ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰፉ ደግሞ እደዚህ አይነት አስተማሪ የሆኑ ሰወችን ስትጋብዝ ሰፍ ያለ ሰአት ልሰጣቸዉ ግድ ነዉ እኛ ከነሱ ብዙ እንማራለን
I never read his book, but I have listened his every interview very amazing person. I look forward to get his book.
የተክልዩ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መልካም ልብ ከ ሁሉ በላይ ነው ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጨምርልክ
እንደዚህ ያለ የጥበብ ሰው ትልቅ ድጋፍ የሚደረገለት ሰው ነው ግን ሀገራችን ሁልጊዜ በጣም የሚቸገሩት እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ምን ይባላል ከሁሉ በፊት የሚያውቅህ እግዚአብሔር ቀሪውን እድሜህን ይባርግልህ
ለሰው ክብር ኮፍያ ማውለቅ የቀረ መስሎኝ ነበር አሌክስዬ! አራት አምስት ሰኣት ስታወራ ብሰማህ አልሰለችም። መፅሐፍህንም ኣንተንም ስወዳቹ ! ወሬህ ሁሉ ሰው መሆን ነው። ወደነፍስ የሚጠጋ እድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስዬ ሰይፉ ሌሊሳን ግርማን አቅርብልን እስቲ
ተከብረው በመኖርያ እድሜቸው እጃቸውን ይዘረጋሉ እነሱ ሳይሆን እኛ ነን የዘረጋነው 😍የሚገርም መልዕክት ምነው ሰይፉ ወድያው አቃረጥከው👎 ረጅም እድሜ ለ ኢትዮጵያን እናቶቻችን❤️❤️❤️
Kum neger aywedm seyfu
እውነት ነው የሰውን ችግር መርዳት እየፈለግህ መቅረፍ ካልቻልክ አለመስማት ይሻላል የተቸገረን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም
ነገ ተክልዬ ናቸዉ ዉዶቸ እንኳን አደረሰን ተክልዬ ዋስ ጠበቃ ይሁኑን አሜንየዋሻዉ አንበሳተክልዬ ሲነሳእኔም ልበል አባቴተክልዬ ግባ ቤቴአቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜንአሜንአሜን
ባፍ ጥምሽ ይትከልሽ አቦ
አንተን በነካ አፍክ በለተ ቀናቸዉ ይፍረዱብህበአፍ ይበሉበታል እንጅ ጡር አይናገሩበትምተክልዬ በድጋሚ ይፍረዱብህ አንተ የ666 አምላኪ
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ አንችንም ከወር የሰድርሱልን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አለማየሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሄር ይስጥህ ምናለ በሀገራችን ሆነን እደዚህ አይነችን መፅሀፍ ብናነብ አለማግኘታችን ጎዳን………
አለማየሁ ባገኝህ ደስ ባለኝ ምክንያቱም ድርሰትና ደራሲ ስዕልና ሰዓሊ ስለ ማከብር
ደራሲ አሌክስ ፈጣሪ። እድሜው። ኡብዝቶ ይስጥክ ሴፍዬ መላጥዬ። ላንተም ርጅም እድሜ።
ምርጥ ሰው ነክ በቅዲሚያ ለሌላ ሰው ቦታ እሚሰጥ ሰው ደስ ሲለኝ እርሜና ጤና ይስጠወት ሰይፋሻ ይመችህ
ፀሀፊዎች ደራሲዎች እውነትን ነው የሚናገሩት:: ለእዝች ዓለም ኑሮ የማይጨነቁ በየእለቱ ተመስገን በቃን ብለው እግዚአብሔርን አመስግነው የሚያድሩ ለሀብት የማይደነቁ የማይጨነቁ ናቸው:: እውነት ያለችው እነሱጋ ነው::
አለማየሁ እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኚ ምርጥ ትምህርት ነው የተናገርከው ሰይፉ ይመቺህ
እናመሰግናለን ሰይፍሻ አለማየሁ ደራሲነት ብቻ ሳይሆን አነጋገርህም ሊቅነት አለበት
አሌክስ ''ሀብታም ሆነ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነህ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነህ'' ያልካት ውስጧ ትልቅ መልዕክትና ምክር አላት እናመሰግናለን::
Right👌
@@Wedi_eri1962woWOOowoowwwwwwwwwooooowooqqowwwwwwwwPss0jj0000001
Minch biteks Arif neber
ጎበዝ ማስመሰል አይፈልግም:: ይቺ አለም ለእንደዚህ አይነቱ አትሆንም:: ለአጭበርባሪዎች ነው የምታከብረው:: እኛስ በምን ሁኔታ እናገኘዋለን መፅሀፉን ይሄ ንግግሩም አስተማሪ ነው::
ይህን የመሰለ ሰው ስለጋበዝክ አመሰግናለሁ ዘፋኞችን እያንጋጋህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምሁር የሌለ አስመስለኸው ነበር ግን ደሞ ይህን የመሰለ መጽሐፍ ስጦታ ሲሰጥ ይሄ የደነዘዘ ወጣት በዚህ ስሜት ነዉ የሚቀበለው ? እባክህ ሰይፍዬ ኘሮግራምህን ከመጀመሩ በበፊት ትንሽ ማክበርን ከኤለን ሾው ላይ አሳያቸው ተጎልተው ከሚተኙ
ሠይፍሻ ግን እዲህ አይነት ሠዉችን ሥታቀርብ ሥአትን እርዘም ብታረግ አሌክሥ በጣም ማደቅህ ሠዉ ነህ እረጅም እድሜን ተመኘሁ
ሠይፉ የማይገባና አነካኪ ጥያቄ አትጠይቅ። ደግሞ ሀሳብ ነው እንጂ የሚደገፈው ወይም የሚነቀፈው ሰው አይደለም!
አለማየሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ የምወደውና የማከብረው ደራሲ አደበተ ርቱ
ጀግና ነህ አለማየሁ ገላጋይ እንኩዋን አወኩህ ለሰይፍ መልክት ነው ሰው ሲበደል ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ዛሬማ ሁሉም ይናገራል ያኔ ነበር ከህዝብ ጎን መቆም አለማየሁ እድሜ ይስጥልን
ሰላም፣ጤና፣ፍቅር ፣እድገት እና ብልፅግና ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አንደበተ ጣፋጩ አሌክስ ።
ሰይፍ EBS የሰጠህ የአየር ሰዓት ከቲክቶክ ደቂቃ ያንሳል እንዴ አሌክስን አጣደፍከው እኮ ፕሮግራሙን ለመዝጋት እንደዚህ መካሪ ሰዎች እንኳን ስታገኝ ረዘም ያለ ሰዓት ሰጥተህ በዩቲዩብህ ብቻ ለመልቀቅ ሞክርአመሰግናለሁ
አሌክስዪ እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን።💟💟💟💟
I have big respect for you gash Alex edme ena tena yistih!
wow alex የአነጋገር ለዛክ በጣም ገራሚ ነው ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
እኔ ብዙ ግዜ ኮመት ሰጥቸ አላቅም ግን ሰይፎ ችግር አለብህ ከደነዚህ ሰወች ነው የምንማር ጥሩ ነገር እያወሩ እያሉ ሌላ ሀሳብ ትደነቅራለህ ለምን አታስጨርሳቸውም
ሌላ ቦታ ብዙ ኢንተርቪው አለው በስሙ ፈልጊው
ንግግራቸው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
Wow ደስ የሚል ሰው አቀርብክልን ሴፉ pls doctor ምህረት ደበበንም አቅርብልን እደዚህ አይነት ሰዎች በጣምም ያስፈልጉናል ያስተምሩናል pls pls ሴፉ
በትክክል ፡ዶክተር ምህረትንና አሌክስን መስማት እንዴት ያስደስታልም ያስተምራልም።
አሌክሷ እግዛብኤረ እድሜናጤና ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
ሰይፍሻ እባክህ እንዲህ አዋቂዎችን አቅርብልን ታዋቂዎች እየመጡ ጀሯችንን ከሚያደነቁሩት
ወይ ደራሲ? አነጋገሩ ልዩ ነው::
የሚገርሙ ሠዉዩ ናቼዉ ብዙ ተማርኩ እድሜና ጤና ይሥቶወት
እንዲህ ጥልቅ ሀሳብ ያላቸው ሰዎችን በዚህ ሰውዬ ቃለመጥይቅ መደረጋቸው ያሳዝናል። ምንም እየተረዳው አይደለም ። ዝም ብሎ ያወራል። አሳፋሪ ከእውቀት ያገለለ ነው።
Amazing❤❤❤ Thanks Seyfsha❤❤❤
ተመስገን የለኛ ይብቃኛል ተመስገን ቅድስ እግዚአብሔር ሆይ በቃኝ አለማየሁ ስላምህ ይብዛ ስይፍይይይይ የኔ የፍቅር ስው ስላምህ ይብዛ አቦ
ምርጥ ስው በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሌክስ
Ohhh bless you
ይህን ሰዉየ ገና ዛሬ ነዉ የማቀዉ ግንጨዋታዉ በጣም ነዉ የሚማርከዉ ግን መፀፋፉን አደራ በዉድ ሽጡለት ለኝም ላኩልን እገዛለን
Seyfsh enamesgnalen gash alemayehu erjim edme na tena ysth fetari
ይህ ሰይፉ አንዳንድ ግዜ እንደተሞላ ማሽን ዝም ብሎ መጠየቅ እንጅ እንግዶቹ የሚያወሩትንና ስሜታቸውን አያዳምጥም::ለምሳሌ:- ደራሲው አራት ኪሎ አካባቢ በነጠላ ተሸፋፍነው የሚለምኑ እናቶችን አስመልክቶ በተሰበረ ልብ ሲያወራ ሳያስጨርሰው ... ልክ እንደማይመለከተው ወደጥያቄው ተወረወረ....
ደደብ ነው
Egziabher edimina tena ysth
በጣም ልዩ ሰው ነህ
Betam telek sew ewenetagna sew neh💖💖
አሌ ጎበዝ
ዋው አሌክስ እንኳን ፃፍክልን
I love Sydney Shelden's book..
ሀብታም ሆነክ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነክ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነክ ። ምን ዓይነት ወርቅ የሆነ ንግግር ነው በጌታ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አሌክሶ!!
SUPER ALEMAYEHU GELAGAY...!!!!!!!!!!!!!
ጋሽ አለማዬሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ.....
አሌክስዬ ኑርልን የኪሎ የሠፈሬ ልጅ
be ewnet programu lay neber betam tilk ena asteway sew new egziabher yitebkih
Much respect
ምርጥ ሰዉ
አሌክስ ረጂም ዕድሜ ይስጥህልጅ ሆነን ግርማ ሻይ ቤት ፓርላማው ፊትለፊት የነበርው እኛ ጆተኒ ስንጫወት አንታ ታነብ ነብር በተለይ ክረምት
ዋው ሰው አለን ማለት እችላለን
ሠላም እዴት ናችሁ ሠይፉየ ስጠብቅህ ስጠብቅህ በግድ መጠሀልና እኮን ደህና መጣሁ
Wow ur great
ድንቅ ደራሲ ጥሎብኝ ደራሲዎች ይመስጡኛል
ዛሬ 2015 ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት የአብይን ሁኔታ ቢገልፀው
2016 አይሻልም❤
😂😂😂😂😂😂😂
Wow betam new madekiki
sefu please yemysekew laye atsake ጠያቂ መሆን ይከብዳል
በኢትዮጲያዊነት ጉዳይ የማይደራደር ኢትዮጲያ ያፈራችው አስተዋይ ደራሲ
ሴፍዬ. ውስጤ ነክ
'ታለ'
አሌክሶ ምን አባቴ ላርግህ እድሜ ይስጥህ
respect alex.....
Rejem edme ketenagar alexo
Abatachin gash alemayehu nurelen estefaseh hula temert new yegha abat
የኢትዮጵያ ደራሲያን ድርሰታቸው ሁሉ ቢሸጥ ዳቦ አያወጣም
Respect Alexo 😍👌🏽
ሰይፉ የሱን ንግግር ተርጉምልን አላልንም።እሱ የሚናገረው ብቻውን ግልፅ ነው።
ምርጥ ሰው ነህ (አሌክስ ዘ 4 ኪሌ
ሰይፍ እንደዚህ እቁ የሆኑትን አቅርብል ከነሱ ብዙ እንማራለን አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሰይፍ ደግሞ ወሬ አስጨርስ ያበደ ዉሻ ይመስል አትክለፍለፍ ok
Erjem edmena tena yesteh hode
የኪሎ ልጅ የሰፈራልጅ
አደበተ ረቱ አሌክስዬ ኑርልን
Begata sem endeabata nw negigirehi effffffa erejim edimi ketanaga alax
The most extraordinarily person hosted by someone knows nothing,
ወይ ጉድ ? በቃኝ ያለማለትና በቃኝ ማለት?
የወያኔ ስራ ደሀውን እትብቱን ከተቀበረበት ቦታ አስነስቶ ደሀውን ሽማግሌውን ያለ ቀባሪ ጨረሷቸው
ንግግርህ እንደ ረጋ ወተት ነው ሲጣፍጥ!!
አይ ዶ/ር አብይ እስቲ ያልሞቱ ቅርሶቻችንን አውጣና ቢያንስ ልጆቻችን ተስፋ ይኑራቸው።
💯
ሴፍዬ.
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የSeifu on EBS 2 ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፎቶዬን በመንከት
Alex,Hulem tilk neh..
rejimi edma ketena ga yanegager lezah des yilal alex
aye sefu kefo eko nesh !
አፌን አስከፈትከኝ እኮ አሌክስ እጅህ ይንጠፍ አቦ
Alex good Ethiopian
Alemayew gelagay Betam new yemwedw be akal bagngwe des yelgnal
ሰይፉ ግን ዥልጥ ነህ ገና አውርቶ ሳይጀምር ጨረስከው የሆንክ ድጥ እራስ
Like
ምነው አግንቼህ ያንተን ብልህሪ በወረስኩ ምክርህን እፈልገዋለው
I was I could be a rich just to offer him a lot of money just to change his lifestyle
በተኑን ይበትናቸው ለነገሩ እየተበተነ ነው
Ere ahun lay gabzew ahun
ሰፉ ደግሞ እደዚህ አይነት አስተማሪ የሆኑ ሰወችን ስትጋብዝ ሰፍ ያለ ሰአት ልሰጣቸዉ ግድ ነዉ እኛ ከነሱ ብዙ እንማራለን
I never read his book, but I have listened his every interview very amazing person. I look forward to get his book.
የተክልዩ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መልካም ልብ ከ ሁሉ በላይ ነው ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጨምርልክ
እንደዚህ ያለ የጥበብ ሰው ትልቅ ድጋፍ የሚደረገለት ሰው ነው ግን ሀገራችን ሁልጊዜ በጣም የሚቸገሩት እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ምን ይባላል ከሁሉ በፊት የሚያውቅህ እግዚአብሔር ቀሪውን እድሜህን ይባርግልህ
ለሰው ክብር ኮፍያ ማውለቅ የቀረ መስሎኝ ነበር አሌክስዬ! አራት አምስት ሰኣት ስታወራ ብሰማህ አልሰለችም። መፅሐፍህንም ኣንተንም ስወዳቹ ! ወሬህ ሁሉ ሰው መሆን ነው። ወደነፍስ የሚጠጋ እድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስዬ ሰይፉ ሌሊሳን ግርማን አቅርብልን እስቲ
ተከብረው በመኖርያ እድሜቸው እጃቸውን ይዘረጋሉ እነሱ ሳይሆን እኛ ነን የዘረጋነው 😍የሚገርም መልዕክት ምነው ሰይፉ ወድያው አቃረጥከው👎 ረጅም እድሜ ለ ኢትዮጵያን እናቶቻችን❤️❤️❤️
Kum neger aywedm seyfu
እውነት ነው የሰውን ችግር መርዳት እየፈለግህ መቅረፍ ካልቻልክ አለመስማት ይሻላል የተቸገረን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም
ነገ ተክልዬ ናቸዉ ዉዶቸ
እንኳን አደረሰን ተክልዬ ዋስ ጠበቃ ይሁኑን አሜን
የዋሻዉ አንበሳ
ተክልዬ ሲነሳ
እኔም ልበል አባቴ
ተክልዬ ግባ ቤቴ
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
ባፍ ጥምሽ ይትከልሽ አቦ
አንተን በነካ አፍክ በለተ ቀናቸዉ ይፍረዱብህ
በአፍ ይበሉበታል እንጅ ጡር አይናገሩበትም
ተክልዬ በድጋሚ ይፍረዱብህ አንተ የ666 አምላኪ
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ አንችንም ከወር የሰድርሱልን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አለማየሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሄር ይስጥህ ምናለ በሀገራችን ሆነን እደዚህ አይነችን መፅሀፍ ብናነብ አለማግኘታችን ጎዳን………
አለማየሁ ባገኝህ ደስ ባለኝ ምክንያቱም ድርሰትና ደራሲ ስዕልና ሰዓሊ ስለ ማከብር
ደራሲ አሌክስ ፈጣሪ። እድሜው። ኡብዝቶ ይስጥክ ሴፍዬ መላጥዬ። ላንተም ርጅም እድሜ።
ምርጥ ሰው ነክ በቅዲሚያ ለሌላ ሰው ቦታ እሚሰጥ ሰው ደስ ሲለኝ እርሜና ጤና ይስጠወት ሰይፋሻ ይመችህ
ፀሀፊዎች ደራሲዎች እውነትን ነው የሚናገሩት:: ለእዝች ዓለም ኑሮ የማይጨነቁ በየእለቱ ተመስገን በቃን ብለው እግዚአብሔርን አመስግነው የሚያድሩ ለሀብት የማይደነቁ የማይጨነቁ ናቸው:: እውነት ያለችው እነሱጋ ነው::
አለማየሁ እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኚ ምርጥ ትምህርት ነው የተናገርከው ሰይፉ ይመቺህ
እናመሰግናለን ሰይፍሻ አለማየሁ ደራሲነት ብቻ ሳይሆን አነጋገርህም ሊቅነት አለበት
አሌክስ ''ሀብታም ሆነ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነህ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነህ'' ያልካት ውስጧ ትልቅ መልዕክትና ምክር አላት እናመሰግናለን::
Right👌
@@Wedi_eri1962wo
WO
Oowoowwwwwwwwwooooowooqqowwwwwwww
Pss0jj0000001
Minch biteks Arif neber
ጎበዝ ማስመሰል አይፈልግም:: ይቺ አለም ለእንደዚህ አይነቱ አትሆንም:: ለአጭበርባሪዎች ነው የምታከብረው:: እኛስ በምን ሁኔታ እናገኘዋለን መፅሀፉን ይሄ ንግግሩም አስተማሪ ነው::
ይህን የመሰለ ሰው ስለጋበዝክ አመሰግናለሁ ዘፋኞችን እያንጋጋህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምሁር የሌለ አስመስለኸው ነበር ግን ደሞ ይህን የመሰለ መጽሐፍ ስጦታ ሲሰጥ ይሄ የደነዘዘ ወጣት በዚህ ስሜት ነዉ የሚቀበለው ? እባክህ ሰይፍዬ ኘሮግራምህን ከመጀመሩ በበፊት ትንሽ ማክበርን ከኤለን ሾው ላይ አሳያቸው ተጎልተው ከሚተኙ
ሠይፍሻ ግን እዲህ አይነት ሠዉችን ሥታቀርብ ሥአትን እርዘም ብታረግ አሌክሥ በጣም ማደቅህ ሠዉ ነህ እረጅም እድሜን ተመኘሁ
ሠይፉ የማይገባና አነካኪ ጥያቄ አትጠይቅ። ደግሞ ሀሳብ ነው እንጂ የሚደገፈው ወይም የሚነቀፈው ሰው አይደለም!
አለማየሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ የምወደውና የማከብረው ደራሲ አደበተ ርቱ
ጀግና ነህ አለማየሁ ገላጋይ እንኩዋን አወኩህ ለሰይፍ መልክት ነው ሰው ሲበደል ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ዛሬማ ሁሉም ይናገራል ያኔ ነበር ከህዝብ ጎን መቆም አለማየሁ እድሜ ይስጥልን
ሰላም፣ጤና፣ፍቅር ፣እድገት እና ብልፅግና ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አንደበተ ጣፋጩ አሌክስ ።
ሰይፍ EBS የሰጠህ የአየር ሰዓት ከቲክቶክ ደቂቃ ያንሳል እንዴ አሌክስን አጣደፍከው እኮ ፕሮግራሙን ለመዝጋት እንደዚህ መካሪ ሰዎች እንኳን ስታገኝ ረዘም ያለ ሰዓት ሰጥተህ በዩቲዩብህ ብቻ ለመልቀቅ ሞክር
አመሰግናለሁ
አሌክስዪ እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን።💟💟💟💟
I have big respect for you gash Alex edme ena tena yistih!
wow alex የአነጋገር ለዛክ በጣም ገራሚ ነው ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
እኔ ብዙ ግዜ ኮመት ሰጥቸ አላቅም ግን ሰይፎ ችግር አለብህ ከደነዚህ ሰወች ነው የምንማር ጥሩ ነገር እያወሩ እያሉ ሌላ ሀሳብ ትደነቅራለህ ለምን አታስጨርሳቸውም
ሌላ ቦታ ብዙ ኢንተርቪው አለው በስሙ ፈልጊው
ንግግራቸው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
Wow ደስ የሚል ሰው አቀርብክልን
ሴፉ pls doctor ምህረት ደበበንም አቅርብልን እደዚህ አይነት ሰዎች በጣምም ያስፈልጉናል ያስተምሩናል pls pls ሴፉ
በትክክል ፡ዶክተር ምህረትንና አሌክስን መስማት እንዴት ያስደስታልም ያስተምራልም።
አሌክሷ እግዛብኤረ እድሜናጤና ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
ሰይፍሻ እባክህ እንዲህ አዋቂዎችን አቅርብልን ታዋቂዎች እየመጡ ጀሯችንን ከሚያደነቁሩት
ወይ ደራሲ? አነጋገሩ ልዩ ነው::
የሚገርሙ ሠዉዩ ናቼዉ ብዙ ተማርኩ እድሜና ጤና ይሥቶወት
እንዲህ ጥልቅ ሀሳብ ያላቸው ሰዎችን በዚህ ሰውዬ ቃለመጥይቅ መደረጋቸው ያሳዝናል። ምንም እየተረዳው አይደለም ። ዝም ብሎ ያወራል። አሳፋሪ ከእውቀት ያገለለ ነው።
Amazing❤❤❤ Thanks Seyfsha❤❤❤
ተመስገን የለኛ ይብቃኛል ተመስገን ቅድስ እግዚአብሔር ሆይ በቃኝ አለማየሁ ስላምህ ይብዛ ስይፍይይይይ የኔ የፍቅር ስው ስላምህ ይብዛ አቦ
ምርጥ ስው በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሌክስ
Ohhh bless you
ይህን ሰዉየ ገና ዛሬ ነዉ የማቀዉ ግንጨዋታዉ በጣም ነዉ የሚማርከዉ ግን መፀፋፉን አደራ በዉድ ሽጡለት ለኝም ላኩልን እገዛለን
Seyfsh enamesgnalen gash alemayehu erjim edme na tena ysth fetari
ይህ ሰይፉ አንዳንድ ግዜ እንደተሞላ ማሽን ዝም ብሎ መጠየቅ እንጅ እንግዶቹ የሚያወሩትንና ስሜታቸውን አያዳምጥም::
ለምሳሌ:- ደራሲው አራት ኪሎ አካባቢ በነጠላ ተሸፋፍነው የሚለምኑ እናቶችን አስመልክቶ በተሰበረ ልብ ሲያወራ ሳያስጨርሰው ... ልክ እንደማይመለከተው ወደጥያቄው ተወረወረ....
ደደብ ነው
Egziabher edimina tena ysth
በጣም ልዩ ሰው ነህ
Betam telek sew ewenetagna sew neh💖💖
አሌ ጎበዝ
ዋው አሌክስ እንኳን ፃፍክልን
I love Sydney Shelden's book..
ሀብታም ሆነክ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነክ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነክ ። ምን ዓይነት ወርቅ የሆነ ንግግር ነው በጌታ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አሌክሶ!!
SUPER ALEMAYEHU GELAGAY...!!!!!!!!!!!!!
ጋሽ አለማዬሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ.....
አሌክስዬ ኑርልን የኪሎ የሠፈሬ ልጅ
be ewnet programu lay neber betam tilk ena asteway sew new egziabher yitebkih
Much respect
ምርጥ ሰዉ
አሌክስ ረጂም ዕድሜ ይስጥህ
ልጅ ሆነን ግርማ ሻይ ቤት ፓርላማው ፊትለፊት የነበርው እኛ ጆተኒ ስንጫወት አንታ ታነብ ነብር በተለይ ክረምት
ዋው ሰው አለን ማለት እችላለን
ሠላም እዴት ናችሁ ሠይፉየ ስጠብቅህ ስጠብቅህ በግድ መጠሀልና እኮን ደህና መጣሁ
Wow ur great
ድንቅ ደራሲ ጥሎብኝ ደራሲዎች ይመስጡኛል
ዛሬ 2015 ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት የአብይን ሁኔታ ቢገልፀው
2016 አይሻልም❤
😂😂😂😂😂😂😂
Wow betam new madekiki
sefu please yemysekew laye atsake
ጠያቂ መሆን ይከብዳል
በኢትዮጲያዊነት ጉዳይ የማይደራደር ኢትዮጲያ ያፈራችው አስተዋይ ደራሲ
ሴፍዬ. ውስጤ ነክ
'ታለ'
አሌክሶ ምን አባቴ ላርግህ እድሜ ይስጥህ
respect alex.....
Rejem edme ketenagar alexo
Abatachin gash alemayehu nurelen estefaseh hula temert new yegha abat
የኢትዮጵያ ደራሲያን ድርሰታቸው ሁሉ ቢሸጥ ዳቦ አያወጣም
Respect Alexo 😍👌🏽
ሰይፉ የሱን ንግግር ተርጉምልን አላልንም።እሱ የሚናገረው ብቻውን ግልፅ ነው።
ምርጥ ሰው ነህ (አሌክስ ዘ 4 ኪሌ
ሰይፍ እንደዚህ እቁ የሆኑትን አቅርብል ከነሱ ብዙ እንማራለን አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሰይፍ ደግሞ ወሬ አስጨርስ ያበደ ዉሻ ይመስል አትክለፍለፍ ok
Erjem edmena tena yesteh hode
የኪሎ ልጅ የሰፈራልጅ
አደበተ ረቱ አሌክስዬ
ኑርልን