ሙሉ የቤት ፈርኒቸር እቃዎች በ67 ሺ ብር ብቻ ! | ሶፋ,አልጋ፣ቁምሳጥንና ኪችን ካብኔት | Furniture household items price | gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 223

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 5 หลายเดือนก่อน +48

    ለዩቱብ ነው ወይስ እውነት ነው ዋጋው ምክንያቱም በውስጥ ሲያወሯቺሁ ዋጋ ትጨምራላቹ እውነቱን ተናገሩ Please ??

    • @SA-yr4vu
      @SA-yr4vu 5 หลายเดือนก่อน +3

      Ewnet new metew yaregagtu

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 5 หลายเดือนก่อน +7

      ኧረ ለዩቱብ ነው ሲጠየቁ አይመልሱም ዉሸታቸዉ ነው

    • @Kaledtube-h9u
      @Kaledtube-h9u 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@SA-yr4vuዬት አከበቢ ነቹ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እሪሱ አስሬ ደውዪ ሲሰለቸኝነው የተውኩት ወሬኞች

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@AlamYlima ሰብስክራይባችንን እናሳ ዉሸት እያመጡ

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy 5 หลายเดือนก่อน +17

    የጥራቱ ነገር"ውሥጡን ለቄሥ" እንዳይሆን እንጅ ለኑሮ ውድነቱ ጥሩ መፍትሄ ነው።

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ውስጡ ፊስታል ይሆናል እርካሽ የሆነው እንድህ

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 5 วันที่ผ่านมา

      WENDEME YEGEBAHE NEKOO ETHIOPIAWE ERSOO NOTE

  • @AdanechAddisu
    @AdanechAddisu 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነዉ እዉነት ከሆነ

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ከሆነ በጣም ኣሪፍ ነዉ❤

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ!ዋጋችሁ በ/ቆንጆ ነው እንሻ! ደውለንላችሁ ያው ጥራት ያለው ነው ብላችሁ ቃል ስለገባችሁልን !በርቱ !!

  • @HopeYilma-nu2rm
    @HopeYilma-nu2rm 5 หลายเดือนก่อน +6

    Enem wshet meslogn neber ewnet new eqachewm arif new wagachewm tru new

    • @makiafayisa
      @makiafayisa 2 หลายเดือนก่อน

      Gestesh new wude

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ በርች

  • @MuluneshfocheEltiro
    @MuluneshfocheEltiro 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ገብያ ሚድያዎች እውነት አይደለም እምታሳዩን ስንደዉል ግራይጋባሉ።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ትክክለኛ እቃዎችናቸው ፎርጂት እንዳይሆኑ

  • @jannat5631
    @jannat5631 4 หลายเดือนก่อน

    Masikeram mecheresha lay hagere egebalew ke arporete bekateta wedenatew new mimetaw weshate hono edatasafirugn enji

  • @shewanekz
    @shewanekz 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow Arif new

  • @kalkidanmezgebe
    @kalkidanmezgebe 4 หลายเดือนก่อน

    Ezi mitastewawukubet waga ena sidewelilachu lemindnew mitchemirut ena wastina linorachew yigebal

  • @saraak5904
    @saraak5904 4 หลายเดือนก่อน

    የምር ነው🙋🙋🙋🙋

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +4

    😥ተውስ እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ልደምርሽ እሺ መልሺ

    • @adenategene101
      @adenategene101 5 หลายเดือนก่อน

      Aderkweshe Yena wude abshery ehtia ❤❤❤❤

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 20 วันที่ผ่านมา

    ዋውው የትነወ

  • @MiseAnam
    @MiseAnam 5 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው አሪፍ ነው እኔ ሶፋውን ለበዓል እወስድዋለው

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 หลายเดือนก่อน +2

    ክፋለ ሀገር ብራንች ቢኖራቸው ጥሩ ነበር

  • @AsefuFenteDemes
    @AsefuFenteDemes 4 หลายเดือนก่อน

    D/zeyit service tesetalachehu ?

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እውነት ነው

  • @asterdessie7401
    @asterdessie7401 4 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ትልኩአላችሁ😊

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያደረሳሉ

  • @saramoges2861
    @saramoges2861 21 วันที่ผ่านมา

    Tetenashi yena wed

  • @hayahusayn5568
    @hayahusayn5568 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ማሻአላህ የትነው❤❤❤

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 4 หลายเดือนก่อน

    Era yete nawu❤❤❤❤❤

  • @afgebelatigray
    @afgebelatigray 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣሪፍ ነው

  • @Senatub
    @Senatub 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t 22 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ ሃሪፍ ነዉ

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ግን የመቸ ነው

  • @JemilaAliyi
    @JemilaAliyi 3 หลายเดือนก่อน

    Yeti noo wedee❤❤❤

  • @aychewadugnaw6508
    @aychewadugnaw6508 4 หลายเดือนก่อน

    is there any place without Addis Ababa??

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet หลายเดือนก่อน

    አይ ደሴ ብትሆኑ ጥሩ ነበር አደስ አበባ ትራንሶፖርቱ እጥፍ ይሆናል 😮

  • @HanaaHanaa-e3b
    @HanaaHanaa-e3b 4 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 4 หลายเดือนก่อน

    እና ለዩቱዩፑናቸው አጠገባቸው ሢጠየቁ የወዳዱታል

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥራቱ ዝቅተኛ መሆን አለበት

  • @RahmaRahma-q2o
    @RahmaRahma-q2o 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልብስ መሳቢያ አስቸኮይ እፈልጋለሁ ያለው ያሳየኝ

  • @Mestawetyoub
    @Mestawetyoub 5 หลายเดือนก่อน

    Ine faligalehu ❤️🌹🥰

  • @BerheGitet-l4t
    @BerheGitet-l4t หลายเดือนก่อน

    አድራሻ የት ነው

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 หลายเดือนก่อน

    የመቸነው።?????

  • @abugida794
    @abugida794 5 หลายเดือนก่อน +3

    "አገር" ያለው ሰው ዋጋው ሀሪፍ ነው

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 2 หลายเดือนก่อน

      ኧር እናቱ እዚህ ላይ እንደሚውሩት አይደለም ዋጋውን ሄድሽ ብታይው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 5 หลายเดือนก่อน

    አይ እውነትከሆን ምርጥነው አይ የኢትዮነገር

  • @hobawubaleme8424
    @hobawubaleme8424 5 หลายเดือนก่อน

    Yetinawu botawu fls

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 5 หลายเดือนก่อน

    የጥራቱነገር እደትነው ዋናው ጥራትነው

  • @ZelalemBelete-xx9yx
    @ZelalemBelete-xx9yx 4 หลายเดือนก่อน

    ሀዋሳ ላኩልን ውዶች

  • @NadmogemelicomNadmo
    @NadmogemelicomNadmo 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mert nachew heje gezchalew

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 4 หลายเดือนก่อน

    የቴሊግራምን ፔጅ ላኪልኝ እህት

  • @MahmoudSaer
    @MahmoudSaer 4 หลายเดือนก่อน

    Ena eflgalhu😊

  • @RayanStar-v3i
    @RayanStar-v3i 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እገዛለው አደራሽን አገርስገባ ላናግርሽ ስልክ አስቀምጡልኝ

  • @tmd2310
    @tmd2310 5 หลายเดือนก่อน

    እስቲ ግስትሀውስ 3ወር በስት እደሚከራይ ጠይቁልን የኔውዶች ሁለዬም የምታቀርቡትን መረጃወች በጉጉት ነው የምከታተላችሁ አደራ ስንት እደሆን ሹክ በሉኝአካባቢው አዲስ አበባውስጥ

  • @hyatthyatt2003
    @hyatthyatt2003 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ አላምንም እቃ እረከሰ እዴ ለዛውም በዋዛ የተሰራ ስቲ እውነቱ ተናገሩ

  • @HanaNuguse
    @HanaNuguse 4 หลายเดือนก่อน

    አላምን ጥራት ላይኖረው ይችላል

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ልቀቁልን

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ገባያ ሚድያ
    በአላህ
    አልጋ እና ችክን ካቢኔ እፈልጋለሁ
    ክፍለ ሀገር ወሎ መርሳ ካደረሱ
    ????? ስንት ነው ዋገው !??

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፈልጋለሁ

  • @CristinLasab
    @CristinLasab 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ምን ያህል እዉነት ነዉ?

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 19 วันที่ผ่านมา

    ወደከፈል አገር ታደርሳላቹ በጣም ቁጅ እቃነወ

  • @TarekegnErsido-br1jb
    @TarekegnErsido-br1jb 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታ እኔ እፈሊጋሎ

  • @FggJki
    @FggJki 5 หลายเดือนก่อน

    አገናኘኝ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @leylaoumerleylaoumer9052
    @leylaoumerleylaoumer9052 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረብያ መጅልስ አለወይ

  • @hairstylesbyeskedar
    @hairstylesbyeskedar 5 หลายเดือนก่อน

    ናዝሬት ትልካላቹ?

  • @AdanechAddisu
    @AdanechAddisu 3 หลายเดือนก่อน

    ወደ ክፍላገር ታደርሳላችሁ?

  • @ZebenayShifera-j4j
    @ZebenayShifera-j4j 5 หลายเดือนก่อน

    ine faligalow tiratu arif kehone wede hagere lemagibat sosti samit new yekerang.

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሀገር ትድርስልችህ??

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r 5 หลายเดือนก่อน

    Please do u take to asella

  • @natnaelbi
    @natnaelbi 5 หลายเดือนก่อน

    Description ley bians selkachewn ena telegeram maskemet neberebachu mulu selenante new yetsafachehut

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ የት ነው ውሸት

  • @mesiKM
    @mesiKM 5 หลายเดือนก่อน

    Twins furniture eqachew Arif new heje gezchalew

  • @yusramuhamed7917
    @yusramuhamed7917 5 หลายเดือนก่อน

    አኔም አፈልጋለሁ ግን ወሎ ኬሚሴ ታደርሳላችሁ ????

  • @saragizaw8349
    @saragizaw8349 5 หลายเดือนก่อน

    Rikash new litiyi new?

  • @MemeruGemechu
    @MemeruGemechu 5 หลายเดือนก่อน

    Arif new eqachew ene gezchewalew

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እፈልጋለሁ ስልክ ልቀቁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር

  • @LelisaGeleta
    @LelisaGeleta 5 หลายเดือนก่อน

    Yet deras naw yemetadarsu?

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው

  • @haseamir612
    @haseamir612 5 หลายเดือนก่อน

    Besofawu bota arebiyan mejlis be esponj yemiserawun litseruln tichlalachu

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመቸ ነው አመተምርት ለምን አታስቀምጥም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 หลายเดือนก่อน

      @Hindiya-tl2pe እሽ የኔ ማር አመሰግናለው

  • @seki1508
    @seki1508 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ትክክለኛ ነው እቃው የሥንት አመት ዋሥትና አለው???

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 13 วันที่ผ่านมา

    የመቼ ነዉ 2017 ነዉ?

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አስቀምጡልኝ ስገባ እድገዛቸው❤❤

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሮቢት ያደረሳበሉ ንገሩኝ

    • @Ali-sp9lo
      @Ali-sp9lo 5 หลายเดือนก่อน

      የትኛዉ እሮቤትነዉ እኔም እፈልጋለሁ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሸዋረቢት ታደርሳላችሁ መልስ ስጡ❤

  • @nryiuasmn7967
    @nryiuasmn7967 5 หลายเดือนก่อน +6

    ገዝቻለሁ ቁምሳጥን አይረባም

  • @Zenazena-s7c
    @Zenazena-s7c 5 หลายเดือนก่อน

    Yetinawu

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን ቴሌግራማችሁን ንገሩኝ

  • @johnmokoena4310
    @johnmokoena4310 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የልገበኝ 67 ሺ ለሚሰሌ የልገበኝ ፓኬጂ መለት ስለልገበን በደንብ አስረዱን አልገ ፈልጌ ነበረ ተድያ ከአልገ ገረ ምን ምን ይጨመረል

    • @saralemma5352
      @saralemma5352 5 หลายเดือนก่อน

      Sofa
      Sofa terepeza
      Tv stand
      1.20 kumsatn
      1.20 alga
      1.20 kitchen cabinet
      Enezi nachew package yemiyatekalut

    • @johnmokoena4310
      @johnmokoena4310 5 หลายเดือนก่อน

      ተድያ እዴት ተደርሠለችሁ ቤተችን ሀድያ ሆሣህነ ነዉ ከዘም ገጠር ዉስጥ ነዉ አየስቸግረችሁም ወይ እኔ አሁን የለሁ ከሀገረ መዶ ነዉ

  • @GDM82879
    @GDM82879 5 หลายเดือนก่อน

    yamral, wagawum fair new, megzate aykerem

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን ትዋዋሻላቹ ቴሌግራም አትነልሱም

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ ብትሆኑ ስልክ ታነሱ ነበር ባለፈውም እንዲህ ብላችሁ ነበር ሬክላም እየሰራን ነው ብትሉ አይተን በሀሳብ እናበረታታ ነበር

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ስራ በዝቷባቸዉ ይሆናል ስልክ ያነሳሉ ለእኔ አስታልኝ አናግራኛለች እማ

    • @HyatHayat-mu9nm
      @HyatHayat-mu9nm 5 หลายเดือนก่อน

      ዋጋው እዚህ ላይ አንድ ነው ስጠይቄቸው ምን አሉሺ​@@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    • @HyatHayat-mu9nm
      @HyatHayat-mu9nm 4 หลายเดือนก่อน

      እና ምን አሉሺ ​@@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Are.slkachihun.lakuligni.ene felgalew hoo

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Helen-h6v
    @Helen-h6v 5 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ታደርሳላችሁ

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 5 หลายเดือนก่อน

    ባለ 20ቲክነሱን 80ሽ ነውያሉኝ😮

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 4 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እውነት አድርጉት

  • @HcjFgh
    @HcjFgh 5 หลายเดือนก่อน

    መጅሊስ የለም

  • @KebenaYoutube
    @KebenaYoutube 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ቤት ማጣቴ😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 5 หลายเดือนก่อน

      እዉነት በጣም አሪፍ ነው ቤት ላለው ሰው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@zemenaybaye7457የመቸ ነው ይቆየነው አሁን በዝህ ዋጋ አይገኝም

    • @habeshawifan6943
      @habeshawifan6943 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ😢

  • @Hana.kochetoTaka-tz4no
    @Hana.kochetoTaka-tz4no 4 หลายเดือนก่อน

    😳😳😳😳🙆

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 5 หลายเดือนก่อน

    Weshate warngnoche baweste senawrachu techamiralechu sefalgachu atemalesum yut tube shakale new sew layi mude atyazu yidaberachum🤔

    • @saralemma5352
      @saralemma5352 5 หลายเดือนก่อน

      Dewlew yaregagtu

  • @hobawubaleme8424
    @hobawubaleme8424 5 หลายเดือนก่อน

    Wolayita sodo tadersalchu🤔

  • @MoosaMoosa-b1n
    @MoosaMoosa-b1n 5 หลายเดือนก่อน

    ፋለሀገር ትልካላችሁ

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካረቢያመጅሊስና ከሶፋ የትኛው ይሻላል ልገዛ አስቤነው😊

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 5 หลายเดือนก่อน +1

      አታረብያ መጅሊስ እኮ በጣም ያምራል ግን ውድነው

    • @EmitiReyu
      @EmitiReyu 5 หลายเดือนก่อน +1

      አረቢያ መጅሊስ

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c 4 หลายเดือนก่อน

    ለተመልካች እንጂ 67ሺ አይ ውሸት በቀላሉ ብትዋሹ ይሻላል