ሚስጥራዊው የምድራችን ቦታ ኤሪያ 51 ደፍሬ ሄድኩ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 226

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 ปีที่แล้ว +21

    አቤላ አንደኛ ነህ የምልህ በምክንያት ነዉ ከታች እንደተሰጠህ አስተያየት እየሩሳሌም ሄደህ ከቤተልሄም እስከ ቀራንዮ ጎለጎታ በቀጣይ እንጠብቅ ለዛሬ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ ปีที่แล้ว +57

    ዋዉ አቤል ጀግና ነህ ማርያምን ግን ሀገራችን ውስጥም ብዙ ሚስጥራዊ ቦታዎች አሉ ግን እዛ ለመሄድ ፀሎት ያስፈልጋል

    • @kedijayesuf3517
      @kedijayesuf3517 ปีที่แล้ว +1

      Awqo. Srit Baye amnlhu😅😅

    • @wudinehfiseha8973
      @wudinehfiseha8973 ปีที่แล้ว +4

      🎉🎉🎉ትክክል ነሽ እህቴ መመረጥ ያስፈልጋል የሀገራችን ድንቅና ሚስጥራዊ ቦታወችን ለመጎብኘት

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂 yes we have good teret teret

    • @kedijayesuf3517
      @kedijayesuf3517 ปีที่แล้ว

      💔

    • @wudinehfiseha8973
      @wudinehfiseha8973 ปีที่แล้ว +5

      @@mohaone3957 እኛ ኦርቶዶኮሶች ከመመረጥም በላይ ተመርጠናል የአለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶልናል

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ለእኛ እውቀት ለማስጨበጥ ብለክ ሕወትክን መስዋት ያረክ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤

  • @JonJonmeles
    @JonJonmeles 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምገርም እና አስተማሪ የሆነ ነገር ነው በእውነት እድለኛ ነክ በርታ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ይስጥክ

  • @SelamEunetu
    @SelamEunetu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ አቤላ ወንድሜ የምር ጀግና ነክ እግ/ር አለምን እንድታይ ያደረገህ በምክንያት ነዉ የእዉነት ተባርከሀል አሁንም ተባረክልኝ

  • @YihenewMinwyelet
    @YihenewMinwyelet 5 หลายเดือนก่อน +2

    በወጣትነት እንደዚህመስራትመቻል መታደልነው በርታከዚህሁሉበላይመስራትእንደምትችል አምናለሁ

  • @teweldemengesha6771
    @teweldemengesha6771 ปีที่แล้ว +7

    አቤሎ አንተ ራስህን ባትፈልግ እኛ እንፈልግሀለን እባክህ ብዙ አትዳፈር
    በሰላም ተመለስ።

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +4

      የዛሬ አመት የተቀረፀ ቪዲዮ ነው 🙏

    • @youngnipsey8414
      @youngnipsey8414 ปีที่แล้ว +1

      ​@@abelbirhanu1 are you fkn serious man 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon ปีที่แล้ว

    አቤል በጣም ነው የምወድህ ነግርግን አለም ሀሳብ ፣ተግባር የሚዳሰስ ፣የማይዳሰሱ ፣መንፈስ ፣መናፍስት ወዘተ በህብር የሚተራመስባት አለም ናት

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 6 หลายเดือนก่อน

      መንፈስ ፣መናፍስት we are not sure just theory.

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek ayten yemanawkewun hulu alemin iyasesek silemitasayen

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ ሰላም ላን ይሁን መቼም እንዳንተ ደፋርና ምርጥ ዩቱበር አላየሁም ባንተ መቼም ያላየነው ጉድ የለም ብቻ ኮመኮምነው ይመችህ በርታ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ እናመሰግናለን ድንቅ ሰው ነህ በርታልን

  • @Titi-nb5by
    @Titi-nb5by 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አቤሎ ጀግና!!!

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የት አህጉር ነው

  • @EphrameElyas
    @EphrameElyas ปีที่แล้ว +11

    😢ተጠንቀቅ አቤሎ ዬፎ እንዳያግትህ
    free abllo እንዳትስብለን

    • @ALMAZ964
      @ALMAZ964 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 8 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ስለ ድፍረትህ ሳላደንቅ አላልፍም እቺ አለም በወሬ ወሬ ወይም በሚ ሰሚ ከምንሸበር በድፍረት አይቶ እውነታውን ብንረዳ ኖሮ ማንም እንደነዳን ባልተነዳን ነበር በመቀጠል
    እኔ እንደ ሚመስለኝ የአሜሪካ የከፍተኛ ጦር መሳሪያ ማምረቻ እንደሆነ እነዚህ በራሪ አካላት በአለማችን ላይ ብዙ ቦታዎች ላይ ታይተዋል የሚል ልበወለድ ሁሉ አለ ለምሳሌ በሀገራችንም አይተናል የሚሉ አሉ እኔ እንደ ሚመስለኝ እነዚህ በራሪ አካል አሜሪካ ዩፎዎቹ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ናቸው በሚል ተልካሻ ምክንያት አለምን እምትሰልልበት ይመስለኛል ሁለተኛ የሀገሪቷን ወሳኝ ወሳኝ ሚስጥሮች በቀላሉ ለሌላ አገር በቀላሉ እንዳይሰለሉ ይመስለኛል ። አመሰግናለሁ እና እደግመዋለሁ በርታ ስለ ምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ትምህርት ሰጪ ናቸው በርታ ወንድሜ ( 10 Q fore all !)

  • @AmanuelKelelom
    @AmanuelKelelom 10 หลายเดือนก่อน +2

    Enameseginalen Abu yeweyinwa lij betam jegina neh jegina Ambesa, Mariam Ttebkh.
    Amanuel from Mekelle.

  • @wubetayinalem9476
    @wubetayinalem9476 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል አቤሎ በርታ እንደዚህ አሳማንኝ ሥራ ነው ስው ሚፈልገው የድካምህን ዋጋ አምላክ ይክፈልህ ወንድም

  • @AlemSurra
    @AlemSurra ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ያማናውቀውን ስላሳወቀን!!!

  • @foziaali4221
    @foziaali4221 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @yari2543
    @yari2543 ปีที่แล้ว +3

    Abela the best❤

  • @james.m-b6t
    @james.m-b6t 11 หลายเดือนก่อน

    U are so brave. tnx for yr effort. i love you.

  • @sisaybelihu3034
    @sisaybelihu3034 ปีที่แล้ว

    Nice አቤሎ አሪፍ program new

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 ปีที่แล้ว +5

    በርታ አቤሎ 1.000.000 ልደርስ ነው

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አዲስ ነገር ካንተ ነው የምንማረው በርታ ❤❤❤❤

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful great job 🎉👍🙏

  • @aynalemalem2726
    @aynalemalem2726 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን፡አቤል፡ተባረክ

  • @TigestuTg
    @TigestuTg 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የእውነት ጀግና ነህ

  • @surapia
    @surapia ปีที่แล้ว

    U r amusing bro i'm proud of u👍👍👍

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 ปีที่แล้ว

    You are v v Good! Takt you !!!

  • @mezgebfilm
    @mezgebfilm ปีที่แล้ว +11

    የአባቶቻችን ጀግንነት እና ድፍረት በውስጥህ አለ ግን ጠንቀቅ በል 💪😍

  • @wagey6343
    @wagey6343 ปีที่แล้ว

    ትገርማአለህ በርታ ❤❤❤

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd ปีที่แล้ว

    እረ ሰብስክራብ ካደረግን ቆየን ....በጣም ጎበዝ ነህ መረጃ እንደዚህ በግልጽ አጣርቶ እውነተኛ መረጃ መስጠት ደስ ይላል በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @ethionlinework
    @ethionlinework 3 หลายเดือนก่อน

    Good keep it

  • @Viwomedia15
    @Viwomedia15 ปีที่แล้ว +58

    እስራኤል ሂድና የተቀደሱትን ቦታዎች አስጎብኘን ለራስህም በረከት አግኝ ፣ ሁሉም ሰው ከመሞቱ በፊት ለማየት የሚመኘው ቦታ ነውና

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +32

      እኔ ከመሞቴ በፊት ሁሉንም ሀገር ነው ማየት የምፈልገው እስራኤልን ብቻ አደለም

    • @Viwomedia15
      @Viwomedia15 ปีที่แล้ว +8

      @@abelbirhanu1 በእግዚሀብሄር ቸርነት 🙏 ታደርገዋለህ አይዞን 👍

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว +4

      በጉብኝት በረከት የለም ሁሉም ሊያይም አይመኝም ጥቂቶች ናቸው ። በጉብኝት በረከት አለ የሚለው እስላም እንጂ ክርስቲያን አይደለም

    • @wintagebremichael934
      @wintagebremichael934 ปีที่แล้ว

      Ewnet blehal🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      @Melkam Tesfaye
      ባለትዳር ነውኮ 😂

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እቤላ

  • @ቁርአንhabibiabdi-tr1ky
    @ቁርአንhabibiabdi-tr1ky ปีที่แล้ว

    ቤላ ቤላ ባለህ አቅም እወቀትን ማስተማር ለራስ ነው ወላሂ እናመሰግናለን brother

  • @sipara8333
    @sipara8333 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አቤሎ ደግሞ የባለፈው ትንቢት ተናጋሪዋን ሴት ትንቢቶች ነግረህን ነበረ እና ሌሎቹን ትንቢቶችዋን ለመስማት ጓጉቻለሁ እባክህ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +1

    አተልጅ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅህ😢😢😢

  • @RihFi-qs4mw
    @RihFi-qs4mw 8 หลายเดือนก่อน

    አተ ጀግና በርታ

  • @selemawit1846
    @selemawit1846 ปีที่แล้ว

    My favourite ❤ media thanks for sharing

  • @sekelatech
    @sekelatech ปีที่แล้ว +2

    ካልተመለስክ ቻናልህን ለኔ ee😂😂😂....ለመሳደብ ምትሮጡ አረጋጉት Just for fun...big love abelo❤

  • @millionJenber
    @millionJenber ปีที่แล้ว +1

    Ymrwen no wey to went Abel 😅😅

  • @shermarkeabdurahman6081
    @shermarkeabdurahman6081 ปีที่แล้ว

    Thanks 😊 for learning us ❤❤❤

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +1

    አቤላችን አንደኛ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ኧረ ራሥህን እየጠበክ ተው ብዙ አትዳፈር

  • @Habtamu-ib5ei
    @Habtamu-ib5ei ปีที่แล้ว +2

    First view First like first comment 🎉🎉🎉

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว

    ይገርማል❤❤❤

  • @tamrattamrat8735
    @tamrattamrat8735 ปีที่แล้ว

    Abel defreteh betam yegermal ..Egziabeher yeketelachihu

  • @willrozza84
    @willrozza84 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታሳፍረው እዛ ድረስ ሄደህ ምንም ኤልያን ሳታሳየን

  • @getchyeha506
    @getchyeha506 ปีที่แล้ว

    አቤላ በጠም አመሰግናለሁ እኔ ራሴ ሰው ዝምብሎ ይፎ ኢሊያን ሲል ይገርመኛል ምክንያቱም: :ይፎ ወይም ዬሊያን ተብሎ በተንቀሳቃሽ ምስል የሚታየው የፈብሪካ ውጤቶች መሆናቸውን እንጂ ምንም ተፈጥሮአዊ አይመስሉም, thanks Abel

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 7 หลายเดือนก่อน

    ባጣም ጎበዝ ልጅ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว

    ድፍረትህ ይገርመኛል👍

  • @tarikuabirhanu6854
    @tarikuabirhanu6854 ปีที่แล้ว

    Abelo mameteh baka nuro gora til naber iam living in las,Vegas ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betidani
    @betidani ปีที่แล้ว +2

    Thank you for everything!

  • @saladintaylor3461
    @saladintaylor3461 ปีที่แล้ว

    Abeell ❤️❤️❤️❤️👍

  • @NegaNgatu-b3h
    @NegaNgatu-b3h ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነዉ

  • @AmanAmanbast
    @AmanAmanbast 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነቱን ነው

    • @AmanAmanbast
      @AmanAmanbast 8 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ በዚ ቀጥል

  • @AdanechAbera-c3u
    @AdanechAbera-c3u 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ርግብየ
    @ርግብየ ปีที่แล้ว

    Thanks ❤❤

  • @MikieShshay
    @MikieShshay 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ሃቀኛ ሰው ነህ እናመሠግናለን

  • @zgetahun
    @zgetahun 9 หลายเดือนก่อน

    Be careful, don't end up dear 😢

  • @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
    @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ ปีที่แล้ว

    Gobziii lij neki Abeeli❤

  • @seidbedru-ys5qo
    @seidbedru-ys5qo 9 หลายเดือนก่อน

    Ere abela bzu tbke neber

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +1

    ቤላዬ ላንተ እኔ ተሳቀኩኝ💔😳
    ሳቅህን ስወዳት😁✋

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ እኳን ደናመጣህ አቤሎ አራቱንም ቻናልህን ሰብስክራይብ አረኩ😍🥰🙏

  • @JohnAbebe-rx5gn
    @JohnAbebe-rx5gn 11 หลายเดือนก่อน

    Very good

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 ปีที่แล้ว

    Aneleue I highly appreciate your effort yene Anbessa no one dare Togo to this place , By the way in our one of the big monastery people have seen with full crosses in the sky I believe in it but no see those Aliens 😅

  • @DegagaTesfaye-s5k
    @DegagaTesfaye-s5k 2 หลายเดือนก่อน

    bexam ejig gobez ena jegina lij neh egziabeher yixebq

  • @Hasimon7
    @Hasimon7 11 หลายเดือนก่อน

    Abet sax besmeam lelas 😮 mermaid ga alhedkim lemanignawim alienochun selam belilign

  • @amantube549
    @amantube549 8 หลายเดือนก่อน

    abela be mariam tringle bermuda yemibalewn bota asayen

  • @mensurmensur4676
    @mensurmensur4676 ปีที่แล้ว +1

    ሳኡዲ ስላለው ዋደል ጂን ስራልን

  • @kalkidandereje5976
    @kalkidandereje5976 ปีที่แล้ว

    አቤላ በጣም ነው የምወድህ ግን ለህብረተሰቡ አሜሪካን በፊልም እንደሚያያት መሆኑን አስረዳልኝ በተለይ ሽንት የሚሸናበት ቦታ ጫካ ግድያ ነፃ የሆ ነበት አገር መሆኗን ድራግ እየጎዳቸው መሆኑን እና ኢትዬጲያ ሰላም ለማግኘት ህዝቦቿ ወደውጪ ሳይሆን አዚሁ ብንኖር አረ አንተ ብዙ ነገር አስተምረህኛል እ/ር ልጆችህን ይባርክልህ በቦታው ሄደህ አሳይተሀል !

  • @aso_media101
    @aso_media101 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤wow abela

    • @aso_media101
      @aso_media101 ปีที่แล้ว

      Abela eski and sra flglgne yewchi sra edl Kal ebakh

  • @Amir-q4q5v
    @Amir-q4q5v 11 หลายเดือนก่อน

    Wow abel

  • @vincentsirino
    @vincentsirino ปีที่แล้ว

    You’re special.

  • @hayatali3801
    @hayatali3801 ปีที่แล้ว

    Nice information

  • @amirmahamed4605
    @amirmahamed4605 ปีที่แล้ว +1

    We subscribed you before a two year

  • @abelyihenew6159
    @abelyihenew6159 ปีที่แล้ว

    yabede new ketelebet😂😂😊😊😊

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube ปีที่แล้ว

    Way ante abela ina endet nw video iza lay mesrat chalk

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 ปีที่แล้ว +3

    Well done, Abel👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK ปีที่แล้ว +1

    አቤላችን ሁሌም አዲስ ነገር እያሳየኸን ታስደምመናለህ በጣም የምትደነቅ ነህ🎉

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing Able
    ❤❤

  • @getachewsamuelhotessa7346
    @getachewsamuelhotessa7346 ปีที่แล้ว

    You are hero

  • @AntoBahiru
    @AntoBahiru 21 วันที่ผ่านมา

    አቤላ እኔም ረጅም ጉዞ እወዳለሁ

  • @mekiaslegese8098
    @mekiaslegese8098 ปีที่แล้ว

    They didn't stop you from filming, while you taking video there?

  • @astechtube
    @astechtube ปีที่แล้ว

    wow Good job bro

  • @SemegeTesfaye-nw2st
    @SemegeTesfaye-nw2st ปีที่แล้ว

    Brilliant abela

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tsigatsiga7333
    @tsigatsiga7333 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር አቤሎ

  • @camaarcabdinajib4388
    @camaarcabdinajib4388 ปีที่แล้ว

    waa dadashay sxb

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ብለህ መደምደምህ አግባብ አይደለም ! ስለ ጉብኝትህ ምስጋና ይገባሃል

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld ปีที่แล้ว +2

    alien ሚባል ነገር እዚህ ምድር ላይ የለም። Area 51 አሜሪካኖች በቱሪስቶች አንደኛ የሚጎበኝ ቦታ እንዲሆን የፈጠሩት ሃሳብ ሲሆን ተሳክቶላቸዋልም ። ኢትዮጵያ ውስጥም እንዲ ዐይነት ሃሳብ ተፈጥሮ የሆነ ቦታ ቢታጠር ለውጭ ምንዛሬ ጥሩ መፍትሄነው ብዬ አምናለሁ። ሰው ወጣ ያለ ነገር ስለሚወድ

    • @alexamare
      @alexamare ปีที่แล้ว

      ezih alem lay yesew lij bcha ale bleh tasbaleh?

  • @RehimaAhmed-jt6zr
    @RehimaAhmed-jt6zr 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኛስ area ወለጋ

  • @tegsetegse6256
    @tegsetegse6256 ปีที่แล้ว

    WOW 🎉🎉🎉

  • @genetkibret9835
    @genetkibret9835 ปีที่แล้ว +2

    አቤል 10ኛው ደቂቃ ላይ ከ43-45 ኛው ሰከንድ አንድ ነገር በጣም በፍጥነት ውልብ ሲል ይታያል ልብ ብለህ እየው

  • @moeketsiedwin7991
    @moeketsiedwin7991 ปีที่แล้ว +2

    አርፍ ነዉ መራጀዉ አቤለ

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 ปีที่แล้ว

    ብርታ አቤሎ በነካ እጅህ በሀገራችን ያለውን ድብቅ ቦታ ዳብስልን

  • @yohansayalew2840
    @yohansayalew2840 9 หลายเดือนก่อน

    የምር አቤላ ላንተማ ሰብስክራብ ሲያንስህ ነው ሌላ የደዎል ምልክት እራሱ ቢኖር አንደኛ እኔ ነበርኩ የምጫነው!!!!! እወድሀለሁ

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya2047 5 หลายเดือนก่อน

    abe Yewunte btame dse yilale lbetehe adise ngne