Thank you so much for these videos! As a diaspora Ethiopian myself I am now making my own modern version of recipes with my favorite spices like berbere. But this is DEMBENYA agerachin migib. But I never memorized my moms classic recipes so now I can master it thanks to your videos. Tebareki!
ማማዬ እናት የለኝም እና እናቴ ስትናፍቀኝ የናቴ ምትክ ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ደግሞ ዘና በይልኝ ያላየሻቸዉን ሀገሮች ጉብኚ ዘና ፈታ በይ ሁሌ ደስተኛ ሁኚ በምንም እንዳትጨነቂ አደራ እማ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ ።
Mamye is great Professor of food technology. Let the whole world learn from her to live healthy.
ማማ ለምትስታምርን ትምህርት በጣም እናመሰግናሌን ግን ዘይት የግድ መብዘሃት አለበት ወይ
ማሚ የጨጨብሳና የጭኮ አሰራር ብታሳይን😘❤
በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አልነበረም የምሰራው አንድ ላይ ነው የንጠብሰው የነበረው እድሜ ይስጥሽ
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ትንሽ መግለጽ የምፈልገው ገለፃ ስታደርግ ባታረዝምው ከጊዜ
እናመሰግናለን 😊😊😊
እናመሰግናለን እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እናመሰግናለን
አቤት ልጆችሽ ታድለው ባለሞያ እናት አላቸው የእኔ እናት ብቻ ጎበዝ ትመስለኝ ነበር ለካ ጓደኛ አላት❤
ፕሮግራሙ እጅግ ጥሩና ብዙ ተከታታዮች የሚወዱት በመሆኑ ይመስለኛል የንግድ ማስታወቂያ ይበዛበታል ይህም ከናን ተ ቁጥጥር ውጭ ካልሆነ በመጠኑም ቢሆ ቀነስ ቢል መልካም ነው ከዚህ በተረፈ ቪዲዮዎች መግዛት ቢፈለግ የት ነው የሚገኘው።።።።።አመሰግናለሁ
Betam yamral. Enmesegnalen. God bless you🙏🙏🙏
ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ እማማ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ
እኔም
ተባረኪ ማሚዬ
ምዘርዬ በጣም እናመሰግናለን.
ውይ ስደት ብዙን ያስተምራል ፋሶሊያ ፈልፍለን ለከብት ነበር የምንሰጠው ፍሬውን ብቻ እጂ ቁረጮው ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ኢሸአላህ እናቴን ለከብት አወዳሰጭ ነው የምለው
ለጋ ካልሆነ አይሆንም
እናመሰግናለን እናትየ እጂሽ ይባረክ
እናመሰግናለን እደሜና ጤና ለእናቶች ያረብ
Can someone tell me what the white stuff is she sprinkles?
She used Onion,Green beans,Olive oil,Carrot and Salt.
በታም እናመሰግናለን እናታችን። እድሜ ይስትሽ
በታም እናመሰግናለን ማዘር
የምወደው ምግብ: እንዲህ ቀላል ነበር?! ነገ ተሰራ በቃ:: Thank you.
ማሚዬ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው 10Q so much.
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጠሆት
thanks
እናመስግናለን እደሜና ጤና ለእናቶች ይረብ
ረጅም እድሜና ጤና እስጥሽ እናታችን
እናመሠግናለን ማማየ
በጣም ያምራለ
ማማዬ እእእሟሟ እረጋ የሉ እናት ኖት። እድሜዎን ይርዝምልን
ማሚ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬየለው አውቄለው እድሜና ጤና ይስጥሽ
Thank you so much for these videos! As a diaspora Ethiopian myself I am now making my own modern version of recipes with my favorite spices like berbere. But this is DEMBENYA agerachin migib. But I never memorized my moms classic recipes so now I can master it thanks to your videos. Tebareki!
እናመሰግናለን እማማየ
እማማዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል
enamesegnalen mother edmana tana yestewot
ማሚ ምርጥ ሰዉ
እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታልው። ባለሞ አረጉን
ማሚየ እድትያምራል ማሻአላህ
ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙካች ተምሬአለሁ በጣምናዉ የማመሰግነዉ
እናመሰግናለን ማም
ማማዬ በጣም እወድዎታለሁ
ማዘርየ የእኔ እናት እጀወ ማር እድሜ ከጤና ጋር እርዝም ይበልለወት ከነሙሉ ቤተሰበወ
እናታችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ስፈልገዉ ነበር እጅሽን በረካ ያግልን ሰላምሽ ይብዛልን
Awesome! Thank you for sharing your recipe and wisdom!
Everything you cook is perfect!
betam enamesegnalen edimna tena yistish
ጎበዝነቹ ማዘር
Thank you tebarekulegn
ምርጥ እናት ረጅም እድም እመኛለሁ
ማሚየ አረ እኔም አልችልም ነበር ብርክ በይልን እድሜና ጤና ♥♥♥
መዘርእየ በጣም እናመሰግናለን እድሜእና ጤእና ይስጥልን በውነት በአለሟያ አደረጉእኝ
ብርቲ ሀሰን ብርቲ g
Hi Fh h
Enameseginalen ye Adane enat!
betam yemewedew megeb benor ........ufffff thanks you
ማማዬ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
thank you very much God bless you 👍💖👌
enamesegnalen mam
ማዘር እድሜ ይሥትልን የቅቤ አነጣጠር ያሣዩን
በጣም ነው እምናመሰግን እናታችን ባለሙያ አድርገውናል እረጅም እድሜና ጤና ሰጦወት ከዚ በላይ ብዙ እድንማር ያድርገን እኛንም
እማማ እጆት ይባረክ!
thanks Mather 😘👌
ማማዬ አሰራርሽን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤሃ አብዝቶ ይስጥሽ
የኔ ባለሞያ እናት አመሰግናለሁ እያየሁ አብሬ ሰራሁ በጣም ወደዱት ከየት አይቼ እደሰራሁ አሴትዮዬ አሳየሁት ሁሌ እከታተላላሁ ባለሞያ አደረጉኝ
ማማዬ ሠላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
ድጋሚ እያየሁ ነው አመሠግናለሁ እማየ
ማማየእረጅም እድሜ ይስጠውት የአብሽ አስራር ያሳዩንእስቲ
Hi mustafa hamza amen biyalehu abish metetun kehone tesertuwal felgew
Adane
እግዚአብሔር ይስጦት የኔ እናት ጤና ይስጥልኝ ደሞ እናቴን ነው ሚመስሉኝ ደግሜ ደግሜ ነው ማዬት እናቴ ስትናፍቀኝ
Enamesegnalen mother
ውድ እናታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
አመስግነላሁ በርችልን
Emaye geta yibarkot beqalalu piza aserar yasayun inwodhalen ❤❤
እነታችን እድሜ ይስጥልኝ
Betammmmm enamesegnalen mame
መመዬ በውነት ጎበዝ በለሙየ ነሽ አለህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እነቴን ነው የምትመስልኝ ሰለምሽን የብዘልኝ
enamesegnalen mazer
እናመሰግናለን ማማዬ እጅ ይባረክ
Elsabet Argaw koko
ሰላምሺ ይብዛ
Sweet yehonesh ehet 😘💕🙏🏽
thank you. so much. mother
Amen emaye selam hunulin
እግዚአብሔር ያቆይልን ማማዬ
እናታችን እናመሰግናለን ሚጥሚጣ አሰራር አሳዩን
ማሻ አላህ
ማሚ ረጂም እድሜ ላንች በያለሁኝ
ለምን ሠላጣ አስራር አያሳዪንም
አመስግናለሁ
ማሚየ ሰላም እግዚአብሔር የበዛልሽ ማዘርየ በጣም አመሰግናለሁ
ማሚዬ በእርሶ የተነሳ ባለሙያ ሆኛለሁ ባለፈው ምንቸት አብሽ በጥሩ ሁኔታ ውሀ ሳልጨምር ሰርቻለሁ ግን አነሰችብኝ እንጂ ጥሩ ምንቸት ነው የሰራሁት ሌላው የኔ ችግር በዛ አድርጌ
ስሰራ አይጣፍጥልኝም እና ችግሩ ምን እንደሆነ ግን አልገባኝም ሌላው ፎሶልያ በጣም የምወደው የፆም ምግብ ነው እጆት ይባረክ ማሚዬ ስላሳዩን ከተቻለ ደግሞ የሱፍ ፍትፍት በሚመቾት ግዜ አሳዩን እማዬ
Hi henicho elisho thank u for the love yesuf fitfit tesertuwal felgiw
በጣም አመሰግናለሁ እማዬ እንዲሁም አዳነ
ከልብ እናመሠግናለን
Thanks mother God bless you...
miame ok thank you so much
Thanks mamaya
ፎሶልያ ፍሬው መውጣት አለበት ሲከተፍ??
Thank you
አሜን የኔ እናት
Batseb enun mamayy🥰🥰🥰🥰
Awesome! mom💛💛💚💚❤❤💪💜
thank you mamaye
mimiye betam timihirt eydewelkui new egizabher yibarkiweti
tks
mmaye swedeseeeee💕
thanks mother
Thank you 🙏🏾
Wow mom betam enamesegenaln ejeshin yebarekew ..Edemi yeseteshi Luke's yummy 😍👑🙏🌹🌹🌹
thanks mom አይብ አሰረር አሰይን
Ziyada mar ena eyalehu lesoma
Thank you mother, 😍😍😍😘😘😘
mamaye doro wate set daqeqa yefa jal ema negaregn
Mamy yeny wed ethiopia nurilege bezu temaren kanchy
እናት ፍቅር እኮ ነሺ ማሚ ሰላምሺን ያብዛልኚ። አምላከ ክርስቶስ
ውይ ማማየ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሁ ሙሙሙሙሙ ብየሃለሁ