#ገመናዋ_ተጋለጠ_እሷ_ነክሳኛለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 หลายเดือนก่อน +98

    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ወደ ህይወትህ ተመለስክ
    የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም በቤቱ ያፅናህ አሁንም በፀሎት በርታ ።

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 2 หลายเดือนก่อน +59

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
    እጂግ በጣም ደስስስ ብሎኛል የአንተን ለንስሀ መብቃት ቃል የለኝም ደስታየን የምገልጥበት አሁንም እኔን እና እንተን ለንስሀ የበቃን የድንግል ማርያም ምልጃ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ለንስሀ ያብቃልን ❤❤❤

    • @Yemiserach-jc4sk
      @Yemiserach-jc4sk 2 หลายเดือนก่อน

      @@MheretTsiduye እባክሽ እርሱን የምትባል ከዛሬ 5 ወይም 6 አመት በፊት የነበረች ምን ሆና ይሆን ካወቅሻት

    • @GoshuTegbaru
      @GoshuTegbaru 2 หลายเดือนก่อน

      Wesha hid kezih

  • @marbelugn4363
    @marbelugn4363 2 หลายเดือนก่อน +186

    እኔ እሚገርመኝ በግል ጥቅማቸው ይጣሉና የቤተ- ክርስትያን ተቆርቃሪ መስለው የደረሰባቸውን ነገር እያሰቡ ሲያለቅሱ በጣም ይደንቀኛል።ነጋሽ ሚድያ ተራ የግል ብሶት ማስለቀሻ ሚድያ አይደለም።እባካችሁ ስተው እዛ ያሉት ወንድሞቻችን እንዲመለሱና ሌላው ክርስትያን የሚያነቃ ክርስትያናዊ ሃሳቦች አጋሩን።የመልስ ምት በለቅሶ ታጅቦ በመሃል በመሃል እያረፉ መሳደብና ገና በቅጡ ንስሀ ሳትገቡ የቤተ- ክርስትያናችን ተቆርቃሪ አትሁኑብን።

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 2 หลายเดือนก่อน +18

      እንደዚህ አይነት ኮመንት እየሰጣቹ አታስለቅሱት እስቲ 😂😭🤣🤣

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 2 หลายเดือนก่อน +4

      የእውነት በጣም ነበር እኔም የሚገርመኝ እኮ

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 2 หลายเดือนก่อน +12

      ዝብርቅርቅ፡ያለ፡ሀሳብ

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@fikerfiker7922 ምን ማለት፡ነው?

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮​@@tarikuahayilmariam3343

  • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
    @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አምኖ ከመካድ አግ(ኝ)ቶ ከማጣት የርትዕት ተዋህዶ አማ(ኝ) ነው እን(ጂ) አማ(ኝ)ነበር ከመባል መድኀኒዓለም ይጠብቀን

  • @DrYohanis
    @DrYohanis 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሚዲያ ሰው ጋዜጠኛ ወገንተኛ ሳይሆን እውነታን አንጥሮ ለማውጣት በየአቅጣጫው ጥያቄ መጠየቅ ሲገባው በአንፃሩ ነጋሽ በጎ ነገሮችን እያድበሰበሰ መጥፎ ገጽታዎችን እንዲታዩ ብቻ የሚያደርጉ ጥያቄዎችን ይጠይቃል ።

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 2 หลายเดือนก่อน +2

      እባካችሁ ለጋዜጠኛው በቅርብ የምታውቁት ሰዎች የሙያ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ በቅርብ ያላችሁ ሰዎች ብታሳውቁት።

    • @MelatMekonnen-y8k
      @MelatMekonnen-y8k 2 หลายเดือนก่อน +2

      የጋዜጠኝነት ሙያ እንደዚህ ከሆነ ...። ነጋሽን ምን ነካው? እንዴት አቋም ተይዞ ወደ ሚዲያ ሕዝብን ለማገልገል ይመጣል? ሕዝብ እኮ አይኑን ከፍቶ እያያችሁ፣ እየታዘባችሁ ነው?

    • @dotacell2793
      @dotacell2793 2 หลายเดือนก่อน

      የሳ ገረድ ኮሜንት😂😂😅😅😅

    • @raheltube6963
      @raheltube6963 2 หลายเดือนก่อน

      Ye seteyewa geredoch comment setiyewan call down u have time for leneseha atezebareqi belut

    • @RedietHebistu
      @RedietHebistu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጋዜጠኝነቱ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቱ አይበልጥም ኦርቶዶክስን ወክሎ ነው የተቀመጠው እሷን ደግፋችሁ የምትንጨረጨሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጋሹ እንኳን ቸሩ መድሃኒዓለም አስመለጠህ በቤቱ ያፅናህ ።ስለ ግልፅነትህ እናመሰግናለን ።

  • @DestaSemane
    @DestaSemane 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግር መተጣጠብ ስርዓት ሊያውም በፀሎተ ሐሙስ ቀን ነውሩ ሊመጣልኝ አልቻለም ማነ እንዳሹ።

    • @LemmaTolla-t8j
      @LemmaTolla-t8j 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ወንድሜ። በጸሎተ ሐሙስ እግርን መተጣጠብ ሐዋርያዊ አስተምሮ ነው። ጋዜጠኛው እንዴት ይህንን ነገር ማስተዋል አቃተው? ከዚህ አኳያ የጋዜጠኛውን ሚዛናዊነት የሚያጎድል ተግባር አይቻለሁ። ይኸን እና ሌሎችንም ስህተቶቹን ጋዜጠኛው በቀጣይ ማስተካከል አለበት ብየ አምናለሁ።

  • @rahelchala2428
    @rahelchala2428 2 หลายเดือนก่อน +76

    እንደው በመቤቴ ይህንን ሚዲያ በጣም ማሳደግ አለብን ነጋሽ አሁንም መድሀኒት አለም ይጠብቅህ

    • @Bussines.advert
      @Bussines.advert 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጋሹ ወንድም ስለ ኣብርሃም ሃይለዑራኤል ጠፍቶብናል የምታውቀው ነገር ኣለ ወይ ነጋሽ ስለዚ ልጅ በዝርዝር ይነገረን ።

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ፈልገህ ፡ከሆነ፡አናኝሃለው

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ሲቀጥል፡በጣም፡ችግሩስጥ፡ነው፡ያለው

  • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
    @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ 2 หลายเดือนก่อน +5

    መድኅኒአለም ፍርዱን ይስጥ ርትዕትን ባታውቃት ይ(ሻ)ልህ ነበር አንተ እግዚአብሔርን ነው የካድከው መ(ጀ)መሪም በእምነት መጠንከር ነው መልፈስፈስ አያስፈልግም እንደፌንጣ መዝለል ምንድነው በዛላይ መዋ(ሸ)ት የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም የእግዚአብሔርን ፍርድ እንጠብቃለን ርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @nuale23
    @nuale23 2 หลายเดือนก่อน +57

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ ።

    • @AssaAbit
      @AssaAbit 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን❤

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 หลายเดือนก่อน

      Amen!!!!!!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ለንስሀ አበቃህ ነጋሽ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 2 หลายเดือนก่อน +17

    ስላም ላንተ ይኡንልክ ነጋሽ በጣም በጣም መታየት ያለባት ሴትዬ ናት በእግ የማትጠየቅበት ምክንያት ግራ ይገባ

    • @tigistzewdealemu9892
      @tigistzewdealemu9892 2 หลายเดือนก่อน

      በህግ የማትጠየቀው ሰው የፈለገውን ሀይማኖት የመመስረት መብት አለው ህጉ ይፈቅድላታል

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ህግ አለ እሷ

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน +2

      የምትጠቀመው ፡ሳይኮ፡ነው፡እንጂ፡ምንም፡የላትም

  • @Hmmkmcn
    @Hmmkmcn 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዜጠኛው ተመልካች ካመጣልህ ምንም ሳታጣራ ወደ ህዝብ መልቀቅ ነው የያዝከው ይህ ሰውዬ ከክፍል አንድ ጀምሮ እያዳመጥኩት ነው አይታመንም ለቤተ ክርስቲያን ተቆርቃሪ ያስመስላል እንጂ ስለራሱ ብቻ ነው የሚያስበው እዛ ያጣውን ነገር ካንተ ሚዲያ በቀላሉ እያገኘነው፡፡

    • @addisethiopia5466
      @addisethiopia5466 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል በአስተምህሮ ረገድ ያነሳው ነገር የለም በሀሰት መድኅን አለምን (ፍጡር ነው ይላሉ አለ) በለው። እኛ ርትዕት ተዋሕዶ ስንል ኦርቶዶክስ ሁለት አካል ሁለት ባህሪ ናቸው እኛ ተዋሕዶ ነን አንድ አካል አንድ ባህሪ ነው የምንለው መድኅን አለም አምላክ ነው ብለን።

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 หลายเดือนก่อน +56

    ወንድሜ ሆይ ብዙ አትጨነቅ ብዙ አትጨነቅ እግዚአብሔር ከክፉ አውጥቶሃል እሷ ለጥፋት የመጣች ነች እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል ከቤተሰቤ ከልጆቼ ከልጅ ልጆች አለያይታኛለች እንደውም እስካሁን እንዴት ቆየህ ይገርማል እስካሁን የረገመችው ሰው ሁሉ ምን ሆነ ሰውን ከማታለል ከማሞኘት ከመዋሸት በቀር

    • @FikremaryamworkeFikru
      @FikremaryamworkeFikru 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ባላወቁ መጠን ለአልተፈለገ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ያሳዝናሉ ዱርዬ አይታመንም

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእኔ፡ወንድም፡አንተ፡በጊዜ፡ነቅተሃል፡

    • @Bussines.advert
      @Bussines.advert 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ሀይለዑራኤል ኣብርሃም ንገሩን ያ ኤርትራዊው

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 2 หลายเดือนก่อน +2

      የሰማይ ሕግን መፈፀም የጀመረ ከሁሉም ይለያል አጋንት የሰፈረበት ቤተሰብ ሲኖር አደዛ ነው መለያየት ይመጣል እንጅ ንግሥተ ነገሥታት ማንም አለዮ አይለዮ።የሀይማኖቱ ጠባይ ለይቶ ያስለያል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Netser-b5qእረ ወይኔ እየስበስበች ትጫወትባችሁዋለች ምንድነው የምታጠጣቹ ንግስተ ነገስት ትያለሽ እረ ንቂ እባካቹ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነጋሽ ወንድሜ አጠያየቅህን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። ጋሹ አንተ ግን ምንም አሁን ከሷ ነፃ ብተውጣም ባንተ ምክንያትም የጠፉ ብዙ አሉና
    አሁን የያዝከውን የስንዱን የጥንቆላ ስራዋን ማጋለጥ ቀጥልበት።

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 2 หลายเดือนก่อน +39

    ዉሀ ጠብሶ የበላ ያራዳ ልጅ ስንዱ ተጫወተችብህ ስላ መለጥክ ደስ ብሎናል

    • @TakkoushCells-m4i
      @TakkoushCells-m4i 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน

      ውኃ ይጠበሳል እንዴ

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 2 หลายเดือนก่อน +61

    አታልቅስ ወንድሜ ማልቀስ የመሸነፍ ምልክት ነው እመብርሀን ከጨለማ አውጥታሀለች❤❤❤

  • @AlemuKassa-d9g
    @AlemuKassa-d9g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነጋሽ ወንድሜ ስለአጿማት እና የቀን አቆጣጠር ሲነሳ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አኳያ የሆነ ማብራሪያ ትሰጣለህ ብየ እየጠበቅሁ ነበር፤ ግን ምንም ሳትል አለፍከው። እኔ ግን ግራ እየገባኝ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በመጽሐፈ ሔኖክ እና መጽሐፈ ኩፋሌ ላይ ስለዘመን አቆጣጠር በግልጽ ተቀምጧል፤ ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ አባቶች ይህን ያህል አመት ዝም አሉ? ለምንስ መምህራን ዝም አሉ? ስለዚህ እውነቱ የትጋ እነማን ጋር ነው ያለው? ስለዚህ እንደ ጋዜጠኛ መሰረታዊውን ነገር ችላ ካልከው የጋዜጠኝነት ሙያዊ ኃላፊነትህን ከመወጣት አኳያ ክፍተት እየታየብህ እንደሆነ ለማሰብ እየተገደድኩ ነው።

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ መናገር ትፈልግና መለስ ትላለህ ተናገር ይውጣልህ ንስሃ ይሁንህ ተናዘዝ አትደብቅ ብዙ ነፍስ እንዳስገባህ ሁሉ ማውጣትም አለብህ

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน

      @@selam.selam.selam. የሚወራ ክፉ ነገር ስለሌለ እኮ ነው

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ​ምነው፡ዳቆንዬ፡አልተቀለቀልክም

    • @Linahilina
      @Linahilina 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@MichaelAndhunkezhi belay?

  • @sileshikibru
    @sileshikibru 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለአንድ አላማ ቆመን፣ አንድ ማዕድ ቆርሰን በልተን አሁን እንደዚህ በተለያየ ጎራ በመሰለፍ አደባባይ በመውጣታችን እጅግ በጣም አዝናለሁ። በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ሐሳብ ብቻ ነው መናገር የምፈልገው፤ ይኸውም ሰማይና ምድርን የፈጠሩ፣ የሚታየውን እና የማይታየውን ሁሉ ፈጥረው የሚያስተዳደሩ አግዕዝተ ዓለም ሥላሴ በአጭር ጊዜ ውስጥ መልስ ይስጡን። መድኀንዓለም እግዚዕ ዝም አይበለን። ንጽሂተ ንጹሐን፣ ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ በእውነት ለዚህ ሁሉ ነገር ሳትውል ሳታድር መላሿን ትስጠን።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน +3

      እንደው በማርያም እዛ ካለህ ውጣ እባክህ እየተጫወተችባችሁ ነው

    • @BettyKifle-p4h
      @BettyKifle-p4h 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ለስሙ መምህር ነህ ግን እንዴት ነገሮችን ማስተወዋል አቃተህ

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ለምሳሌ፡አንተ፡ከካንሰር፡ተፈወስክ፡ተባልክ፡ትንሽ፡እንኳን፡የተማርክ፡አይደለህ፡በዚ፡አንግል፡መሸወድክ፡ይገርመኞል

    • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
      @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ 2 หลายเดือนก่อน

      ለይኩን

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ፡ለምሳሌ፡ከካንሰር፡የዳንከው፡አንተ፡ነህ፡አባቴ፡አትሸወድ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 หลายเดือนก่อน +22

    እሷ ጋር ያላቹ በሙሉ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለጥላቹ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳቱ ለሁላችሁም ልቦና ይስጣቹ 🤲

  • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
    @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 2 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ እንኳን በሰላም መጣክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ለቀሩትም ለእርሷም ልቦና ይስጣት

  • @Hmmkmcn
    @Hmmkmcn 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሳደደችን አለ አይ ቤተክርስቲያኔን ካሳደደች እኔን አሳደደች ማለት ነው አለ ከዛ ቢታሳድደኝም ምንም አልፈራም አለ፡፡ ምንድነው እንዲ መዘባረቅ ይሄ ነገር ጥላቻ እንጂ ምንም ማሳደድ መሳደድ የለም፡፡ ነጋሽ ምን ሆነህ ነው ዝም ብለህ እደዚ አይነቱን የምታቀርብልን፡፡ ለምን እንዴት እያልክ አጥብቀህ አትጠይቅም፡፡

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ወንድሜ ሰውየውን በትክክል ላዳመጠው ሰው ግልጽ ያልሆኑ በድጋሜ ጋዜጠኛው እያስቆመ መጠየቅ የነበረበት ነጥቦች ቢኖሩም ጋዜጠኛው ያዘውን የሙያ ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣቱ የተመልካቹን ጊዜ እንዳባከነው ነው የተሰማኝ።

  • @Tibebe-u3h
    @Tibebe-u3h 2 หลายเดือนก่อน +56

    ነጋሽ የዚችን ሴት ስራ እስክታፈርስ በርታ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 หลายเดือนก่อน

      የአቶ ነጋሸ ሴራ አንዳይፍርሰ ፍሪ 😃

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 2 หลายเดือนก่อน +47

    የጠፋወ በግ ተመለሰ እንኳን ደና መጣህ ወንደሜ

  • @MelatMekonnen-y8k
    @MelatMekonnen-y8k 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እንደሚገባኝ ጋዜጠኝነት ሚዛናዊነት ይመስለኛል። የእህተ ማርያም ማህበርተኞች ይሁሉ ክፍል ፕሮግራም ሲሰራባቸው ተጠርተው ሃሳባቸውን እንዲያጋሩ እድል ሰጥተሃቸው ይሆን? የአንድ ወገን ታሪክን መስማት የተሳሳተ ፍርድ ያሰጣል ፡ይሄ ስው 9 አመት የቆየበት ምክንያትና አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው አልዋጥ ብሎኛል።

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነጋሽ እባክህ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር። የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር እኮ እንደዚህ አይደለም። እኛ የሁሉንም ድምጽ መስማት እንፈልጋለን።

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach6160 2 หลายเดือนก่อน +26

    ልጄ መጀመርያውም እግዝአብሔር ነው ያስቀመጠህ ለዚህች ቅድስት ቤቴክርስትያ ልትመሰክር እና የተመረጥክ ነህ እና ደስይበልህ የተባረክ ነህ።
    አሁንም ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጄ።
    ቤቴክርስ

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน +1

      አባት ነኝ ካሉ እስቲ ወጥተው አንድስ እንኳን የእግዚአብሔርን መበደል፣የክፉዎችን ሴራ እንደ ንግሥተ ነገሥታት ይመስክሩ?? የስም አባቶች እኮ ሕዝቡን ገደል ከተታችሁት!

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው፡የመሰከረችው፡እሳኮ፡ነብር፡የምትሆነው፡እዚያ፡ግቢ፡ነው፡ወንድ፡ከሆነች፡አንተን፡ከምትልክህ፡ራሳ፡ወጥታ፡ለምን፡አታወራም፡፡

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህቺን እናት የምታስተላልፈውን መልዕክት በጠቅላላ እከታተላለው ግን እሱ የሚያወራው ፍፁም የማይገናኝ የሃሜት ወሬ ነው የሆነብኝ ፤ ዝም ብሎ ፍሬ ከርስኪ ነው በትክክል የእህተ ማርያምን የተሳሳተውን መንገድ አልገለፀም። በቃ ተባረሃል ።

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      አባትዬ፡ገብትህ፡እየው

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 2 หลายเดือนก่อน

      @MahammedFaara እንዴ መሃመዶ አንተ ደሞ ምን ቤት ነህ ወይስ አጫፋሪ ነሽ?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ነጋሽ ድንቅ መልእክት ወንድማችን ለሰይጣን ሴት ተገዝተህ ነበር እንኳን እንደጠፋው በግ ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ሴትየዋ የስንቱን ቤት አፈረሰች እግዚአብሔር የእጇን ይክፈላት

  • @HiwotMebratu-y9t
    @HiwotMebratu-y9t 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለራሱ ያልተረጋጋ ሀሳቡ የተበታተነ ምክንያቱ እዚህ ግባ የማይባል ኧረ የምታቀርቡትን ሰው ምረጡ

    • @hailemaryammecca9121
      @hailemaryammecca9121 2 หลายเดือนก่อน

      ነጋሽ ምን ሆነ ነው ይህን ሰው የምታቀርበው ዝግጅት አተህ ነው ደሞ ስለምትጠይቀው ነገር እውቀት ያልህ አይመስለኝም እንደጋዜጠኛ ለምን እንዴት እያልክ መጠየቅ ነበረብህ የነገረህን ነገር ነው ዝም ብልህ የተቀበልክ ጭራስ የራሱን ገጽ ግንባታ ነው እየሰራ የነበረው በክፍል አንድ፡፡

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 2 หลายเดือนก่อน +3

    አታልቅስ ማልቀስ ለዚች ለጂኒ አምላኪና አምላኪዎች እጅ መስጠት ነው ማልቀስ መሸነፍ ነው በርታ መድሀኒአለም ወደቤቱ ስለመለሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው በርታ በሀይማኖትህ ፅና

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 2 หลายเดือนก่อน +22

    ጋሹዬ ተመስገን በል እግዚአብሔር አንተን ይወድካል ከዚች አውሬ መንጥቆ ያወጣክ ስለዚህ ተመስገን ከቻልክ የገቡትን ለማውጣት ሞክር ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 หลายเดือนก่อน +53

    ነጋሽ እህተ ማርያም የሚለውን አስተካክለው ይቺ ሴትዮ እህተ ማርያም የሚለው ታይትል አይገባትም ሴትየዋ ዱርዬ ነች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም በሰሚ መጥራት ነው ትግሰት ብሎ ይቺ ባለጌ ደፋር ማርያም እኔ ነኝ ሰትላቸው እንዴት ነው የደነዘዙት ይቺ የእንግሊዝ ሸሌ ጭንቅላታን አይላትም ለምን ያለቅሳል ሌባ ወንድ አይደለክ

    • @cheesy3771
      @cheesy3771 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትግስት ነዉ ስሟ ለንደን አቃታለዉ ❤

    • @EnaniEjigu
      @EnaniEjigu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awo besemo tetera

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselassማሪያም አኔነኝ ሰትል በጆሮሸ ሰምተሻል ?አዉን በጆሮሸ ሳትሰሚ ግን የአመብርሃንን ሰም አንዳቆሸሸ አወቂ አመብርሃን ደግሞ ፍርዱን ትሰጥሸ አሜን🙏🏻 ባለግጌን ካሳደገዉ የገደለዉ ይፀድቃል ደግሞ የመጥፎ ሰድብሸ 😡😥

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው እህቴ ጆሮ አለሸ ከዚ በፊት የላሊበላን የቀርፁት ይህም ሰውዬ ሲናገሩ ሰምቻለው ከዚ በላይ ማሰርጃ እሳ ሰር ማፍንደድ ይጠበቅብኛል የእሳ አጨብጫቢ ነሸ እዚያው ለለንደን ሸሌ ሰገጂ እመቤቴማ በማንም ቆሻሻ አትጠራም የአምላክ እናት ነች ይቺ ድርዬ ሌባ እናንተ ደግሞ ተባባሪ እመቤቴ ታዋርዳቹ ልቦና ትሰጣቹ እፍሩ የሰው ትዳር እየበተነች አንድ ሴትዬም እዬሃ ጋር ቀርባ ትዳራቸውን ማሸላሰንዴ በትን ቅበር እያለች የራሳን ቀን እየቆጠርች ፆሙን እያምታታች ወንበዴ ከዚ በላይ ማሰርጃ አይበቃሸም የሳ አጎብጋቢ ከሆንሸ ንገሪያት ወንበዴ ሌባ ነሸ በያት

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 2 หลายเดือนก่อน +4

    የጣናን ወደብ ደሀን መርዳት ነው ስራችን ብሎ ሌላም መልካም ስራ ሲኖዶሱ ያልሰራውን ስራ ነው የሰራነው ሊል ሲል ጋዜጠኛው ግን እዲሳደቡ ነው ሚፈልገው ድሮም የተጣላ ሰው መልካም አያወራም ለምን በግድ እዲሳደብ ታረጋለክ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน

      ማኖ እያስነካች ትጫወትባችሁዋለች ምስኪን ንቂ

  • @zegeyenasir6856
    @zegeyenasir6856 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነጋሽ ምነው አጠያየቅ ህ ተለየብኝ ባለፈው አባ ገብረ መስቀልን እያፋጠጠክ ነበር የምትጠይቀው አሁን ጋሻው ላይ ተረጋጋህ ጓደኛህ ነው ልበል።

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ችግር ያለበት ይመስላል ጥቅሙ ሲነካበት ይመስላል አፈንግጦ የወጣው በቀል ይመስላል ይህ ነጋሽ ሚዲያ ውዝግብ በመፍጠር ግለሰቦችን እና ተቋማትን በማጋጨት የይቲዩብ ብር ለመሰብሰብ ነው የሚፈልገው እህተማሪያም በገባት ልክ ትልቅ ስራ እየሰራች ነው በስራ የምታምን በመስራት ብቻ ሰው ሊለወጥ እንደሚችል ነው የምታስተምረው በዚህ ብቻ ነው ለውጥ የሚመጣው ልመናን ነው የምትፀየፈው ልናበረታታት ነው የሚገባው ይህ ሚዲያ በግለሰቦች ላይ ይህን ያህል ዘመቻ መክፈቱ እህተማሪም አንድ ስራ መልካም ስራ እየሰራች ነው ማለት ነው በወሬ በአሉባልታ በሃሜት ለውጥ አይመጣም

  • @ክርስቲን-ደ6ተ
    @ክርስቲን-ደ6ተ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ አምልጠሃል እግዚአብሔር ይመስገን ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸው። አንተ ግን በርታ ፈተና ሊበዛ ይችላል ። ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያፅናህ🙏

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ደረሰልህ እኔ የወንድሜ ልጅ ኮሌጅ ተመርቃ በጣም ቆንጆ ሰራዋን አሰጥላ በባዶ እግሯ እያሰኬደቻት ልጇን ይዛ ትምህርቱን አሰጥላ እሷጋ ገብታለች። እባካችሁ እንዴት እናውጣቸው ከዚህ ሲኦል? ወንድሜ ነጋሸ ይህንን ጥረትህን እንዳታቋርጥ በእግዚአብሔር ሰም እለምንሀለሁ🙏🙏

    • @Misneb
      @Misneb 2 หลายเดือนก่อน +3

      አጥብቀሽ ፀልይ ለዚህ ወንድም የደረስ እህትሽን ከታሰረችበት እስራት ነፃ ያደርጋታል።

    • @mahletdejene7522
      @mahletdejene7522 2 หลายเดือนก่อน +1

      Subae yashilat ewnetun endigeltselat egziabher wedekdst betekrstiyan ymelsat

    • @Lililove.-yz9xl
      @Lililove.-yz9xl 2 หลายเดือนก่อน +2

      አጋልጧት ወደዚህ ሚድያ መታችሁ ተናገሩ ወደፖሊስም ሂዱ ዜጎችን እያጭበረበረች ነው የሆነ አፍዝ አደንግዝ አላት ። ህፃናት የመማር መብት አላቸው ወላጆችም የማስተማር ግዴታ ። በወላጆች ስህተት ልጆች ነገ የሃገር ሸክም መሆን የለባቸውም ስለዚ መንግስት ይመለከተዋል ብዙዎችን ሳትበክል መፍጠን አለብን።

    • @WendeWende-s9v
      @WendeWende-s9v 2 หลายเดือนก่อน

      ማነች

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน

      @@wubitgebeyaneh8046 ስለራስሽ ቤት ብትጨነቂ አይሻልም፤ የራሷ አሮባት እንዳይሆንብሽ.. እመብርሀንን ይዞ ከመልካም ነገር የጎደለበት የለም።

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድም ነጋሽ እንደዉ ይገርማል የዚች ሴት ተልእኮ:: ከሆነ ትልቅ አካል ከ እንግሊዝ የተላከች ይመስለኛል:: እንደዉ የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ሞትና ቀብር ሁሉ ሳስበው ይገርመኛል:: አሁንም ክብ ቤተክርስትያን እየሰራን ነው ሲል ብዙ ነገር ነው አምሮዬ ላይ የመጣዉ:: ብቻ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን እየገለጠ ነው:: በቅድስት ድንግል ስም የላካት ፀረ ኦርቶዶክስ አካል እንዳለ እኔ ይሰማኛል::

    • @BettyAssefa-u9r
      @BettyAssefa-u9r 2 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል ሴትዪዋማ የሆነ ተልኮ አላት የተማመነችበትም ነገር አለ የሚገርመው እኮ አንድ ሰው ተይ የሚላት ሰው መጥፋቱ የቤተክርስቲያንም ሰዎች ይሄን ሁሉ ጥፋት ስታጠፋ አለማውገዛቸው ይገርመኛል ያ የሚያሳየው ከሆላ የሚደግፋት አይዞሽ ያላት አካል እንዳለ በደንብ ያስታውቃል ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ ነው ።

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 2 หลายเดือนก่อน +5

      ችግሩ እሱ ሳይሆን ዋናው የኛ ሰው ነው ዝም ብሎ መታለል አምላክ ነኝ ብሎ ለመጣ መስገድ ማሰገድ ምንም የተደበቀ አጀንዳ የለም

    • @YabsiraAshagre
      @YabsiraAshagre 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @Menbitub
      @Menbitub 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ በትክክል እንግሊዝ እያለች ከሚሊዬነሮች ጋ እምትሰራ ትናገር ነበር እንግሊዞች ደሞ ጠላት ናቸው የሷ ድራማ ከፋ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መጣችብን ተሸወድን 😢😢

    • @Ayinad
      @Ayinad 2 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ግን ሴጣን የብርሐን መላክ መስሎ ይመጣል ያለንውን ጌታችን በወንጌሉ በደንብ ተፈፅሞ በደንብ ያየውት እሷ ላይ ነው ሎቱ ሰብሐት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በዮቱብ ላይ ብዙ ግዜን አጥፍቼ በደብ አይቻታለው በዙ ነገሯ እውነት ይመስለኝ ነበር አንዳንድ ጥያቄዎች ቢኖረኝም ግን እግዚአብሔር በፀሎት እጠይቅ ነበር እቺ ሴትዮ ከአንተ ናት ወይስ አይደለችም እያልኩ ግን በመሐል ዓመተ ሔኖክ የሚል መፅሐፍ የፃፈው መልሰው ታምር የሚባል ልጂ በጣም ነበር የሚያገለግላት እሱ ልጂ ካዛ ማህር መውጣቱን ሳይ ፍጹም የምትለቀውን ቪድዮች ማየት አቆምኩ እግዚአብሔር ይመስገን በአካል ባላገኛትም በዮቲቭም ቢሖን ከመንፈሷ ተላቀኩ ተመስገን።

  • @ኃብተገብርኤል
    @ኃብተገብርኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአዞ እንባ እዉነት ነዉ እኔ ሰላምን ልሰጣችሁ አልመጣዉም እህትን ከወንድም ባልን ከሚስት ፣ልለይ እንጂ!ለመድህን አለም ያልሆነ ትዳር ይፍረስ ምክንያቱም በርሱ ያልተመሰረተ ነዉና! ለማያቃችሁ ታጠኑ!

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ፡ሁለት፡ፀጉር፡አውጥተህ፡በዚህ፡እድሜ፡ቤተክርስቲያን፡ምን፡ያየህባት፡አትመስልም፡ግን፡ለምን

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ሐብተገብሔል ሌባ ላመሉ ዶቦ ይልሳል በለዋል እንደው ልጠይቆት አንድ ለሊት እርሶ ከወለተማርያም ሊናጋ ወግነው ነበር ወይ ሌላው ለመዐዛ ግቦ ሊሰጠ እቅድ ነበሮት ወይ ከወለተስማትጋርስ ወላዲትአምላክ ቆማለች ሲባሉስ ምን ተስማዎት ልጠይቆት ከመላዕክቱ ጋርስ አይጣረዝቦትም ወይ ከምንተቻች

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተም ሆንክ ውቅር ቤተክርስቲያን የሰሩት አባት እንዴት እሷጋ ልትገቡ ቻላችሁ ይሄንንስ ያህል ዓመት እንዴት ተቀመጣችሁ? በአላት አፇማት ሲሻሩ እንዴት አልነቃችሁም? ይህች ሴት ገና ስትጀምር ነው እኔ የነቃሁባት በዮቱብ እንዳየሗት እና እሷ ስትሳደብ ብዙ ብዙ ስትል እንዴት አልነቃችሁም? እሷ ገዳም እያለች የጣመ የላመ በዛ ላይ ፋሽን ሾው ሞዴል ስትሆን እንዴት ይሄንን ያህል ዓመት ደነዘዛችሁ? የሽንኩርት እርሻ ስትጀምር አሁን ደግሞ ሆቴል ቤት ስትከፍት እንዴት አልነቃችሁም? ብትችል ይሄንን መልስልኝ

    • @WendeWende-s9v
      @WendeWende-s9v 2 หลายเดือนก่อน +1

      የቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ሽኩቻ ምክንያት በማድረግ የሰራችው ስራ እንኳን እሱንና የበቁ አባቶቾን ከገዳም አስወጥታ አይደል እንዴ

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ይንቁ በየጳጳሱ ላይ ስላይ እናድርግ እያስለለች ማርያም እለች ስትል በየቦታው ካሜራ ለጥፋ የሚያውሩትን እግቢዋ ውስጥ ስትናገር አመኗት ስይጣን ያውቁትን ነው የሚጥለው እንድ CIA አጣርታ ተኩሳለች ካላስተዋልክ ትውድቃለህ እነሱም እግዚአብሔር በስውር ነቀላችው።

    • @geni28
      @geni28 2 หลายเดือนก่อน

      B tikim new eskezarem yekoyew yawikalu hodachewin asukedimew new enji

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የሚገርመኝ ስትወጡ ስም ነማጥፋት ትሮጣላችሁ ማን አስገደደህ ዱርዬ አጭር የኋላ ታሪክህ ጠራህ 😢

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 หลายเดือนก่อน +16

    ነጋሽ ወንድሜ አምሮብሀል . ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 2 หลายเดือนก่อน +5

    ነጋሽ ይህንን ጉዳይ ቀጥልበት ብዙ ነፍሳት መዳን አለባቸው እውነት ምያሳዝን ህይወት ውስጥ ያሉ ልጆች አሉ በስደት የሰሩትን አጥተው ባዶ እጃቸውን የቀሩ ምንም ያልገባቸው ሰዎች አሉ

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ እምጠይቀው ጥያቄ እርጋታህ ደስ ይላል እናመሰግናለን ።አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ልቦናህ ተመለሰልህ በርታ።

    • @Hmmkmcn
      @Hmmkmcn 2 หลายเดือนก่อน

      ምንም የጋዘጠኛው ጉብዝና አይታይም፡፡ እያሳደደችኝ ነው ነክሳ ይዛኛለች ብሎ ርእስ ለጥፎ ለጠየቀው ጥያቄ መልሱ ቤተክስቲያኔን ስላሳደደች ሲል እሺ ብሎ ንው የተቀበለው ሲቀጥል ምንም ያወጣው ሚስጥር የለም። ነጋሽ ብዙ ቪው ስለሚያገኝበት እንጂ ምንም መልክት ሊያስተላልፍልን አይደለም፡፡ ጊዜአችንን ገደልከው ለዩቱብ ብር ብለህ፡፡

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንደ ቀንተህ ነው እግር ማጠብ ባህላችን ነው ብሎም የአምላክ ትእዛዝ ነው

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ሰቲዮ የማንን እግር ማጠብ ነው የሚያስቀናው አንቺ የሷ ተከታይ ነሽ?

    • @beleteeshete1167
      @beleteeshete1167 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ቀን ቤትህ ወይም ቤትሽ የተንኳኳ እለት በትዳር በልጅ በኑሮ የመጣችብሽ ጊዜ አንቺም አንተም ወይኔ እናንተን ያየ

    • @ZewdieHanna
      @ZewdieHanna 2 หลายเดือนก่อน

      Anchi hijena etebi yemiyaskena kehone .

  • @ejigayehuyami7538
    @ejigayehuyami7538 2 หลายเดือนก่อน +10

    ነጋሽዬ እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳትሰለች በርታልን ለዚህ እንቁ ቤተክርስቲያን

  • @abrhetgirmaye
    @abrhetgirmaye 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሷን ጉድ ውስጥ ላይ የምትሰራውን አጋልጥ ነው የተባልከው ጥቅም አጋጭቶህ እንደወጣህ ነው የሚመስለው ንግግርህ።

    • @geni28
      @geni28 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yes

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን ነጋሽ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስሜካኤል አመታዌ በአል❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuan geta redah🙏🙏 le suam lebona yisitat weda ayidelem, ene yemiyasazinegn esuan yemiketelut nw😭

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 2 หลายเดือนก่อน +25

    ወይ እህተ ማርያም የስንቱን ቤት የስንቱን እይወት በጠበጠች በተአምር የሚያምን ትውልድ አውንም ንቁ

  • @esmelealemziyin1957
    @esmelealemziyin1957 2 หลายเดือนก่อน

    ነጋሽ ወንድሜ እንዴት አለህ እኔ እግዚአብሔር ይመሠገን ደህና ነኝ ፦በጣም ብዙዎቹ እርማት ሊሠጣቸው ይገባል በእውነት በእውነቱ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል እኔ የማዝነው በምን እየተሸወደነውሰው ሰውን የሚያመልከው እኔ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይፍረድ ወንድሜ አንተን ፈጣሪ እረድ ቶሐል

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፅላቴ ሙሴ ሰላም ጤና በረከት መረጋጋት እመብርሀን እናቴ መድሀኒቴ ስንቄ መፅናኛየ ስጠችን

    • @WendeWende-s9v
      @WendeWende-s9v 2 หลายเดือนก่อน

      ፅላተ ሙሴ አለ ብለሸ ተጃጃይ አንቺ እንኳን መንፈሱ ነው አይፈረድበብሽም

    • @BettyKifle-p4h
      @BettyKifle-p4h 2 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ግን የሙሴ ጽላት ለናንተ ቀልድ ነው እንዴ እሱ ቢኖር የዚህን ያህል ባልተበታተናችሁ እናንተ እኮ ባዶናችሁ እስቲ እርስ በእርስበእርሳችሁ ተማመኑ

  • @aregitubiazen4947
    @aregitubiazen4947 2 หลายเดือนก่อน +8

    የነጋሽ አጠያዬቅ ተመችቶኛል
    በጣም ነው የምትገርሙት
    እንዴት በአንድ ተራ ሴት በዚህ ልክ ሰው ይሸወዳል ።

  • @addisethiopia5466
    @addisethiopia5466 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልታኖረኝ አልቻለችም፣ መከራ ደረሰበኝ፣ አሳደደችኝ አልክ፣ ምን አደረገች ህ ስትባል ቤተክርስቲያንን ካሳደደች እኔ አሳዳደች ማለት ነው አልክ። ይህ እንግዲ ምን ይሉታል ያጠናከው ጠፍቶብህ ነው።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ይገርማል እንኳን ከዚህ ጉድ ወጣህ ወንድማችን።

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 2 หลายเดือนก่อน

    በእናቴ እመብርሀን ስም መጣች ግን ያዘንኩት እኔ ሀገራችን ላይ ሰው የምታሳስተው ነገር ተሰባስበን ማስቆም አለብን ወንድሜ እመብርሀን እንኳን አተረፈችን......

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጨዋታው ፈረሰ ዳቦው ተቆረሰ😊😊😊

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አይዞህ በመቤታችን ምልጃ ነፃ ወጥተሀል አሁንም እሷ ትራዳህ ለማያውቁት ማሳወቅ ጥሩ ነው አሁንም እዛ ያሉትም እግዚአብሔር ይግለፅላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መጣህ ይሄ ነው የአደባባይ ንስሀ ጎበ ዝ ነህ በርታ በቤቱ ያጽናህ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባቶች ትክክል ካልሆ
    ኑ መወቀስ አለባቸው።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 หลายเดือนก่อน +5

    እህተማሪያም ጋ የሚበላ የሚሰረቅ የለም። ፆምመና ፀሎት ብቻ ነው። አሁን ሙዳየ ምፅዋቱን ለመገልበጥ ተመሳጥሮ ሊበላ መቶላችኃል።

  • @Linahilina
    @Linahilina 2 หลายเดือนก่อน

    14:20 wendime Gashu enkuanim Ezyabher asmeleteh hakegneneth fithe lay yastawikal i feel you. esua telikua betam kebad new geze lekulu.

  • @thomasmatiows5110
    @thomasmatiows5110 2 หลายเดือนก่อน +6

    OMG ነጋሽ በዳዳ ይሄን ስም እኔ እንኳ የማውቀው በራዲዮ ዜና ላይ ነው አይደል ? Wow ምርጥ ዝግጅት ነው ያቀረብከው ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬዋለው ድንቅ ነው እኔ በምኖርበት አገር የምትኖር የነበረ የሴት ወሮበላ ነች ::ቤቷ ወደ ቶተንሀም ስቴድዮም አካባቢ ሰቨን ሲስተርስ የሚባል ሰፈር እዛ ነዋሪ የነበረች አስማተኛ (ጠንቋይ ) ልትላት ትችላለክ እኛ ከምናመልክበት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንዳትገባ የተወገዘች ብዙ ጋደኞቼን ያሳሳተች እኔን ያልሸወደችኝ ወደ አምልኮዋ ቤቷ እንድሄድ ብዙ የደከመች በማውቋቸው ሰዎች ለአገራችን በፊት በብሄራዊ እግር ኳስ ተጫዋች የነበሩ ከአንድም ሶስት የነበሩ እዚህ የሚኖሩ ያሳተች (ስም ልጠቅስ) እችላለው እያንዳድክ ታቀኛለክ በቤተክርስቲያን በሀይማኖቴ እንደማልደራደር ::በአጠቃላይ ዱርዬ ድመት ነበረች "እዚህ የነበረ ቤቷን "በፎቶ በማስረጃ እዚህ ምን እንዳደረገችና ሰዎችን እንዴት እንዳጭበረበረች እኔ ልመሰክር እችላለው::ወንድሜ ጋሻው እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ የወላዲት አምላክ ረድኤት በረከት አይለይክ🙏🏾🙏🏾 አንዱ ኳስ ተጫዋች የአብነት ልጅ የኮካ ማዞሪያ ሰፈር ነው እዚህ የሚኖር እንግዲህ ጋሻው አንተ ድረስበት በደንብ ይተርክልካል ::ሰላም ሁኑ🙏
    From north London

    • @Mehalu-115
      @Mehalu-115 2 หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትህ ተመችቶ ኛል ወንድሜ ባላውቅህም ገና ብዙ ጉድ አለ ጠብቅ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ቶማስ እንዴት ዋልክ?

    • @EdomEduu
      @EdomEduu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ቶማስ ይቅርታ ጋሻው ነኝ ከቻልክ በእዚህ ስልክ ደውልልኝ
      ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ዜሮ ሦስት ስልሳ ዘጠኝ ሰማኒያ አራት

    • @thomasmatiows5110
      @thomasmatiows5110 2 หลายเดือนก่อน +1

      @ ok እደውልልካለው by whats app

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 2 หลายเดือนก่อน

      @@thomasmatiows5110 ቶማስ ወንድሜ ይቅርታ እንግዲህ አስቸገርኩ መሰለኝ ነገ መንገድ ስለምወጣ ነው ጉዞ ተጓዥ ነኝ

  • @arsesur598
    @arsesur598 2 หลายเดือนก่อน +9

    ከሚኒሳታ መጥታ የገደለቻት ቡርሀን የምትባል እህታችን ደማ ይፍረድ

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน +5

      እህቴ፡ከእሳጋ፡ሶስት፡ናቸው፡መድኃኒት፡አቁሙ፡ብላ፡የሞቱት

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MahammedFaara አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ምን ጉድ ነው ይህ ዘመን።

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 2 หลายเดือนก่อน

      @@MahammedFaara ኤድስ እኮ መድኃኒት ባይቆምም ገዳይ አጋንት ነው እምነት የሌለው ሁላ እየሞተ ነው እኮ አሁንም። እመኑ እንደንግሥት በምድርም በሰማይም ለመኖር።

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน

      @@arsesur598 የእግዚአብሔር ፍርድ ከመጣማ ካን(ቺ) አይ(ጀ)ምርም?! እድ ከመጠቆም ወደራስ(ሽ) ብትመለከ(ቺ) መልካም ነው።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Netser-b5qእዛው ተገረጅላት ከዚህ ልጅ የበለጠ ማን አለ ምስክር ከእንቅልፍሽ ስትነቂ ትመቫለሽ አለበለዛ ትጫወትብሽ

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስለማንምአትጨነቅ አንተ እዉነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ወንድሜ አይዞን

  • @EgenilekeegzioBecululbye
    @EgenilekeegzioBecululbye 2 หลายเดือนก่อน +5

    ካጠፋህው ነፍስ 100 እጥፍ ብዙ ነፍሳትን እንደምታድን አልጠራጠርብህም በርታ ወንድማችን.

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 2 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ጠራህ .
    ሲቀጥል በገዛሰፈራችን ተወልደን ባደግንበት ሰፈር መንገድ ከለከላቹን ለዚች ሰፈር ላረከሰች ጠንቋይ ቀይ ምንጣፍ አንጥፋችሁ መኪና ይዘን አላሳልፍ ብላችሁ የተጣላነው ልጅ ነኝ ተመስገን አንተን የጎበኘህ የወላዲት አምላክ ልጅ ሁሉንም ይጎብኝልን

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ጋዜጠኛው ፈራሁልህ ምንድነው እንደዚህ አይነት መመፃደቅ??? በፈጣሪ ስም ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል እኮ መፅሃፉም። በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ አብዛኛው ሕዝበ ክርስትያን በዚህ አያያዙ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትን ማመን ትቶ መከተል ያበዛል። ያኔ ደግሞ ሕዝቡ የእህተ ማርያምና የደቂቀ ኤልያስ እንዲሁም የደቂቀ እስጢፋኖስ ቡችላ ሊሆን አንደሚችል እሚያመላክቱ ነገሮች እየበዙ ይታዩኛል ሎቱ ስብሃት ፀሎተ ሃይማኖት ላይ ከተገለፀችው እውነትኛና ቀጥተኛ የተዋህዶ ሃይማኖታችን ሳያወጣን በሰላም በወሰደን😢

  • @Phobe21
    @Phobe21 2 หลายเดือนก่อน +3

    We all knew Abune Barnabas was tehadso from 10 years ago, that's not secret!
    What ever thing she said she get information from people.
    He is right!

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋናው እንኳን ተመለስክ። እሷን እዚያ ላይ እንድትሰቀል ፤ ለንግስና ያበቃሀት ምክንያት አንዱ እንደሆንክ ግን አትክድም። ግን ያለምንም ጥርጥር ቢሳካላት ኖሮ ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ ብለህ ነበር ። አይተህ ፤ አይተህ ስትወርድ እንጅ ከፍ ፤ ከፍ ስትል ስላላየሀት ወጣህ።

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋራ ነው እንኳንም አመለጥክ አዚህች አጋንንታዊ ህብረት

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወድማችን እንኳንም እግዝሐብሔር ረድቶህ ወደ ቅድሥት ቤተ ክርሥትያን ተመለሥክ ደሥ ብሎናል

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ የምመሰክረው እግዚአብሔር በሚያቄው መልክታቸው ትክክለኛ የአምላክ የማምላክ መልክት ነው ብየ ነው ያመኩት።
    ከልቤ❤❤❤
    በመልክታቸውም አምኝ ሀገር ገብቸ ነበር።
    ግን ሳይሳካልኝ ቀርቶ ተመለስኩ።
    አሁን ማን ይሙት
    እህተ ማርያም አሳሳተችኝ ብየ ብወቅስ
    አምላክ ቁጣው አይጨምርብኝም።
    እደው
    የተሳሳቱኳ ቢመስለኝ።
    እራሴን እጂ ትፍሺ ብየ ወደ እህተ ማርያም ጣቴን አልጠቁምም።
    አሁንም እውነት እዳላቸው ነው የሚሰማኝ።
    ዋናው የምድር የሰማዮ ባለቤት
    እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ለሁላችንም ይግለፅልን።

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይሁንሽ እህተማርያም መንፍሷ ክፉ ነው እስኪ ሽንቁሩ ሚካኤል ሂጂ ያኔ እውነቱን ታውቂዋለሽ እናም እከተላት ነበር መጀምሪያ

    • @maskremnapoleon873
      @maskremnapoleon873 2 หลายเดือนก่อน

      ገዳማዊ የሚባል የለም ስዕለ አድኖ የሚባል የለም በወንጌል እመኑ ጠያቂውም ተጠያቂውም ከጨለማ ሕይወት ተፈቱ

    • @zewdiecheru7264
      @zewdiecheru7264 2 หลายเดือนก่อน

      @@maskremnapoleon873መናፍቅ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ የኦርቶዶክስ ሚዲያ ነው የመናፍቅ ሚድያ አይደለም​

    • @adm6182
      @adm6182 2 หลายเดือนก่อน

      Anichi menafik yerasishin gud zoresh eyw beanchi af aysedeb sile adno?? Enantete behasetegna pasterachu photo aydel yemitaminut.

  • @BetlhemAsres
    @BetlhemAsres 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም የማከብርህ እህትህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን

  • @Naåd-e8h
    @Naåd-e8h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አጣላቹህ ጥቅም ወይሰ እዉነት ጋሹ❓❓❓❓

  • @tsehaykelifa1461
    @tsehaykelifa1461 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ መድሐኒት አለም ፈጣሪ እውነተኛውን ሐይማኖታችንን ለማቆሽሽ የሚጥሩትን ሁሉ መጥፎ ስራቸውን አጋልጥልን እዚች መጥፎ መንፈስ ያላት ጋርተ ታላችሁ የገበችሁ በሙሉ መድሀኒአለም ወደ ቤቱ ይሰብስባችሁ

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እኔ በደብ አቅሀለው መጥቼ አይቻችሁ ፆም ስትገድፉ አመተምረት ቀን ስትቀይሩ አይቼ ነው የሸሸሁት ደበኛ ደንገጡሯ ነበርክ እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ተገላገልክ ጊዜህን ብትፈጅም ዋናው እንኳን አመለጥክ ከዚህች ሰይጣን ሴት ቃላት የማይገልፃት ፈጣሪ ይፍረድባት

  • @ttemelesttemeles1023
    @ttemelesttemeles1023 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምንም እየገባኝ ኣይደለም ጋዜጠኛው በትክክል እየጠየቀህ ነው ግን ከ ኣፍህ ቀጥተኛ እና ትክክለኛ መልስ ኣላመጣህም እባክህ ሰኣታችን ኣታቃጥልብን የምትመክራቸው ሰዎች ካሉ በግልህ ምከራቸው ለኛ ግን የመጣህበት ኣላማ ቀጥተኛ መልስ ስጥልን ጥምጣሜ መንገድ ኣትሂድ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይዛህ ወንድሜ አንተም ተሳስተህ እንጂ አውቀህ አላሳሳትክም ማስተዋሉን ያድለን !

  • @yolandagiuseppe1360
    @yolandagiuseppe1360 2 หลายเดือนก่อน +1

    AYZOH WONDIME ❤

  • @alem7474
    @alem7474 2 หลายเดือนก่อน +10

    በደንብ ማጋለጥ አለበት የሚያውቀውን ሚስጢር በሙሉ ይንገርህ

    • @geni28
      @geni28 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yetezeberarek nigigir

  • @Work-c6t
    @Work-c6t 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጎ አድራጎቱ ላይ በሥራ አስኪያጅ ኃላፊነት እያለህ ኦዲት ማስደረግ አቅቶህ ኦዲት አስደርግ ብላህ ከባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱም ኦዲት እንድታስደርግ ተደውሎልህ ሳታደርግ በመቅረትህ አይደል ወይ በጎ አድራጎቱን ያዘጋኸው። ከዓመት በኋላ እንደ አዲስ ዘ - ኢትዮጵያ ግብረሠናይ ተብሎ አይደል ወይ የተከፈተው። በሕግ የሚያስጠይቅህ ማስረጃ እኮ አለ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ማለት ነው። ስህተትህን ለማረም ከሥራ አስኪያጅነት ስትሳ ለምን ተነሳው ነው አይደል እንዲህ የሚያስዋሽህ

    • @EndaleAmente-yu1ep
      @EndaleAmente-yu1ep 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ወይ አንቺ ራሱ ከዛ ውጡ ውጡ ውጡ እባካችሁ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትጠብቃችዃለች እጇን ዘርግታ

    • @meazaegigu8729
      @meazaegigu8729 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስራ አስኪያጅ አድርጋችሁ ስታስቀምጡት በቂ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ነበረው?ይህ ባልሆነበ በበጎ ፍቃድ በሰራ ገና ታሰፈራራለህ እንዴ ሌላው እሱ ኦዲት ስላላስደረገ ነበር ሊዘጋ የነበረው ብለህ ስታወራ ትንሽ አታፍርም

  • @michealghetachew
    @michealghetachew 2 หลายเดือนก่อน +9

    በነ እህተ ማርያም ተከታይ እዚ ካናዳ እንኻን የተበላሸው ትዳሮች በት ይቁጠራቸው ስለዚ ወንድማችን ያለውን እውነት በ ግልፅ ግልፁን ብታወራው ህዝቡ ትንሽ እንኻን ይማርበታል እና አደራህን ቆፍጠን ብለህ ያለውን እውነት ብታካፍል ጥሩ ነው እላለው

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@michealghetachew አይዞህ አታስብ! እመብርሀንን የያዙ ከመልካም ነገር ሁሉ አይጎድሉም።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MichaelAndhunእረ ባክህ በየኮመንቱ እየገባህ አታቅራራ ዝም ብለህ እግር እጠብ ታውረሀል እግዚአብሄር ይድረስልህ

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      መግቢያ፡ሰለሰጠህ፡ነው፡እንድትገባ፡የተፈቀደልህ፡እንጂ፡ምነው፡የመብርሃን፡ነው፡ካልክ፡ለምን፡ሜዳ፡ላይ፡ጥለህው፡ሄድክ፡ባልትናውን፡የሰው፡ሰለሆነ፡አይደለም፡

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 2 หลายเดือนก่อน

      @MahammedFaara ወደ ው(ጪ) የሄድኩት እኮ ማኅበሩንም ለማገዝ የራሴንም ጉዳይ ለመፈጸምና ለማጠናቀቅ ነው። እዚህ ያለውንም የባልትና ስራ፣ሌላ ስራ አስኬያ(ጅ) ተመድቦ በአግባቡ አስተላልፌ ነው የሄድኩት የነበረው፤ ይህንንም አይተሀል፤ እና ወደ ኢትዮጵያ መመለሴ ነው እንዴ የ/ቆጨ/ህ ወንድም?! ክርስቲያን እንኳን ተመለስክ ነው የሚለው እን/ጂ/ እንኳን ተሰደድክ እንኳን ወጣህ አይልም።ፍጹም ባንሆንም በቅናትና ምቀ(ኝ)ነት መንፈስም ሆኖ የእመብርሀን ማኅበር ላይ መቆም አይ(ቻ)ልም። ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም የቅድስት ድንግል ማርያም መልእክተ(ኛ) መሆና(ቸ)ውን ደግሞ አንተ ብትክድም በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተገለጸው እውነት አርነት ያወጣል፥እውነት የያዘም በብርሀን ይገለጣል ፤ ልቦና ይስጥህ እንዳለ!

  • @MazaGebiso
    @MazaGebiso 2 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገ ተመሰገን ኤልሳቤጥነኝ ከ አማኑኤል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን፡አደረሳቺሁ፡ወድሜ፡እንኳን፡ከታሰርክበት፡ገመድተፈታህ፡አሁንበርታ፡አይዞን፡አይክፋህ፡አታልቅስ።

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ልጁ አልተመቸኝም አሁንም ። የተጣሉበት ነገር ስላለ የወጣ ይመስለኛል።ብዙ ሚስጥርም ያወጣ አይመስለኝም።

    • @hailemaryammecca9121
      @hailemaryammecca9121 2 หลายเดือนก่อน

      የሚያወጣው ሚስጥር የለም፡፡ ነጋሽም ከሌላው ቪድዮ የተሻለ ቪው ስለሚያመጣለት ነው ያቀረበው፡፡ ለቤተክርስቲያ ተቆርቋሪ መስለው መነገድ ነው፡፡ ገና ተከታታይ ቪዲዮ ይለቅና ይሸቅላል፡፡ እውነታው ምንድነው የሚል ጥያቄ የለም

  • @DawitGebremariam-g2d
    @DawitGebremariam-g2d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዉሻ እኳን ያጎረሰዉን አይረሳም ከአብርሀም እግዳ በላይ ብድር አለብኝ እያልክ የተደረገልን የተከፈለልህን ብድር እረሳህ እዉነት እዉነት ነዉ ግን እቅልፍ ትተኛለህ የዉነት

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 2 หลายเดือนก่อน +1

      እረ በእናትህ አታዋርደኝ ........ ከአዲዋ ፣ እስስቷ ፣ሴቷ ይሁዳ ንግስት ተብዬዋ እኮ ከእኔ ጋር ቆማ ማውራት አትችልም ምክንያቱም በደንብ እንተዋወቃለንና እናንተ ግን በማታውቁት ነገር ወጥታቹ ትንጫጫላቹ

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይደል ጉዳችሁን አወጣባችሁ ምነው የእግር እጣቢ ደርሶሀል ዳውይየ

    • @YeshiHabta-r2i
      @YeshiHabta-r2i 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው የዳቢሎስ የ666 መስካሪዎች እሱ ተመርጦዋል መመረጥ እንዲህ ነው እግዚያብሔር ይመስገን እናንተንም ይምረጣቹ🙏

    • @BeleteEshetea
      @BeleteEshetea 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተም በተራህ ታለቅሳለህ ጊዜው ሲደርስ

  • @EsubossWordoffa
    @EsubossWordoffa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እንደዚህ የለም ከመከራ በ እመቤታችን ምልጃ ወጣህ ታምር አየህ አቁዋራጭ መንገድ ደሞ አየህ ሞከርክ አሁን አታልቀስ ይለቀስ ለ ነብስህ አልቅስ እምነት አልነበረህም አንተ ይሁዳን በዚህ ዘመን ያሳየሀን ምርጥ ከሐዲ ነህ ንስሀ ግባ አሁን የመጣሀው ልትውሰድ ብለህ ስለተነጠክ ነው. እረኛቺን አይተኛም አያንቀላፋም 🙏

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ማንን፡ነው፡የካደው፡ንገረኝ፡እሳ፡ከይሁዳ፡የባስ፡ስም፡ቢኖር፡ይስጣት፡ነበር፡እሱ፡እ/ግ፡ረድዶት፡ወጣ፡ይልቅ፡አንተ፡እ/ግ፡ይርዳህ፡ምነው፡ስድብ፡የሚሳደብ፡የብዳ፡ዘር፡ያለበት፡ነው፡ትል፡አልነበረ፡

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 2 หลายเดือนก่อน

      ሲጀምር፡እውነትን፡አትፈልግም፡ሲቀጥል፡ምን፡ያስጠፋሃል፡ማፈሪያዎች፡ሁሉ፡ነገራ፡ሲሞት፡ምላሳ፡አይትም

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሎቱ ስብሐት ስለ መድህን ዓለም በተናገርከው ነገር ልቦና ይስጥህ!

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 หลายเดือนก่อน

      Aynachun kesaw Ansuna wed kidus Egzhabher adergu Besew yememka yetrgeme yehun yilal kalhu .

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 2 หลายเดือนก่อน

      እዛ የሚሰበሰበ ምድረ ኮልኮሌ የደሀደሀ ናቸው ዉዉዉ እቺ አስማት አላት

  • @Jesus-myLordmyKing
    @Jesus-myLordmyKing 2 หลายเดือนก่อน +1

    *አንዳንዴ እውነቱን ለመናገር የመጣን ሰው ... እንዲናገር እድል ከሰጡ በኋላ ... የሚገባውን ጥያቄ መጠየቅ እና ሳያቋርጡ ባስርዓቱ ማዳመጥ ይገባል። "መናገር አለብኝ" ብሎ የምንተፍረቱን የመጣ የታሪኩ ባለቤት ሊነግረን የፈለገውን ነገር ለመስማት ... በትዕግስት ማዳመጥ ያስፈልጋል! ከዚህ የተሻለ ጥያቄዎችን ብትጠይቅ እና ከጠየቅክ በኃላ ባቅጡ ብታዳምጥ ኖሮ ... ከዚህ Interview የተሻለ በተማርን ነበር!

  • @bezaassefa4335
    @bezaassefa4335 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ
    ሴትየዋ የ666 ሰራተኛ ናት ሰዋቹን በመንፈስ ነው የምትቆጣጠራቸው
    ጋዜጠኛው
    1.አጠያየቅህ ይስተካከል በደንብ እንዲያብራሩ መስመር የሚያሲዝ ጥያቄ ጠይቅ
    2.እህተ ማርያመ ብለህ አትጥራት
    3.ሰዋቹ በአጋንንት ትምህርት ና መንፈስ ቁጥጥር ስር የነበሩ መሆናቸዉን ከግንዛቤ አስገብተህ
    እንዴት ትሳሳታላቹ አይተነት ጥያቄ ትተህ ትምህርቷን ወደማፍረስ ብትመጣ

    • @mkwad2016ec
      @mkwad2016ec 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥልኝኝኝ አቦቦቦቦቦቦ

  • @HailuAyinalem-r7z
    @HailuAyinalem-r7z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Let me tell you something.... ጥቅም ፈልገህ ገብተህ እንደነበር ላሳይህ... የቤተልሄም ህንፃ ሲሰራ እንዴት እንደተቀራመታቹት ታሳውሳለህ?? እሷ ሳታውቅ ያረጋቹት... ፍርዱን ለሕሊናችሁ ትቼዋለሁ

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ነፍስህን አተረፈልህ ፀንተህ ቁም በቤቴ ክርስቲያን❤❤❤

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግር ማጠብን ያስተማረን ጌታችን ነው።

    • @orthodoxy-s8z
      @orthodoxy-s8z 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አዉጥቶል
    እግዚአብሔርን አመስግን
    ንሰሀ ግባ
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂድ ትድናለህ
    የሷም ማንነት ይገለፅልሀል
    እሷ ላይ የዛር መንፈስ ነዉ የሚጫወትባት
    የራሄሎ መንፈስ ነዉ ባሏን ገድሎ
    እሷን ብቻዋን ይጫወትባታል
    እሷን ሰምተዉ ወደ ኢትዮዺያ የገቡተዉ የሞቱት ሰዎች አሉ
    እሷ መጠየቅ አለባት

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታ መድሐኒ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከመንገድ የወጡትን ሁሉ ስለመለስክ ስለምትመልስ ክብር ምስጋና ይገባሐል ❤እባካችሁ ቤተሰብ ነጋሽ ሚዲያን እናበረታታ እውነትን ይዞ የሚጎዝ ሚዲያን እናጠነካክር ክብር ለዕውነተኛ ሚዲያ እንስጥ 💚💛❤🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ከዛ አወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ከአሜሪካ ሄዳ በሷ ምክንያት ሞታለች

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 2 หลายเดือนก่อน +1

    በብሰጭት አጀቱ ቆሰሏል😢😢😢😢 የቀሩትንም እመብርሀን ታሰፈታቸው❤❤❤❤🙏🙏🙏