ገና አንተም የወለድከውን ህፃን ትገድላለህ||Lale labuko ||ላሌ ላቡኮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

ความคิดเห็น • 247

  • @fikirtemelkam5690
    @fikirtemelkam5690 22 วันที่ผ่านมา +7

    አይገርምም የ2 ሰአት ከምናምን ፕሮግራም ያለመሰላቸት አዳመጥኩ ተማርኩበት። ተባረኩ!

  • @Abel_Abuna
    @Abel_Abuna 23 วันที่ผ่านมา +47

    ላይክ ኮመንት ሼር ይደረግ

    • @tsesl4059
      @tsesl4059 23 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤

    • @user-ds8yf5ix2y
      @user-ds8yf5ix2y 23 วันที่ผ่านมา +2

      Abel❤❤🎉

    • @mimit4032
      @mimit4032 23 วันที่ผ่านมา +1

      Please organize fund raising and let’s buy Singers 🙏

    • @netss4708
      @netss4708 22 วันที่ผ่านมา

      ሰውን የሚያንጽና የሚያስተምር ግሩም ቪድዮ ነው። ተባረኩ፤ በርቱ፤ እውነተኛ ክርስትና ዋጋ ያስፈልጋል። ሀሰተኞች እንደሚሉን ሁሉ ኣልጋ ባልጋ አይደለም።

    • @bassemkhanfar9166
      @bassemkhanfar9166 22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🙌

  • @Jermi.11
    @Jermi.11 23 วันที่ผ่านมา +25

    እምትባረኩበት ድንቅ ፕሮግራም ነው

    • @gechomamo5761
      @gechomamo5761 23 วันที่ผ่านมา

      በጣም ጀርሚ ወንድሜ

    • @MeseretGetachew-sg7nc
      @MeseretGetachew-sg7nc 22 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነወ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላቹ አብሬያቹ የወንጌልን ስራ ብሰራ ደስ ይለኛል

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 21 วันที่ผ่านมา +4

    በየሱስ ስም ሁላችንም ለዚ ህዝብ በኣለም ያላችሁ ቅዱሳን በምትችሉት መንገድ አንርዳ አውነተኛ የአግዚያብሄር ወንጌል አየተሰራ ስልሆነ ተባረኩ

  • @awulachewabose3469
    @awulachewabose3469 23 วันที่ผ่านมา +8

    ለወንጌል የቆረጠ ቤተሰብ ዋዉ እ/ር ገና በልጆቻችሁ በወንጌል ማህበረሰባችሁን ብቻ ሳይሆን አለምን ያስወርሳችኋል ። በፀሎት ከጎናችሁ ነን ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 22 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት እግዚአብሔር ስርህ ድንቅ ነው በትዕግሥት ይህ ትውልድም መዳን ይሆንለት ዘንድ ትተጋለህ እኛ በከተማ በመድረክ መሟሟቅ ተሻግረን ተሻግረን አላልቅ አለን እኮ ኦኦኦኦኦ።እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ለትውልድ ባርክ

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 23 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላም አቤላ ጀርሚ እንደዚህ የባህል ትስስር ያለባቸው ሰዎችን አቅርባችሁ በኢየሱስ ወንጌል እንዴት እየተሸነፍ እንዳለና ለሌሎች እንዴት ትምህርት እንደሚሆን ።ከምንም በላይ ደግሞ የኢየሱስ ወንጌል ያሸንፋል ለናንተም ለስራችሁ ጌታ ኢየሱስ አቅም ጉልበት ይሁናችሁ መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ።

  • @hirut8456
    @hirut8456 23 วันที่ผ่านมา +5

    መስቀል ሚዲያ አንደኛ

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይመስገን ፀንቶ መኖር
    አቤላ ኤርሚ ተባረኩ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 20 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤በርቱ🎉🎉🎉 እግዚአብሔር በስራ ላይ እንደሆነ ነዉ ያየነው።

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴት ደሰ አንደሚሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x 22 วันที่ผ่านมา +3

    አቤላ እና ጀርሚ የዘመኔ የወንጌል አርበኞች ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በርቱልኝ አማንንም ከእናንተ ጋር ባየው ውስጤ ነው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ጌታ እየሱስ ይጠብቃቹ ❤

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካችው በጣም የምባርክ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚያንፅና አይን የሚከፍት ምስክርነት ነው አቡናዬ እና ጀርሚ ተባረኩ

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ወጌል ያሽንፋል ወንጌል ድል ያደርጋል የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @etaferahushewene8133
    @etaferahushewene8133 23 วันที่ผ่านมา +5

    ቃሉን የምያጸና እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 20 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ አሜን ተስፋ አለ!!!!🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 22 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ🥳🤩😘😘😘❤❤❤❤😘😘🥳🤩🤩🤩

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 18 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው በኢየሱስ ስም ተባረኩ❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 22 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል ጀሚ የምትለው ኢንተርቨው እድርገው ዝም የሚልው ይከብዳል እናመስግናለን የናፈቀን የወንጌል ጀግኞች ስላመጣችሁልን 👏👏💐❤️🙏

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 22 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ አቀራረብ!! ተወዳጅ እንግዳ !! በርቱ ተባረኩ!!

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲህ ዓይነት ድንቅ ምሥክርነት ስላሰማችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙏

  • @bizuayehudaniel8047
    @bizuayehudaniel8047 23 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ በርቱ ወንድሞቼ!!

  • @sampsoncoleman527
    @sampsoncoleman527 23 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞች እንኳን ጌታ እረዳቹሁ❤❤❤❤

  • @AgAhh-qh4po
    @AgAhh-qh4po 22 วันที่ผ่านมา +2

    Mesekel mediya ❤❤❤❤❤❤

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደሰሰሰሰ የሚልም የሚያስዛን የህይወት ምስክርነት ነው በዚህ ዘመን ይሄ መኖሩ ይገርማል ጌታ ይባርካቹህ ብዙ ሰው ቢሰማው ደሰሰሰሰ ይለኛል

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 22 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት በጣም ጥሩ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው የእግዛብሄር ክንድ በዛች እገር ላይ ጣልቃ ይግባ እንጸልያለን እግዛብሄር ይረዳናል ወንድሜ እግዛብሄር ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥክ እየሱስ ጌታ ነው በርቱ

  • @zeraygebrigzabhir245
    @zeraygebrigzabhir245 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ ተባረኩ

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 23 วันที่ผ่านมา +7

    መስቀል ሚድያ ተባረኩ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የአገራችንን ባህል እንድናውቅ ስለረዳችሁን እናመሰግናለን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @asnakechdagne7852
    @asnakechdagne7852 22 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ፡ቀጥሉ

  • @Agape4742
    @Agape4742 23 วันที่ผ่านมา +16

    ወንድሞች በሪቱ ጸጋ ይብዛለችሁ❤

  • @medhinghebreselassie1406
    @medhinghebreselassie1406 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በጣም የሚገርም ምስክርነት❤️እውንተ እንቁ የሆኑ ኣማኖች በጌታ የሱስ ያላቸው እምነት በህወታቸው ምስክርነት ለሁላችን ኣማኖች አስተማሪ የሆኑ ባለ ትዳሮች እኔ ጌታ እየሱስ ምስክረ ነው በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደነዚ ዓይነት አገልጋዮች በቃ ምን ልበል ተባረኩ ለምልሙ ጌታ ኣገሩትዋ አሳልፎ ይስጣች ተባረኩኩኩኩ ❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣቡና ና ጀርምየ ተባረኩ

  • @user-rn4dr6yp5c
    @user-rn4dr6yp5c 22 วันที่ผ่านมา +3

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድምች ❤

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች ናቸዉ ጌታን ብቻ የሚያሳይ ታርክ ነዉ የሰማነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-qe2rt8dw8k
    @user-qe2rt8dw8k 13 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 23 วันที่ผ่านมา +1

    መስቅል midiya❤️

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 23 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው ወንጌል ተሰርቷል ካልን ህዝቡ ስር ሰዶ መቆም አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 22 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ ውድ ወንድሞች እናመስግናለን ❤🎉🎉😂🤩🤩👏💐❤️🙏

  • @tsigearedayadeto4625
    @tsigearedayadeto4625 23 วันที่ผ่านมา +2

    እ/ር ይባርካችሁ በርቱ

  • @almaztessema6105
    @almaztessema6105 23 วันที่ผ่านมา +2

    MESKEL MEDIA ❤

  • @selamayele723
    @selamayele723 23 วันที่ผ่านมา +3

    መስቀል media

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 23 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ወድሞች በርቱ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ መስቀል ሚዲያ!

  • @sintayehulegesse8517
    @sintayehulegesse8517 23 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ መስቀል ሚዲያዎች

  • @weyenangusa2842
    @weyenangusa2842 23 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ገና ብዙ እንጠብቃለኝ

  • @KassahunKassahun-pt5nv
    @KassahunKassahun-pt5nv 22 วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል ሚድያ አንደኛ

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 22 วันที่ผ่านมา +1

    Bertu Egzehabere yerdachu. Tebareku

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 14 วันที่ผ่านมา

    Wow በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ና የወንጌል አርበኞች ናቸዉ ጌታ ዘመናቸዉን ይባርከዉ ❤ እነ አቡናም እነዚህን የመሳሰሉ አረአያ ልሆኑ የሚችሉ ሰዎችን ስላቀረባችሁልን ተባረኩ ቀጥሉበት❤

  • @Tek-ox8hv
    @Tek-ox8hv 23 วันที่ผ่านมา +3

    መስቀል ሚዲያ

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 22 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት እግዚአብሄር ግርምይለኛል 🎉🎉🎉

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 23 วันที่ผ่านมา +3

    God bless you all 🙏🏽💕

  • @argashemugoromola471
    @argashemugoromola471 23 วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል ሚድያ❤❤❤❤❤❤

  • @elenigurta9949
    @elenigurta9949 23 วันที่ผ่านมา +1

    mesekel midya

  • @eleniasfawegurta1334
    @eleniasfawegurta1334 23 วันที่ผ่านมา +1

    Mesekel midya

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 23 วันที่ผ่านมา +2

    መስቀል ሚዲያ❤❤❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 22 วันที่ผ่านมา +3

    መስቀል ሚድያ

  • @amelework1984
    @amelework1984 23 วันที่ผ่านมา +3

    መሰቀል ሚዲያ

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 22 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 betam

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 23 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞች ተባረኩ ጅምሩ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን ❤❤

  • @jak9831
    @jak9831 23 วันที่ผ่านมา +1

    Mskel midya 👍

  • @meazadebretsion2914
    @meazadebretsion2914 23 วันที่ผ่านมา +1

    Meskel media ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanabi447
    @yonatanabi447 23 วันที่ผ่านมา +3

    Meskel Media ❤❤❤ tebareku

  • @zwdgebre
    @zwdgebre 23 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu 21 วันที่ผ่านมา +1

    betam astemari new tebareku!!

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 23 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ ወንድሞች❤

  • @user-gy4zo7te1l
    @user-gy4zo7te1l 23 วันที่ผ่านมา +2

    Meskel Media❤❤❤❤❤

  • @Salambahru
    @Salambahru 22 วันที่ผ่านมา +1

    Meskel media god

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang 23 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ጌታ ይባርካቹ

  • @netss4708
    @netss4708 23 วันที่ผ่านมา +1

    Great video! እግዚአብሔር የረዳው ቤተሰብ ነው። God bless you, thank you.

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 23 วันที่ผ่านมา +2

    መስቀል ሚድያን ❤❤❤

  • @tirhas5702
    @tirhas5702 23 วันที่ผ่านมา +1

    Meskel media 👍🏽

  • @monybeauty690
    @monybeauty690 23 วันที่ผ่านมา +2

    Meskel media

  • @asteranjeloofficial9225
    @asteranjeloofficial9225 22 วันที่ผ่านมา +1

    Merkel media tebareku bizu.

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 16 วันที่ผ่านมา

    በእንባ ነው የሰማውት ተባረኩ😢❤❤❤❤

  • @selammehari1917
    @selammehari1917 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ጸጋ ይብዛላቹ ተባረኩ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 23 วันที่ผ่านมา +5

    Brother ጌታ ሰው አለው

  • @tsegahailu4219
    @tsegahailu4219 22 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 23 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ተባረኩ

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 22 วันที่ผ่านมา +1

    We love Lale !! Very Interesting . GBU all

  • @hirut8456
    @hirut8456 23 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሞች እንኳን ሰላም መጣችው ተባረኩ የሚገርም የወንጌ ቴስት ሙኒ❤❤❤❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 22 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 22 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ❤❤ እናመሰግናለን ❤❤

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 23 วันที่ผ่านมา +2

    መስቀል ሜዲያ

  • @Taredan77
    @Taredan77 15 วันที่ผ่านมา

    ወንማችን ከነቤተሰብህ ጌታ ይባርክህ 🙏ይሄን ክፋ መንፈስ ከዛ ምድር ላይ በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ በእየሱስ ስም ከሕዝቡ ላይ ይመታ እግዚአብሔር ይገስፀው🙏🙏እህታችን ተባረኪ ውስጥሽም ውጭሽም እንዴት እንምታምሪ በረከታችን❤❤❤❤ ነሽ

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 23 วันที่ผ่านมา +4

    Bertu bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 22 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩልኝ ወድሞቼ

  • @Loyal-316
    @Loyal-316 23 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያስተምራል 🙏 ከ ጫጫታ መንደር tiktok ተገላገልን, ቀጥሉበት

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 23 วันที่ผ่านมา +1

    በኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️

  • @TsegawBereda
    @TsegawBereda 22 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል❤

  • @meskeremtadesse6397
    @meskeremtadesse6397 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንላቹ ፀጋው ይብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 23 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ወንድሞቸ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ Abela & Jermey ❤️❤️❤️👍🏿👍🏿👍🏿

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልብ ይነካል በእውነት

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 23 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 22 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ባልና ሚስት ናቸው።ግን በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ መንግስት እንዴት ይሔን ዘግናኝና ጭካኔ የተሞላበትን አጥፊ ባሕል አለማስቆሙ የህጻናት ግድያ?።ብርክ በሉ ወንድሞች።

  • @Et24home
    @Et24home 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Rahel-m4r
    @Rahel-m4r 23 วันที่ผ่านมา +2

    What an interesting story! God is so good. Hope to see better boarding schools around there! Abela and Ermi God bless you all 🥰

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 23 วันที่ผ่านมา +2

    Birik balulign ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 22 วันที่ผ่านมา +1

    ትባረኩ የተወደዳችሁ

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሚንጊ የማባል ሰው በላ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ በርቱልኝ