አደራ ተከታታይ የራያ ድራማ ክፍል አራት ተለቀቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ የዋህነት አንዳድ ጊዜ እሷ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🙊
    በጣም ያምራል በርቱ ራያዬ💚💛❤

  • @ማርቲየገጠሯ
    @ማርቲየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว +28

    ሴቶችየ ጓደኛ ስትሆኑ ታማኝ ጓደኛ ለመሆን ሞክሩ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ እንደሚል መፅሐፍ ጓደኛ ማለት ልክ እንደ ራስ ነው ግን በአኹን ሰአት እያየነው ያለነው ብዙ ጊዜ እህቶቻችን በጓደኛ ነው ህይወታቸው የሚመሰቃቀለው የኩሌ ጓደኛም ይህንንኑ ነው ያደረገችው የሚገርመውኮ እንደዚህ አድርገውም በጭራሽ ደስተኛ ሁነው አይኖሩም እናም መልካም ጓደኛ ለመሆን እንሞክር እላለኹ በተረፈ አሪፍ ትውና ባህል ወግ ሁሉንም የተላበሰ ድራማ ነው በርቱልን!

  • @ማሜነኝከወርቄ
    @ማሜነኝከወርቄ ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ቲጂ ቆንጂ ከምር በጣም ነበር የምወዳት አብረን ነበር የምንማረው ደግሞ እሷኮ አታውቅም እደመወዳት አልነገርኳትም ብቻ ባልሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በርቱ

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል በሀል አላችሁ በርቱ ከዚህ በበለጠ ባሀላችሁ አስተዋዉቁ ራያ ራዩማ🌾🌾💚💛♥😘😘😘😘

  • @ትርታዬነኝየናቷናፍቂ
    @ትርታዬነኝየናቷናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    የጎብዬ መለሎች በርቱ ወርቅዋ

  • @ልእልትሀበሻዊት
    @ልእልትሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍነው በርቱ ደቂቃ ይጨመርልን

  • @رنيمالحربي-ي8ش
    @رنيمالحربي-ي8ش ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እየሩስ እዴት አኮ አደምወድሽ ወይኔ 🥰🥰🥰🥰🥰 አሁንስ እዴት ናፈቃችሁኝ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ እወዳችሁ አለሁ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @tigst9035
    @tigst9035 2 ปีที่แล้ว +1

    ትወናላይ ትንሽ ቄስሁኖ የሚተውየው ይሻላል በተለይ የተደፈረችው ወንድም አልቻለበትም 😂😂😂በርቱ ያምራል😂❤❤❤🙏

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
    @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    አማረ የሚባለው ልጅ ሲያምር😂

  • @AsdAsd-lf6up
    @AsdAsd-lf6up 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀጥሉበት አሪፍ ነው ግን ደቂቃ ጨምሩበት እና ቶለ ቶለ ልቀቁልን ውዶቸ😍😍😍

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 ปีที่แล้ว +3

    በውነት ዘወልዶች በጣም አድናቂያቹህ ነኝ በርቱልኝ ወዳጆቸ በጣም ያምራል ቶለቶለ ብቅበሉ ያልማዝን ነገር ሆድ ይፍጀው በጣም ድቅ አርቲስቶች ናቹው ሴቶቹ በጣም ይቺላሉ

  • @abenitubekobo9014
    @abenitubekobo9014 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን የራያ ድምቀቶች በጣም ትችላላችሁ

  • @رنيمالحربي-ي8ش
    @رنيمالحربي-ي8ش ปีที่แล้ว +1

    ግን እየሩስ ለትወና ትንሽ ይቀርሻል ምክንያቱም ሳቅሽ እያመለጠሽ ነዉ ለማንኛዉም አበቡ አከለን ሰላም በይልኝ ካየሽዉ እሽ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዲቱ ሳቋ እያመለጣት ነው አፅናናለሁ ብላ ጓደኛዋል ክክክክክ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 6 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀእድትእዳሳቅሺኝ

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በርቱ

  • @makemhmed9612
    @makemhmed9612 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥነው

  • @ማርቲየገጠሯ
    @ማርቲየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኴን ደህና መጣችኹ ልጨርስና እኮምታለኹ

  • @azmeyamariymlij1078
    @azmeyamariymlij1078 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣቹህ እየጠበኳቹህ ነበር ውዶቸ 💝💝💝❣️ያገሬ ልጆች

    • @zewoldtubmedia8741
      @zewoldtubmedia8741  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆያችሁን እናመሰግናለን ❤

  • @dffdrtdd9493
    @dffdrtdd9493 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላን ግን የኩሌናት ብዙም አችልም እዴት እደሳኩ ውጡ አላለችም ክክክክክክክ

  • @የራያዋየራያዋ-ኈ5ሠ
    @የራያዋየራያዋ-ኈ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ

  • @የራያዋ-2
    @የራያዋ-2 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኳንደህና መጣችሁልን

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ጎደኛየ

  • @alihsali3149
    @alihsali3149 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ ሤት ወይ ቅናት

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 6 หลายเดือนก่อน

    አህመድ መንገሻ ትልቅ ሰው ሁኖየለደ

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይችኛዋ ጎደኛዋን መድፋት ኘበር ወላሂ የዝችን አይነት ጎደኛ ከመያዝ ቢቀር ይሻላል😭😭😭

    • @safety7842
      @safety7842 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንዴት ነው ያረረው😒😒

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ የሤት ጎደኛ ጠላሁ

  • @azzzzam6292
    @azzzzam6292 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ነገራችሁ ያምራል ግን ያንድን አንድ ያንዷን አንዷ መመኘታችሁ ያስጠላል ያገሩ ባህል

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል በርቱ

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ

  • @pkkhan17
    @pkkhan17 2 ปีที่แล้ว +1

    አማረ ጋር ፍቅር ያዝኛል ክክክክክክ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 ปีที่แล้ว +5

    የፍቅር ደብዳቤዉን የቀድሽዉ ልጂ ስራሽ ማናደዱ ደረቅ ሴት ሆንሽ

    • @ማርቲየገጠሯ
      @ማርቲየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ የተሰጣትን ነውኮ የተወነችው

    • @tsehaysufeyan1236
      @tsehaysufeyan1236 ปีที่แล้ว

      በጣም እሷ ብሎ ጎደኛ የፍቅር መቀሥ ቱ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    የጓደኛ አሲዲ ድሮሞ የሴት ጓደኛ ምቀና ናቸው የደረሰበት ያወቀዋል

    • @Abeba285
      @Abeba285 2 ปีที่แล้ว

      ደርሦብሺ ያቃልዴ

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@Abeba285 አወ

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ማነዉ እደኔ አብሮቸዉ ያለቀሰ😭😭😢

  • @ማሂ
    @ማሂ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 7 หลายเดือนก่อน

    ኸረ አስቻለዉን አጋቡኝ😅 ወይኔ ፀባይ😊

  • @seadaayaliew1194
    @seadaayaliew1194 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት ትችላላችሁ

  • @hussing2646
    @hussing2646 2 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት በጣም ያምራን ራያየ

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    የካሜራ እጥረት ያለባቺሁ ይመስለኛል እየተጠባለቃቺሁ ነዉ የምታወሩ በረቱ አይዛቺሁ

  • @mulgetadesale7508
    @mulgetadesale7508 2 ปีที่แล้ว +1

    bertu yameral betam

  • @gshd2644
    @gshd2644 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት

  • @seadaayaliew1194
    @seadaayaliew1194 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 ปีที่แล้ว +2

    ውጡ አላለይም መስታይት ሃሃሃሃሃሃ

  • @ስደተኛዉፋኖ
    @ስደተኛዉፋኖ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @AhjdSjsjd
    @AhjdSjsjd 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተቆረጠ

  • @yggyjghj9825
    @yggyjghj9825 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ

  • @geninegntesfegnawa6090
    @geninegntesfegnawa6090 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ🥰

  • @sofeeasifeea8938
    @sofeeasifeea8938 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @edenb2268
    @edenb2268 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Des tlalachu yeni tenafakiweche

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🎉😢

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @zewduderbie1234
    @zewduderbie1234 2 ปีที่แล้ว +1

    kifil 7 Ena 8 yelem

  • @tti9072
    @tti9072 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👈👈

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @مرضيالشمري-ل5غ
    @مرضيالشمري-ل5غ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 2 ปีที่แล้ว +1

    የተደፈረችው ልጅ የምር ቁጅነዋ በጩቤ የተወጋው ልጅ ልቤ ከጅለው ክክክክ

    • @hussing2646
      @hussing2646 2 ปีที่แล้ว

      ምናልሺ😄😄😄

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 2 ปีที่แล้ว

      የምር ከጅየዋለሁ ክክክክክ

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @athyobya9940
    @athyobya9940 2 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ሳት ብለው ካሜራውን ያዩታል ምስኪኖች

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammed-v8l6j
    @mohammed-v8l6j 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤

  • @kedijaahmed4116
    @kedijaahmed4116 2 ปีที่แล้ว +1

    Qatlubta yamralla

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 ปีที่แล้ว

    ልዝህ ነው የሴት ጓደኛ የማልወደው

  • @GgGg-b1w
    @GgGg-b1w 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @ሠሚራየመከነሠላምቀበጥ
    @ሠሚራየመከነሠላምቀበጥ ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️💛❤️💛💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛💚💚💚💚❤️💚❤️💚💛💚💛💚💛💚

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l 2 ปีที่แล้ว

    አይ የሴት ጓዴኛ ወትሮም ምቀኛ ናቼው የድረሰበት ያቀዋል 😓😓

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ጐ4በ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ጐ4በ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለደቂቃ

  • @zaa4689
    @zaa4689 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ዉጡ አላለችሞ 🙊😂😂አይባልም😁

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 ปีที่แล้ว +1

    ትወና አትችሉም ምንም አይመስጥም ስትተውኑ ከልባችሁ አይደለም ድራማኮ ድራማነቱን አስረስቶ በገዱ አለም እየተፈጸመ ያለ እስኪመስል ድረስ ተመልካችን ማሳመን አለበት ካንገት በላይ ነው የተወናችሁት ካራክተሩ ውስጣችሁ መስረጽ አለበት ዳይሬክተሩ ራሱ ሌላ ዳይሬክተር ያስፈልገዋል ምንም ዳይሬክት ማድረግ አይችልም 😑

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመንቀፍ ይልቅ ማበረታታት ነው ጀማሪ እንደመሆናቸው ጥሩ ነው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 ปีที่แล้ว

      አለማየት ትችላላችሁ ከዚህ ወዳ እንደት ይስሩ የእኛ ደስ ይለናን አየ ሰው መዞሩያችሁ አይታወቅም

    • @khedeejaomar9726
      @khedeejaomar9726 2 ปีที่แล้ว +2

      ማስተካከል ያለባቸውን ቦታ መናገርጅ አትችሉም አይባልም 😏

    • @alexotube1739
      @alexotube1739 2 ปีที่แล้ว +1

      አስተካክላለሁ 👏👏

    • @shalushalu8859
      @shalushalu8859 ปีที่แล้ว

      ጀማሪ ናቸው ይችላሉ

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    አክተሮቺ ወደካሜራ አትመልከቱ ካሜራማን ብዙም አደለ

  • @ወሎየዋነኝያዉምእራያ
    @ወሎየዋነኝያዉምእራያ 2 ปีที่แล้ว

    ዉጡ እረ አይባልም በማን ብሀል ነዉ

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 2 ปีที่แล้ว

    በሽታ ይቅደድሽ ምን የመሰለች ናት😏😏😏😏😏😏

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🎉😢

  • @GhGh-nf3mi
    @GhGh-nf3mi 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ🥰

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍