የማይሆን ይሆናልና አምነን እንጠብቀው kesos Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 186

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 15 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኔ ጌታ ዛሬ ሰነፍ ልቤ ቢያንገዳግደኝም የኔ የዋህ ጌታ ካንተ ሌላ መመኪያ የለኝም አትረፍርፈህ ማድጋዬን ዘይት ትሞላልኛለህ እጠብቅሃለሁ እንደ ሰዉ አይደለህም አንተ ድካሜን የማትቆጥር ታማኝ ነህ ከወራቶች በፊት ልጄ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እኔጋ ትመጫለሽ አለኝ ዉጭ አገር ማለት ነዉ እኔ ግን እንደ አባ ነዉ ሃሳቤ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የተመላለሰባትን ምድር ኢየሩሳሌም ሳልሄድ የትም እንደማልሄድ ነገርኩት እና እግዚአብሔር ያደርግልኛል ካለብኝ ድካሜ አበርትቶ ያሳየኛል አምነዋለሁ ያለ ደመና የሚያዘንብ ነዉ የኛ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uguc7808
    @uguc7808 15 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ያለሁበትን ሁኔታ እግዚአብሔር እና እኔ እናውቀዋለን
    እግዚአብሔር ለኔ ብቻ ብሎ ይህንን ትምህርት እንድታስተምር በዚች ስአት አንቱን ልኮልኛልና❤❤
    እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 15 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን
    መብራቴ መመኬዬ አባቴ ንጉሤ መድኃኔዓለም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @እግዚአብሔርከእኔጋነው
    @እግዚአብሔርከእኔጋነው 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቀረኝ 1 ነገር ብቻ ነው ተስፍ አድርጌው ከጠበኩት በላይ እግዚአብሔር አድርጎልኛል የቀረኝንም በትልቅ ተስፋ የእኔን እግዚአብሔር እጠብቀዋለሁ ያደርግልኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 15 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን (፫) ፣ መብራቴ ተስፋዬ መ መካዬ የሆነ አምላኬ እግዚአብሔር ድካሜን ስህተቴን ሀጥያቴን በንስሃ አጥቦ የልቤን መሻት እሱ በፈቀደው መጠን እንደሚሰጠኝ እርግጠኛ ነኝ፣ ክብር ምስጋና ለእርሱ ለፈጣሪ ይሁን፣ የአባታችን የአቡነ ጎርጎርዬስ በረከታቸው ይደርብን ። መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ፣ ፀጋውን ያብዛልዎት፣ በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ቤተክርስቲያናችን ጠብቆ ያፅናዎት ።

  • @BezaHone
    @BezaHone 15 วันที่ผ่านมา +1

    ትላንት የምሰራበት ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በአስተዳዳሪነት መመደቤን ስሰማ በእውነት በጣም አዝኜ ነበር፦
    1. ስራው ኮኔክሽን ይፈልጋል እኔ ማንን አቃለሁ፤ እንዴት አረጋለሁ ብዬ
    2. ይህን የሰሙት የነበራቸው አመለካከት ኔጌቲቭ መሆኑ
    በጣም ተረብሼ አልቅሼ ነበር በእውነት ከዛ መዝ 73:23 አነበብኩ (በእውነት አጋጣሚ ነበር) ግን ውስጤ ሲረጋጋ ይሰማኛል። ቀኝ እጄን የሚዘኝ አምላክ እያለኝ ለምን እጨነቃለሁ ብዬ ዘጋሁ። ዛሬ ደሞ ይህንን መልእክት ስሰማ አቤቱ በባዶ ማንነቴ ላይ ተዓምር ልትሰራ ነው አሰኘኝ። ክብር ለእሱ ይሁን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 15 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ድንቅ ነው ማንም አይደርሥበት ክብር ምሥጋና ይድረሠው አሜን አሜን አሜን ቀሢስ ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር እምሳነው የለም❤❤❤

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፣ ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ታማኝ የኔ ጌታ የኔ ደግ የኔ ቸር አምላክ አምንሀለሁ እንደምኞቴ እኔም በነጩ ቤት እንደምኖር በለመንኩ እድሜ በለመንኩህ ሰአት እንደሚሆን አምንሀለሁ መድሃኒያም አባቴ ክብርና ምስጋ ላንተ ይገባል የድንግል ማርያም ልጅ አመሰግንሀለሁ የኔ እናት እመቤቴ የኔ እናት ወለላዪዋ ልጅሽ ሁሉን ማድረግ እንደሚችል አምናለሁ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነወን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    ይችላል የኛ አምላክ ምንም የማይሳነው አምላክ ስሙ ይባረክ❤❤❤አሜን🙏 "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @webet2273
    @webet2273 15 วันที่ผ่านมา

    ክብር ምስጋና ልዑል እግዚህአብሄር። ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አው አውቃልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ ልኔ ልጀ በዙ ነግር አደርጉልይል አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @belay5969
    @belay5969 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amsalukoricho1049
    @amsalukoricho1049 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዝአብሄር የልባችንን መሻት ይስጠን በፀሎት አስቡን🤲🤲🤲👏👏

  • @MuluworkHagos
    @MuluworkHagos 15 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ለሚያሰተላልፉት ትምህርት የማመሠግንበት ቃል የለኝም እድሚወትን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሠማልን ከብዙ ነገር ነው በትምህርትወት የተፈወስኩ አነድ ቀን በዝርዝር እፅፈዋለሁ።

  • @MG-2013
    @MG-2013 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በረከቶት ይደርብን ❤❤❤❤❤ ይሁን ይደረግልኝ❤❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት አዎ እግዚአብሔር ይችላል የሚሳነው የለም ❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tube5986
    @tube5986 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤

  • @tinaabera3879
    @tinaabera3879 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይችላል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወት ያሰማልን

  • @cherinetmussie
    @cherinetmussie 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን።

  • @Saba-7
    @Saba-7 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በመንኩት ልክ እንደሚሰጠኝ ተምርያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @messitube5831
    @messitube5831 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን!!

  • @smret5569
    @smret5569 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sasawemshawemsahw59
    @sasawemshawemsahw59 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያፅናና ቃል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
    @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰፋ ማሰብ እንዳለብኝ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ስራ ከግምት በላይ ነው ማመን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @tsehaytefera7645
    @tsehaytefera7645 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ለታመኑት ታማኝ ነው🙏

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን የመንከው ይደረግልህ አሜን

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 14 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale hiwot yasemalen, lenem Egzabhare kesewe aymero blay behone lenae gen westae bamenawe lk argoljale, Eyaregeljme nawe, kebrun hulu Ersu Yewesede 🙏kele hiwot yasemalen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 14 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun Yasebukuten Yelemenkuten Endemimolalegn amnalehu Tebarekelegn kessis amesegenewalehu

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 15 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሄር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅም ለሚያምን ደግ አባት ነው ያለን

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 15 วันที่ผ่านมา

    Madigayen bedemb Asifiche Akerbalehu!!!
    God Bless You, Kesis!!!!❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ የኤልሳ አምላክ ልውል እግዚአብሔርይከበር ይመሰገን ❤❤

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን

  • @HirutBabu
    @HirutBabu 15 วันที่ผ่านมา

    እሜን አሜን አሜን
    ይሁንልን ይደረግልን
    እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን የኔ ጌታ አምንአለው ❤❤

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @SanyitSani
    @SanyitSani 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏💜

  • @EyerusalemAshengo
    @EyerusalemAshengo 14 วันที่ผ่านมา

    ልብ ሙልት የሚያደርግ ሰብክት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ማርያምነሽሕይወቴ
    @ማርያምነሽሕይወቴ 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባቴ

  • @kalkidanteshome-e3x
    @kalkidanteshome-e3x 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 15 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    Kale heywet yasemalen abatachn 🙏🏾🙏🏾

  • @መዶሀንቴኢየሱሰ
    @መዶሀንቴኢየሱሰ 15 วันที่ผ่านมา

    አግዝያብህር ይባርኮት መምህር

  • @melakun
    @melakun 14 วันที่ผ่านมา

    Kesis kalehiwot yasemalgn...lamakrwot mfelgew alegni...bemndnew magegniwot

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 15 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 15 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn Amen 🙏🙏🙏

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 15 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasamalin Abbatichin magisita samayati yawarisilin idem xen yisixilin❤❤❤❤

  • @SabaGetnet-jg4of
    @SabaGetnet-jg4of 7 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YESMELNA

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤🎉

  • @bethelhemweldemanta8213
    @bethelhemweldemanta8213 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @BELAYNESHBIRHANU
    @BELAYNESHBIRHANU 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @AdeAbanda
    @AdeAbanda 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebreslasie1885
    @genetgebreslasie1885 15 วันที่ผ่านมา

    Amne amne 🙏 🙏 🙏

  • @MulugetaKassaye-s9r
    @MulugetaKassaye-s9r 14 วันที่ผ่านมา

    Kalehyewot yasemaln kesis ❤❤❤❤❤❤❤l

  • @starstar6167
    @starstar6167 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🏼 qale hiwet yasemalna

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 14 วันที่ผ่านมา

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @samrawitsamuel-u9r
    @samrawitsamuel-u9r 14 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 Kale Hiwot Yasemalin 🙏💞🙏💞🙏💞

  • @HelenWeldeamanuel
    @HelenWeldeamanuel 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን!

  • @RahelRicho-co4js
    @RahelRicho-co4js 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistBirhanu-e1j
    @TigistBirhanu-e1j 15 วันที่ผ่านมา

    Kalhiwote yasemalin memhire

  • @blackman9558
    @blackman9558 14 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 kal hiwet yasemalen ❤

  • @ZainaZaina-n9x
    @ZainaZaina-n9x 12 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን

  • @HenokLemma-y9l
    @HenokLemma-y9l 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 14 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏽 kalehiwet yasemalin 🙏🏽

  • @EphremTesfaye-q4t
    @EphremTesfaye-q4t 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale Hiwote Yasemaln memher.

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 14 วันที่ผ่านมา

    አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን! ስለሁሉም ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ! 🤲🤲🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @AfewerkiHagos-f7b
    @AfewerkiHagos-f7b 15 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yesmalina!🙏

  • @Zinawork-x2j
    @Zinawork-x2j 15 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachin

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 12 วันที่ผ่านมา

    God can do the impossible 🙏🏾 glory to God 🙏🏾

  • @birhanegetahune6779
    @birhanegetahune6779 15 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwote yasemalene memher

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 15 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwet yasemalen ❤❤❤

  • @AAa-zc9rc
    @AAa-zc9rc 15 วันที่ผ่านมา

    Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne ....... !

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 14 วันที่ผ่านมา

    Kalehewote yassemalene amen

  • @tsegeyhadgu
    @tsegeyhadgu 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @natnaelgirma3743
    @natnaelgirma3743 15 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot yasemalen

  • @AmarechJordan
    @AmarechJordan 9 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale heyewote yasemalen

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 15 วันที่ผ่านมา

    Amen KaleHiwet Yasemalin

  • @HanaAbebe-f2l
    @HanaAbebe-f2l 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን +++

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 15 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher

  • @tigistyismaw3645
    @tigistyismaw3645 9 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwot yasemalin