የዲዛይን ሙያ ስልጠና ! በአጭር ጊዜ ብቁ ባለሙያና ትርፋማ ስራ የሚጀምሩበት እድል |Sewing training | business ideas in Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 49

  • @JonJonmeles
    @JonJonmeles 2 หลายเดือนก่อน +8

    የስልጣና አሰጣጡ በጣም ጡሩ ነው ነገር ግን የትምህርት ደረጃስ ከስንት እስከ ስንት ነው

    • @zewdinesheskindir755
      @zewdinesheskindir755 วันที่ผ่านมา

      የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሠግናለሁ በርቱ ምርጥና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ❤❤❤

  • @zyenbaahimedzyenbaaimed3009
    @zyenbaahimedzyenbaaimed3009 6 หลายเดือนก่อน +13

    እንሻአላህ ከስደት መልስ መስለጠን እና የራሴ መከፍት እፈልጋለሁ

    • @AsmaAbdulfeta
      @AsmaAbdulfeta 6 หลายเดือนก่อน

      አሰለመለይኩም።ደሚርኝ።🎉ነይ።በዉሲጥ

    • @temesgendagne972
      @temesgendagne972 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛዋ የገባት ነች 👌👌

  • @hbbc3511
    @hbbc3511 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለኢንዱስትሪ ጋርመንት ነዉ ወይስ ለግል ጋርመንት የስራ እድል ምታመቻቹት እና ደሞዙስ በአማካኝ ምን ያህል ነዉ

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኦላይን ስልጠና እምታቆ ጠቆሙኝ በአላህ

    • @Hiwetyirga
      @Hiwetyirga 2 วันที่ผ่านมา

      Enam

  • @genergetye2945
    @genergetye2945 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኦላይን ማስተማር ትችላላችሁ

  • @MeseretfikreLucky
    @MeseretfikreLucky 3 หลายเดือนก่อน

    Batam yamimagnaw moya nw thank you ❤❤

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 6 หลายเดือนก่อน +3

    Next design is the best one in the country

    • @amirthefuture-7213
      @amirthefuture-7213 6 หลายเดือนก่อน

      how come

    • @madesign21
      @madesign21 2 หลายเดือนก่อน

      MA Design it the best one

  • @TsegayeTesfahun
    @TsegayeTesfahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ግን እንዳየሁዋችህ አርፍ ነው እና ለሴቶች ብቻ ነው ወይስ ለሁሉም ሰው ነው

  • @ZeEthiopiaYouTube
    @ZeEthiopiaYouTube 6 หลายเดือนก่อน +6

    የfb አካዉንታቸዉን ንገሩን ለምታቀረቡልን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለሁ ❤ ሰላማቹሁ ይብዛ

    • @mekides-vlog
      @mekides-vlog 2 หลายเดือนก่อน

      ስልካቸው አለ ደውለሽ ጠይቂ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስለመጣ 3 ቀን ሲቀረኝ አመዘግብን አደመጣው እጀምራለው ያድረሰኝ

  • @LemlemTsegaye-w8y
    @LemlemTsegaye-w8y หลายเดือนก่อน +2

    Selam srawn wedjewalew enem bezi sra megaton efelgalew ena slk weyim botawn bitnegrugn des yilegal

  • @Fatumaabatefh
    @Fatumaabatefh 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን ትምርት ይጠይቃል በናትሽ መልሽልኝ በጣም የምፈልገዉ ሙያ ነዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 หลายเดือนก่อน +2

      አይጠቅም

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 4 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ 3ወር ሌላ ማሰልጠኛ ሰልጥኛለሁ ነገር ግን ሽፎንና ሀበሻ ልብስን ብቻውን ታሰለጥኑ ይሆን?

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 2 วันที่ผ่านมา

      ሁሉንም ባንድ ኣያሰለጥኑምዴ? ማለቴ የምንፈልገውን ኣያሰለጥኑም?

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሰልጠን ምንድነው የሚያስፈልገው የምታውቁ ንገሩኝ pls 🙏🙏

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስለምታካፍሉን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን የጥልፍ ክፍያ መጠን አልተገለፀም የልብስ ስፌት ማሽን ዋጋ ብታቀርቡልን ❤❤❤

  • @ytub8615
    @ytub8615 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም እምፈልገው የሓበሻ ጥልፊ እና ድዛይን ግን የት ነው

  • @yosephkassahun4419
    @yosephkassahun4419 6 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ለ ጋርመንት የሚሆን ጨርቅ የት እንደምናገኝ ቪዲዬ ስሩልን

  • @WudeDubre
    @WudeDubre หลายเดือนก่อน

    የት ምን ያስፈልጋል

  • @DawitGifti
    @DawitGifti 6 หลายเดือนก่อน +2

    የቆዳ ውድ ነው።

    • @danielkidane3958
      @danielkidane3958 3 หลายเดือนก่อน

      የቆዳ ስንት ነው

  • @hhhhaaaa4742
    @hhhhaaaa4742 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክ ቁጥር አስቅምጡ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @madesign21
    @madesign21 2 หลายเดือนก่อน

    Ma Design

  • @fatumurad2805
    @fatumurad2805 6 หลายเดือนก่อน +1

    Jimma lay yelem enda😊

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዴሤ ካለ ንገሩኝ

  • @AzizMohammed-h1m
    @AzizMohammed-h1m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @sarabizuneh6448
      @sarabizuneh6448 3 หลายเดือนก่อน

      ወደ cmc ylachewm?

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 4 หลายเดือนก่อน

    enem efelgaelhu

  • @martakonjo4379
    @martakonjo4379 3 หลายเดือนก่อน

    መማር ፈልጌ ነበር በኦላይን❤

  • @YeshiyerdawYeshiyerdaw06
    @YeshiyerdawYeshiyerdaw06 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yet new ebakachuuu

  • @Abdesabonsa
    @Abdesabonsa 3 หลายเดือนก่อน +1

    መማር ፈልጌ ነበር በኦላይን

  • @natigirma2142
    @natigirma2142 5 หลายเดือนก่อน +1

    Price

  • @BarakiNigus-r9d
    @BarakiNigus-r9d 3 หลายเดือนก่อน +2

    yet new botaw

  • @martakonjo4379
    @martakonjo4379 3 หลายเดือนก่อน

    ሰልክ ቁጥር አሰቅምጡ