ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በሰላሴ ሰም የቅዱሰ ዑራኤል አምላክ ለሁላችን አእምሮአችን ይክፈተልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
Amen Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ሁልዬ አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ ብየ ጀመሬዎለሁ ,አምላክ ሆይ የሰማሁትን በልቦናየ ጽላት ጻፍ ልኝ
በስመ ስላሴ ብየ ጀምሪያለሁና ጌታየ የሰማሁትን በልቦናየ ኣሳድረልኝ🤲 እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በዓል ለዚህ ቀን ኣደረሰን ለሁላችን የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች🤲
ወንጌል ተለቋል ምዕመናን ኑ እንመገብ#ቅዱሰ ዑራኤል አይምሮዬን ክፍት #ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ በፈረሰሕ ጠላቴ ዲያቢሎሰን ግፍፍልኝ#
_አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ አሜን ክብር ለሥላሴ ይሁን_
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏በጣም ደስስ የምል ትምህርት መንፈስን የምያረካ የህ ቅዱስ ትምህርት ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏በፀጋ ኑርልን እቁአችን🙏
አምላኬ ሆይ የሰማውትን ቃል በልቦናዬ አሳድርልኝ ዓይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለ ህውሃት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🤲🤲🤲ጌታ ሆይ ሰምቻ ቃሉን ለመተግበር ያብቃ አይነ ልቡናዬን ክፈትልኝ😭🙏
እግዚአብሔር አምላክ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ብሎ ልቦናችንን ይክፈትልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን አዳማጭም ያድርገን
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነውቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን
አቤት አገላለፅ መምህር እውነት ፀጋውን ያብዛሎዎት እያም የሰማነውን ለበረከት ያረግልን ቅዱስ ኡራኤል ሆይ አባቴ አዕምሮየን ከፈትልኝ
ብሓቂ አብ መምህረና ሓዲሩ ዘምሃረናን ዝመከረና ዝገሠፀናን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብፀሓዮ ተስፋ መንግስተ ሰመያትን የዋርሰልና ብዕድመና ብጽዒና ይሓልወልና ካብዚ ንላዕሊ ጥበቡን ምስጢሩን ትዕግስቱን ይሃብኩም አብ ቤቱ የንብረልና ንሕናውን ዝሰማዕናዮ ቅዱስ ቃሉ 30 60 100 ዝፀበቀ ፍሪየ ንክነፍሪ አብ ፅላት ልቦናና ይፅሓፈልና ሰሚዕና ንክንክንልውጥ ፅቡቅ ስነ ምግባር ንክህልወና እግዚአብሔር ደስ ንክነብሎ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይከውን አሜን ሰላም ናይ እግዚአብሔር ምስኩላትና ይኩን አሜንናይ አብ ፀጋናይ ወልድ ቸርነትናይ መንፈስ ቅዱስ አንድነትናይ እመቤታትና አማላድነትናይ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት ምልጃና ተራዳኢነት ምስክላትኩም ይኩን አሜን
ሰላም መምህራችን እና የመምህር ፍሬዎች እንዴት ድንቅ ትምህርት ነዉ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው የመጀመሪያ ኣዳናችን እና ጠላታኣችን የምናውቅበት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የ ቁዱስ ጊየርጉስ በረከቱ ይድረሰን ኣሜን።
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን፫ 🙏💕🙏💕🙏💕
Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጡልን በስመ ስላሴ አማትቤ አዳምጣለሁበስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስበስመ ስላሴ ጌታሆይ የማዳምጠዉን ትምህርት በእምሮዬ አኑርልኝ ሠምቼ እንዳሰማ የሚያረገኝን መንፈስ በመላእት አለቃ በቅዱስ ሚካኤል የተመታ ይሁን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማውትን ልቦናየን ክፍትልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ሰላም መምህርዬ እንኳን ደህናመጣህልን ኑ የመምህርተማሪወች እናዳምጥ
Amen Amen Amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሀገራችን ህዝባችንን ትውልዳችን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ አረጋዊ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዺሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
መምሕር በጣም እናመሰግናለን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላካችን ቅድስ ኡራኤል የእዉቀት ፀዋዉን ያጠጣን ላንተም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
Great
አምላክ ሆይ አርዳኝ
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
የሚጥም እያደር እንደ ወይን የሚጣፍጥ ትምህርት በተመሥጥኦ አዳመጥሁት ልቤ በጣም ሠምቶታል ድጋሜ ሠመዋለሁ ተማሩ እህቶች ይጠቅምናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
ሙሉብርሃን ውለተ ሰንበት ብላቸሁ በፀሎታቹሁ ኣስብኝ ይሀትምህርት ትልቅ ትምህርትነው ኣዳምጣለሁ ፈጣር ኣእምሮየን ይከፈትልኝ
የሕይወትን ቃል ያሠማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን. አሜን፫ ገናላዳምጥነው አዳምጨ ደሞ እመለሳለሁ
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏 egzabher yimasgen💚💛❤️🌾🌻🍀🌿💐
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ሞገስ ለሆነን አምላክ 🥰🤲🏿🤲🏿
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
በስመ አብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ! ቦታዉ ላይ ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ያህል እየተሰማኝ ነዉ ያዳመጥኩኝ!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ላይ ያስቀምጥልን!!!ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!ሚስጥረ ጥምቀትን ልቀቅልን?
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነወ ንበልቦናቸ ያሳደረልን 🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን
izaberii simeni ye tamaganehun buzu tamiraloo ye timituu qaliyooti asamalee abatachin baxamii hamasaginolo izaberi camiroo camiroo hixachuu nurilinyi Amen (3) 🤚🤚🤚🌻🌻🌻❤❤ qaliyooti asamalen ye bamru barakatii hadaraa digilii 💒💒🤚🤚🤚 qalun hadara batabotuu madalhakotii digilii qalii hona digilii bataboti hadara Amen amen amen🤚🤚🤚❤❤❤😍😍
Egzabhere yemasgen Amen amen amenKale hiwoten yasemalen memehrachin
Amen Amen Amen kale hiwuti yasemalin egiziyabehr yimesegen enmesgenaleni
Kale heywet yasemalen
kale hiweten yasemalen memiher
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን
🙏🙏🙏
Enkan beslam metih memher
Enwedkalen memhr slemtastemrenm enamesegnalen!!
🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሥመአም.ወወልድ.ወመንፈሥ.ቅ.ዱሥ.አሐዱ.አምላክአሜን.እዉነት.መምኸርየ.በሠአቱ.አልተመቸኝም.በደንብ.ለማዳመጥ.የሚገርም.የሚደንቅነዉ.ብዙ.ያላወኳቸወ.ነገሮች.ተምሬበታለሑ.ለጌታ.መዳንያለም.አረቦች.የገባቸወ.ሠይድ.ኢስ.ለናቱ.ሢት.መርየም.ለመላአክቱም.እንደዚኸ.ከኔ.በላይ.ሥትነገረኝ.ይገርመኛል.ሥለየወይራ.ዘይት.ፀልይበትና.ተቀቢዉ.መዳኒትነዉ.እሷም.ፀል ያበት.ለታመመሠዉ.ትሠጣለች.የኢትዮጳዉያን.ሙሡሊሞች.ግን.ምንም.አያዉቁም.እመአምላክ.እንደ.ክርሥቶሥ.ሥምራ.እቅፍ.ታርግኸ.ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን.በእዉነት.በጣም.ጠቃሚ.ት.ት.ነዉ
💖💚👏
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📖📖
👍👍👍👍
ሥላም መምህር ተሥፋየ በቴለግራም ተከታታይ መሆን ፈሊጌ ነበር
እህቴ/ወንድሜ ብለሽ(ብለህ) ብትፅፍ ይወጣልሃል(ሽ)በቴሎግራም
@@ኒህምያጓልተዋህዶ መምሕር ቴሊግራም ገጠመኝ አይለቅም በሰሙ ሊላ ሰው ነው እባካችሁ መምህርን ማገዝ ከፈለጋችሁ be youtube ቻናሉ ብቻ እዮለት ቴሊግራም አይጠቀምም
እህቴ በቴሊግራም የመምህር ቻናል ዬለውም በይቱብ ብቻ በሁለቱ ቻናል ማለት ነው እሺ
Please Memhir I need your help. I wanted to talk to you. Where can I get you?
ቅዱስ ዑራኤል አይምሮየን ክፈትልኚ
የመምህራችን ስልክ ማነው የሚሰጠኝ በምን ላገኛው
መምህር ኢየሱስን እንዲሁም መላእክትን ስታሳይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ስላ የምታሳየውን ተጠቀም ካቶሊኮች እንዲሁም የፈረንጅ ጴንጤዎች ኢየሱስን ወርቅማ ጸጉር እንዳለው የፈረንጅ የበላይነት ስሜታቸውን የሚገልጹበትን አትጠቀም ፈረንጅ በአለም ዙሪያ የሰው ሀግር ቀምተው የሰፈሩ ህዝቦችን በጅምላ ጨፍጭፈው ሀገራቸውን የወሰዱ ሆነው ራሳቸውን ደግሞ ገና ያልተያዘ ህዝብ ለማታለል ራሳቸውን ቅዱስ ለማስመሰል ኢየሱስን የአውሮፓ ፈረንጅ አድርገው ይሱልታል: ትክክል አይደለም: ኢየሱስ በምንም አይነት ራሱን የቄሳር ፈረንጆችን አስመስሎ አልመጣም: እኛ የራሳችን ቅዱሳን ስእሎች አሉን እሱን መጠቀም አለብን:ከዚህ ውጭ ግን ትምህርትህ አገልግሎትህ እጅግ ድንቅ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተና ከተከታዮችህ ጋር ይሁን: አሜን !!!
ስለ ቅዱሳት ሥዕላት ያስተማርኩትን አዳምጥ
ሰላም መምህርየ እንዴትነህ ለኔም ጥያቄ ተጠይቄ ነበር ኣምላክ ሁኖ ሳለ ለምን ሳይወለድ ኣያድንም ከዛ ደሞ ኣምላክ እንዴት ይሞታል ስሞት ኣለምን ማን ኣንቀሳቀሳት ብለው ጠየቁኝ በከሜንት በይቱብ ላይ ነበረ የተጠያየቅነው እኔም መለስኩላቸው ስሞት ኣባቱ ነበር በሰማይ ደግሞም በስጋ ታመእንጅ በመሎኮት ኣልታመም ኣልካቸው ኣባት ሆይ ነፍሴን ኣደራ ብሎነው በፍቃዱ ነፍሱን ስለ እኛ ሓጥያት ሰጠ ብየ ነገሩካቸው
መምህር ይህንን ገብተህ ተመልከት በውጪው ዓለም መተት ሲጥሉ በቪዲዮ የተቀረጹ ሰዎችን th-cam.com/video/9L0gH2FcbJk/w-d-xo.html
አመሰግናለሁ
አፍታህ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በሰላሴ ሰም የቅዱሰ ዑራኤል አምላክ ለሁላችን አእምሮአችን ይክፈተልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
Amen Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ሁልዬ አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ ብየ ጀመሬዎለሁ ,አምላክ ሆይ የሰማሁትን በልቦናየ ጽላት ጻፍ ልኝ
በስመ ስላሴ ብየ ጀምሪያለሁና ጌታየ የሰማሁትን በልቦናየ ኣሳድረልኝ🤲 እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በዓል ለዚህ ቀን ኣደረሰን ለሁላችን የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች🤲
ወንጌል ተለቋል ምዕመናን ኑ እንመገብ#ቅዱሰ ዑራኤል አይምሮዬን ክፍት #ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ በፈረሰሕ ጠላቴ ዲያቢሎሰን ግፍፍልኝ#
_አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ አሜን ክብር ለሥላሴ ይሁን_
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
በጣም ደስስ የምል ትምህርት መንፈስን የምያረካ የህ ቅዱስ ትምህርት ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏በፀጋ ኑርልን እቁአችን🙏
አምላኬ ሆይ የሰማውትን ቃል በልቦናዬ አሳድርልኝ ዓይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለ ህውሃት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🤲🤲🤲ጌታ ሆይ ሰምቻ ቃሉን ለመተግበር ያብቃ አይነ ልቡናዬን ክፈትልኝ😭🙏
እግዚአብሔር አምላክ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ብሎ ልቦናችንን ይክፈትልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን አዳማጭም ያድርገን
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነውቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን
አቤት አገላለፅ መምህር እውነት ፀጋውን ያብዛሎዎት
እያም የሰማነውን ለበረከት ያረግልን
ቅዱስ ኡራኤል ሆይ አባቴ አዕምሮየን ከፈትልኝ
ብሓቂ አብ መምህረና ሓዲሩ ዘምሃረናን ዝመከረና ዝገሠፀናን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብፀሓዮ ተስፋ መንግስተ ሰመያትን የዋርሰልና ብዕድመና ብጽዒና ይሓልወልና ካብዚ ንላዕሊ ጥበቡን ምስጢሩን ትዕግስቱን ይሃብኩም አብ ቤቱ የንብረልና ንሕናውን ዝሰማዕናዮ ቅዱስ ቃሉ 30 60 100 ዝፀበቀ ፍሪየ ንክነፍሪ አብ ፅላት ልቦናና ይፅሓፈልና ሰሚዕና ንክንክንልውጥ ፅቡቅ ስነ ምግባር ንክህልወና እግዚአብሔር ደስ ንክነብሎ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይከውን አሜን ሰላም ናይ እግዚአብሔር ምስኩላትና ይኩን አሜን
ናይ አብ ፀጋ
ናይ ወልድ ቸርነት
ናይ መንፈስ ቅዱስ አንድነት
ናይ እመቤታትና አማላድነት
ናይ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት ምልጃና ተራዳኢነት ምስክላትኩም ይኩን አሜን
ሰላም መምህራችን እና የመምህር ፍሬዎች እንዴት ድንቅ ትምህርት ነዉ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው የመጀመሪያ ኣዳናችን እና ጠላታኣችን የምናውቅበት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የ ቁዱስ ጊየርጉስ በረከቱ ይድረሰን ኣሜን።
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን፫ 🙏💕🙏💕🙏💕
Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጡልን በስመ ስላሴ አማትቤ አዳምጣለሁበስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስበስመ ስላሴ ጌታሆይ የማዳምጠዉን ትምህርት በእምሮዬ አኑርልኝ ሠምቼ እንዳሰማ የሚያረገኝን መንፈስ በመላእት አለቃ በቅዱስ ሚካኤል የተመታ ይሁን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማውትን ልቦናየን ክፍትልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ሰላም መምህርዬ እንኳን ደህናመጣህልን ኑ የመምህርተማሪወች እናዳምጥ
Amen Amen Amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሀገራችን ህዝባችንን ትውልዳችን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ አረጋዊ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዺሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
መምሕር በጣም እናመሰግናለን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላካችን ቅድስ ኡራኤል የእዉቀት ፀዋዉን ያጠጣን ላንተም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
Great
አምላክ ሆይ አርዳኝ
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
የሚጥም እያደር እንደ ወይን የሚጣፍጥ ትምህርት በተመሥጥኦ አዳመጥሁት ልቤ በጣም ሠምቶታል ድጋሜ ሠመዋለሁ ተማሩ እህቶች ይጠቅምናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
ሙሉብርሃን ውለተ ሰንበት ብላቸሁ በፀሎታቹሁ ኣስብኝ ይሀትምህርት ትልቅ ትምህርትነው ኣዳምጣለሁ ፈጣር ኣእምሮየን ይከፈትልኝ
የሕይወትን ቃል ያሠማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን. አሜን፫ ገናላዳምጥነው አዳምጨ ደሞ እመለሳለሁ
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏 egzabher yimasgen💚💛❤️🌾🌻🍀🌿💐
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ሞገስ ለሆነን አምላክ 🥰🤲🏿🤲🏿
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
በስመ አብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ! ቦታዉ ላይ ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ያህል እየተሰማኝ ነዉ ያዳመጥኩኝ!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ላይ ያስቀምጥልን!!!ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!ሚስጥረ ጥምቀትን ልቀቅልን?
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነወ ንበልቦናቸ ያሳደረልን 🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን
izaberii simeni ye tamaganehun buzu tamiraloo ye timituu qaliyooti asamalee abatachin baxamii hamasaginolo izaberi camiroo camiroo hixachuu nurilinyi Amen (3) 🤚🤚🤚🌻🌻🌻❤❤ qaliyooti asamalen ye bamru barakatii hadaraa digilii 💒💒🤚🤚🤚 qalun hadara batabotuu madalhakotii digilii qalii hona digilii bataboti hadara Amen amen amen🤚🤚🤚❤❤❤😍😍
Egzabhere yemasgen Amen amen amen
Kale hiwoten yasemalen memehrachin
Amen Amen Amen kale hiwuti yasemalin egiziyabehr yimesegen enmesgenaleni
Kale heywet yasemalen
kale hiweten yasemalen memiher
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን
🙏🙏🙏
Enkan beslam metih memher
Enwedkalen memhr slemtastemrenm enamesegnalen!!
🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሥመአም.ወወልድ.ወመንፈሥ.ቅ.ዱሥ.አሐዱ.አምላክአሜን.እዉነት.መምኸርየ.በሠአቱ.አልተመቸኝም.በደንብ.ለማዳመጥ.የሚገርም.የሚደንቅነዉ.ብዙ.ያላወኳቸወ.ነገሮች.ተምሬበታለሑ.ለጌታ.መዳንያለም.አረቦች.የገባቸወ.ሠይድ.ኢስ.ለናቱ.ሢት.መርየም.ለመላአክቱም.እንደዚኸ.ከኔ.በላይ.ሥትነገረኝ.ይገርመኛል.ሥለየወይራ.ዘይት.ፀልይበትና.ተቀቢዉ.መዳኒትነዉ.እሷም.ፀል ያበት.ለታመመሠዉ.ትሠጣለች.የኢትዮጳዉያን.ሙሡሊሞች.ግን.ምንም.አያዉቁም.እመአምላክ.እንደ.ክርሥቶሥ.ሥምራ.እቅፍ.ታርግኸ.ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን.በእዉነት.በጣም.ጠቃሚ.ት.ት.ነዉ
💖💚👏
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📖📖
👍👍👍👍
ሥላም መምህር ተሥፋየ በቴለግራም ተከታታይ መሆን ፈሊጌ ነበር
እህቴ/ወንድሜ ብለሽ(ብለህ) ብትፅፍ ይወጣልሃል(ሽ)በቴሎግራም
@@ኒህምያጓልተዋህዶ መምሕር ቴሊግራም ገጠመኝ አይለቅም በሰሙ ሊላ ሰው ነው እባካችሁ መምህርን ማገዝ ከፈለጋችሁ be youtube ቻናሉ ብቻ እዮለት ቴሊግራም አይጠቀምም
እህቴ በቴሊግራም የመምህር ቻናል ዬለውም በይቱብ ብቻ በሁለቱ ቻናል ማለት ነው እሺ
Please Memhir I need your help. I wanted to talk to you. Where can I get you?
ቅዱስ ዑራኤል አይምሮየን ክፈትልኚ
የመምህራችን ስልክ ማነው የሚሰጠኝ በምን ላገኛው
መምህር ኢየሱስን እንዲሁም መላእክትን ስታሳይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ስላ የምታሳየውን ተጠቀም ካቶሊኮች እንዲሁም የፈረንጅ ጴንጤዎች ኢየሱስን ወርቅማ ጸጉር እንዳለው የፈረንጅ የበላይነት ስሜታቸውን የሚገልጹበትን አትጠቀም ፈረንጅ በአለም ዙሪያ የሰው ሀግር ቀምተው የሰፈሩ ህዝቦችን በጅምላ ጨፍጭፈው ሀገራቸውን የወሰዱ ሆነው ራሳቸውን ደግሞ ገና ያልተያዘ ህዝብ ለማታለል ራሳቸውን ቅዱስ ለማስመሰል ኢየሱስን የአውሮፓ ፈረንጅ አድርገው ይሱልታል: ትክክል አይደለም: ኢየሱስ በምንም አይነት ራሱን የቄሳር ፈረንጆችን አስመስሎ አልመጣም: እኛ የራሳችን ቅዱሳን ስእሎች አሉን እሱን መጠቀም አለብን:
ከዚህ ውጭ ግን ትምህርትህ አገልግሎትህ እጅግ ድንቅ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተና ከተከታዮችህ ጋር ይሁን: አሜን !!!