ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በያለንበት እንጠንቀቅ ኮሮና ጠፍቶ በሰላም ወተን ለማየት ያብቃን
አሜን አሜን
አሜን ❤
አሜን በዜ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ወንድም
አሜን በዝዬ
አባቴ በጣም ታሞብኛል በስደት አልቅሼ ልሞት ነው ሁላችሁም በፀሎታችሁ ይማርልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች
አብሽሪ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ይሻላቸዋል
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ግን ለራስሽ አስቢ እሳቸው ከሞቀ ቤታቸው፣ከዘመዶቻቸው ፣ከቦተሰቦቻቸው ጋር ናቸው አንች አንድ ነገር ብትሆኝ ውሀ የሚሰጥሽ የለም እህቴ ስለዚ እራስሽን አረጋጊ ማሬ
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አትፍሪ የታመም አይድንም ማለት አይደለም
ይማርልሺ እህቴ
አይዞሽ እናቱ ለኡልእግዚአብሔር ይፈዉሰልሽ አንች በእረጋታ ሁነሽ በጾለትሽ አስቢያቸዉ በተሰፋ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳት ጎደኛየ ከ8አመት የስደት ቆይታ በሓላ አገር ገብታ ዛሬ ተሞሸረች
ማሻአላህ አንኳንደስአላት
ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ ባሁኑ ስሀት የጓደኛው ደስታ የሚያስዴስተው ማገኝት ዋው
ማሸአላህ እንኩ ደሥአለሽ
ዋው ደሥ ይላል
ዋው ደስ ሲል መልካም ትዳር ይሁንላት
ለምንድነዉ ላይክ እማታረጉኝ🤔እኔ እጀን ደከመኝ ግጩ በቃ የኔ ቀረሚላወች
😄😄😄like min yaregelshale
😆😆😆
እኔድክምይበለኝ
ክክክክ
😂😂😂😂
እስኪ ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም በፀሎት አትርሱኝ ዉዶቸ
አይዞን እግዚአብሔር ያውቃል
እግዚአብሔር ይጠብቅ ሁላችንንም አይዞን
Azosh ehte
አላህየንያሽንያረግልሽ
@@maryaabraham7458 ኡይዞሽ አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ እህት አታልቅሽ በእምነት ጸልይ እንጂ በሰዉ አገር አንችይ ብትታመሚ ማንም የለሽም እህቴ
ሃይማኖትን የገደል ይገደል የምትሉ
አዋ ይገደል ለምን አስተማሪ ሞሆን አለበት እኝ ሃገር መድፈርን መግደል በጣም ኢዚ እየሄነ እየመጣ ነው
ሰሚ የለም እንጅ ቢገደል ጥሩ ነው ለሌላ ትምህርት ይሆናሎ
አወልክነሽ
አገራችንእንደዚህህግቢኖርጥሩነበርከተጀመረይገደልነዉየምለዉ
እንዛመድ
በአላህ በወለደቻችሁ እናታችሁ በምታምኑበት ይዣቹሃለው እህቴ ለትውልድ ገብታ ጭንቅ ብሎኛል ሰላም ትገላገል በሉኝ
በሰላም ትገላገል እብርሀን ከጎኗ ትሁን
አሏህ በሥላም ይገላግላት ልጇን ወልዳ የምታቅፍ የምትሥም ያድርጋት ያረብ ዱአ አድርጊላት 😍😍
አላህ ይድረስላት
አለህ ባሳለም ይጋላግለት ያራቢ
አይዞሽ እህቴ በሰላም ተገላግላ ለመሳም ያብቃት እሄኔ ልጆን እያየች ደስታ ላይ ናት አንች ትጨነቂያለሽ
ነገኮ እናታችን ልደታ ማርያም ናት ♥ልደትዬ እናቴ ልጅሽ ይሄን ክፉ ወረርሽኝ ከአለም ላይ ያነሳልን ዘንድ በምልጃሽ አሳስቢን !! በያላችሁበት ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
amenamen😭😭
#ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለሀይማኖት በዳዳ #ፍትህ ለተደፈሩት ህፃናት ✊ጣናን እንታደግ💚💛❤✊✊
ምን ኮኖ ነው
@@محمدالقحطاني-ي7ض subscribe enderarge konjo
Ewent new feteh feteh
እኮን አደረሳችው ነገ እመቤታችን ልደታ ማርያም ናት አገራችን የመጣብን መቅሰፈት ትጠብቀን በስደት አለም ላለነው በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን ግን ሀና መስቀልሽን መንም ቤሆን ከአገትሽ አታውልቄ ለዝች አለም ብለሽ የላያኛው ይበልጣል እሽ መስቀል ስታደራጌ በጣም ቆጅ ነሽ
የጣና ህመም ያመመው ማነው 😭
እኔ🙋🙋😭
ምንሆነ
እኔ
Ydalashi
hiru ሀሳብሽ ጥቅቅን ነዉ
ፊትህ ለሴቶች እና ለህፃናት እባካችሁ አደጉን ውስጣችን በፊራትተሞላ😭😭😭😭😭
ስለጣና ዝም አትበሉ መግስት ሆይ ለጣና ሀይቅ ምላሺ ስጠን ።በተርፍ ሀኒቾ ውስጤ ነሺ
ኮሮና ጠፍቶ ከስደት አገሬ ገብቼ የመጀመረያው እቅዴ ጥንድ መሆን ነው ያሳካልሽ በሉኝ
አሁንስ የናፍቀኝ ነገር ቢሆን ኮሮና ጠፍቶል የሚባልበት ቀን ናፍቀኝ አቤቱ ማረን
ሀኒ መጀመሪያ የት እንደጠበሳት ስትጠይቂ በጣም ደስ ብሎኝ አየዋለሁ የኔውንስ መቸ ነው ሹክ የምልሽ ይሆን???
በያለንበት እንጠንቀቅ ወገኒ የጢና ባለሙያ እሚለነን አንስማ ወገኒ
ሀንየ በጣምነው ምወድሽ ዛሬ ደሞ በጣም ነው ጨምሬ የወደድኩሽ ማሬ ለሩጉዞ ያለሽን ክብር አላህይክብርሽ ሀንየ
አሏህ ይዘንልን ያረህማን የረሂሙ አላሆይ አደራ ሰደትላይምንምነገር አያሰማንአይንካን ያሶመዲአሚንበሉ እስኪ
አሚንንን ያርብ
ሁሌ ባል ሳይኖር ኮሜንት ለመስጠት መምጣት ያስጠላል በቀጣይ ባል ይስጠኝና አብርን እንድንኮምት አቤት ምኞት
እናቴ ውስጤ ናት ክክክክ የኮሜት አሟቂ ሁነን ቀረን
@@zahara122w8 ክክክክክ
ዬት ነው እምትኖርው በል ልማቻችልሽ
amne aamm ክክክ ባል ከላይ ሲታዘዝ አይሻልም ውድ
@@ኑሮበሰውዲአራቢያከ online ነው ምታገንልኝ
ለእርጉዞች ያለሽ ክብር ደስ ይላል
ሀኒቆንጆ ስወድሽሽ የትተዋወቃችሁብለሽ ምትጠይቀው። ውስጤ።ነው ሁሌም።ጠይቂሀኒ
*😂😂😂😂😂😂😂እኔም በህልሜ አውራልሁ ስንሳ ደግሞ አላውቅውም ውይ ፍጣሬ ምርቱን ይላክልን ምርጥየ ትዳር ለእኛ ይስጠን እስኪ አሜን በሎ !*
አሜንን
አሚን
እረ ወገኖች ትዳር አማረኝ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ የምትሉ ደግነት ለራስ ነው ምናልባት ፈጣሪን ብታላምኑኝ እውነት ከፋኝ ፣፣
አብሺሪ እህቴ። ዱአ አርጊ። አላህይስጥሺ። ውዴ
እግዚአብሔር በፍቀደ ቀን ሁሉም ነገር ይሆናል አይዞን ማርርር ለእኛም አንድ ደስ የምል ቀን አለን
ለሁሉም ጊዜ አለው
አይይይይይ
አረ እኔ እድርሻለሁ የትነሺ ያለሺው
የኤርትራን ባህር ለሁለት ከፍሎ ያሻገረ ፈጣሪ እኛንም ከዚህ በሽታ አሻግሮ ከተራፊዎች ያርገን 🙏ፓሊስ የ6አመት ህጻን ደፈረ th-cam.com/video/Q4pimaVFnKY/w-d-xo.html
አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያትርፈን
አሜን ፫
Amen
ሀኒየ የኔ ውድ እንኮን ሰላም መጣችሁ ውድ ያአገሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ኮረናን ከአለምድ ያጥፍልን በድአ አንረሳሳ ከናፍቁን ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኛን ወቶ ተመቅርት አላህ ይጠብቀን
ሀንዬ የኔ ቆንዦ ሀገረ ሰላምሽ ብዝት ይበል የምትያት በጣም ነው የማምርብሽ
አረ ኩንትራት ጨርሼእሰው ቤትእየተሠቃየሁ ነው በኮረና ምከንያት በፀሎት እና በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ
ሀንዬ እባክሽ መስቀልሽን ልበሺይ በራስሺ ግዜ ለስይጣን እጂይ አትስጭ በመዳሀን ያለም ይሁንብሽ ይህ የእታዉይ ምክሪ ነው
tekkl
ሴጣን መስቀልን አይፈራም።ምክንየቱም እንጨት ሰለሆነነዉ።ሴጣን የሚፈራዉ (የተሰቀለዉን እየሱስ ክርስቶስን ነዉ)
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ ቲሽ የሠውን ሀይማኖት ለማቋሸሽ እደዚህ የሚያደርግሽ ምድ ነው የራሽን ብታከብሪ የሠውን እደዚህ አትይም ነበር። ክፍት እንጨሽን ያውጣው ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ አንቺ ራስሽ ሠይጣን ነሽ ።
Hana you are wonderful...you always give life for the show.I liked you said Agre Selamesh bezetyebl. Amen.Tebarki.
ጥቂት ብታገኝም ብዙ ተመኝተህዋናው ሰላም ጤና ሁን እንጂ አንተ ሰላምዛሬ ፍጻሜ አይደል ነገም ቀን ነውናአይቀር ጨልሞ ይነጋል ይነጋልይሄም ቀን ያልፋል ይነጋል ይነጋልያሰብከው ይጸድቃል አዲስ ቀን ይመጣል
👌👌👍👍
ደምሪኝ ሚሚዬ
ሚሚ እንዛመድ
ምረጥ ሰው ትክክልነሽ ማረ
አሜን ቆዶ አደአፍሽ ይሁንልን
ዛሬ በጣም የምወደዉ አያቴ ሞተብኝ እፍፍፍበስደት ላይ ሀዘን ይከብዳል
bemn corna
@@negatabera2749 አላህ ይራህመዉ
😭😭አላህ ይርሀመው
አላህ ይራሀመው ውደ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ስደተኞችን ጠብቅን ሀገራችን በስላም ገብትን መንታ መንታ ልጆች የምንወልድ ያድርገን አሚን👌
አሜን አሜን አሜን እህቴ
አሜን(3)ማር
አሚንንን
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንን እህት
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ምልሽ ሀንቾ ebs የሚገቡ ሰዎች እምነት የላቸውም ሚባል ነገር አለ እንዴት ነው እውነት ነው
አወ መስቀል አውልቀው ነው እሚገቡ
ኮሮና ጠፍቶ ለትዳር ያብቃን
ሰብስክራይብ ለሚያረገኝ ሰብስክራይብ አደርጋለውተባብረን እንደግ እንደመር እንዛመድth-cam.com/video/D_pg7ez9r7Q/w-d-xo.html
@@werenegari9206 subscribe enderarge konjo
አሜን እያጣመምኩ ነውነው ልብሺይሥተካከልበይኝ
@@werenegari9206 እሺ አደርጋለው አድርጊኝ ወይም አድርገኝ
ሃኒ የኔ ፍልቅልቅ መጣሁ ስራ ስፈጋ ውየ እስኪ ፈታ ልበል አብሬሽ።ማነው እንደኔ እናት ሀገሩ መግባት ህልም የሆነበት ኡፍፍ እመብርሀን እባክሽ አስቢን
ኮሮና ጠፍቶ ከስደት ተመልሰን ቤተሰቦቻችን ከቁጥር ሳይጎሉ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ከመጣብን መቅሰፍት ያድነን ዘንድ ወደ ልጅሽ ለምኝልን ውስጤ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ••••••
አሜን
አሜን አሜን አሜን እኔም በጣም ፈርቻለሁ እኔም በባአድ አገር ሁኝ ኮሮና ይዞኛል ግን ከኔ ሀገሬ እያሳሰበኝ ነው
@@saadalove4253 እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
Hana your presentation or the way you entertain the question is anbvilibable, it's very educational, for families and for not get married yetKeep it up God bless you.
ሠላም ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ኮረና ከኢትዮጵያ ምድር ጠፍቶ በቤሩት የምንሰቃየው ለሐገራችን አብቅቶን ማየት ናፈቀኝቨ
Ewinte-new-ehit
መስቀል መሰቀል አትበሉ // ፎቶ ያበላሻል እያልን / አላርጂክ ሆነብኝ/. ካለባበሴጋር አይሄድም እያሉ ስንት ሰዎች መስቀላቸውን ያወልቃሉ እና ለስራ ማውለቃቸው ሊገርመን አይችልም ።።( ግን ኢትዩጲያ ውስጥ እንዲህ አይነት ድርጊት ይዘገንናል ።። ( ማስተዋሉን ያድለን ለማንኛውም
ወልዶ መሳም አማረኝ የት ነህ አዳሜ ስደት ሰለቸኝ
Lejan ledarshe helu
በሰድት ያለን ነዉ በሠላም ሀገረ ገብተን የሰድት ትወወቅ ብጀምረ የሚሠማማ
ሠላም ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ኮረና ከኢትዮጵያ ምድር ጠፍቶ በቤሩት የምንሰቃየው ለሐገራችን አብቅቶን ማየት ናፈቀኝ
ሀንዬ ዛሬ በጣም አድልተሽ ነበር ግን ባላቃቸዉሞ በማሸነፋቸዉ ደስታ ብሎኛል
እሰኪ ማነውየሰው ደሰታ የሚያደሰተው ወይዘሮ ድረሀም መጥታልኛለች 😍😍
እንኳን፣ደስአለሽ፣ጋብዥኝ፣እስቲ
ክክክክክክክክክክክክክክ
ማማዬ ተመቸሺኝ የኔም መታልኛለች
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
ከፊሌና መዳሜ ተጣልተን ከመዳሜጋ እና ከልጆቾጋ ከቤት ወተናል በርግጥ ብር የምትከፍለኝ መዳም ናት ግን ከፊሌ እሱ ስለሆነ ሰግቻለሁ እስኪ የዚህ አይነት ታሪክ የምታውቁ ንገሩኝ ??????????
አስታርቂያቸው
አረ አልችልም ማማየ የከፋ ነው ፀቡ
እህቶቼ በጣም ተጨቀውብኛል እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ
እኳን ደህና መጣቹሁ 🙏😍😍👍👍👍 ሃንቹ ሣቅሽ ደሥ ይለኛን ፍድሻ 😘😘👍
እስኪ ልጅ ይስጥሽ በሉእና ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም በፀሎት አትርሱኝ ለወደፊት ህልም አለኝ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ
Fexare yesexeshi weda
ህልምሽን እውን ያርግልሽ ልጂየፈጣሪ ስጦታነው የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ
የኔውድ እግዚአብሔር ፈጣሪውን ፈሪ ሰው አክባሪ የሆኑ ልጆች ይስጥሸ ለኔም ይስጠኝ
አላህ ሷሊህ ልጂ ይወፍቅሽ ውደ
ሀንየ ከኢቢኤስ ጠፋሺ በጣም ነው ደስ የምትይኝ
ኢብኤስ ድምፃችን ይሰማ መብታችን ይከበር ሰሞኑን ምንሰማው ነገር በጣም ለማመን ያምካብድ ነገር ነው እባካችሁ ዝም አትበሉ ሴት ልጅ እንዴት በአበቷ ትደፈራላች ለዘውም የ3 አመት ጨቅላ ህፀን እንዴት አስቻላው ግን አላህ ያስራህን ይስጥህ
ከይሪያ እንዛመድ
@@sahibashikuroali6619 አቤት
እደኔ ሀንዬ ብታረግዝ ደስ ይለኛል የሚል ላይክ ይግጨኝና ትደሰትልን
እኔም ሁልጊዚ ህልም ማየው እኔ ነኝ ሳልተኛ ነው ማየት ምጀምረው ግን ሳስበው በስደት ላይ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው በቃ ምንም ያለህልም ስራ ፈትቼ አላውቅም ክክክክ አይ ስደት
ሱራቱል በቀራ አዳምጭ ሰተኝ ባጠቃላይ የምትወጅዉን የድምፅ ቀሪአ ከፍተሺ አዳምጭ ቁርዓን
ክክክ የኔ ቢጤ
@@ብሌኔነሺለኔእማዬ subscribe enderarge konjo
@@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ subscribe enderarge konjo
@@ብሌኔነሺለኔእማዬ jezakallah shukren
ይችን የምታነቡ በሠዉ ሀገር ያለችሁ እና በሀገር ያላችሁ ዉድ የሐገሪ ልጆች ክርስትያኖች ፀሎት አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞች ዱአ አርጉል ልቤን አሞኛ
ሀንየ የኔ ቆንጆ የምወድሽ ዘና እኮ ነዉ ምታደርጊ ማርርር
እህቴ አብሽሪ አባትሽን አላህ ያሽርልሽ ኢንሻ አላህ ከባዲ ነው በሥደት
በጣም ደብሮኝ ነው ማየው እያለቀስኩ😢😢😢 ሽንት ቤት ገብቼ መዳም ጠሪታ በዚ መጣ የማይ ባል ጩሄት ነው ያፈሰሰቹ እውነት በሰው ቤት ሞኖሪ ሰለቸኝ😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር ዋናው ጤና ነው ያልፋል
አይዞሽ እህት ሁሉም ለበጎ ነው
ማማዬ አብሽሪ የኔ ዉድ
አይዞሽ ውዴ ሁሉም በትእግስት ያልፋል ፀልይ ፈጣሪ አፋ ይያዝለሽ
አይዞሽ እናት ዉይይ የነሱ ጩህት እኮ በራሱ በሺታ ነው
እንደዚ የተገናኙበት አጋጣሚያቸው ሲያካፍሉን ደስ ይላል
Tikikil
እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ራሳችሁን ከዚህ አስከፍ ኮረና ቫይረስ ራሳችሁን ጠብቁ በሽታው እየጨመረ ነው መጠንቀቅ ይበጃል
ሀንዬ የለም ማለት መልስ አይሆንም የምትሏት ነገር ብትስተካከል ስትከራከሩ የጫወታው ወዝ ይጠፋል ከሌለ ኬትም አያመጡም እንደ ተመልካች አስታየቴ ነው
ክክክ እርርርርር ከሌለማ በምን ያስታውቃል ትዳር እርርርር ብቻ አይደለም ቅጥልጥልልልልም አለ
እንደማመር
በስደት ያለነው ፈጣሪ ጥበቃ አይለየን አገራችንእና ህዝቦቻን ይጠብቀልን እኔሰ ጨነቀኝ
bet gora bey mar ❤🌺
ሀኒ እርጉዝ ናት ወይስ አይኔ ነው ላይክ አርጉኝ
እንም እያልኩ ነው
እኔም እያልኩ ነው
እኔእያልኩኝ ነው
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Haniye yene konjo ye anchi pirogirami baxam new widalo anchi ke libe new widishalo unti yene marr
ሀኒ መጣሽ ዛሬ ሞልቶልኝ አምስተኛ ደረጃ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን ይጠብቃቹ አሜን በሉ
😘😘😘
አሚን ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ
@@lubabaloubaba1609 bet gora bey mar
@@おkぎれよ保にし subscribe enderararge konjo
ሀኒቾየ ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛው ስትየ በጣም ነው የምወድልሺ
ምን አይነት አስቀያሚ ፕሮግራም ነው !ሀንዬ አንችን ግን እወድሻለሁ ስትተውኝ
Asnfi betam tendwal bet seted befti new melat mistun !!betam dess yemli progerm new eko lemn sew yakbdal
እች ብንክ የለበሰቸዉ ልጅ የረኬብ እህት ነት? ? ደስትለሌች ሁለችሁም ደስትለለችሁ በርቱ
እንደማመር ውደ
@@kareemannm7863 subscribe enderarge konjo
ሴቶሆች ምነው ሙገሳ አታቁም እንዴት ባአላችውንም አሟጋግሱ ትዳር ላላችው ትዳራችው ኢባረክ ለእኛ ላላገባነው የተባረክ. ትዳር ኢስጠን
ኧረ ቀይ የለበሰችው ራኬብን መሠለችኝ
ዋው ሀኒቾ እየቀነስሽ መጣሽ ቆንጆ ሆነሻል
ሀና መርቅና ነው የምትገባው የጉራጌ ጫት ነው የቃመችው😜😂😜
ላላ።።የወሎነውየቃመችውበተለይ።።የሀይቅበርጨን
አብረህ ወይም አብረሽ ቀመሻ/
ሀንቾ እንኳን ደህና መጣሽ ከቤተሠቦችሽ ጋር
ማህተብሽን አውልቀሽ የምሰሪው ስራ ባናቱ ይደፋ
በጀመርያ ሰውነታቹን ሸፍኑ እስኪ
አንች አረባገርስትኖሪ። አላወለቅሺም ወይ። ያገኝሺውን አደልዴ እየበላሺ ያለሺው። የሙስሊምን ስጋ። ሲቀጥል ሙስሊም መስለሺ አደልዴ የምትኖሪ። ለምን ብለሺነው። ለኑሮሸ እነሱም እደዛው መጀመሪያ እኔ የትነኝብለሺ ጥይቂ መጀመሪያ እራስሺን የሰው አይብ ከማየትሺናከመተቸትሺ በፊት
@@የመዳምቅመምነኘ ልላት ነበር ግን አንች በቂዉን ምላሽ መልሰሽላታን ይመችሽ
@@leilahassan2375 ሳሀ ውዴ መጀመሪ ልብስ ይቀ ድማል
ወሪያም መጀመሪያ ልብሳችሁን ልበሱ
ሀና ይኋንስ ማእተብሽ የታለ ?ሰላም ጤና ይስልኝ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍
ዝም አትያትም ከትግስት ትማር ለጥቅም አምላክን መካድ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
@@tube3397 bet gora bey mar
በአላህ ሰብ ይስክራይብ አርጉኝ አይታቹ አትላፎኝ እስክ ቅን ሰው ሁኖ አበራተቱኝ ያማደም ሸቃላ ነኝ እስክ ይላፍልኝ ♥
ሰሚራ ቲዮብ ሰሚራ ቲዮብ እኔምአይዞንንንንንንን
እሥኪ እኔንም ሠብሥክራብ አርጉኝ እኔም አርጋቺሁአለ
ለማኝ።።ድስላይክሲያስብሽነው።።።።ጥሎብኝ።ፈልጌታላደረኩ።።አርጊኝስጭኝየሚልአልወድም
እሺ ውዴ እኔም ጋር ነይ
የኔ ቆንጆ እሺ ይለፍልሽ
ሀኒቾ ከሳሽ ነው አለባበስሽ ነው ለማንኛዉም አምሮብሻል
ሰላም ሀኒየ እንደት ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይቭ አድርጉኝreload=9?sub ..Confirmation=1 ምርጥ ፕሮግራም አቀርብላችሁ አለሁኝ
የት ነው ሊንኩ
@@ሂክማአሊ bet gora bey mar
@@emanomre1509 gora bey mar
@@emanomre1509 subscribe enderarge konjo
እንተዋወቃል በጣም የምወደው የፕሮግራም ነው ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ሳቅሽን ስወድልሽ ሀኒን የምትወዱ እስኪ ሰብ አርጉኝ
ሀኔ የምትለቡሻቸዉ ቀሜሶች ያምራሉ ሰፌሸን አሰተዋዉቅኘ ፕሊሰ
Haniye konjooo eidmena tena yistish Anichi kelelsh ebc manim ayayim eintewawekale eindatakarichi
ፍትህ ለህፃናት ድምፅ ሁኑ ምን እየጠበቃችሁ ነው ሀኒቾ የገደለ ይገደል የደፈር ይገደል ኑሮም ስለማይጠቅም የሞት ፍርድ ይፈርድበት ድግሞ ምሀትብሽን አድርጊ ከእምነት የበለጠ የለም እሚያምርብሽ እሱ ነው እህቴ ይች አለም ክንቱ ናት
ዋው ሀንዬ በጣም ነው ያማረብሽ
ታምራላችሁ ውይ ቆንጆዎች ቡኒዎች ሲያምሩ አሸናፊዎችዬ 😍❤
ፍትህ ለታገቱ እህቶቸ አቦ እኛንም ፍቅር ያለው ትዳር ይሰጠን ከሁሉም ትዳርና ፍቅር ያምረናል ግን ደህናን ከደህና ያገናኘን
ሤቶችዬ ጨዉአታብዙ ማሬ ሡቃሬ ሥለሚሉ የዘመኑወዶች ማር ጨምሩላቸዉ😂😂😂😂
Haniye Amen agerachinin selam yadrgilin weten endingeba yabkan kechinket kemekera kerehab kechenefer kerizat kemot egziabiher yitadegen😘😘😘👈
ሀኒችየ የኔ ፉልቅልቅ አይዞሺ በርች
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን የነገን ብርሀን እንድናይ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ሀኒ እንዴት ነው ውበት ጨምርሻል የኔ ፍልቅልቅ
በውቂ እሙየ ዋውውውውውውውውው
ፈጣሪ ኮረናን ያጥፋልን
የሄን ፕሮግራም ሳይ ትዳር ያምረኛል ስደት ዲፍት ያርግህ መቸም አያልፍልህ😬
Annaa bareduu koo bayyee sii jaladhaa 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ሀንይ ለምን ድነው ማተብሺን የማታደሪግው
ፋትህ ለተደፈሩ ህጻናቶች ፋትህ በግፋ ለተገደለችው ለሀይማኖት በዳዳ ፋትህ ፋትህ የገደለ ይገደል
መሸአላህ ባለትዳሮች ደስትላላችሁ ሀኒዬ እደነሺ ማማዬ
እኔስ በታም አመመኝ እውነት ስለተድፍሩ ህፃናቶች ስለ ሀይማኖት ሞት ፍትህ በታም ያማል
እንኳን ደህና መጣሽልን ሀኒዬ እኔ ግን ስንቱን ሰብስክራይፕ ሳደርግ ኖሬ እኔን ግን ወገን እንደሌለው ረዳት እንደሌለው የሚያደርገኝ ልጣ ተዉ ተዉ አድርጉኝ ተዉ ግን
ሚሥኪን ክክክ
Ihewu ine areku subscribe adera lanem malishilign mari
@@giiknkuwgb7566 subscribe enderarge konjo
@@hajersstube4577 subscribe enderarge konjo
በያለንበት እንጠንቀቅ ኮሮና ጠፍቶ በሰላም ወተን ለማየት ያብቃን
አሜን አሜን
አሜን ❤
አሜን በዜ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ወንድም
አሜን በዝዬ
አባቴ በጣም ታሞብኛል በስደት አልቅሼ ልሞት ነው ሁላችሁም በፀሎታችሁ ይማርልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች
አብሽሪ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ይሻላቸዋል
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ግን ለራስሽ አስቢ እሳቸው ከሞቀ ቤታቸው፣ከዘመዶቻቸው ፣ከቦተሰቦቻቸው ጋር ናቸው አንች አንድ ነገር ብትሆኝ ውሀ የሚሰጥሽ የለም እህቴ ስለዚ እራስሽን አረጋጊ ማሬ
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አትፍሪ የታመም አይድንም ማለት አይደለም
ይማርልሺ እህቴ
አይዞሽ እናቱ ለኡልእግዚአብሔር ይፈዉሰልሽ አንች በእረጋታ ሁነሽ በጾለትሽ አስቢያቸዉ በተሰፋ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳት ጎደኛየ ከ8አመት የስደት ቆይታ በሓላ አገር ገብታ ዛሬ ተሞሸረች
ማሻአላህ አንኳንደስአላት
ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ ባሁኑ ስሀት የጓደኛው ደስታ የሚያስዴስተው ማገኝት ዋው
ማሸአላህ እንኩ ደሥአለሽ
ዋው ደሥ ይላል
ዋው ደስ ሲል መልካም ትዳር ይሁንላት
ለምንድነዉ ላይክ እማታረጉኝ🤔እኔ እጀን ደከመኝ ግጩ በቃ የኔ ቀረሚላወች
😄😄😄like min yaregelshale
😆😆😆
እኔድክምይበለኝ
ክክክክ
😂😂😂😂
እስኪ ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም በፀሎት አትርሱኝ ዉዶቸ
አይዞን እግዚአብሔር ያውቃል
እግዚአብሔር ይጠብቅ ሁላችንንም አይዞን
Azosh ehte
አላህየንያሽንያረግልሽ
@@maryaabraham7458 ኡይዞሽ አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔ እህት አታልቅሽ በእምነት ጸልይ እንጂ በሰዉ አገር አንችይ ብትታመሚ ማንም የለሽም እህቴ
ሃይማኖትን የገደል ይገደል የምትሉ
አዋ ይገደል ለምን አስተማሪ ሞሆን አለበት እኝ ሃገር መድፈርን መግደል በጣም ኢዚ እየሄነ እየመጣ ነው
ሰሚ የለም እንጅ ቢገደል ጥሩ ነው ለሌላ ትምህርት ይሆናሎ
አወልክነሽ
አገራችንእንደዚህህግቢኖርጥሩነበር
ከተጀመረይገደልነዉየምለዉ
እንዛመድ
በአላህ በወለደቻችሁ እናታችሁ በምታምኑበት ይዣቹሃለው እህቴ ለትውልድ ገብታ ጭንቅ ብሎኛል ሰላም ትገላገል በሉኝ
በሰላም ትገላገል እብርሀን ከጎኗ ትሁን
አሏህ በሥላም ይገላግላት ልጇን ወልዳ የምታቅፍ የምትሥም ያድርጋት ያረብ ዱአ አድርጊላት 😍😍
አላህ ይድረስላት
አለህ ባሳለም ይጋላግለት ያራቢ
አይዞሽ እህቴ በሰላም ተገላግላ ለመሳም ያብቃት እሄኔ ልጆን እያየች ደስታ ላይ ናት አንች ትጨነቂያለሽ
ነገኮ እናታችን ልደታ ማርያም ናት ♥ልደትዬ እናቴ ልጅሽ ይሄን ክፉ ወረርሽኝ ከአለም ላይ ያነሳልን ዘንድ በምልጃሽ አሳስቢን !! በያላችሁበት ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ
አሜን
አሜን
አሜን
Amen amen amen
amenamen😭😭
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
#ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለሀይማኖት በዳዳ
#ፍትህ ለተደፈሩት ህፃናት ✊
ጣናን እንታደግ💚💛❤✊✊
ምን ኮኖ ነው
@@محمدالقحطاني-ي7ض subscribe enderarge konjo
Ewent new feteh feteh
እኮን አደረሳችው ነገ እመቤታችን ልደታ ማርያም ናት አገራችን የመጣብን መቅሰፈት ትጠብቀን በስደት አለም ላለነው በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን ግን ሀና መስቀልሽን መንም ቤሆን ከአገትሽ አታውልቄ ለዝች አለም ብለሽ የላያኛው ይበልጣል እሽ መስቀል ስታደራጌ በጣም ቆጅ ነሽ
የጣና ህመም ያመመው ማነው 😭
እኔ🙋🙋😭
ምንሆነ
እኔ
Ydalashi
hiru ሀሳብሽ ጥቅቅን ነዉ
ፊትህ ለሴቶች እና ለህፃናት እባካችሁ አደጉን ውስጣችን በፊራትተሞላ
😭😭😭😭😭
ስለጣና ዝም አትበሉ መግስት ሆይ ለጣና ሀይቅ ምላሺ ስጠን ።በተርፍ ሀኒቾ ውስጤ ነሺ
ኮሮና ጠፍቶ ከስደት አገሬ ገብቼ የመጀመረያው እቅዴ ጥንድ መሆን ነው ያሳካልሽ በሉኝ
አሁንስ የናፍቀኝ ነገር ቢሆን ኮሮና ጠፍቶል የሚባልበት ቀን ናፍቀኝ አቤቱ ማረን
ሀኒ መጀመሪያ የት እንደጠበሳት ስትጠይቂ በጣም ደስ ብሎኝ አየዋለሁ
የኔውንስ መቸ ነው ሹክ የምልሽ ይሆን???
በያለንበት እንጠንቀቅ ወገኒ የጢና ባለሙያ እሚለነን አንስማ ወገኒ
ሀንየ በጣምነው ምወድሽ ዛሬ ደሞ በጣም ነው ጨምሬ የወደድኩሽ ማሬ ለሩጉዞ ያለሽን ክብር አላህይክብርሽ ሀንየ
አሏህ ይዘንልን ያረህማን የረሂሙ አላሆይ አደራ ሰደትላይምንምነገር አያሰማንአይንካን ያሶመዲአሚንበሉ እስኪ
አሚንንን ያርብ
ሁሌ ባል ሳይኖር ኮሜንት ለመስጠት መምጣት ያስጠላል በቀጣይ ባል ይስጠኝና አብርን እንድንኮምት አቤት ምኞት
እናቴ ውስጤ ናት ክክክክ የኮሜት አሟቂ ሁነን ቀረን
@@zahara122w8 ክክክክክ
ዬት ነው እምትኖርው በል ልማቻችልሽ
amne aamm ክክክ ባል ከላይ ሲታዘዝ አይሻልም ውድ
@@ኑሮበሰውዲአራቢያከ online ነው ምታገንልኝ
ለእርጉዞች ያለሽ ክብር ደስ ይላል
ሀኒቆንጆ ስወድሽሽ የትተዋወቃችሁብለሽ ምትጠይቀው። ውስጤ።ነው ሁሌም።ጠይቂሀኒ
*😂😂😂😂😂😂😂እኔም በህልሜ አውራልሁ ስንሳ ደግሞ አላውቅውም ውይ ፍጣሬ ምርቱን ይላክልን ምርጥየ ትዳር ለእኛ ይስጠን እስኪ አሜን በሎ !*
አሜንን
አሚን
እረ ወገኖች ትዳር አማረኝ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ የምትሉ ደግነት ለራስ ነው ምናልባት ፈጣሪን ብታላምኑኝ እውነት ከፋኝ ፣፣
አብሺሪ እህቴ። ዱአ አርጊ። አላህይስጥሺ። ውዴ
እግዚአብሔር በፍቀደ ቀን ሁሉም ነገር ይሆናል አይዞን ማርርር ለእኛም አንድ ደስ የምል ቀን አለን
ለሁሉም ጊዜ አለው
አይይይይይ
አረ እኔ እድርሻለሁ የትነሺ ያለሺው
የኤርትራን ባህር ለሁለት ከፍሎ ያሻገረ ፈጣሪ እኛንም ከዚህ በሽታ አሻግሮ ከተራፊዎች ያርገን 🙏
ፓሊስ የ6አመት ህጻን ደፈረ th-cam.com/video/Q4pimaVFnKY/w-d-xo.html
አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያትርፈን
አሜን ፫
Amen
ሀኒየ የኔ ውድ እንኮን ሰላም መጣችሁ ውድ ያአገሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ኮረናን ከአለምድ ያጥፍልን በድአ አንረሳሳ ከናፍቁን ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኛን ወቶ ተመቅርት አላህ ይጠብቀን
ሀንዬ የኔ ቆንዦ ሀገረ ሰላምሽ ብዝት ይበል የምትያት በጣም ነው የማምርብሽ
አረ ኩንትራት ጨርሼእሰው ቤትእየተሠቃየሁ ነው በኮረና ምከንያት በፀሎት እና በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ
ሀንዬ እባክሽ መስቀልሽን ልበሺይ በራስሺ ግዜ ለስይጣን እጂይ አትስጭ በመዳሀን ያለም ይሁንብሽ ይህ የእታዉይ ምክሪ ነው
tekkl
ሴጣን መስቀልን አይፈራም።ምክንየቱም እንጨት ሰለሆነነዉ።
ሴጣን የሚፈራዉ
(የተሰቀለዉን እየሱስ ክርስቶስን ነዉ)
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ ቲሽ የሠውን ሀይማኖት ለማቋሸሽ እደዚህ የሚያደርግሽ ምድ ነው የራሽን ብታከብሪ የሠውን እደዚህ አትይም ነበር። ክፍት እንጨሽን ያውጣው ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ አንቺ ራስሽ ሠይጣን ነሽ ።
Hana you are wonderful...you always give life for the show.I liked you said Agre Selamesh bezetyebl. Amen.Tebarki.
ጥቂት ብታገኝም ብዙ ተመኝተህ
ዋናው ሰላም ጤና ሁን እንጂ አንተ ሰላም
ዛሬ ፍጻሜ አይደል ነገም ቀን ነውና
አይቀር ጨልሞ ይነጋል ይነጋል
ይሄም ቀን ያልፋል ይነጋል ይነጋል
ያሰብከው ይጸድቃል አዲስ ቀን ይመጣል
👌👌👍👍
ደምሪኝ ሚሚዬ
ሚሚ እንዛመድ
ምረጥ ሰው ትክክልነሽ ማረ
አሜን ቆዶ አደአፍሽ ይሁንልን
ዛሬ በጣም የምወደዉ አያቴ ሞተብኝ እፍፍፍበስደት ላይ ሀዘን ይከብዳል
bemn corna
@@negatabera2749 አላህ ይራህመዉ
😭😭አላህ ይርሀመው
አላህ ይራሀመው ውደ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ስደተኞችን ጠብቅን ሀገራችን በስላም ገብትን መንታ መንታ ልጆች የምንወልድ ያድርገን አሚን👌
አሜን አሜን አሜን እህቴ
አሜን(3)ማር
አሚንንን
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንን እህት
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ምልሽ ሀንቾ ebs የሚገቡ ሰዎች እምነት የላቸውም ሚባል ነገር አለ እንዴት ነው እውነት ነው
አወ መስቀል አውልቀው ነው እሚገቡ
ኮሮና ጠፍቶ ለትዳር ያብቃን
አሚን
ሰብስክራይብ ለሚያረገኝ ሰብስክራይብ አደርጋለው
ተባብረን እንደግ እንደመር እንዛመድ
th-cam.com/video/D_pg7ez9r7Q/w-d-xo.html
@@werenegari9206 subscribe enderarge konjo
አሜን እያጣመምኩ ነውነው ልብሺይሥተካከልበይኝ
@@werenegari9206 እሺ አደርጋለው አድርጊኝ ወይም አድርገኝ
ሃኒ የኔ ፍልቅልቅ መጣሁ ስራ ስፈጋ ውየ እስኪ ፈታ ልበል አብሬሽ።ማነው እንደኔ እናት ሀገሩ መግባት ህልም የሆነበት ኡፍፍ እመብርሀን እባክሽ አስቢን
ኮሮና ጠፍቶ ከስደት ተመልሰን ቤተሰቦቻችን ከቁጥር ሳይጎሉ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ከመጣብን መቅሰፍት ያድነን ዘንድ ወደ ልጅሽ ለምኝልን ውስጤ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ••••••
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን እኔም በጣም ፈርቻለሁ እኔም በባአድ አገር ሁኝ ኮሮና ይዞኛል ግን ከኔ ሀገሬ እያሳሰበኝ ነው
@@saadalove4253 እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
Hana your presentation or the way you entertain the question is anbvilibable, it's very educational, for families and for not get married yet
Keep it up God bless you.
ሠላም ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ኮረና ከኢትዮጵያ ምድር ጠፍቶ በቤሩት የምንሰቃየው ለሐገራችን አብቅቶን ማየት ናፈቀኝቨ
Ewinte-new-ehit
መስቀል መሰቀል አትበሉ // ፎቶ ያበላሻል እያልን / አላርጂክ ሆነብኝ/. ካለባበሴጋር አይሄድም እያሉ ስንት ሰዎች መስቀላቸውን ያወልቃሉ እና ለስራ ማውለቃቸው ሊገርመን አይችልም ።።( ግን ኢትዩጲያ ውስጥ እንዲህ አይነት ድርጊት ይዘገንናል ።። ( ማስተዋሉን ያድለን ለማንኛውም
ወልዶ መሳም አማረኝ የት ነህ አዳሜ ስደት ሰለቸኝ
Lejan ledarshe helu
በሰድት ያለን ነዉ በሠላም ሀገረ ገብተን የሰድት ትወወቅ ብጀምረ የሚሠማማ
ሠላም ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ኮረና ከኢትዮጵያ ምድር ጠፍቶ በቤሩት የምንሰቃየው ለሐገራችን አብቅቶን ማየት ናፈቀኝ
ሀንዬ ዛሬ በጣም አድልተሽ ነበር ግን ባላቃቸዉሞ በማሸነፋቸዉ ደስታ ብሎኛል
እሰኪ ማነውየሰው ደሰታ የሚያደሰተው ወይዘሮ ድረሀም መጥታልኛለች 😍😍
እንኳን፣ደስአለሽ፣ጋብዥኝ፣እስቲ
ክክክክክክክክክክክክክክ
ማማዬ ተመቸሺኝ የኔም መታልኛለች
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
ከፊሌና መዳሜ ተጣልተን ከመዳሜጋ እና ከልጆቾጋ ከቤት ወተናል በርግጥ ብር የምትከፍለኝ መዳም ናት ግን ከፊሌ እሱ ስለሆነ ሰግቻለሁ እስኪ የዚህ አይነት ታሪክ የምታውቁ ንገሩኝ ??????????
አስታርቂያቸው
አረ አልችልም ማማየ የከፋ ነው ፀቡ
እህቶቼ በጣም ተጨቀውብኛል እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ
እኳን ደህና መጣቹሁ 🙏😍😍👍👍👍 ሃንቹ ሣቅሽ ደሥ ይለኛን ፍድሻ 😘😘👍
እስኪ ልጅ ይስጥሽ በሉእና ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም በፀሎት አትርሱኝ ለወደፊት ህልም አለኝ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ
Fexare yesexeshi weda
ህልምሽን እውን ያርግልሽ ልጂየፈጣሪ ስጦታነው የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ
የኔውድ እግዚአብሔር ፈጣሪውን ፈሪ ሰው አክባሪ የሆኑ ልጆች ይስጥሸ ለኔም ይስጠኝ
አላህ ሷሊህ ልጂ ይወፍቅሽ ውደ
ሀንየ ከኢቢኤስ ጠፋሺ በጣም ነው ደስ የምትይኝ
ኢብኤስ ድምፃችን ይሰማ መብታችን ይከበር ሰሞኑን ምንሰማው ነገር በጣም ለማመን ያምካብድ ነገር ነው እባካችሁ ዝም አትበሉ ሴት ልጅ እንዴት በአበቷ ትደፈራላች ለዘውም የ3 አመት ጨቅላ ህፀን እንዴት አስቻላው ግን አላህ ያስራህን ይስጥህ
ከይሪያ እንዛመድ
@@sahibashikuroali6619 አቤት
እደኔ ሀንዬ ብታረግዝ ደስ ይለኛል የሚል ላይክ ይግጨኝና ትደሰትልን
እኔም ሁልጊዚ ህልም ማየው እኔ ነኝ ሳልተኛ ነው ማየት ምጀምረው ግን ሳስበው በስደት ላይ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው
በቃ ምንም ያለህልም ስራ ፈትቼ አላውቅም ክክክክ አይ ስደት
ሱራቱል በቀራ አዳምጭ ሰተኝ ባጠቃላይ የምትወጅዉን የድምፅ ቀሪአ ከፍተሺ አዳምጭ ቁርዓን
ክክክ የኔ ቢጤ
@@ብሌኔነሺለኔእማዬ subscribe enderarge konjo
@@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ subscribe enderarge konjo
@@ብሌኔነሺለኔእማዬ jezakallah shukren
ይችን የምታነቡ በሠዉ ሀገር ያለችሁ እና በሀገር ያላችሁ ዉድ የሐገሪ ልጆች ክርስትያኖች ፀሎት አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞች ዱአ አርጉል ልቤን አሞኛ
ሀንየ የኔ ቆንጆ የምወድሽ ዘና እኮ ነዉ ምታደርጊ ማርርር
እህቴ አብሽሪ አባትሽን አላህ ያሽርልሽ ኢንሻ አላህ ከባዲ ነው በሥደት
በጣም ደብሮኝ ነው ማየው እያለቀስኩ😢😢😢 ሽንት ቤት ገብቼ መዳም ጠሪታ በዚ መጣ የማይ ባል ጩሄት ነው ያፈሰሰቹ እውነት በሰው ቤት ሞኖሪ ሰለቸኝ😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር ዋናው ጤና ነው ያልፋል
አይዞሽ እህት ሁሉም ለበጎ ነው
ማማዬ አብሽሪ የኔ ዉድ
አይዞሽ ውዴ ሁሉም በትእግስት ያልፋል ፀልይ ፈጣሪ አፋ ይያዝለሽ
አይዞሽ እናት ዉይይ የነሱ ጩህት እኮ በራሱ በሺታ ነው
እንደዚ የተገናኙበት አጋጣሚያቸው ሲያካፍሉን ደስ ይላል
Tikikil
እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ራሳችሁን ከዚህ አስከፍ ኮረና ቫይረስ ራሳችሁን ጠብቁ በሽታው እየጨመረ ነው መጠንቀቅ ይበጃል
ሀንዬ የለም ማለት መልስ አይሆንም የምትሏት ነገር ብትስተካከል ስትከራከሩ የጫወታው ወዝ ይጠፋል ከሌለ ኬትም አያመጡም እንደ ተመልካች አስታየቴ ነው
ክክክ እርርርርር ከሌለማ በምን ያስታውቃል ትዳር እርርርር ብቻ አይደለም ቅጥልጥልልልልም አለ
እንደማመር
በስደት ያለነው ፈጣሪ ጥበቃ አይለየን አገራችንእና ህዝቦቻን ይጠብቀልን እኔሰ ጨነቀኝ
bet gora bey mar ❤🌺
ሀኒ እርጉዝ ናት ወይስ አይኔ ነው ላይክ አርጉኝ
እንም እያልኩ ነው
እኔም እያልኩ ነው
እኔእያልኩኝ ነው
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Haniye yene konjo ye anchi pirogirami baxam new widalo anchi ke libe new widishalo unti yene marr
ሀኒ መጣሽ ዛሬ ሞልቶልኝ አምስተኛ ደረጃ ነኝ
ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን ይጠብቃቹ አሜን በሉ
😘😘😘
አሚን ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ
@@lubabaloubaba1609 bet gora bey mar
@@おkぎれよ保にし subscribe enderararge konjo
Amen
ሀኒቾየ ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛው ስትየ በጣም ነው የምወድልሺ
ምን አይነት አስቀያሚ ፕሮግራም ነው !ሀንዬ አንችን ግን እወድሻለሁ ስትተውኝ
Asnfi betam tendwal bet seted befti new melat mistun !!betam dess yemli progerm new eko lemn sew yakbdal
እች ብንክ የለበሰቸዉ ልጅ የረኬብ እህት ነት? ? ደስትለሌች ሁለችሁም ደስትለለችሁ በርቱ
እንደማመር ውደ
@@kareemannm7863 subscribe enderarge konjo
ሴቶሆች ምነው ሙገሳ አታቁም እንዴት ባአላችውንም አሟጋግሱ ትዳር ላላችው ትዳራችው ኢባረክ ለእኛ ላላገባነው የተባረክ. ትዳር ኢስጠን
ኧረ ቀይ የለበሰችው ራኬብን መሠለችኝ
ዋው ሀኒቾ እየቀነስሽ መጣሽ ቆንጆ ሆነሻል
ሀና መርቅና ነው የምትገባው የጉራጌ ጫት ነው የቃመችው😜😂😜
ላላ።።የወሎነውየቃመችው
በተለይ።።የሀይቅበርጨን
አብረህ ወይም አብረሽ ቀመሻ/
ሀንቾ እንኳን ደህና መጣሽ ከቤተሠቦችሽ ጋር
ማህተብሽን አውልቀሽ የምሰሪው ስራ ባናቱ ይደፋ
በጀመርያ ሰውነታቹን ሸፍኑ እስኪ
አንች አረባገርስትኖሪ። አላወለቅሺም ወይ። ያገኝሺውን አደልዴ እየበላሺ ያለሺው። የሙስሊምን ስጋ። ሲቀጥል ሙስሊም መስለሺ አደልዴ የምትኖሪ። ለምን ብለሺነው። ለኑሮሸ እነሱም እደዛው መጀመሪያ እኔ የትነኝብለሺ ጥይቂ መጀመሪያ እራስሺን የሰው አይብ ከማየትሺናከመተቸትሺ በፊት
@@የመዳምቅመምነኘ ልላት ነበር ግን አንች በቂዉን ምላሽ መልሰሽላታን ይመችሽ
@@leilahassan2375 ሳሀ ውዴ መጀመሪ ልብስ ይቀ ድማል
ወሪያም መጀመሪያ ልብሳችሁን ልበሱ
ሀና ይኋንስ ማእተብሽ የታለ ?
ሰላም ጤና ይስልኝ የተዋህዶ ልጆች
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍
ዝም አትያትም ከትግስት ትማር ለጥቅም አምላክን መካድ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
@@tube3397 bet gora bey mar
በአላህ ሰብ ይስክራይብ አርጉኝ አይታቹ አትላፎኝ እስክ ቅን ሰው ሁኖ አበራተቱኝ ያማደም ሸቃላ ነኝ እስክ ይላፍልኝ ♥
ሰሚራ ቲዮብ ሰሚራ ቲዮብ እኔምአይዞንንንንንንን
እሥኪ እኔንም ሠብሥክራብ አርጉኝ እኔም አርጋቺሁአለ
ለማኝ።።ድስላይክሲያስብሽነው።።።።ጥሎብኝ።ፈልጌታላደረኩ።።አርጊኝስጭኝየሚልአልወድም
እሺ ውዴ እኔም ጋር ነይ
የኔ ቆንጆ እሺ ይለፍልሽ
ሀኒቾ ከሳሽ ነው አለባበስሽ ነው ለማንኛዉም አምሮብሻል
ሰላም ሀኒየ እንደት ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይቭ አድርጉኝreload=9?sub ..Confirmation=1 ምርጥ ፕሮግራም አቀርብላችሁ አለሁኝ
እንደማመር ውደ
የት ነው ሊንኩ
@@ሂክማአሊ bet gora bey mar
@@emanomre1509 gora bey mar
@@emanomre1509 subscribe enderarge konjo
እንተዋወቃል በጣም የምወደው የፕሮግራም ነው ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ሳቅሽን ስወድልሽ ሀኒን የምትወዱ እስኪ ሰብ አርጉኝ
ሀኔ የምትለቡሻቸዉ ቀሜሶች ያምራሉ ሰፌሸን አሰተዋዉቅኘ ፕሊሰ
Haniye konjooo eidmena tena yistish Anichi kelelsh ebc manim ayayim eintewawekale eindatakarichi
ፍትህ ለህፃናት ድምፅ ሁኑ ምን እየጠበቃችሁ ነው ሀኒቾ የገደለ ይገደል የደፈር ይገደል ኑሮም ስለማይጠቅም የሞት ፍርድ ይፈርድበት ድግሞ ምሀትብሽን አድርጊ ከእምነት የበለጠ የለም እሚያምርብሽ እሱ ነው እህቴ ይች አለም ክንቱ ናት
ዋው ሀንዬ በጣም ነው ያማረብሽ
ታምራላችሁ
ውይ ቆንጆዎች ቡኒዎች ሲያምሩ አሸናፊዎችዬ 😍❤
ፍትህ ለታገቱ እህቶቸ አቦ እኛንም ፍቅር ያለው ትዳር ይሰጠን ከሁሉም ትዳርና ፍቅር ያምረናል ግን ደህናን ከደህና ያገናኘን
ሤቶችዬ ጨዉአታብዙ ማሬ ሡቃሬ ሥለሚሉ የዘመኑወዶች ማር ጨምሩላቸዉ😂😂😂😂
Haniye Amen agerachinin selam yadrgilin weten endingeba yabkan kechinket kemekera kerehab kechenefer kerizat kemot egziabiher yitadegen😘😘😘👈
ሀኒችየ የኔ ፉልቅልቅ አይዞሺ በርች
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን የነገን ብርሀን እንድናይ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ሀኒ እንዴት ነው ውበት ጨምርሻል የኔ ፍልቅልቅ
በውቂ እሙየ ዋውውውውውውውውው
ፈጣሪ ኮረናን ያጥፋልን
የሄን ፕሮግራም ሳይ ትዳር ያምረኛል ስደት ዲፍት ያርግህ መቸም አያልፍልህ😬
Annaa bareduu koo bayyee sii jaladhaa 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ሀንይ ለምን ድነው ማተብሺን የማታደሪግው
ፋትህ ለተደፈሩ ህጻናቶች
ፋትህ በግፋ ለተገደለችው ለሀይማኖት በዳዳ ፋትህ ፋትህ የገደለ ይገደል