የፃፈልኝን የፍቅር ደብዳቤዎች …. የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 456

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 2 ปีที่แล้ว +45

    ይገርማል ተቀየረች በጣም! ቀጫን እና በጣም ቆንጆ ነበረች በጣም ! ከስበሀት ጋ ፀጉሩን ልታስቆርጣው አብረው ይመጡ ነበር ቡልጋርያ ስፈር የእውነት ይገርመኝ ነበረ ምን ያህል የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው ግን ያላቸው መቀራርብ ይገርም ነበር !!! እንደውም አስታውሳለው የሆነ መፅሄት ላይ እግሮን እላዩ ላይ ስቅላ ‘’ተመቻችተናል ‘’ነበር የሚለው እርእሱ እንደውም ባልሳሳት ፅጌሬዳ ይመስለኝል መፅሄቱ! ግን ደስ የሚለው እስካሁን ትወደሆለች !!!! ይገርማል 👍👍

    • @Mimi-xu4pm
      @Mimi-xu4pm 2 ปีที่แล้ว

      awo enem Temechachtenal Yemilewn Anbibewalew

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @techledge6521
    @techledge6521 2 ปีที่แล้ว +15

    ለፍቅር ዋጋ የከፈልሽ መልካም ሴት ለገንዘብ ያልወደቅሽ ዘምንሽ ይባረክ

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 2 ปีที่แล้ว +13

    አንቺ ራሱ በጣም በሳልና የተረጋጋሽ ሴት ነሽ፣ በርቺ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +70

    ድንቅ ሴት ነች በውጩ አለም ቢሆን ስው በወረፋ ነበር የሚያናግሯት የታዋቂ ስው ፍቅረኛ ያውም የጋሽ ስብሀት ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾

    • @marthagetachew1919
      @marthagetachew1919 2 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ልክ ነሽ

    • @FASIL377
      @FASIL377 8 หลายเดือนก่อน

      Correct! He was a great and interesting man. To be his wife/lover is to be proud of. ስንቱን ቀሽም ወንድ አግብቶ አይደል እንዴ አዳሜ እሚኖረው.

  • @solomontekle5598
    @solomontekle5598 2 ปีที่แล้ว +22

    ቃልኪዳን የተናገረችው በትክክል የጋሽ ስብሃት (ነፍስ ይማር) ቃላቶች ናቸው::አንድ የፈረንሳይ ጋዜጠኛ እንደተናገረው የጋሽ ስብሃት ጽሑፎች በስለጠኑት አገሮች እንደ ኤውሮጳና አሜሪካ ቢሆን በጣም ከሚደነቁት የአለማችን አንጋፍ ጸሐፊዎች እንደ ኢሚል ዞላና ኢርነስት ሃሚንግወይ እውቅና ይኖረው ነበር ብሏል::በመጨረሻ ከህልፈቱ በፊት አንድ ፊልም እየሰራሁ ነኝ ብሎ ነበር ግን ፊልሙ ምን እንደሆነ የት እንደገባ ለእይታ አልበቃም::ጋሽ ስብሃት ከብዙ ቃላቶቹ የተናገረው አንዱ ስለ እግዝአብሄር አለ ወይ የለም ብለህ ታምናለህ ብለው ሲጠይቁት የለም ብየ ቁጭ ብሎ ከማገኘው አለ ብየ ባጣው ይሻለኛል ብሎ የተናገረው በጣም ይገርማል:: ድንቅ ደራሲ ነፍስህ በገነት ትረፍ::

    • @Hiboux_yt
      @Hiboux_yt 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚገርም አባባል እኔ በዝና እንጂ በጥልቅ አላውቀውም ነበር።

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 2 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ የአራድየ ልጅ ገራሚ ኮንፊደንስሽ አደንቃለሁ ይመችሽ አቦ🙏💯 ጋሽ ስብሃትም በሳል የምር ከልብ ደራሲ ነው ሁሌም ይመሰገንልኘ ❤️

  • @lola__9815
    @lola__9815 2 ปีที่แล้ว +89

    "አንቺ ውስጥ ያለውት እኔ ስሞት ነው እኔ የምሞተው" አለ ጋሽ ስብሃት በእውነት ድንቅ አባባል ነው

  • @thevoiceofvoicelesslm4308
    @thevoiceofvoicelesslm4308 2 ปีที่แล้ว +49

    She deserves to be loved like this...beautiful in and out😘

    • @solomontekle5598
      @solomontekle5598 2 ปีที่แล้ว +2

      @Addis Amare አንተ ባለጌ ሽርሙጣ መሆንህ እየገለጽክ ነህ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

      @Addis Amare ante enatehen setesheremut newu yemetawukat ke abateh gar? gatewet neh balege!!!!!

    • @777B-m8f
      @777B-m8f 2 ปีที่แล้ว

      @Addis Amare segete 🤮🤮🤮🤮💩☠

  • @tayechala2875
    @tayechala2875 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉነት ዉሃ ልክ ነሽ 👌 so butiful, humble and respectful.

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +19

    ይገርማል፡ አንች ራስሽ ጥበበኛ ሆነሻል፡ መረጋጋትሽ አብሮሽ እንዲኖር እመኛለሁ፡ እውነተኛ፡ አፍቃሪ ነሽ፡ ተባረኪ፡

  • @tujubajergefa9469
    @tujubajergefa9469 2 ปีที่แล้ว +31

    what wonderful lady she is. she is honest and self confident.

    • @Bio650
      @Bio650 ปีที่แล้ว +1

      perfect

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 2 ปีที่แล้ว +19

    What a confident, strong, outspoken.... Adorable, beautiful human being your.
    Ur very inspiring gold hearted person ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️. Most of us miss gash sebhat so much... He lives inside all of his fans. Gash sebhat may u rest in peace our legend.

    • @meratedengel7049
      @meratedengel7049 2 ปีที่แล้ว +2

      She’s in deed truly nice person and she’s not faking it Kal genuinely kind hearted loving adorable lady

  • @Hotscene918
    @Hotscene918 2 ปีที่แล้ว +61

    ሰው የውሸት ኖሮ የእውነት በሚሞትበት አለም እንደ ጋሽ ስበሀት የእውነት የኖረና ግብዝ ያልሆነ ሠው ጋር በፍቅር መኖርሽ እድለኛ ነሽ ያንቺ አርጋታ ደሞ ደስ ይላል

    • @merihanalove9287
      @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว

      Yes 🙌

    • @futsumzeragber6518
      @futsumzeragber6518 2 ปีที่แล้ว

      0q

    • @azeberena995
      @azeberena995 2 ปีที่แล้ว +1

      You gys you don’t now how old she that time she is so so yang its embarasing how she proud?

    • @kireba264
      @kireba264 ปีที่แล้ว

      @@azeberena995 learn some proper English language before embarrassing yourself.

    • @abrhahadis940
      @abrhahadis940 4 หลายเดือนก่อน

      @@azeberena995 wow amazing love history

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔም እድል አግኝቼ የጋሽ ስበሀትን ጉልበት ስሜ አሣቸውም ግንባሬን ስመውኛል በጣም ደስ ይለኛል ሣስበው!

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      እህ ክርስቶስ እያለ ……

  • @johnskevofilax6787
    @johnskevofilax6787 2 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful and articulate woman.

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 8 หลายเดือนก่อน +1

    An EXCELLENT lady of truth.

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እህታችን ፍቅር እውር ነው ይባላል እና ግን እኔእንጃ? ለማንኛውም ነገር ኣንቺ ኣድናቂው እንደ ነብርሽ እንኤም ኣደነቅኩሽ በጣም።

  • @girmamishamo6681
    @girmamishamo6681 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺም እውነተኛ የፍቅር ሰው ነሽ ።❤❤❤

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 2 หลายเดือนก่อน

    the most beautiful lady on the planet, truly defination of True love!!! Jegna

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀግና ሴትነሽ ራስሽን የሆንሽ ጎበዝ ሴት

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 ปีที่แล้ว +25

    ጋሽ ስብሀት ምናለ እንዳንተ የእውነት አፍቃሪ እና ፍቅሩነ‍ እንደዚህ መግለጥ ወንድ ቢኖር፥ ለማንበብ ቾኮልኩኝ፧ እርጋታሽ ሸጋ ነው።

  • @estif6587
    @estif6587 2 ปีที่แล้ว +25

    She is so humble, I love her personality she is so cool.

  • @abrhahadis940
    @abrhahadis940 4 หลายเดือนก่อน

    Wow what an amazing lady of love

  • @frahiwotadamu7440
    @frahiwotadamu7440 2 ปีที่แล้ว +24

    ጋሽ ስብሀት ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 2 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የምትይ Humble የሆንሽ ሠው ነሽ❤️❤️❤️

  • @TeklayeGmedhen
    @TeklayeGmedhen 8 หลายเดือนก่อน

    ለፍቅር የኖሽ ጠንካራ ሰው ነሽ እ/ር ይባርክሽ

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai1356 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing lady.

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 2 ปีที่แล้ว +14

    አስተማሪ የሆነ የህይወት ታሪክ ነው

  • @elizabethgizachew9114
    @elizabethgizachew9114 2 ปีที่แล้ว +3

    So decent!

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 ปีที่แล้ว +32

    ስልክ ወይ የባንክ አካውንቷ እንዴት ነው የሚገኘው። ሳንቲም ልከን የተወሰኑ መፅሀፎች ገዝተናት እዛው ለስብሓት አድናቂዎች ወይም መፅሐፍ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው እንድትሰጥልን እንፈልጋለን። ደብዳቤው ግድ መነበብ አለበት ።ድንቅ ይመስላል!!!! ቃለመጠይቋን ሳይቀር ደጋግሜ ሰማሁት። ደብዳቤው ሲነበብ ደግሞ 😉

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👌💓💓💓

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 2 ปีที่แล้ว +2

      ስምረትዬ ደስስስስስስስ የሚል ሐሳብ ነው

    • @fggt4756
      @fggt4756 2 ปีที่แล้ว +2

      ለሰይፉ ደውይለት

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm 2 ปีที่แล้ว

      Paaaaaaa ❤👍👊

    • @lenagreetsonglama1833
      @lenagreetsonglama1833 2 ปีที่แล้ว +1

      You are good person 🥰🥰🥰🥰

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ስብሀት ድንቅ ድንቅ ሰው ነበር‼

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 2 ปีที่แล้ว +2

    what an exceptional lady, ..

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 8 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful woman. I love love

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ፍቅር ጥቅም ነው ግልጽና በራስሽ የምትተማመኚ ሰው ነሽ መልካም ሰው ብዬሻለሁ ።

  • @birukassefa3013
    @birukassefa3013 2 ปีที่แล้ว +1

    Betaaaaaaam akebrekush, wededekush. You are so great !

  • @danaitmiki5319
    @danaitmiki5319 2 ปีที่แล้ว +26

    እንቁ ነሽ ስውነት የተላበሽ😘😘😘

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว +40

    የሚገርም መረጋጋት ንግግር ነው... ወጣትነት ስሜታዊነት ሰውን አለመስማት 😅😅 የአሁኑን ባለቤትሽ በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤😂

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄም የሚገርም የመንደሬ comment ነው😂🤩

    • @healthy-yummy7532
      @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመቺህ ከፅሁፍህ መንደሬ ምን እንደሆነ ያስረዳል 😂😂😂

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +27

    ጋሽ ስብሐት ምርጥ ሰው ነበር ነፍሱን ይማረው🙏💚💛❤

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 2 ปีที่แล้ว

      which one Ethiopian dorze welamo gala Somali shireit lebash etc which one is Ethiopian anyways RIP Ethiopia😜😒

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless you. You are an epic lover.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ስባት ዳግም የማይፈጠር ድንቅ ፀሀፊ ለእኔ ይህቺም ባለቤቱ ከልጃቸው ጋር በአካል ሚክሲኮ አንድ ቤት አስተናግጃቸዋለሁኝ እንደዛን ቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም ኡፍፍ ነብስ የሆነ ለስራው የተሰጠ ድንቅ ብርቅ ደራሲ ❤️❤️❤️

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 ปีที่แล้ว +6

    ይመችሽ እርጋታሽ ኮንፊደንስሽ ጠይምነትሽ ውብ ናቸው ሁሉም ሴቶች ጋሽ ስብሃትጋ ተፋቅረው ቢሆን ብዬ ተመኘው ።

    • @ItsMe-dy1zv
      @ItsMe-dy1zv 2 ปีที่แล้ว +2

      ደስይላ አባባልህ! ወርቅ!

  • @saranelson4210
    @saranelson4210 2 ปีที่แล้ว +11

    Real hero right there. 😎 Cool you are dear, appreciate that.

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወንደሜ ቀላል ቀጭን ቃልዬ ከሚገረምክ ጎረቤቴ ናት አንደ ባች ነን በጣም ተለወጣ ትልቅ ሴት መሠለች ምረጥ የጨረቆሰ ልጀ ናት ቃልዬ ኖሪልኝ እህቴ

    • @henokbereket2478
      @henokbereket2478 8 หลายเดือนก่อน

      እኔን በእሱ ወሰጥ ነው ያየሁት ለምን አብሮ አደግ ነን

  • @alexweshmshmarwe4732
    @alexweshmshmarwe4732 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ስብሐትን ነብሴ አብዝታ ትወድዋለች
    ጋሼ እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት

  • @sebelebiruk7434
    @sebelebiruk7434 2 ปีที่แล้ว +4

    she is so cute

  • @fayacr6814
    @fayacr6814 2 ปีที่แล้ว +7

    እርስዋም እኮ ሴትዋ ስብሀት እህታችን ነች

  • @merawit2074
    @merawit2074 2 ปีที่แล้ว +5

    She is the best man is the most intelligent

  • @aman7077
    @aman7077 2 ปีที่แล้ว +37

    አቦይ ሁሌም በክብር በልባችን ውስጥ ትኖራለህ !!! ኢትዮጲያ አንተን ከፍ አድርጋ የምታከብርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ❤

    • @sisman1636
      @sisman1636 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ በምን ስራህ ነው ሚጮህው

    • @solomontekle5598
      @solomontekle5598 2 ปีที่แล้ว

      @@sisman1636 ደደብ

    • @sisman1636
      @sisman1636 2 ปีที่แล้ว +1

      @@solomontekle5598 ድድብና በመማር ይጠፋል አንተ ዲንጋይ የሰይፉ ወንድሞ አለክ አይደል

    • @mimi-xs6mg
      @mimi-xs6mg 2 ปีที่แล้ว +2

      I think you misunderestood its not aboy sebhat nega its gash sebhat gebreegzabher fyi we all love sehat gebregzabher he is true ethiopian he loves ethiopia he dont care about ethinicity

    • @sisman1636
      @sisman1636 2 ปีที่แล้ว +2

      @@mimi-xs6mg ከፀጋዬ ይልቅ ስብሀት ስለኢትዮጵያ በዛ ዘመን ቢፃፍ ዘላለም ይነግስ ነበር አይመስለኝም ኢትዮጵያ የወደደበት አንድ ፃሁፍ አሳየኝ አንድ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ስብሀት ለጓረምሶችና ለምናባውያን ወይንም ለግልሙትና ቅርብ የሆኑት ሰዎች ይወዱታል እንዲሁም የዌስተርን አፍቃሪዎችና የኢትዮጵያን ባህል እና ትውፊት የሚጥለት ሁሉም አንድ አይነት ናቸው።

  • @burkamensur5674
    @burkamensur5674 2 ปีที่แล้ว

    She is amazing lady. What a true lover. This is the legendary Seblewongel in Fikre Eskemekabir by Haddis Alemayehu.

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +16

    የዩቱብ ቻናሏ ስም "Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ" ይባላል።, "አምስት ስድስት ሰባት" መፅሀፍን በጣም ደስ እያለኝ ያነበብኩት መፅሀፍ ነበር። የጋሽ ስብሀትን ነፍስ ይማር! He was a great novelist for sure!

    • @AdinaChannel1
      @AdinaChannel1 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 ปีที่แล้ว +12

    Yene mare she is so humble and beautiful.

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂው ኮሜዲያን አለቤ ነበር ነፍሳቸውን ይማረው ሁለታቸውንም

  • @tesfaytewelay7378
    @tesfaytewelay7378 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ትላለች።የባለ ሙጡቅ አእምሮ ፍቅረኛ።

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 ปีที่แล้ว +26

    ታድለሽ ከእደዚኸ አይነት ሰዉ ጋር መኖር ዋጋ ቢያስከፍልም ደስ ይላል 👏🏃👏👏

  • @rutatamirat5875
    @rutatamirat5875 2 ปีที่แล้ว +24

    You’re so beautiful inside and out 🥰😍😍

  • @ማስተዋል-ኈ4በ
    @ማስተዋል-ኈ4በ 2 ปีที่แล้ว

    A thing of beauty

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 ปีที่แล้ว +7

    Gash Sebihat...the contemporary Ethiopian philosopher, writer and role model! We lost a huge library 😪. But it's ok RIP...Bewketu is born!!!❤️

    • @GAZ23-z7g
      @GAZ23-z7g 2 ปีที่แล้ว

      Bewketu really?😂

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 2 ปีที่แล้ว +2

      @@GAZ23-z7g of course! Bewketu is the greatest writer right now!!!

    • @johnywel4158
      @johnywel4158 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ምትለው? በዕውቀቱ ደራሲ ነው?

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson ปีที่แล้ว

      @@johnywel4158 ena...mendin new?!

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 2 ปีที่แล้ว +7

    Amazing keep it up
    I love it 💕💕💕

  • @ethio.solution-e3l
    @ethio.solution-e3l 2 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርም ነዉ…. ጋሽ ስብሀት የፍቅር ህይወቱን የሚያሳልፍ የሚመስለኝ ከመፅሀፎቹ ጋር ብቻ ነበር ….. ይገርማል የፍቅር ህይወት ያሳለፈ ፈላስፋ!!

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 ปีที่แล้ว +1

    I was actually expecting him with someone more like educated person but, very interesting wow.

  • @shitayeaboye9622
    @shitayeaboye9622 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ አብሮ አደጌ ቃልዯበጣም ተለወጥሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ

    • @zekariasyemariam6398
      @zekariasyemariam6398 2 ปีที่แล้ว +1

      ena esuwa hawelete nate balechebete metekoyew endi ayebalem lelela giza

    • @shitayeaboye9622
      @shitayeaboye9622 2 ปีที่แล้ว +13

      @@zekariasyemariam6398 ምንም እኮ አላልኩም ምክንያቱም የመጨረሻ የተያየነው እሷ ከእሳቸው ጋር ሆና ከሰፈር ወጣች እኔም ከሀገር እና ለ18 እመት አልተያየንም እንደ ቅርብ ጏደኛ እንደ እብሮ አደግ ቀጭና ትንሽዬ ልጅ በጣም ተለውጣ ሳያት እንጂ አንተ እንዳልከው የምገሰፅበት ነገር አልነበረም

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 2 ปีที่แล้ว

      @@zekariasyemariam6398 keysi🤣🤣🤣

    • @abdlhakimrahmeto4005
      @abdlhakimrahmeto4005 2 ปีที่แล้ว

      ጀሞ ነው ሰፈርሽ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +32

    እህቴ! ባሳለፍሽው የፍቅር ታሪክ ልትኮሪ ይገባሻል! ምክንያቱም በዘመናችን በተለይም በእኛ ሀገር ጥቅምን መሰረት ያደረገ ፍቅር ፡ በበዛበት አለም አንቺ በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ በማለፍሽ ደስ ሊልሽ ይገባል! ይህንን የመሰለ የተዋበ ቁንጅናና እውቀት ይዘሽ ከጥቅም ይልቅ ለፍቅር ልብሽ ማዘንበሉ እውነትም አንቺ የዘመናችን ሰብለ ወንጌል ነሽ!!! አሁን ከአንቺ ጋር ያለው የፍቅር ጓደኛሽ ምን ያህል ዕድለኛ ቢሆን ነው አንቺን ያገኘው!?

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 2 ปีที่แล้ว +8

    She is a roll model 🌹🌹🌹

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +11

    "" ነፍሱ ወጣት ናት ""ዋው 👌👌 አንቼ እና ስንዱ አበበ ትመሳሰሉብኛላቹ 😊 እሷም በሰል መጠጥ ያሉ ህይወታቸውን በፍልስፍናቸው የሚኞሩ ሰዋች አድናቄ ነች 🥰ግን "የፍቅር ጎደኛ ብለህ" አትጥራኝ ስትይ ??🤔 ያው ብዙ ጊዜ ከፀሀፌዋች ጋር በፍቅር የምንወድቀው ከእሳቤያቸው ከህይወት ፍልሰፍናቸው ጋር ስለሆነ ነው ??🤔 " እኔ የምሞተው አንቼ ውስጥ ያለሁት እኔ መሞት ስጀምር ነው "" ዋው
    ብዙ ሰው ትልቅ ሰው ጋር ፍቅር ውሰጥ ሲወድቅ ለገንዘብ ብቻ ይመስላቸዋል አንቼ ግን ነፍስያሽ መንፈስሽ የምትፈልገውን አውቀሽ ደስታሽን መረጥሽ ውሰጥሽን አዳምጠሽ ለባህል የማህበረሰብ ነቀፍና ትችት ቦታ ሳትሰጪ ለፍቅር የከፈልሽው ጀግና ነሽ እራሰሽን ሆነሸ ሰለኞርሸ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጋሸዬ የምለው ሰበሀት ህጳን ሆኞ ከእጁ ሰረዘሰረዘ ቢጫ ቀይ ፊሰታል አይጠፋም ሰፈራችን ካፊ ተቀምጦ አንዳዴ መጵሀፉን ከፊሰታልዎ አውቶ ያነባል አንዳዴ ከወጣቶች ይቃለዳል ይጫወታል ነፍሰ ይማር ምሳ ሲበላ ዛሬ እኛ ቤት ነገ ጎረቤት ነበር መሞቱን ሰሰማ አዘኛለሁ 😭😭😭💔💔💔

  • @አገርሽእንዳለው
    @አገርሽእንዳለው 2 ปีที่แล้ว +1

    ከስብሃት ገብረእግዚአብሔር ወደ ገብረ ገብረእግዚአብሔር።

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 2 ปีที่แล้ว +7

    ግን ብዙም ልታወራ አልፈለገችም፣ በዛ ላይ በልጅነት/ ባለማስተዋል ነው ያደረኩት ነገር ይመስላል ።

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም!!!? ደራሲና ሀያሲ ስብሐትን ለመጀመርያ ጊዜ በግንባር ያየሁት ብርሃንና ሰላም የጋዜጣና የመጽሔት ዝግጅት ክፍል ለሥራ ጉዳይ ሄጄ ነው ። ከዚያ በኋላ ዐየው የነበረው፣በመንገድ ላይና በመገናኛ ብዙሐን ነው።ጠንካራ ሰው ነበር።ነፍሱን ይማር።

  • @habeshawitcamper1337
    @habeshawitcamper1337 2 ปีที่แล้ว +42

    እርጋተ + ውበት + እውቀት ....መታደል ነው።

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    ሴትልጅ ሁኖ እግሪን አነባብሮ የሚቀመጥ ደስ አይልም የእውነት

    • @meazaarega1573
      @meazaarega1573 2 ปีที่แล้ว

      ቋቋቋ

    • @sisay7
      @sisay7 2 ปีที่แล้ว

      ትበልቅጥልህ?

    • @beza2213
      @beza2213 2 ปีที่แล้ว +1

      ልምድ ነዉ የፆታ መገለጫ አይደለም

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 2 ปีที่แล้ว +17

    ጋሽ ስብሀት በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነበር
    እግዚአብሔር ነብስ ይማር

  • @amanuelashagre6734
    @amanuelashagre6734 2 ปีที่แล้ว +2

    how are you seifu its outstanding

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 2 ปีที่แล้ว

    The legendary Author

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +19

    ቀድማ እስዋ እንደወደድችው በአንድ ወቅት በወጣ መፅሄት ላይ አንብቤ ነበር በሞተ ጊዜ ግን ቀብር ላይ አለመገኘትዋ ምክንያትዋ ምን ይሆን ?

    • @HanaYetegegn
      @HanaYetegegn 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 ปีที่แล้ว +20

    የምታምር ረጋ ያለች ሴት!!! ጋሽ ስብሓት ሚስቱ ልጅ ናት ሲባል እሰማ ነበር። እንኳንም አየሁሽ።🥰 መላጣው ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው? ደግሞ አጉል ጩጬ ጩጬ አትጫወት። ጋሽ ስብሓት ቢበልጥህ በጥቂት አመታት ነው። የእድሜ ልዩነት ጋብቻ ላይ ልዩነት ቢፈጥር አንተ ይሄን ጊዜ ተፋተህ ነበር። ወይስ ችግር አለ?🤔 ደግሞ ፍቅረኛሽ ብለህ ልታሳንሰው የሞከርከው ትዳር፤ በእርግጠኝነት ፊርማ ኖሮህ ፍቅር የሌለበት ጋብቻ ውስጥ ከመኖር፥ ፍቅር በሞላበት ያለ ምንም ፊርማ መኖር ፀጋ ነው። ስብሓት ቢኖር የባቢሎኑን ሲስተም ለናንተ ይልህ ነበር።

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ልጅ ቢወልዱ እንዴት ደስ ይል ነበር

    • @ketemaweldehana1699
      @ketemaweldehana1699 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ፡ አገናኘው፡ የጋሽ፡ ስብሐትና ፡ የሠይፉ፡ ዕድሜ፡ ጋሽ ፡ ስብሐት፡ ሠይፉን፡ አሣምሮ፡ ወልዶ ፡ ያደርሠዋል፡ ይህ፡ የሚደበቅ፡ አይደለም፡ ሀቅ፡ ነው።

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 8 หลายเดือนก่อน

    ሰብሃት ይፈቅድ ነበር ወይ? በደምብነዋ እሱኮ የተገለጸ መጽሃፍ ነበር
    የደነቀኝ አብረው እየኖሩ ደብዳቤ? አንቺም እሱም አንዳይነት ነበራችሁ ህይወትን ፍልቅቅ አርጋችሁ ሰለኖራችሁ❤❤❤

  • @dessalegnzeleke6466
    @dessalegnzeleke6466 2 ปีที่แล้ว

    She is so beautiful 😍 wow I love her confidence and grace!

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጓደኛ አትበለው አለች ምን ነበረች አልገባኝም

  • @rahelangelo978
    @rahelangelo978 2 ปีที่แล้ว

    Yene marrrr...ልዩ ነሽ

  • @richsolomon1722
    @richsolomon1722 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ደብዳቤ ላቺ ነው ሐና ለምትባለው የልጅነት ፍቅረኛው? የስብአት ማስታወሻ የሚለው መፅሐፍ ላይ ስለ ሐና ነው ያጫወተን ፡፡ ግን አደነኩሽ ጎበዝ ነሽ

    • @fggt4756
      @fggt4756 2 ปีที่แล้ว +1

      በደንብ አታዳምጪም ይህ እኮ ለራሷ ጽፎ የሰጣትን ደብዳቤዎች ነው ያሳተመቸው
      እንጂ ስለ ሌላኛዋ አይደለም

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ ያለሺን አደረግሺ ለሰው አትጨነቂ ደግሞ ለዚህ ህዝብ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

      🤔💚💛❤የኢትዮጵያ ህዝብ የተከበረ ህዝብ መሆኑን ያለመወቅ ትንሽ ማንንትህ????

    • @solomontilahun3169
      @solomontilahun3169 2 ปีที่แล้ว

      @@meselechfeyessa1226 ምነው በሞትኩ ነፍሰ ገዳይ የት ነው ደግሞ የተከበረው

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว

    ስብሐት ጎበዝ ደራሲ ነው ወመኔነቱ ግን እስከ ጥግ ነው ነፍሱን ይማረው!

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ስብሀት 1ኛ የሆነ ሰዉ ነዉ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +34

    ካሽ ስበሃት ውይ አስቂኝ ሰውም ነበረ መፅሃፎቹን አንቢቢያለሁ በተለይ ትኩሳት ውይ ውይ እንዳተኮሰኝ አንብቤ ጨረስኩት😂😂😂😂

  • @barkotmeberu4133
    @barkotmeberu4133 2 ปีที่แล้ว +14

    ያልገባኝ ነገር ፍቅረኛ አትበለኝ ? ሚስት ነች ግን ደስ ትላለች

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 8 หลายเดือนก่อน

    Jegna nshe ❤

  • @miserbirehan3765
    @miserbirehan3765 2 ปีที่แล้ว +6

    በቃ ቃል ያጥረኛል ምርጧ ሴት ልበልሽ አንደበትሽ ይነግራል እህቴ

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዋው ዋው 👏👏👏👉🙏❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +14

    ቃልኪዳንን ሳላደንቃት አላልፍም በራሰዋ መንገድ እንጂ በሌሎች ተገዳ ልትኖር አትችልም ፈረንጆቹም እንደሚሉት Age is just a number.

  • @lemlembekele7691
    @lemlembekele7691 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትል እዲ አመስጋኝ ሴት

  • @AdinaChannel1
    @AdinaChannel1 2 ปีที่แล้ว

    አስታውሳለሁ በወቅቱ በነበሩት የፍቅር መፅሄቶች የተቃዋሚ ሚመስሉ ጋዜጦቹ ሁሉ ወሬው ተፅፎ ኣንብቤሻለሁ። ከዛን ግዜ ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ ቆንጂት። አንቺ ያሳተምሽው እንደወረደ አምብቢያለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅረኛ አትበለኝ አለችህ: ስለትዳሯ አወራችህ: አንተ ግን ርእሱን ሁላ ፍቅረኛ ብለኸዋል: አሳፋሪ ነው። ችግር አለብህ እንዴ🙄

  • @mikmackup8000
    @mikmackup8000 2 ปีที่แล้ว

    she is love! man.......

  • @historicethiopia6925
    @historicethiopia6925 2 ปีที่แล้ว

    What is TH-cam link?

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 ปีที่แล้ว +2

    ዕውነትም ቃል ኪዳን።

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 ปีที่แล้ว +16

    ምንም ማድረግ አይቻልም አድናቆት ወደ ፍቅር ተቀይሯል ::

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 2 ปีที่แล้ว +13

    እህቴ መልክቴ ካነበብሽው : ሚዲያ ላይ ልትጠየቂ ከመጣሽ ልጥያቄዎቹ በቂ የሆነ ማብራሪያ መስጠት አለብሽ ::::: የብዙ ሰው አስተያየት ሳይ ግማሹ humble ይላል ግማሹ ግሩም መረጋጋት ይላል :: መረጋጋትሽ ጥሩ ነው ግን ሚዲያ ላይ ከቀረብሽ በደንብ ማብራሪያ መስጠት ነው ::: ነገሩ ሰይፉም የሚረባ አይደለም ::

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 ปีที่แล้ว

    Ewenetegna fikir ede new yen wede yemere new metodew ❤️❤️❤️❤️

  • @belaymengasha609
    @belaymengasha609 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እመለው ግን ጋሽ ስብሀት እኛ ሰፈር የተወሰኑ አመታት ኖሮል አንድ በጣም በእድሜ የምታንስው ልጅ ይዞ ነበር እናም ያልታተሙ መፀሀፍ ቶቹን ይዛ ጠፍታለች እሂ ደሞ በጊዜው ተወርቶል

  • @natijabirbedane2060
    @natijabirbedane2060 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Anchi Mulu sew nesh