የልዑል ራስ ካሣ ኃይሉ ታሪክ (Prince Ras Kassa Hailu)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ ስንቱ ሊቅ ስንቱ ደግ ስው የገነባት አገር አሁን በረባው ባረባው የሚገዳደል ትውልድ እፈራች ያሳዝናል

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ ባለታሪክ ታላቅ የሃገር ባለውለታ እግዚአብሔርን የፈሩ ዋጋ ከፍለዋል ለታሪክ እሚተርፍ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አናመስግናለን ::

  • @abiyegemechu6415
    @abiyegemechu6415 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኚህ ስመ ጥር ሰው በተለምዶ 41 እየሱስ በሚገኘው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ አንዲት የጸሎት ቤት ነበራቸው(አሁን ግን ከአጥሩ ውጪ ሆናለች)፤ ነገር ግን ፥ ከማርጀቷ የተነሳ በላይዋ የአፈርና ሳር ክምር ተጭኗት ትገኛለች። ታዲያ ይህንን ጭነቷን አስወግዶ እድሜዋን ማስቀጠል ቢቻል ለማለት ነው ።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 9 หลายเดือนก่อน +7

    ፅሁፉ በጣም ጥሩ ሲሆን ያረፉበትን አመተምህረት እና ስንት ልጆች እንደወለዱ አይገልፅም ጣሊያን በስቅላት የገደላቸውን ሁለተን ልጆች አልገለጥህም ያሳዝናል

    • @ablem3155
      @ablem3155 9 หลายเดือนก่อน +3

      አንዱ አሳዛኝ ታሪካቸው, ልጆቻቸውን ደጃች አበራንና አስፋው ወሰንን ጣሊያን የገደለባቸው መሆናቸው ነው

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወጣቶቹ 1ኛ/ደጃዝማች ወንደወሰን ካሳ
      2ኛ/ደጃዝማች አበራ ካሳ::
      በስእካት ጣሊያን ሲገላቸው አባታቸው ራስ ካሳ በስደት ከጃነሆይ ጋር እንግሊዝ አገር ነበሩ

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 8 หลายเดือนก่อน +2

      በስቅላት የተገደሉ አርበኞት እድሜአቸው ከሰላሳ የማያልፉ ነበሩ

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@ablem3155 ትክክል ነዎት አስፋውወስን ካሳ እና አበራ ካሳ ናቸው ይቅርታ

  • @solobrand100
    @solobrand100 8 หลายเดือนก่อน +1

    I proud Ras Kassa, RIP

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል ራስ አስራተ ካሳ በ1967 በደርግ የተገደሉት ልጃቸው ናቸው

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ! በነገራችን ላይ የጎጃሙ ራስ ተ/ሃይማኖት እንዴት እንደሞቱ ታሪካቸውን ብትገልፁልን ?

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉንም ዓም የጋብቻውን ዓም አስተካክል ወንድሜ

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 8 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ጡዑመ ዜማ እንዴት ደስ ይላል ::

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 5 หลายเดือนก่อน

    ሳውንድ ትራኩ ግን ትንሽ ቢቀነስ እንዴት ይደመጥ ነበር በጣም ይረብሻል ።
    በተረፈ በጣም ቆኝጆ ታሪክና ትረካ ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 19 วันที่ผ่านมา

      ሁሉ ተነግሯቸዉ እንዴት ይቻላል? አመተምህረቱም የተሳሳተ አለዉ..

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 7 หลายเดือนก่อน

    የአባታቸው ስም ...

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 หลายเดือนก่อน +1

    Melkam naw ye Ethiopia bale weletawoche Tarik Bertu Le tewlede asawequ !

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 8 หลายเดือนก่อน

    የስደት ሜዳይ ብሎ ሽልማት ምን ይሉታል? ሃይለስላሴም ራስ ካሳም ህዝባቸውንና ሰራዊታቸውን ጥለው 5 ዓመት ሙሉ ወደ ኣውሮፓ ለንደን ሸሹ : እንግሊዝም ጣሊያንን ኣባሮ ኢትዮጵያ ሲገባ ተሸክሞ መለሳቸው እንጂ ምኑ ነው ጀግንነታቸው ?

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 9 หลายเดือนก่อน +2

    አፄ ቴዎድሮስ ያረፉት በኢትዮጵያ 1860 ዓም ነው።
    በፈረንጅ አቆጣጠር 1868 ዓም ነው።

  • @tewabefanta7032
    @tewabefanta7032 8 หลายเดือนก่อน +1

    የታሪክ መዛባት አለ ካሳ ሐይሉ ወልደኪሮስ ነው
    ሐይሉ ዳርጌ አይደለም

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 9 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ታሪኩ እያመሰገንኩኝ ነገር ግን የተሟላ ነው ለማለት እቸገራለሁ ።
    ታሪኩ የተፃፈው ከቤተሰቦቻቸው ከመምሰሉ በላይ ጥሩዉ ጥሩዉ ብቻ ተመርጦ በቀብር ሥነሥርዓት ላይ የሚነበብ የሕይወት ታሪክ ይመስላል ።
    ልዑል ራስ ካሳ በዘር አቆጣጠር ከሆነ ከማናቸውም በላይ ለዙፋኑ የቀረቡ ዙፋኑ ለሳቸው የሚገባ ቢሆንም ይህ የነገስታት ዘራቸው የሚወርደው በሴት ማለትም በእናታቸው እና በሴት አያታቸው ስለሆነ አልቻሉም ።
    ቢሆንም ግን እናታቸው ትሰሜ ዳርጌ በኢያሱም በዘዉዲቱም ዋናዋ የቤተመንግሥቱ ሰው ስለነበሩ በዚሁ ቅርበት ቤተመንግሥት ገብተው የተፈሪ ታማኝና በጣም ቅርብ ሆነው ከነገሱም በኋላ ንጉሱን አንተ ከሚሉት ሶስት ሰዎች (ልጃቸዉ መኮንን ራስ እምሩና ራስ ካሣ)አንዱ ሆነው እስከ መጨረሻው ቀጥለዋል ።
    ራስ ካሳ በጣም አጥባቂ ፊዉዳል ሲሆኑ ከባርነት ስለሚቆጠር በአገልጋዮች ስም አንዱ ሰው ሃያ ሰላሳ ሰው ማሳደር ይቅር ቢባል አይሆንም ያሉ ሲሆን የሚገርመው የራሳቸውን ዘር ክደው ካሣ ሃይሉ ዳርጌ ተብለው መጠራታቸው ነው ። ዳርጌ የእናታቸው አባት እንጂ የአባታቸው አባት አይደሉም ይህ ሁሉ ምን አይነት ሰው እንደነበሩ ያሳያል ።
    ሌላው ደጃች ባልቻ ተፈሪ ላይ አምፀዉ ጦር ጭነው ቢመጡ በጎን በእናታቸው በኩል ንግስቲትዋ ባልቻን እንዲጠሩ አስደርገው ባልቻ ሲሄዱ እሳቸው ቶሎ ብለው ጦሩን ምሳ ጋብዘው የማረኩ ባልቻንም ግዞት የሰደዱ ሃይለኛ ፖለቲከኛ ነበሩ ። ብዙ ነበር ።
    በዚሁ ይብቃኝ ።

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 9 หลายเดือนก่อน +2

      ክርስቶስ አደረካችው እንዴ ስው ናችውየተወለዱትም በባራያ ስርአት ዘመን ነው ክርስትስም አላስቀረውም ንግስናን የከለከሉዋቸእ መኩዋንንቱ ማለት የጊዜው (ሴኔቶች )በኢንትርቪው ኃይሌ በልጠዋችነው

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 9 หลายเดือนก่อน +1

      ልዑል ራስ ካሳ ስው ናቸው የተተረከው የሰው ፅድቅ ነው::
      የሰው ፅድቅ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፅድቅ እይሰራም :ክርቶስ ብቻ ነው ፍፁም❤ፏቅር ::የባርያ ስርአትን እየሱሰም አላጠፋውም ከጢእት ባረያነት ነው ነፃ ያወጣን ::
      የዻፈም ያነበበም ለትምህታቺን ይሁን

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 9 หลายเดือนก่อน +2

      እንደ ክርስቲያንነት ትክክል ነው ።
      ግን እነዚያም እንጦጦ ላይ በአንድ ጀንበር አንድ ላይ የተገደሉት አባትና ልጅ ዋግ ሹሞች ዘር አላቸው ። እኛ የነሱ ዘሮች ነን ።

    • @mebratujoulufe4495
      @mebratujoulufe4495 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ብለዋል ጌታው, ነገር ግን ዳርጌ የተባሉት ሰላሌ አያታቸው ስላሳደግዋቸው እንጂ ክህደት አይባልም:: ብልሃተኛ ታማኝ ሃይማኖተኛ ቆራጥ መሪ እንደነበሩ ጥርጥር የለውም::
      ሌላው ባርነት እንዲቀር አይፈልጉም ባሉት አልስማማም: በሰላሌ ከጌቶቻቸው ያፈነገጡ አገልጋዮች"ባሮች" ነፃነት ፍልጋ ጥገኝነት የሚገቡት ከሳቸው ዘንድ ነበር ፍርድ ፍለጋ: በዚህ መሰረት ብዙዎች ነፃነት አግኝተዋል ይባላል::

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@teklebayiru5392ፐ..ልክ እንደ አሜሪካ ዉድድር ይጠየቁ ነበር?ይገርማል

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 8 หลายเดือนก่อน +1

    What is wrong with you? Don't be arrogant, these Habeshas has made history
    What he told us is a small piece of the biography of Ras Kassa Hailu.
    The onely mistake is his courrage to start telling anout biogaphy of the man of state the 19 centuary without any refference.

  • @derejelegessegurmessa1266
    @derejelegessegurmessa1266 22 วันที่ผ่านมา

    ቀደዳው ጥሩ አይደለምና እውነተኛው ታሪክ ሳይወጥ አርም እንጂ የግለሰብን ታሪክ አታበላሽ

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 9 หลายเดือนก่อน +1

    Please do not confuse these poor people by narrating the traditional habesha's eulogy-type story