLY DOWT YOU YOU ARE NOT GOING TO CHANGE

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 หลายเดือนก่อน

    አተጋ ያበደአለደእሚመጡት እዳተእብድታልሆነበስተቀር

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 يا ويلي

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 หลายเดือนก่อน

    ምላሳም ሲያስጠላ

  • @TagistTia
    @TagistTia หลายเดือนก่อน

    ፀበል ሂድ ሀገረ አለበህ

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw หลายเดือนก่อน

    ESY.ENKBLALNE..MJMERYA.ANTENNAWE.MUNTYKHU

  • @yeshiharegestifanos6678
    @yeshiharegestifanos6678 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ አራስህን አሰተካክል ከዛ ተቀባይነት ይኖርሀል

  • @UhH-dx8up
    @UhH-dx8up หลายเดือนก่อน +1

    አተ ነህ የሰዉ ችግር የምታዳምጠዉ ኪኪ😂😂😂😂😂 ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናን ዉለታቢስ አትሁን ሰዉህን እወቅ ማስ ተዋልን ያድልህ በደስታህ ብቻ ሳይሆን ችግር ሲኖርም ከሰዉ ጋር መግባባት ልምድ ስወድህ ነበር አሁን ግን ጠላሁህ😂

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ቀደምሽኝ

  • @NebiyatHailgorgis-v5u
    @NebiyatHailgorgis-v5u หลายเดือนก่อน

    እረ ለራስ እደምጥ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

    ትግስት ይኑርህ አኑር ማዳመጥነገርአለ

  • @fawziahhh5636
    @fawziahhh5636 หลายเดือนก่อน

    አተችግርታባብሳለህእጅ አተችግርአፋታም። በነገራችላይ ኪዬንእዳጎዳት

    • @aster7876
      @aster7876 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 หลายเดือนก่อน

    አስቀዲመህ የራሥህን ችግር በፈታ ዴሞ የሰውችግር ፈች ሆክ አጂብ

  • @DguSgh-o3k
    @DguSgh-o3k หลายเดือนก่อน

    አረ ሶፊ ለዚህ እብድ ነው ችግራችን የምንነግረው 😂

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኛበፍቅራችሁ ተደስተን እባክህ በቅናት ቤት አይመሰረትም ስለዚህ ደሞ ኪያ የሚቀናባት ልጅ አይደለችም ምክንያቱም ጨዋ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋት ናት እንደውም ፈጣሪህን ብታመሰግን ጥሩ ነው በዚህ ዘመን ይችን ጨዋ ስለሰጠህ እንደውም ፈጣሪ ይወድሀሎ ስለዚህ ተጠንቀቅ እንዳታመልጥህ በጥፋትህ በእውነት በጣም ሰልችተህኝነበር ልብ ግዛ በጭንቅላትህ እየፈጠርክ ባትናደድ ጥሩ ነው ደሞ እንደነዚህ ወንድማማቾች አይነት ወንድሜዊ ጋደኝነት በአሁኒ ሰሀፐአት አይገኝም ስለዚህ አስብበት ለምታደርገው ነገር ወንድሜ ስትስቅ ስትጫከት ብቻ ነው የሚያምርብህ

  • @lubabayasin3586
    @lubabayasin3586 หลายเดือนก่อน

    አነተ ማዳመጥ የማትችል የስውውው?

  • @ShawayahSh
    @ShawayahSh หลายเดือนก่อน

    አይኑየፍቱቻይናልየትገባ🎉🎉🎉

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف หลายเดือนก่อน +5

    ባንተ ትግሥት እንደት ነው ወዳተ መትው ችገር እምትቀበለው አኑ ዘሩ ቀለጠ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف หลายเดือนก่อน

      @ዘሀራይመር-ዀ7አ እውነቴ ነው ዘሀራ

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt หลายเดือนก่อน

      ወይ ኮሜቶች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف หลายเดือนก่อน

      @@z-qh7dt ደሞኮ አዳኝ ሚድያ ነው ያለው እሱ ለራሡ አንድ አዳኝ ሁኖብናል እኮ አልገባቸው ደከከከከ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 หลายเดือนก่อน

    አንተእራስህ ከችግርህ ዉጣ እየተነሳህ መበጥበጥህ በቀረልን

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 หลายเดือนก่อน

    gazetagnaw kante bahari yaskedale lawofshobete sabayenew yamiyasfalegew anu bartalene ayzoh

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +3

    አኑ እባክህ ጸባይህን ለማስተካከል ሞክር❤

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako หลายเดือนก่อน

      በቃ ዝም በሉ የሰውን ቁስል እየነካካችሁ ችግር አትፍጠሩ። ችግራቸውን ፈተው ሰላም ስለሆኑ ምንም አትበሉ።

  • @AppkId
    @AppkId หลายเดือนก่อน

    ካተእሚመጣው እዳተያበደንው ጤንኛአመጣም የራስህንጂ የሰው መችታዳምጥና

  • @tewedidaibrahim5649
    @tewedidaibrahim5649 หลายเดือนก่อน

    👎👎👎👎👎👎

  • @safiya3794
    @safiya3794 หลายเดือนก่อน +1

    አተ ጋር የሚመጣ ችግራቸውን ለመፍታት ሳይሆን ለማባባስ ይሆናል እዴት ሰው አተ ጋር ይመጣል የጨለለ ካልሆነ በቀር

    • @BezawitBeza-l7o
      @BezawitBeza-l7o หลายเดือนก่อน

      ተረጋጊ😂😂😂😂

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako หลายเดือนก่อน

      አዎ ተረጋጊ

    • @aster7876
      @aster7876 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @RbabHasan-p9x
      @RbabHasan-p9x หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ሣሕ

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አኑ

  • @FskaTube
    @FskaTube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mumanimumani9406
    @mumanimumani9406 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤