Ethiopia - የውሃው ጦርነት ጀምሯል! ውሃ እንደነዳጅ በበርሜል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 88

  • @askme7620
    @askme7620 29 วันที่ผ่านมา +15

    ወገን ሆይ ! ብልጥ እንሁን ። የሀገራችን መሬት ደም ቋቅ እስከሚላት ሳትወድ በግዷ አጥግበናታል ። ድህነት ይብቃ ! መሬታችንን በውሀ እናጥግባት ።

  • @akliluabrham2107
    @akliluabrham2107 29 วันที่ผ่านมา +7

    ክብር ለእግዚአብሔር እና ለመንግሥታችን ፡፡

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet2880 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጵያ ሀገሬን ፈጣሪ ሲፈጥራት ምንም አላሳጥንም ግን አንድ እንዳንሆን እርስበርስ እንድንባላ አድርገውን ይኸው ምንም ሳናጣ እንባላለን ፈጣሪ አምላክ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጥፋልን አሜን🙏

    • @TACH-ONE-ABISSINYA
      @TACH-ONE-ABISSINYA 29 วันที่ผ่านมา

      የሆዳም ፖለቲከኞች ዉጤት ነው

  • @BilalSlteye
    @BilalSlteye 29 วันที่ผ่านมา +3

    ቤሄርታኝናት አለህ ያጥፈልን❤❤❤

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet2880 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ውሁ ማማናት ዘረኝነት ይውደም

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 29 วันที่ผ่านมา +8

    አገሬ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር እያላት ነገር ግን ልጆቿ በዘር ተቧድነው እነወባላለን
    "ውዱ የእኛ ነብይ ነብዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘረኝነት ጥምብ ናት ይላሉ " ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 29 วันที่ผ่านมา +8

    እዉነት ነዉ ሁሉም ኢትዩዽያዊ ወደ ስራ ይገባ ዘንድ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰላሙን ያምጣልን

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ብለሀል የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነትና በወንድማማችነት መንፈሰ አገራቸው ማልማት አለባቸው ከግለኝነት መንፈሰ መውጣት አለብን እግዚአብሔር ማንነታችንን ይፈውሰ. ፈጣሬ ኢትዮጵያን ይባርክ ህዝቡንም ወደ ማስተዋል ያምጣው.

  • @bezayemariam
    @bezayemariam หลายเดือนก่อน +13

    ግብፅ ለዚህ ጥጋቧ ውሀ መከልከል አለባት

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 หลายเดือนก่อน

      @@bezayemariam Ethiopia lezih tigabwa wedeb magnet yelebatim

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 หลายเดือนก่อน

      @@bezayemariam Ethiopia bezih tigabwa wedeb mekelkel alebat

    • @bezayemariam
      @bezayemariam 29 วันที่ผ่านมา

      @berhanamichael5519 አህሌን የ ኢትዮ ጠላቶች

  • @goldenboy4346
    @goldenboy4346 29 วันที่ผ่านมา +1

    الحين لازم نكون موحدين كلنا علشان ننجح في التعامل الاقتصادي والسياسي اثيوبيا الى الامام. الى 🇪🇹 مستقبل 🇪🇹

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ይቆጫችሗል

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 หลายเดือนก่อน

      @@RehimaBint-hm9bs Ethiopiz ykochatal enjie yesew ager mewrer titachu temesgen bilachu menor yshalachohal kalhone yesew ager eyewererachu selam atagegnum

  • @surefiel
    @surefiel 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ወገን እንንቃ

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ከተገፉት ጎን ይሁን

  • @RechaildMoses
    @RechaildMoses หลายเดือนก่อน +3

    Welcome back my favourite person 😊

  • @jemalalkadir6984
    @jemalalkadir6984 29 วันที่ผ่านมา +1

    የስራኤል ወረራ በልℹ️

  • @derejewondimu5979
    @derejewondimu5979 29 วันที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ባለፉት አመታት የተካሄዱት ትልልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ የወደፊቱን ጊዜ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ታሳቢ በማድረግ በመሆኑ ሀገሪቱ ተስፋ አላት።❤❤❤❤❤

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ጎረቤት አገሮች በሚሰሩት ትቀናላቹህ

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወደድንም ጠላን በሰፈርነው ይሰፈርልናል

  • @DagmawitDires
    @DagmawitDires 29 วันที่ผ่านมา

    Bereket belay

  • @TofikJamel
    @TofikJamel 29 วันที่ผ่านมา +1

    welcome bro

  • @KIBRUSirani
    @KIBRUSirani 5 วันที่ผ่านมา

    Aweye Ethiopian Allahe wekile

  • @GirmaTilahun-qq4ct
    @GirmaTilahun-qq4ct 28 วันที่ผ่านมา

    ለምን አገራችን ለምን አትሸጥም

  • @MesfinNune
    @MesfinNune หลายเดือนก่อน +1

    Wow!!!!
    ❤❤❤❤❤

  • @ojuluojulu4816
    @ojuluojulu4816 หลายเดือนก่อน +1

    Well come back the hero

  • @michelle-i7o
    @michelle-i7o 29 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አባባል ነው፣ሰው ያለ ውሃ መኖር አይችልም፣ ለዛ ነው ግብጽ ስለ አባይ ውሃ ይህን ያህል ከኢትዮጲያ ጋር እየተነታረከች ያለችው፣

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችዋ የውሃ ምንጮቻችንን ለዘመናት በነፃ ሲመጥፕጡት ባይናችን እያየን በጆሮአችን እየሰማን ነው። ውሃችንንና ደማችንንም ጭምር በነፃ መጠጣት ሳያንሳቸው ጭራሽ የግብፅ ውሃ ነው አትንኩት ይሉናል ። ይህ ግፍ እና ጥጋብ የበዛበት አሳፋሪ አባባል መቼ ነው የሚያቆመው?

    • @josephferede155
      @josephferede155 หลายเดือนก่อน

      Tru mare senagey becha naw

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 29 วันที่ผ่านมา

      @@yacinjamal7063 Ethiopia demo Talian beserachu wedeboch Assab ena Massawa le ametat be nexa yetetekemechiw huletegna gizye atagenewum enante be gidibachu kuru egna demo be keybahrachin enkoralen

    • @hagerey-c6q
      @hagerey-c6q 27 วันที่ผ่านมา

      የ ቆጡን ኣወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አንደተባለው ኣንተ የሰው ባህር ስትቁምጥ የራስህን ወንዝ ልታጣ አንደምትችል ኣልተገነዘብክም። አኛን ከ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ተባብረህ ባህራችንን ልትነጥቅ ከመጣህ አኛም ካንተ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ተባብረን ወንዝህን አንዲነጥቁህ ማድረግ አንደምንችል መገንዘብ የማይችሉ ደነቋቁርት መሪዎችህ ይዘውህ ገደል ሊገቡ ነው።

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 29 วันที่ผ่านมา +1

    Our problems are not different of races, and colors but shortage of maturity and better relationships.

  • @BabaFananaBabaFanana-ko1xj
    @BabaFananaBabaFanana-ko1xj 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 29 วันที่ผ่านมา

    We must hear,inhale those solid words

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน +2

    ከውቀት ማነስ ሁል ጊዜ መሪዎች ከሚመሩት ህዝብ በአለም አቀፍ እውቀት ካነሰ የተበለጠ ሰለሚመስለው እኔ ከሞት ሰርዶ አይብቀል እንጂ ለቀጣዩ ከሚመሩት ሙሁራን ጋር በውይይት ለቀጣዩ ማሰብ በተለይ በእኛ ሀገር አይሞከርም ምክንያት እውቀት አነስ ፖለቲከኖች ሰንጣቂ እንጂ እንጂ የጎለበተ ሐሳብ ነው ብለው ሰለማይቀበሉ ማጥፍት ፍርሃት አለኝ የተበደርነውን ሳንከፍል ብሩ ለጥይት አውለን አበዳሪዎች በውሐችን እንዳይወሰድ እፈራለሁ

  • @ועעןן
    @ועעןן 29 วันที่ผ่านมา

    Love Israel 🌲 ♥️🌲👑🌲♥️🌲

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 หลายเดือนก่อน +3

    Wuha be bermel, wedeb demo be billions

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 28 วันที่ผ่านมา

    ሳውዲ አረቢያ ላይ አንድ ሌተር ቢዝነስ አምስት ብር ነው ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ደግሞ አንድ ብር ነው ይሄ ማለት አንድ ሌተር ውሃ አስርብር ያወጣል ማለት ነው በሳውዲ አየር ልዩነቱ ነዳጅ በጣም በርካሽ ነው የታሸገው ደግሞ እዚያ ጋር ውድ ነው

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 29 วันที่ผ่านมา

    ግብፃዊዉ ተንታኝ ለመንግስታቸዉ ይህንን ቢያሳምኑልን ዕረፍት እናገኝ ነበር

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 หลายเดือนก่อน +1

    Victory to FANNO !! MOT letelatoch !!

  • @acchakiso4161
    @acchakiso4161 29 วันที่ผ่านมา

    ስለዘር ከምናወራ ስለውሀ ብናወራ

  • @AdaneAdanemesfin
    @AdaneAdanemesfin 28 วันที่ผ่านมา

    ውሸታሙ መሪያችን ከካልሞተ ሰላም የለም

  • @solomona8102
    @solomona8102 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ረሀብ ገባ ሲቢል አንድም ግዜ ግብፅ ተረድተው አያቁም ።በዚህ ላይ ደግሞ ልታዘን ትፈልጋለች ገደል ትግባ

  • @TilahunMersha-i6h
    @TilahunMersha-i6h 29 วันที่ผ่านมา

    ውሀ ዋናው ደም ወይም የደም ሰር ነው ሀገሬ ወደፊት

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 29 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት ይቆማል

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሪህ😂ይጥፉ😂አንድ😂የምታባላ😂አንተህ😂አይደለህ

  • @YohanesGolem
    @YohanesGolem 29 วันที่ผ่านมา

    ኢቲዮጲያ ውሀ ችግር የለም እውነተኛ መሪ ነው ያጣችው

  • @feedelband205
    @feedelband205 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ዘሜ ጥርብ ባንዳው የአማራ ክልል መሪ ሆኖ ሊመጣ ነው አሁን ተገላገልን ሁላችንንም በደንብ አድርጎ ያሳርደናል ከአቢቹ ጋር ሆኖ ምሬም አታቡ እኔም በቆንጨራ እተባበራለሁ ብሏል በጣም ደስ ይላል ትግላችን እንደዚህ ሲጎመራ ባለፈው ለውጥ መጣ ብለን ለአራጁ አቢቹ ሰጠነው አሁን ደግሞ ለባንዳዎቹ የቁርጥ ቀን ልጆች ሰተን በደንብ ልንታረድ ነው እልልልል

  • @jordensanicho7632
    @jordensanicho7632 หลายเดือนก่อน +3

    Just your voice men ❤🥹🫶

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 หลายเดือนก่อน +1

    ጃግና መጣህ?

  • @teditedi8845
    @teditedi8845 29 วันที่ผ่านมา

    የዮርዳኖስ ወንዝ ታሪካዊ የእስራኤል ወንዝ ነው:: እስራኤል በአለም አንደኛ ውሀ አምራች ነች; አለም ከእስራኤል ይገዛል:; ማጣራዊያንን በጉገል ይጎብኙ::

  • @semachewdele1864
    @semachewdele1864 29 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው ምንጫችን አድርቀው በሀይላንድ እያሸጉ 1 ሊትር45ብር ይሸጡልና። አሁን ነው የገባህ እዴ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ትንታኔ በድንቅ ጋዜጠኛ ። ምን ይሆናል ታዲያ ሀገር ባንድ ጨቅላ እጅ ወድቃ ታላቋን ኢትዮጵያ በመመስረት ፋንታ ታላቋን ኦሮሚያ በአማራውያን መቃብር ለመመስረት እየተጣደፈ ይገኛል ። እናም ለእኛ ወደብ ቅንጦት ነው መጀመሪያ በሕይወት መኖር መቻል አለብን ። የሚያሳዝነው ግን እናንተን የመሰሉ ጋዜጠኞች ባሉባት ሀገር ኢትዮጵያ አማራን ያክል ታላቅ ሕዝብ ዘሩን ለማጥፋት በየቀኑ ንፁሃን በገፍ እየተረሸኑ ትኩረት አለመስጠታችሁ ነው ።

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 29 วันที่ผ่านมา

      ፈኖን ስርአት አሲዙ አብይ ምን ያድርግህ

  • @RechaildMoses
    @RechaildMoses หลายเดือนก่อน +1

    Larajim gize sixabik yenabarkut sawu ebakihi endathed

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 29 วันที่ผ่านมา +1

    ,ፈታ ?እንዲህ ዓይነቱ ትንተናህ ሲያምርብህ !!

  • @nass6176
    @nass6176 29 วันที่ผ่านมา

    Abuchu diro tenagro nber

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 หลายเดือนก่อน +1

    FANO

  • @j.m3442
    @j.m3442 29 วันที่ผ่านมา

    In Libya water one liter is $1 USA dollars .
    Gas one liter 95 cents!

    • @Yonabbbbb
      @Yonabbbbb 29 วันที่ผ่านมา

      Zim bileh batawera min alebet

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian tecelalc

  • @amejafar996
    @amejafar996 หลายเดือนก่อน +1

    1st of all , water is life ! & d early spring of human dv't was d source of water ; * but , they don't hav 2 b ambitious , 2 acess , it needs legality , always ! THANX !! urs sincerly !!! ❤🎉😂

  • @DawitwoldeBerehanu
    @DawitwoldeBerehanu 29 วันที่ผ่านมา

    Kaze belay men falak....

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮፕያ ግድብ ማፍረስ ኣለበት ኣፍሪቃ ሰላም ለማግኘት ሱዳንና ግብጽ ግድቡ ኣፍርሱት

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 29 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት እንዳውጃቹ ትኖራላችሁ

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 29 วันที่ผ่านมา

    ቀጣዩን ጊዜ አብይ አሻግሮ አይቶ ነበረ። ምን ያደርጋል ህዝቡ አህያ ነው😂

  • @toddlong8672
    @toddlong8672 16 วันที่ผ่านมา

    No habla jibber jabber

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 หลายเดือนก่อน +1

    FANNO yashenfal FANNO yitchilal , ye AMHARA telatoch yalqalu !!

  • @PLUS1ETHIOPIA
    @PLUS1ETHIOPIA 29 วันที่ผ่านมา

    Weha benestha ale ende b litter 20 30 eyegezane ayedel ende selayhtgnaw weha new yemetaweraw 😂

  • @engine6698
    @engine6698 หลายเดือนก่อน

    የብልግና ስልጣን ጠባቂ ነክ

    • @amanmate659
      @amanmate659 29 วันที่ผ่านมา +1

      Ende enate yala new yehager tsare dedbae nake or nashe

  • @MusaSeid-s2n
    @MusaSeid-s2n หลายเดือนก่อน +1

    Hulem ante anbib zenawun

  • @teditedi8845
    @teditedi8845 29 วันที่ผ่านมา

    የአንተ ጋዜጠኛ እውቀት የሰፈር አዝናኝ ወጣት እውቀት ነው:: የእስራኤል ሀይቅ ኪኔሬት ነች:: በመፅሀፍ ቅዱስ የገሊላ ባህር ትባላለች:: ታዲያ ሶርያን ምን ጣላት?

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 27 วันที่ผ่านมา

    ስንት አመት ተከታተልኩሁ እንደ ዛሬ። ጥሩ ምኞት ሃገር ሰላምን ዘረኝነትን ያገለለ ወሬ አወራህ ይመችህ አንተ ፌሺካ በዚሁ ቀጥል ቅድሚ ሃገር ነች ዘር ውስጥ አትወተፍ

  • @Sabir_tube1
    @Sabir_tube1 29 วันที่ผ่านมา

    ዘረኛ