215ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በእስተርጅና ሲልከሰከሱ የመጣባቸው መዘዝና የፈጣሪ ፈጣን እርምጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 6 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሃን ክብሯ ከአጽናፍ እስከ አስናፍ ይሁን አሜን በረከቷ ይደርብን

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 7 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልል የእማ ፍቅር ፍቅሯ በልባችን ጣሟን በአንደበታችን አታጥፋብን አሜን

  • @Tgs542
    @Tgs542 7 หลายเดือนก่อน +12

    ማምህር አንተን ማስማት የማይሰለቸኝ እኔ ብቻ ነኝ!? ቃለ ህይወት ያሰማልን ፃጋዉን ያብዛልህ ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @arg2252
      @arg2252 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁ 3 ሰአት ትምህርቱን ሰምቼ ባያልቅ እላለሁ

  • @zemichielefrem
    @zemichielefrem 7 หลายเดือนก่อน +4

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም የእማ ፍቅር ስሟ ዝተመስገነ ይኹን በረኸታ ይሕደረና ❤❤❤❤❤❤

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 7 หลายเดือนก่อน +17

    የፃድቃነዋ ስዉሯ ፅላት ወላላይቱ አመቤቴ ድንግል ማርያም የፍቅር እናት ምልጃሽ አይለየን

    • @alemawoke2556
      @alemawoke2556 7 หลายเดือนก่อน

      እናቴ መሪያም 34:35 😅

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 7 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ስም የእማ ፈቅር ስም የተመሰገነ ይሁን በረከቶ ይደረበን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 7 หลายเดือนก่อน +71

    እልልልልልል አሜን በእውነት የአምላክ እናት የብርሃን እናት የፍቅር እናት የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስሟ ክብርና ምስጋና ለእሷ ይሁን አሜን እልልልልልልልል🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊💐💐💐

    • @Rayatubeራያትዩብ
      @Rayatubeራያትዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ማሬዋ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ ምስጋ ይደረሰት የእሷ ታምር ተነግ አያልቅም መምህር ከቤተሰብ ትጠብቅህ

    • @NhumeHiwet
      @NhumeHiwet 7 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልል እማ ፍቅር ማርያም

  • @እህተሰንበት
    @እህተሰንበት 7 หลายเดือนก่อน +3

    እማ ወለሃዲተ አምላክ ሰዓሊተነ ምሕረት በረከትህሽ ልመናሽ ጸሎትሽ ለኛም ይድረሰን አሜን❤❤❤❤❤።

  • @FrehwetAmare
    @FrehwetAmare 7 หลายเดือนก่อน +20

    እህት ወንድሞቼ በጸሎታቸው አስቡኛ ወላይታ እስጢፋኖስ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ማርያም እንኳን
    ለዝአብቃችሁ ወገኖቼ
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እ👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 7 หลายเดือนก่อน +15

    የእመአምላክ የአዛኝቷ የፍቅር እናት የፈጣሪያችን እናት የሁላችን እናት ስሟ የተመሰገነይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @MesertYefter
    @MesertYefter 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት

  • @selamawitmulugeta1506
    @selamawitmulugeta1506 7 หลายเดือนก่อน +15

    እመብርሃን እናቴ ምስጋና ይገባሻል

  • @sifenketema6146
    @sifenketema6146 7 หลายเดือนก่อน +5

    የ እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን የእማ ፍቅር በረከትዋ ይደርብን አሜን ☦️🕊

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን❤❤🙏🙏🙏

  • @Bekalu173
    @Bekalu173 7 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልል የእማ ፍቅር ስም የተመሰገነ ይሁን ።

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp 7 หลายเดือนก่อน +22

    እመብርሃን እናቴ ክብርሽ እስከ ዘላለም ከፍከፍ ይበል ከቸሩ ልጅሽ ጋራ አሜን አሜን አሜን

  • @gebremedhnamsalu1668
    @gebremedhnamsalu1668 7 หลายเดือนก่อน +2

    አዛኝቶ ለኔ ልዩ ነሽ ላንቺ ምን ይሳንሻል ሁሌም ከጎናችን ነሽ ሀገራችን ያስራት አገርሽን ሁሌም አተያትምና ላንቺ ክብር ምስጋና ዉዳሴ ............ ይገባሻል ማርያምን ማርያምን ማርያምን እናቴ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 7 หลายเดือนก่อน +35

    እመብርሃን የመኖሬ ምስጢር ክብርና ምስጋና ይድረስሽ በረከትሽ ምልጃሽ ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችን ፍፃሜያችን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን.. .የመዳም ቅመሞች ፆምና ስራ እንዴት ይዛችኋል

    • @ቅዱስሚካኤለይ
      @ቅዱስሚካኤለይ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ጥሩ ነው
      ገጠመኝ እያዳመጥን እየሰራን ነን

    • @Rayatubeራያትዩብ
      @Rayatubeራያትዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ማሬዋ😊

  • @tsiongetnet-h5p
    @tsiongetnet-h5p 7 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏 እመብርሃን የአምላክ እናት የእመቤታችን ድንግል ማርያም ስሞ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misrach2350
    @misrach2350 7 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rayatubeራያትዩብ
      @Rayatubeራያትዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ማሬዋ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእማ ፍቅር ስሟ የተመሰገነ ይሁን በረከቷ ይደርብን የቃል እናት ቃልን የወለደች የተከበረች ትሁን ዘለአለም አለም❤❤❤

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 7 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልል የፍቅር ስማ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን። ምስጋና ይገባል እመቤታችን ብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wartinggaming315
    @wartinggaming315 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ደረሽሽላቸዉ ክብረምስጋና ይድረስሽ

  • @hailus7714
    @hailus7714 7 หลายเดือนก่อน +8

    የቃል ኪዳኑዋ ንግስት ቅድስት ውድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን : በረከትዋ በሁላችን ላይ ይሁን ::

  • @football-us1kc
    @football-us1kc 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም የእማ ፍቅር የተመሰገነ ይሆን በረከቷ ይደርብን

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 7 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለሁም ነገር እግዚአብሔ ይመስገን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @መሲወለየዋ
    @መሲወለየዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልክብርና ምስጋና ይሁን ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 7 หลายเดือนก่อน +40

    ❤እድኳን በሰላም መጣህልን ላይክ እና ሸር እናድርግ ምንም አይቀነስብንም ለመምህራችን ግን ይጠቅመዋን ላይክ❤ ገጠመኙን ሰምቸ እመለሳለሁ

    • @Rayatubeራያትዩብ
      @Rayatubeራያትዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ማሬዋ

  • @GelagayAbreha
    @GelagayAbreha 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእመቤቴ በረከት ይደርብን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን እልልውልልልልልል ለኔም እናት ትድረስልን እመቤቴ አደራሽን

  • @Bedtime_8
    @Bedtime_8 7 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም እማ ፍቅር ስምዋ የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @ethio6437
    @ethio6437 7 หลายเดือนก่อน +6

    እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። ሰአሊተ ምህረት ምልጃ በረከቷ አይለየን። አንተም ከነመላ ቤተሰብህ ጥበቃዎ አይለይህ መምህራችን።

  • @tamirlema2550
    @tamirlema2550 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልለ የእናታችን የማፍቅር ስም የተመሰገነ ይሁን 🥰🥰🥰

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 7 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በስለም መጣህ መምህር❤❤❤

  • @HaileK-vl1yy
    @HaileK-vl1yy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወሏዲተ አምላክ ስሟ ይመስገን

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 7 หลายเดือนก่อน +7

    አልልልልልልል እማቤቴ ማረያም አሁንም ላሁላቺንም ምለጅ የኛ ጋር ቱን 🙏🙏🙏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 7 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ሰም መጡልን መምህርዬ የኛ እንቁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ተነ ቤተሰበዎ

    • @AroArau
      @AroArau 7 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልእልልልልልልእልልልልለድንግልማረያምለመቤቴማረያም

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን በረከቷ ይድረሰን ኢትዬጵያንም ትባርክልን ቤተሰባችንን ትጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 7 หลายเดือนก่อน +21

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ይሁን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰች ለኔም ለሃጥያተኛዋ ልጃቹ እህታቹ በሃጥያት የደከመኝ ትድረስልኝ😭😭
    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦችክ ይስታቹ በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያርዝምልህ መምህራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት🌴💒🌴

  • @ntdr8921
    @ntdr8921 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በስምሽ የተማፀነ ማንም አያፍርም በረከትሽ ይጎብኘኝ

  • @TersiteB
    @TersiteB 7 หลายเดือนก่อน +9

    የእማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ረድአኤቱ በረከቷ ፍቅራ ይደርብን ። አሜን ። እማ ፍቅር እኔንም ጉብን አልቅና

  • @FereZenebe
    @FereZenebe 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ።በረከትሽ ረድኤትሽ ምልጃሽ አይለየኝ

  • @woubitteklewold6701
    @woubitteklewold6701 7 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤታችን ድንግል ማርያም የፍቅር እናት ምልጃሽ አይለየን። ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ።።

  • @ብዙዬወለተስላሴ
    @ብዙዬወለተስላሴ 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት መታደል ነው በእውነት የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 7 หลายเดือนก่อน +8

    እልልል እልልልል እልል
    ድግል ማርያም ትመስገን❤

  • @Eftah12
    @Eftah12 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእማይዬ የቅድስት ድንግል ማርያም የእማ ፍቅር ስሟ የከበረ የተመሠገነ ይሁን በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SelamMilka-t8p
      @SelamMilka-t8p 7 หลายเดือนก่อน

      yeDingle sim yikber yimesgen AMEN AMEN

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 7 หลายเดือนก่อน +5

    እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንችና ለልጅሽ የክብር ባለቤት መድኃኒ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @amutube4686
    @amutube4686 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ፍቅራ ጣዕማ ኣብ ልበና ትሕድርልና❤

  • @Seble-mg
    @Seble-mg 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእመቤታችን የእማ ፍቅር ስሟ የተመሰገነ ይሁን በረከቷ ይደርብን ምልጃዋ አይለየን 🤲☦️

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ዘመንህ ሁሉ በበረክት ይሙላ ከክፉ ደብተራ ይጠብቅህ

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእመብረሃን ስም ዛሬም ዞትር ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
    የእመቤታችን ተዓምር እፅብ ድንቅ ነው ተመስጌን።

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 7 หลายเดือนก่อน +4

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብኝ

  • @SisayTesome
    @SisayTesome 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልአስይ እመብረሀን አማፈቅር ቅድስትኪዳዳነምህረት ምስጋና ይድረሰሸ ምልጃጃሽ በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ክብርና ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒዓለም ክርስቶስ በእውነት

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ክብር ይግባት በረከቷ ይደርብን ምልጃዋ አይለየን

  • @hiwotmebrtu
    @hiwotmebrtu 7 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል እማ ፍቅር ወለዲተ አምላክ የኔ ልዩ እናት ክብር ምስጋና ይግባሽ የምር እማይየ እርህርህተ እሊና ክበሪ በረከትሽ ይደርብን መምህርየ እድሜክን ያርዝመው ቤተሰቦችክንም ይጠብቅልክ የምወደው አባትየ ቅዱስ እሩፋኤል

  • @gelilagirma1987
    @gelilagirma1987 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእመብርሀን ፍቅር ይደርቡኝ

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህርየ እንዴት ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በትምህርትህ ሰው ሆነናል ኣምላካችን ኣውቀናል❤

  • @dinakahsu5411
    @dinakahsu5411 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ስማ ይክበር ለነሱ የደረሰች ለኔም ትድረስ

  • @AffectionateCaveWaterfal-bv4im
    @AffectionateCaveWaterfal-bv4im 7 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎታ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 7 หลายเดือนก่อน +13

    እመብርሃን የአምላክ እናት. ቅድስት ድንግል ማርያም. ለተጨነቁት የምትደርስ. ክብር ምስጋና ይገባታል. የኔንም ቤተሰብ ለዝህ ክብር አብቅተሽልኝ ለምስጋናሽ አብቂኝ. እናቴ❤❤❤🎉

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልልልልልልልልልል❤❤❤❤
    አሜን❤❤❤❤❤❤ልልልልል❤❤

  • @harkoiscelll5828
    @harkoiscelll5828 7 หลายเดือนก่อน +9

    የመሞህርችን ልጆች ሰላም አግዚአብሔር ከንተ ጋር ይህን ሁለች ከኔ ይተሸለች ብፅሎታች አሰቢኝ ፅጌ ማርያም ወለተኪድና አይለቸ ❤❤❤❤❤❤❤መምህርች ፀጋኡ ይበዘለሁ ብአድመ ብጥና ይጠብቅለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alabachawwandu
    @alabachawwandu 7 หลายเดือนก่อน +1

    የመቤታችን ቅድስት ማሪያም በረከት እና ፈውስ በእኔ ፣በባለቤቴ : በልጆቼ ላይ የደርብን ። አሜን....

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጡ መምህር🥰🥰🥰

  • @dahlakdeneke-k6o
    @dahlakdeneke-k6o 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የእውነት በውስጤ 😢 አነባው የድግል ማርያም ታአምራ ከእርሳቸው ጋር በህልም ስትነጋ የላው ፓርት እልልልልልልልልል የጌታዬ እናታ ክብር ይገባሻል ።

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 7 หลายเดือนก่อน +60

    እንኳን ለቅድሴት አርሴማ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አዎ መምህረ በስተ እርጅና ለምጃጃሉት በደንብ ብትነግልን ደስ ይላል ውስጠ ያለው ነገር ነበር አዳምጨ ደሞ እመለሳለው❤

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @Rayatubeራያትዩብ
      @Rayatubeራያትዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ማሬዋ

    • @Keyehulum
      @Keyehulum 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @tugh5129
      @tugh5129 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እዩብዮቲብ
      @እዩብዮቲብ 7 หลายเดือนก่อน

      ❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ይሁን ለሜቤታችን ለቅድስትድግል ማርያም

  • @fevenfebu9900
    @fevenfebu9900 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስ ደንግል ማርያም ምልጃ ፅሎታ አይለየን ኣሜን🙏
    መምህር ትንሽ ሳንቲም ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለው በምን ላገኝህ

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym 7 หลายเดือนก่อน +8

    እመብርሃን፡እማምላክ፡ሚሳናትየለነም፡ተመስገን።

  • @TnsTens
    @TnsTens 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ለኔም ትድረስልን አደራሽን እመብርሀን እናቴ

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን እና መጣህ መምህር ❤❤እማ ፍቅር ክብር ይገባሻል❤❤❤

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእናቴ የእመቤቴ የጌታዬ እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን❤

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን የእማ ፍቅር በረከት ኤረደት ይድረስብን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fah5400
    @fah5400 7 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ክብር ይገባል ለ ድንግን ማርያም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AKITube-f6q
    @AKITube-f6q 7 หลายเดือนก่อน +1

    እማ ፍቅር ስሟ ይመስገን ለዘለአለም
    በረከቷ ለዘለአለም አይለየኝ አማ እወድሻለው።

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 7 หลายเดือนก่อน +4

    በእዉነት እመብርሃን ምስጋና ዉዳሴ ይድረሳት

  • @abitybekele1150
    @abitybekele1150 7 หลายเดือนก่อน

    የመቤታችን ፍቅራ አሬዴታ በረከታ ይደረብን ❤❤ አሜን

  • @ወለተሀና-ጀ3ፀ
    @ወለተሀና-ጀ3ፀ 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እመብርሀን እናቴ ምልጃሽ አይታየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 7 หลายเดือนก่อน

    (ተወልደመድህን )በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @Medaresha
    @Medaresha 7 หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ማርያም የእማ ፍቅር ስሟ የተመሰገነ ይሁን።

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 7 หลายเดือนก่อน +1

    ርህርህተ ልቦና የአምላክ እናት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 7 หลายเดือนก่อน +4

    መሞህርዬ እንካን ደህና መጣህልን እማፍቅር ይጠብቅህ ከመላ ቤተሰብህ እንወድሀለን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እናቴ ማርያም ወለላይቱ
    ክብር ላንቺ ይሁን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኩአን ደህና መጡ አባታችን

  • @meratom8582
    @meratom8582 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እ ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሐር ተመስገን ማያርም❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን🙏🙏

  • @MesrakMamo
    @MesrakMamo 7 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ክብር ምሰጋና ይድረሰሸ ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዉይ ድንግል እናቴ አንቺን የያዘ ሰዉ መች ያፋራል ተመስገን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭 እኔ በደስታ አለቀስኩ መምህር የኛ ማርያም የምንወዳት የሁላችንን ታሪክ ትቀይር ተስፋ ስላሴን ሽፋን አድርገሽ ጠብቂልን እልልልልልልልልልል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿ክብር ይገባሻል ድንግል ማርያም እመቤታችን እመቤቴ እመብርሀን ክብር ይግባሻል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናቹ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 7 หลายเดือนก่อน +4

    እእእእእእእእእእእልልልልልልልል የእማ ፍቅር በረከቷ። ይደርብን ለእኛም ትደርስልን

  • @ashenafiwelde442
    @ashenafiwelde442 6 หลายเดือนก่อน

    ንፅተ ንፁህና አመአምላክ የጌታዬ የአምላኬ የእየሱስ ክርስቶስ አናት ምስጋና ይደረስሽ ቅደስተ ሆይ ለምኝልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 7 หลายเดือนก่อน +13

    መምህርዬ welcome ደናነህ? እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጣሃልን በእውነት 45 ሰዎች ሽረቻለሁ✅ ኑ ተማሬዎች❗እልልልልልልልልልልልልልል እመብረሃን የጌታዬ እናት እማ ፍቅር በረከትሸ በኔ በቆሻሻዋ ወለተ ሰላሴ ላይ ይደረብኝ😭 መምህር በንፁ ልብህ ሰለምትቀረባቸውና የሰዎችሁ ህመም ሰለምታቅ ነው ቀረብህ እምታወራቸው መምህር ጠላቶችሁ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ በፈረሱ ይረገጥልህ አባታችንን እንኳን ደሰ አሎት

  • @AMONYSAKOR-hg8ci
    @AMONYSAKOR-hg8ci 7 หลายเดือนก่อน

    የልቤ ንግስት እመብርሀን ትመስገን ይህንን ድንቅ ነገር ያደረገች እና እንድንማርበት ያደረገች.የእማምላክ በረከት ይደርብን.መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 7 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃሽ አይለየን እማ ፍቅር ❤🙏🙏🙏

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 7 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ድንግል ማርያም የአምላክ እንናት በረከቷ ይደርብን