Ethiopia - መንግስት ለትግራይ አዲስ አስተዳደር አዘጋጀ | ቆቦ በህወሃት ስር በነበረች ጊዜ| መንግስትና ህወሃት ተመሰገኑ ኢትዮጵያ ለኬኒያስንዴ ልትልክ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሙሰጥፍይ ጅጋና

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ክብር ኢትዮጵያን ብሎ ለምወደቁ ሁሉ 🇪🇹🇪🇹👌

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +68

    ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +27

    ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች

    • @gt9746
      @gt9746 2 ปีที่แล้ว

      የአፍሪካን አንድነትና ብልጽግና ለማዳበር እርስ በርሳችን የምናመርተውናንና የዕውቀት ልውውጥ ማድረጉ ለመጭው ትውልድ ጠቃሚ ይሆናል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ሳፋሪ ቴሎኮም፣ የስንዴ ኤክስፖርት ወዘት
      ኢትዮጵያዬ አይዞሽ ልጆችሽ እያሉ ማንም አይደፍርሽም። ሰላም ለሀገራችን ❤️🇪🇹❤️🙏✌️💪

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +20

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ፈጣሪ የእማማ ኢትዮጲያን ሠላሟን ይመልሥልን❤️💛💚

    • @mohdzain909
      @mohdzain909 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ሶሌ በጣም አስተዋይ ነህ ለሀገር ያለህ ፍቅር ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን እናሽንፋለን!!!!!

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ግን ለወለጋ ድምፃ ይሚሁን ሰው ይጥፍ የወለጋ አማራዉች ኢትዮጵያዋ አይድሉምን እዴ ወይሰ ድሀ ሰለሁኒ እና ገቢራዉች ሰለሁኒ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለአገራችን ለህዝባችን 💚💛❤️🙏🙏🙏ደል ለኢትዮጲያ ለአማራ ለአፋር 💚💛❤️🙏🙏 አማራ መቸነው ስቃያችን የሚልቀው ያረብ 🙏🙏🙏

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህዋ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዋት መቸምየማይረሳ ጠባሳነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🇪🇹❤💖🇪🇹🇪🇹
    ውድ የሀገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ
    በላይክ አሳዩኝ ከአራት አመት በኋላ በጣም የምወዳቸው አያቶቸ የእናቴ አባትና አናት በቪዲዮ ደውየ
    አናገርኳቸው የናፈቃችሁ አላህ ያገናኛችሁ 💖

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዜና አሰማኝ

  • @ሠከላ
    @ሠከላ 2 ปีที่แล้ว +20

    አገሪቱን ሙስጠፎ ቢመራ መታደል ነበር

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 ปีที่แล้ว +2

    Abete amelakatgne bekatue belgne 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለወለጋ

  • @Tube-tj6mt
    @Tube-tj6mt 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈታዬ እኔ የምልላው 1ኪሎ ሲንዴ 60 እያተሸጣ ለኬኒያ የምንሸጣው እንዴት አድርጋን ነው? ነፍስን ማዳን አይቀድምም

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህይለአናቸዉኢሺአላህ

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ አንደኛ ነው

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 ปีที่แล้ว

    እሽ አላህከይርያሰማን

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 ปีที่แล้ว +7

    ራያ ሙሉ በሙሉ ነፃ ኣልወጣም ያላማጣ ወጣት ኣውሁንም የጥይት እራት እየሆኑ ነው እረ ፍትህ😥😥

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ !!
    ሞት ለወያኔ አሸባሪ ቡድን !!

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    እባክህን የእውነት አምላክ አገራችንን ታደግልን በቃ በለን ኧረ በቃን የሰራዊት ጌታ

  • @رحمةمحمد-ث6ع
    @رحمةمحمد-ث6ع 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ከነዚህ ጋር ከታረቀ እንደሚሉን አህያ ሆነናል እነዚህ የዘላለም ጠላት ናቸዉ።

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማወራት የአላህ እዝነት ይከተላችሁ እኔምንልበል

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 ปีที่แล้ว +1

    1.ክብርና ምስጋና ሞገስ ለጀግናው የመከላከያ ሀይላችን ይሁን
    1.ለትግራይ አስተዳደር መቋቋም አለበት ምክንያቱም ሌላ አሸባሪና ወንበዴ ተነስቶ ህዘብ እንዳያስቸግር ።

  • @rahmarahma8818
    @rahmarahma8818 2 ปีที่แล้ว +9

    መግስትስ ምኑም አልተነካ የድሀልጅ አይለቅ አላህዋ አተበቃበለን

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 ปีที่แล้ว +1

    He gets Crazy!!!!!General.

  • @AbenosAi
    @AbenosAi 2 ปีที่แล้ว +2

    exceptional case ከሌለ ከአስር ደቂቃ ባይበልጥ አቀራረቡ ምርጥ ነው

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

    አወ ያአማራ ወጣት አሁንም ወደመከላከያ መቀላቀል ግድነው ለሚቀጥል የአማራ ትውልድ አሁን መሰልጠን አለብን

  • @ebsiachalaneg9146
    @ebsiachalaneg9146 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ልዩ ኀይል

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +6

    እነኝህ ሴይጣኖች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው በወጡበት ያስቀራቸው በሰሩት ስራ ይጸጸቱ ዘንድ ከባድ ሲቃይ በቤታቸው ይግባ የተረገሙ

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አደረጉ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታየ ዲምፀ መርዋው እኳን ደና መጣህ
    አይ እማማ ኢትዮጲያ ልጆችሽ እደቅጠል ርገፍው
    ወላሂ የሳኡዲ መግስት ይባርክ ሰው የገደለን አያስርም ይገላል እጂ
    ኢትዮጲያ ላይ ግን ሰው እደዶሮ እየታርደ ነው ያለው
    ኢላሂ ኢትዮጲያን ሰላሟን መልስልን

  • @sdfdvqdfd1510
    @sdfdvqdfd1510 2 ปีที่แล้ว

    አረፍትህለቆቦ😥😥

  • @sebsibeashame9095
    @sebsibeashame9095 2 ปีที่แล้ว +2

    Tigeran are our brothers and sisters, so they need to spite out TPLF. ASAP..

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 ปีที่แล้ว

    ያድረግለት ጋብቻውን እንደግፈዋለን
    ከቡጥቡጥ ይሻለዋል ።
    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንለት።
    ሁሉም ከጦረነት ድግስ ወተው ወደ ሰርግ ድግስ ይቀየረ።
    በጣም ሰልችቶናል በየ እለቱ ሞቱ ተረሸኑ ተደመሰሱ ዜናው ባጠቃላይ ስለ ሞት ስለ ጦርነት ብቻ ስለ ሚወራ
    ኬኒያ የምትመገበው በቆሎ ነው።

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @saburasabura2622
    @saburasabura2622 2 ปีที่แล้ว

    አደኛ

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ሆይ የዳቦ እጥረት አለብን

  • @muhemedtenta2121
    @muhemedtenta2121 2 ปีที่แล้ว

    ይመቺህ ዜና ዐቀራረብ እደናተ የለም

  • @fekradismekonen3910
    @fekradismekonen3910 2 ปีที่แล้ว

    እነሡም ዬእጃቸዉን ያገኛሉ አማራ ላይ እሣት እንዳዘነቡ አይቀሩም ይህ ዬችጋራም ዘር ሊጡን ዉጦ ሆዱን መልቶ እንዳይሄድ ይህን ያክል ዉርጅብኝ ?እግዝአብሄር ማአት ያዉርድባቸዉ

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ፡ኢትዮጲያትጥገብ፡፡

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 ปีที่แล้ว

    መገመት ይቻላል ድሉ እየተቃረበ ስለሆነ ክፍተት እንዳይፈጠር አዲስ አሰተዳደር እንደሚሆን አሁን አንድ ሚለዮን ጦር ያስፈልጋል ትጥቁን በየጓዳው ለመበርበርና ላልተወሰነ ጊዜ ለማረጋጋት

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለዉ ወደ ኬንያ ስንዴ ከመላክ በፊት ለምን ድሀዉ ህዝብ አይጠግብም የዉጭ ኢክስቦርት የሀገሬዉ ህዝብ ሲጠግብ ይደርስ ነበር. የኛ ነገር ላዉ ብልጭ ውስጡ ቁልጭ ይሄ ሁሉ ህዝብ በራብ እየተቆላ ዉጭ ስንዴ መላክ ምን ይሉታል😌

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

      እኮ

    • @LezaHDPlus
      @LezaHDPlus 2 ปีที่แล้ว +2

      ከዛሬ ብዙ አመታት በፊት እንዳንቺ ያሉ የኮርያ ህዝብ እንደ አብይ ያለ መሪያቸዉን ይጠይቁት የነበረ ጥያቄ ነበር, እኛ እየተራብን አንተ መንገድ ትሠራለህ እኛ ምንበላዉ የለ ሌላ ታስባለህ ይሉት ነበር ምን ብሎ መለሠላቸዉ መሠለሽ ገበሬ ዘሩን አይበላም ከዘራዉ ላይ እንጂ!
      ከመተቸት በፊት እዉነት መጠየቅ ሁሉም በምክንያት ነዉ እየሆነ ያለዉ
      ባለፈዉ ባንዲራ ዝቅ ይበል ትላላችሁ ዴ ለማን አባቱ ብለን ነዉ ጠላት ገሎን የሀገራችንን ባንዲራ ዝቅ የምናረገዉ? ማን ደስ ይበለዉ ብለን?? ጠላት??

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ያደረሱብን ስቃይ ጠባሳ መቸም መቸም አንረሳም እምነተብስ አዉሬ

  • @astechtube
    @astechtube 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว +6

    ለኢትዮጵያ እንደ አማራ የሞተ የተፈናቀለ አንገቱ የተቆረጠ የለም 😢

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 2 ปีที่แล้ว

      ጎጠኛ!!!መልካሙን:ተናገር:ካልቻልክ:ዝም:በል!!!

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว

      @@ibrahimabdo705 እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ሰይሻልም ማነው እስኪ እሬሳው እንደ በግ በሸደባባይ ተዘቅዝቆ የተሰቀለው ? ማነውስ እሬሳው ነአደባባይ የተጎተተ ማነውስ እንደ ከብት በአደባባ የተከተከተ ይሄም ታርክ ነው አይረሳም እየተማማርን ነገሮችን እያረመን ካልሆነ በደፈናው የለም አይባልም በአማራ ላይ የደረሰ ማንም ላይ አልደረሰም።

  • @boolgit7369
    @boolgit7369 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ኣካባቢ ነው የምትነዳው? it’s beautiful

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዛሬ ብዙ አመታት በፊት እንዳንቺ ያሉ የኮርያ ህዝብ እንደ አብይ ያለ መሪያቸዉን ይጠይቁት የነበረ ጥያቄ ነበር, እኛ እየተራብን አንተ መንገድ ትሠራለህ እኛ ምንበላዉ የለ ሌላ ታስባለህ ይሉት ነበር ምን ብሎ መለሠላቸዉ መሠለሽ ገበሬ ዘሩን አይበላም ከዘራዉ ላይ እንጂ!
    ከመተቸት በፊት እዉነት መጠየቅ ሁሉም በምክንያት ነዉ እየሆነ ያለዉ
    ባለፈዉ ባንዲራ ዝቅ ይበል ትላላችሁ ዴ ለማን አባቱ ብለን ነዉ ጠላት ገሎን የሀገራችንን ባንዲራ ዝቅ የምናረገዉ? ማን ደስ ይበለዉ ብለን?? ጠላት??

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 2 ปีที่แล้ว

    Senede Le Keniya ?

  • @ዚዙዬቢንትአደም
    @ዚዙዬቢንትአደም 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀነራሉ አሳቀኝ ጣሊያንን እወራለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂

    • @LyanTube-d6d
      @LyanTube-d6d 2 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀🤣🤣🤣

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 2 ปีที่แล้ว

    ሕዉሐት፡ካልተወገደ፡ሰራዊቱ፡ፈርሶ፡ከመቀሌ፡ካልጠፉ፡ሌላ፡ሕዉሐት፡አስፈራርተዉ፡ያስመርጣሉ፡ትግሉን፡ዋጋቢስ፡ለማድረግ፡አላማዉ፡ይመስላል፡፡

  • @melkamum
    @melkamum 2 ปีที่แล้ว

    የሙሶቬኒ ልጅ ከአባቱ የባሰ ቀልደኛ ተናጋሪ ይመስላል!

  • @haabsonhailu7710
    @haabsonhailu7710 2 ปีที่แล้ว

    ማለቅለቅ ጀምረሀል ልበል?

  • @hussenmehammed5565
    @hussenmehammed5565 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል ወላሂ ከነዚህ ሰዎች ጋር መሸማገል ማለት ይባላል ትርጉሙ

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 ปีที่แล้ว

    Yes amhara wede mkelekekya gaba

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว

    የዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ የኢዲአሚን የመንፈስ ልጅ ይሆን
    በቅርብ አባቱን ገሎ ፕሬዝደንት ይሆናል የምእራብውያንን ቀልብ ሳይስብና ፍጋፍ እንደሚያገኝ አንጠራጠር

  • @yoseafmulugeta6906
    @yoseafmulugeta6906 2 ปีที่แล้ว

    😢

  • @aass2629
    @aass2629 2 ปีที่แล้ว

    ስንዴዉገናሳይበልእረተረጋጉ ወይጉድ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว

    ያልተረጋጋጠ ውስጥ እታናፍስ። መንግስት የሚሰራውን ያውቃል። ደግሞም እንደሚደረግ ሳይታለም የተፈታ ነው። የጁንታውን ህልማቸውን አታናፍስ። እግዚአብሔር ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ ወርዷል።

  • @kimbalyman8346
    @kimbalyman8346 2 ปีที่แล้ว

    Isayi

  • @natizuu5782
    @natizuu5782 2 ปีที่แล้ว

    ነገ መከለከያ ወደ መቀሌ ይገበል ስትሉ አልንበራም እንዴ?

  • @habtamudenebo6990
    @habtamudenebo6990 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንዴ ኤክስፖርት 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

      ይገርማል

    • @marry6186
      @marry6186 2 ปีที่แล้ว

      ከምትስቅ እመን አሜን በል አብይ አምኖነው በልጅነቱ ጠቅላይ ትሆናለህ ሲባል አሜን ብሎ ነው የሆነለት ለሀገርህ መልካም ነገር ሲወራ ይሁንልን ብትሉስ

  • @Zenawizena
    @Zenawizena 2 ปีที่แล้ว

    እህ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 ปีที่แล้ว

    ከነዚህ ነው ሰው የሚዱራደረው? ወይ አትንገሩን ግፍ በዛ፣ ጭካኔ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว

    ጁንታውን ምን ያምናል፣

  • @ብሌንፍቅር
    @ብሌንፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለራያ አላማጣ ጨርጨር ቃርሶሌ ባላ

  • @yididiua
    @yididiua 2 ปีที่แล้ว

    ስታወራ ቶሎ ቶሎ ማውራትን ልመድ😡

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 2 ปีที่แล้ว

    Enem taliyanen Eweralw (ETW)

  • @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ
    @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሰላም ናፈቀኝ አሁንስ

  • @hchf1907
    @hchf1907 2 ปีที่แล้ว

    11111111ኛ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 ปีที่แล้ว +1

    ህወሓን ከጣዕረ ሞት ሊያወጣ የሚችል የነበረው ድርድር አለመጀመሩ አስደሳች ነው።

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ከነዚህ ጋር ነዉ ድርድር???

  • @asmeromyosef
    @asmeromyosef 2 ปีที่แล้ว

    አሁን የአማራ ወጣቶች ለመዝመት ተነስተዋል እያልክ ነው ጥሩ ወኔ ነው። ሄደው ደግሞ ሲማረኩ ለምን አታሳየንም ? ከተማረኩ ቦኋላ ደግሞ ተገደን ነው የመጣነው የሚል ቃል የሁሉም ሙርከኞች ቃል ነው ።

  • @yohanesberaki2716
    @yohanesberaki2716 2 ปีที่แล้ว

    Beselam baleke wey keager ediwetu bifeked

  • @dannyberedede2899
    @dannyberedede2899 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ የተዘረፈበትን መቀሌ ድረስ ሄዶ ማስመለስና ሴቶችን የደፈሩትን ብልታቸውን መቁረጥ አለበት

  • @chanyalewbedassa4397
    @chanyalewbedassa4397 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢሰመኮ አባላት በመንግስት ተደበደቡ ማለት በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እየፈፀመ የሚገኘው ኢ-ሰብአዊ ድርጊቱ እንዳይጋለጥበት እየደበቀ ያለ አምባገነን መንግስት መሆኑን ያመላክታል።

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ እኮ ነው ደብረ ቁልቋልና አብየ አህመድ ፊት ለፊት ተገናኝተው ሊደራደሩ ነው ግን

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 2 ปีที่แล้ว

    የኢቶጺያህዝበራብኢያለቀሴዴለውጪገበያየሚያቀሬበውኢደትብሎነው

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว

    ዘረኝነት በሺታ ነው ከአሸባሪው እና ዲያስፖራ እና ስደተኛ ደጋፊወቻቸውን አይቸ ሰምቻቸው በሺታቸውን አረጋግጫለሁ ፅና ለትግስተኛው ወገኔ የኢትዮ ህዝብ ቅንነት ጥበብ ፍትህን አንግሱ የሀገር መሪወች በተይ በኦሮሞ ክልል ለሚፈፀመው ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ድል ለእምየ ኢትዮጲያ

  • @Lifeine24
    @Lifeine24 2 ปีที่แล้ว

    የህዋቱ አክቱቪስት ሪፖርቱን ሪፖርት ብለህ አታምጣ !! እነሱ ማታ ቅመው ጥዋት ፕሮፖጋንዳ ይፅፋሉ !!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቆሻሻ መንግስት ዝምታና ችላባይነት ህውሀት ከአዋረደንና ካወደመው አይተናነስም! አማራው ታገልና መብትህን አስከብር! ዳተኝነት ይብቃህ! ፍትህ በሰሜን በደቡብ ያለወንጀሉ ለሚገደለውና ለሚሰቃየው አማራ!

  • @dr.girums.1892
    @dr.girums.1892 2 ปีที่แล้ว

    በሉ የጥሪ ወረቀቱን አትርሱን እእእ😁(Italian)

  • @dannyberedede2899
    @dannyberedede2899 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሙማ አማራና አፋር ላይ ጣጣውን ዘፍዝፎ እነሱ የፈገግታ ቀንን እያከበሩ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት የአማራ ግፍን ቢመለከት ጥሩ ነው
    የወሎን ህዝብ ተጫወቱብን ምንም አልቀራቸው የአምናው ሲገርም ዘንዲሮም ደገሙት😢😢😢

  • @mikayeltruthseeker883
    @mikayeltruthseeker883 2 ปีที่แล้ว

    🤣yekobo story is funny

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው የሙስጠፌ እዉነተኛ አቋም ሌሎቹ መሪዎች ቢኖራቸው አላህ ይጠብቆት ሙሰጠፈ

  • @adonay8399
    @adonay8399 2 ปีที่แล้ว

    Kedada

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 2 ปีที่แล้ว

    We’re sayhone lealem asayu yeteserawen metfo sera alem yeyew

  • @indrismekonen1191
    @indrismekonen1191 2 ปีที่แล้ว

    Hageritun mustefe bimerat

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵይ ኢሰመኮ የአሜሪካና የምራባውያን አሽከር ነው

  • @MisterX-eu5ym
    @MisterX-eu5ym 2 ปีที่แล้ว

    Esemeko endewem yawetaw riport tensh kuter new bezu sibil leyu haylu ena police gelwal ewnetu siweta endi new miyadergew yemender wesha hula jegna kehone yetateqe aygetmem

  • @شششش-ش2ط
    @شششش-ش2ط 2 ปีที่แล้ว

    ሰውዬው ለጉራየጣረነው በኢትዮጵያ ችግረኛየለ ሥዴወደኬኒያ እሚላከው ኦነግሸኔ ምጩከዚያ ስለሆነ ወዳጅነታቸውን ለማጠናከርነው

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว

    ምእራብውያን የሚፈልጉት ይህን ዘራፊና ነፍሰገዳይ ነው አሜሪካና አውሮፓ መሪ ሊያረጉልን ሚፈልጉት ምክንያቱም ባለፈው የዘረፈውን 30 ቢልዮን ዶላር ተረክበው አገራቸውን እየገነቡበት ነው
    ለኛ ዘራፊና ነፍሰ ገዳይ አገር ሚገል መሪ ነው ሚመኙልን ለነሱ እየዘረፍ ብር ሚያቀብላቸውንሚፈልጉት

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 2 ปีที่แล้ว

    Sinde Exporte ?????? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว

    እየታረደ ላለው አማራ አላህ ድረስለት ለአብይ ስልጣን ሲባል ትግራዋይና አማራ የግድ ማለቅ አለበት ማለት ነው የአማራ ባለስልጣናት አላህ በላ ያወረድባች እነሆዶ

    • @marry6186
      @marry6186 2 ปีที่แล้ว

      አማራ አደለህም

  • @temesgenyitayal1181
    @temesgenyitayal1181 2 ปีที่แล้ว

    kedada

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ልጂ እመከላከያ ላይ መሰልጠን ማለት ቦታ ካልተሰጠህ አድ ቦታላይ ተቸክለህ ተርመጥመጥ ማለት አደለም ስልጣናዉ ዉሰድና እዳወዳደቁ ይጠባል

  • @dimssmekonnen3997
    @dimssmekonnen3997 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አደም ፍራህ የፊዲሪሽን አፈጉበየ አይደሉም