Ethiopia - ኮረም በጥምር ጦሩ እጅ ገባች | የህወሀት አመራሮች ከተማ መልቀቅ፤ ፓትሪያሪኩ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ የጥምር ጦሩ የማይጨው ግስጋሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 314

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +90

    ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪ድል ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 ปีที่แล้ว +3

      👍👍👍👍👍👍🇪🇷💪🇪🇹

    • @tesfahope9743
      @tesfahope9743 2 ปีที่แล้ว +1

      😊✊🏿

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +2

      Yene Konjo 👍

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 2 ปีที่แล้ว +1

      💪💪💪💪💪

    • @mehamedmehamed1382
      @mehamedmehamed1382 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዲህ ነው ከቤሄር የፀዳ ኮሜንት ነጃት ጎበዝ ምርጥ ሀገር ወዳድ አላህ ይጨምርልሽ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጥምር ሀይሎች ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮ 🌹

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +10

    ሆ ብዬ እመጣለው
    ሆ ብዬ በድል
    ጥንትም የአባቴ ነው
    ጠላትን መግደል
    ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች👊💪
    💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏⁉️⁉️⁉️

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 2 ปีที่แล้ว +14

    እሰይ አልሀምዱ ሊላህ ክብር ለጀግናው ጥምር ጦራችን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +21

    መሰናበቻ መሰናበቻ ያሆ መሰናበቻ
    አሁን የቀረን መቀሌ ብቻ💪💪💪

    • @Nati-yb5ff
      @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እንኳን ደስ አለሽ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Nati-yb5ff እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት የቀረን መቀሌ ብቻ💪💪🇪🇷👍

    • @jamalmohammad1953
      @jamalmohammad1953 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @aishaassa1792
    @aishaassa1792 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር፣ለሀገሬ፣ክብር፣ለጀግናው፣ሠራውታችን፣ኢትዮጲያ፣ለዘላልም፣ትኑር!!!!

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +25

    ክብር ለጀግኖቻችን ሰላም ፍቅር አንድነትን
    ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letashuffo9884
    @letashuffo9884 2 ปีที่แล้ว +3

    Strong and top analysis .Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥

  • @Mimipaulos
    @Mimipaulos 2 ปีที่แล้ว +13

    መደፈርሽን ከማይ በጠላት ሀገሬ
    ይሰረዝ ከአለም ላይ ይብቃ መፈጠሬ፣
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ድል ለጥምር ሀይላችን💚💛❤️

  • @abidutube1764
    @abidutube1764 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዬጲያ ታሸንፋለች እናት ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ ጥላቶችሽ ይውደሙ አሚን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 หลายเดือนก่อน +1

    Goodevenig fetha midiya for sharing the truth news ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +11

    ድል ለጀግናው ጥምር ጦራችች ወደ ፊት በሉለት ይለይለት💪💪💪

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች
    ክብር ለአየር ሀይላችን
    ድሉ ይቀጥላል ኢንሻአላህ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว +2

    ይመችክ ወዲም

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +23

    የኢትዮጵያ ጥምር ኃይሎች የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @sunlight681
    @sunlight681 2 ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ሰላሙን ያቅርብልን ክብር ለጀግኖቻችን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @oukashatadese9633
    @oukashatadese9633 2 ปีที่แล้ว

    ማንም የሚቀድምሽ የለም ፣ ድል ለጥምር ሀይላችን።

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥምር ጦራችን ወደፊት💪💪💪 አለማጣ ነፃ ወጣ ተመስገን ፀሀይ ወጣላቸዉ መግስት ያለዉ ጥሩ ነዉ አቁሙ እዳይሉጂ

    • @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
      @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 2 ปีที่แล้ว

      አቁሙ ካለማ እሱም ችግር አለበት ማለት ነው

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +18

    አህለን ከይር አሰማን ማነው እንደኔ ምን እሰማይሆን እያለ የሚደነግጥ ያረብ ጦርነት በቃ በለን ደል ለኢትዮጲያ ለጥምር ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tegenekebede2149
    @tegenekebede2149 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
    @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጥምር ሀይላችን ጀግና እልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታሸንፍለች ሀገሬ ነብሴ ሁሉነገሬ ቃል ያጥረኛል ስለ እምየ ኢትዩጲያ ለመናገር 🇪🇹🇪🇹እሳሳልሻለሁ

  • @addess1663
    @addess1663 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን
    ክብር ለጥምር ጦሩና ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ይሁን፤ በመጨረሻም የሂዊ ማብቂያ ተቃረበ

  • @saadahussein3755
    @saadahussein3755 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለጥምር ጦራችን ድል ለጀግኖቻችን

  • @የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ
    @የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ድል ለመከላከያ ሰራዊትና ለጀግናው ፋኖ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +3

    ያርቢ ሀገራችንን ስላም ያምጣልን ያርቢአንት ሰላም ነው ያአላህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለሀገራችን❤🇪🇹❤🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሀይላችን ክብር ለኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹✊🇪🇹💪🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letashuffo9884
    @letashuffo9884 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia 🇪🇹 shall soon stretch out her hands unto God and prevail
    NoMore intervention into internal affairs of Ethiopia 🇪🇹 Victory for Ethiopian 🇪🇹 defense forces

  • @አይከልሀሰንዩቲብ
    @አይከልሀሰንዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +7

    መጨረሻውን ያሳምረው ክብርና ድል ለጥምር ሀይላችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @aron5023
      @aron5023 2 ปีที่แล้ว

      ምኑን ኣይተህ ትግራይ ገብቶ የሚወጣ የለም

  • @kediyerayawa1113
    @kediyerayawa1113 2 ปีที่แล้ว +4

    ራያዬ ሰላምሽ ይመለስ 😥😥 ድል🇪🇹

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 ปีที่แล้ว

    ድል እና ክብር ለጀግናው ጥምር ሀይላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @madinaaliy6364
    @madinaaliy6364 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የሀገር መከላከያ የአማራ ልዩ ሀይል የአማራ ፋኖ እናመሰግናለን

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለጥምር ጦሮ ድል ለጀግኖቻችን ድል ፈታዩ ይመችሕ

  • @huluagergelaye1341
    @huluagergelaye1341 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!

  • @sikosilo2675
    @sikosilo2675 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሰላሙን ያጣልን ያረብ🤲

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈታየ ዲምፀ መርዋው እኳን ደና መጣህ
    ኢላሂ ኢትዮጲያን ሰላም አዲርግልን
    ኢትዮጲያ ትቅደም እውነት ያሸንፉል

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን🙏🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን🙏🙏🙏🇪🇷

  • @alemalem4518
    @alemalem4518 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሀገራችን

  • @dagim_aklilu
    @dagim_aklilu 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገር አንድ ናት 💪

  • @hulegirgibo8822
    @hulegirgibo8822 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጲያ ብርታትና ኃይል ለአማራ ፋኖ

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመካላከያ ይሁን

  • @mustefahasen336
    @mustefahasen336 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለእውነተኞ አለህይጠብቃችሁ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ በራህመትክ ድረስልን አተው ተከተላቸው ለሀቅ ብለው ለሚዋደቁት ለህዝባችን ለወድሞቻችን ለአባቶቻችን
    ያረብ በዱአ
    እንበርታ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን ድል ለኢትዮጵያ ይህን ጦርነት ማብቂያውን ቅርብ ያድርግልን

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 2 ปีที่แล้ว

      ሰሚር ሰላም ነዉ ስልክሺን አድራሻሺን እፈልጋለሁ

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሸአላህ ቡአጭርግዜየይቆጭእህህህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ያረብ ያአላህ የከሪም

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @የምስጋንእናትyouTube
    @የምስጋንእናትyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸርአሰማን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ድልን ያጎናፅፍልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kadr495
    @Kadr495 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ትውልደ ኢቲዮጲያን በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል ድል ለኢቲዮጲያን ድል ለጥምር ጦራችን

  • @ፍቅር-ሸ6ቘ
    @ፍቅር-ሸ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    መከላከሊያ የአማራልሀይል አማራፋኖ ሚኒሻ አላህ ይገዛቹሁ ድል ለእናንተ አላህ ያድርግላቹሁ

  • @daginetmarkos570
    @daginetmarkos570 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ስለምስክኖች እባ ስትል በቃበለን

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁን ኤርትራ ጭምር ለህዝብ ሰለምይሁን

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለንፈታየአንበሳዉድልለጥምርጦራችን💪💪💪ኢላሂ

  • @እሙዛኪር-ቀ1ጸ
    @እሙዛኪር-ቀ1ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሊህ ሆይ ሰላምና ፍቅርን አምጣልን

  • @ኢክሩወለየዋ-ዠ1ዐ
    @ኢክሩወለየዋ-ዠ1ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ሽንፈት አገርን እናፈርሳለን ብለው ለተነሱ ሁሉ

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለጀግናው ሰራዊቶቻች ይሁን። ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የትግራይ ህዝብ መከላከያን የመስማታት ልምድ አለው

  • @ራውዳኢትዮ
    @ራውዳኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘላለማዊ ሰላም ፣እድገት፣ከፍታ ለምየ ኢትዮጵያ ።ውድቀትና ውርደት ለጠላቷ👍

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +2

    Guregnaw - TIGRE
    Yiqeberal BeAmhara IRIST. 💪👍👍

  • @tlahun5707
    @tlahun5707 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁንልን

  • @Ab-io9rx
    @Ab-io9rx 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ሰላም የሜመጣዉ ይህን የዉቨት ጻጻስ እግዚአብሔር ሲነቅለዉ ብቻ ነዉ እግዚአብሔርን የሚፈራ ና የማያዉቅ እንደ ፈርኦን ደንዳና ልብ ያለዉ ሰዉ ነውና

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል።ቀብቶ፥ያነገሳቸው፥ሽፍቶች፥ባደባባይ፥ኢትዮጵያችንን፥እስከ፥ሲዖል፥ድረስ፥ወርደንም፥ቢሆን፥እናወድማታለን፥ሲሉ፥የኢትዮጵያ፥ኦርቶዶክስ፥ዋና፥የበላይ፥ሆኖ፥ቃል፥አልወጣውም፥ዛሬ፥ሽፍቶቹ፥ሲቆነጠጡ፥ከፈረንጅ፥ተቀናጅቶ፥መንጫጫት፥ጀመረ።

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ እዘንልን በቃ በለን

  • @mimiak325
    @mimiak325 2 ปีที่แล้ว

    ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @sintayehutadesse9041
    @sintayehutadesse9041 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግናው ጥምር ጦር
    እናመሰግናለን መከላከያ የአማራ ልዪ ሀይል ፋኖ ሚሊሻ የአፋር ልዩ ሀይል ክብር ይገባችኋል

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉያኔ እንኳን እንዳደረጃጀት ስማችም ላአገራችን አያስፈልግም

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህዋ አገራችንን ሠላም መልሥልን በቃ በለን ሥት ጀግኖችን አተናል የኔ ማሮች ዛሬን ባያችሁት እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ሰራዊታችን ከእለት ወደ እለት እያኮራኸን ነው ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ከዚህ በኋላ የአሸባሪዎች ቀን ድቅድቅ ጨለማ ሆኖአል የአሸባሪ ደጋፊና አስመሳዮች ሚናችሁን ለዩ ።ክብር ለጀግናው ሰራዊታችን ይሁን

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 ปีที่แล้ว +1

    ጣረሞት ሲበዛ ደስ አይልም ኧረ ቶሎ ጨርሱላቸው በሰቀቀን ነፍስ አተወጣ ነገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️😀😀😀

  • @takekabe8861
    @takekabe8861 2 ปีที่แล้ว +1

    Feta daily best media trust media

  • @zzzz2904
    @zzzz2904 2 ปีที่แล้ว +3

    ራያ ሰለሽ ይመሲ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 2 ปีที่แล้ว

    ABBAY MEGA PROJECT. WE ALL AFRICANS THIS PLANET IS VERY IMPORTANT FOR ALL ETHIOPIAN CITIZENS AND AFRICANS. AVERY BODY LEAVES IN AFRICA THEY SHOULD SUPPORT ABBAY PROJECT. ONE LOVE ONE NOTION AFRICA. THANKS BROTHER FROM ERITREA USA

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 2 ปีที่แล้ว

    Bravo well done Ethiopia Government

  • @ነጋበለጠ
    @ነጋበለጠ 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ጠላቶቿን ያውድምላት።

  • @sarasaraa
    @sarasaraa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว +1

    አገር አውድሞ ንፁሀንን ገሎ ፍርድ ሳይገኝ መሄድ የለም ፍርድ ላገር ጠላቶች

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ትግራይ ከግባ መክላክያ. ከትግራይ እናቱች እጅ ዉሃም ሆነ ምግብ. እንዳይጠቅሙ አማና አማና ያርቢ
    ከበፊቱ ስህተተ ይማሩ ትግሬ አይታመንም ምንም ምግብ እንዳይበሉ ከትግሬ እናቶች አደራ ፍታ ድሊ ከቻልክ አስታውስልን
    በመርዝ መክላክያውን ወይም ጥምር ጦሩን እንዳይግሉብን

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +11

    ግራካሱ ሆኖ ይታያል መቀሌ
    የኔ ጌችዬ ቤት ሊሆን ነው ከርቸሌ!! አይገርማችሁም ገጠምኩ:: Who minus Who equals to zero.

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂🙊🙊

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 2 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkk

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪኪ ግጥም ብሎ ዝም

    • @mustafasaid8711
      @mustafasaid8711 2 ปีที่แล้ว

      It's GRATKASU (correction)

    • @blackink9
      @blackink9 2 ปีที่แล้ว

      እንዳዉም ጋረ ካሱ ነው ትክክለኛ መጠሪያው በኦሮምኛ የካሱ ኮረብታ (ጋራ) ማለት ነው:: ግራት ካሱ ይላል እንዴ? የኦሮሞ ሞጋፈቻ ሲገርመን ያንተ ደግሞ ባሰ:: ዋጃና ሰቆጣ በትግርኛ ትርጉም አለው እስኪ አስረዳኝ:: ወናፍ ሁላ እስኪ መቀሌ በትግርኛ ምን ማለት እንደሆነ አስረዳኝ::

  • @እሙአህላም-ሐ4ከ
    @እሙአህላም-ሐ4ከ 2 ปีที่แล้ว

    አህለንፍታደሊ. ክብርለጥምርሀይላችንላማራልዩሀይል// ለፍኖለሚኒሻ. ዲልከናተጋርይሁን. ኢቶቢያበልጆቾ. ታፍራናተከብራ. ለዘላለምትኑር. ሰላምለሀገራችን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +1

    ✌️ WONDATAM ✌️
    🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹
    FETA DEALY

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉረደት ላአረመኔዉ ዉያኔ ድል ለጅግናዉ ጥምረ ጦረ

  • @هدىايمان-ع7ب
    @هدىايمان-ع7ب 2 ปีที่แล้ว +2

    الحمدلله 🇪🇹🇪🇹

  • @fatumaseid7189
    @fatumaseid7189 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሳአውዲ እስረኞች!!!!!!!!!!!

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ለሚሊሻ ለጀግና ወንድሞቻችን

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    fantastic info!
    💪

  • @gerrywelderufael2481
    @gerrywelderufael2481 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother of the amazing world news ❣️🇪🇷🇷🇺🇪🇹💪👍👍❤️👈🌍

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ኢትዮጵያ እንዳመልሽ እንዳመሌ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-የ2ሰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-የ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑረ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድም ለጀግኖቻችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤እናት ሐገሬ ሠላምሽ ናፈቀን ሞት መጨፍጨፍ ለቅሦ ሠቆቃ ሠለቸን

  • @amhara_respect
    @amhara_respect 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ 500k ደርሳችኋል ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว +1

    ጦሩ ከአጋሜ እጀ ወሀ እንኳን እንዳይጣ ተጠንቁ

  • @esmailseid1830
    @esmailseid1830 2 ปีที่แล้ว +2

    መጣቹሁልን

  • @mekdesmekdes9900
    @mekdesmekdes9900 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛም መወን ያለበት ነው ጀግነቱን ማሳየት አለበት መቀሌን መያዞ ግድ ነው

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 ปีที่แล้ว +24

    እስቲ ላገሩ ሰላም ፈታዲልን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ግጩኝ

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱልላህ ርብል ኣላምን እትዮጲያ ላዛላልአላም ትኑራ።

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 ปีที่แล้ว

      ለዘላለም ኗሪ አንድ አላህ ብቻ ነዉ እህት አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ነዉ የሚባለዉ እንደ ካፊሮች አንሁን መመሳሰል መጥፎ ነዉና

    • @እናትአለም-ገ7ዘ
      @እናትአለም-ገ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

      @@woyay2095 ጀላ ይከፍርሽ