በእስክንድር ነጋ ሚመራው አማራ ህዝባዊ ፋኖ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 7 วันที่ผ่านมา

    ንቃ አማራ ህዝብ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 11 วันที่ผ่านมา

    ታላቁ እስክንድር ❤

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    የአላማ አንድነትን ከሕወኀት ተማሩ ለተወሰነ አመታት!

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ልክ ነህ መሠረታዊ የሀሣብ ልዩነት አለ፣ ሀሣቡ ሁለት አይነት ነዉ የዜግነትና፣የአክራሪ የንዑስ ብሔርተኛ ፍላጎትን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መጫን ልክ ነዉ የአይዲዮሎጂም፣የስልጣንም ግጭት ነዉ ! ስለ ኦሮሞ፣ስለ ጉምዙ፣ ስለደቡቡ፣ ስለ ትግሬዉ፣ስለ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኛዉ የአዲስ አበባ ቀደምት ሰፋሪና፣የዛ ትዉልድ አሁን ያለ ወጣት ሰፊ የትዉልድ ቤተሰብ ምንድ ነዉ ሀሣባቸዉ!

  • @tilahunegn
    @tilahunegn 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you ሃይ-fano amhara

  • @Ashenafikassaw-f4v
    @Ashenafikassaw-f4v 12 วันที่ผ่านมา +3

    ቴዲ ለምንድን ነው ጌታ አስራደን አለማመን የከበደህ
    ጎንደር ሀብቴ ወልዴና ባየ ቀናው ሲጣመሩ የቀረው ደረጀ በላይ ቢበዛ 3 በመቶ ነው፡፡ ወሎ ላይም ኮለኔል ፋንታሁን ሙሃቤ ብቻ ናቸው ጎጃም በግለሰብ ደረጃ አብሮት የሚጠበቀው ማስረሻ ነው፡፡ በአንጻሩ ሸዋ ላይ የመከታው ሀይል በዛ ይላል፡፡ በድምሩ ግን እስክንድር ያለውን እንኳን ብንገለብጠው 10 በመቶ ይዞ ነው እስክንድር የሚነጋገረው፡፡ በተረፈ ልክ ካልሆነና የህዝብ ደም ላይ የሚቀልድ ከሆነ ለስልጣኑ ሲል ጫካ ስለገባ ብቻ ማክበር አለብን አይባልም፡፡ መላጣው ጃል ሰኚ ነጋሳ ያለው ግን ተመችቶኛል ምንም ልዩነት የላቸውም፡፡

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለዉ መንግስት የኦሮሞ ብሔርተኛ መንግስት ነዉ ብሎ ቢደመድም እንኳን፣ አሁን ያለዉ ትግል በሚያሳየዉ ባህሪ ከአንድ ብሔርተኛ ወደ ሌላ ብሔርተኛ ስልጣንን ማሸጋገር ነዉ የሚሆነዉ !

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    በአማራ ህዝብ ህልዉና ተጀምሮ በነ ዘመነና እስክንድር ነጋ የስልጣን ህልዉና እየተጓዘ ያለዉ ትግል !

  • @melaku6462
    @melaku6462 12 วันที่ผ่านมา

    WEYEYETU💯👍

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    ቲድ፡የሥክድር፡ደጋፌነው፡ያሥታውቃል፡ነፍሥ፡ይማር😂😂😂😂

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 12 วันที่ผ่านมา +3

    እስኪው የ30 አመት ትግል ውጤት ነው፣ምን እንደሚያደርግ ያውቃል።

  • @DerejeBirhnu
    @DerejeBirhnu 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስ እውነት ስለመናገር "በዘመናችን የተገኘ እንቁ ፖለቲከኛ ነው ።"ካለበት አውድ ነው መታየት ያለበት ።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 12 วันที่ผ่านมา

    Victory for FANNO, Peace for Ethiopia.

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 12 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ያንድ ወገን ደጋፊ መሆንህ ይታወቅብሃል
    እያወያየህ ሳይሆን እየተከራከርክ ነው ባንድ ፊቱ እነዘመነ ጋር ጋር ብትሰራ ይሻላል

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ታዲያ እስክንርን የማይቀበሉት ይህ ሁሉ ካሉ ለምን አንድ ላይ ሆነው የጋራ ድርጅት መፍጠር አቃታቸው ቴዲ እስቲ ይህን ጠይቅ እስክንድር በሚችለው አንድነት ፈጥሯል

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 12 วันที่ผ่านมา

    አይ Fano Amhara በናትህ ጥፋ። የፖለቲካ ምስኪን ነህ።

  • @yinegerTegibaru-o5f
    @yinegerTegibaru-o5f 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ የምትባለው ለምን ሰው ትጋብዛል የስክንድር ደጋፊ መሆኑ ይታወቃል።አማራን እንደማትወክል እወቀው።

  • @Mihretmihret-w6u
    @Mihretmihret-w6u 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዴ አስረስ የተናገረሁን ተመልሰ አዳምጠው

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 12 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ካሉ ተከፋይጋዜጦኞች ጋር መሆን ነጻ ም መልስ መስጠት አያሴፈልገም!!!ሰራች ላይ ብቻ አተኩሩ እውነተኛ ከሆኑ የመንግሥትን ወገን ይጠይቁ

  • @chernethailu-my5me
    @chernethailu-my5me 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስን የማይገመገምበት ምክንያት ምንድነው ያኔ በግዜው እኮ ብዙ አስቆጥቷል ግን አልተቆነጠጠም

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    እና፡ምን፡ይጠበሥሥሥ😂😂😂

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    ገና ከጫካ በስልጣን ክፍፍል ሽኩቻ ከባድ ነዉ ፤በኢትዮጵያ የትጥቅ የለዉጥ ታሪክ በትልቅ ህዝብ ዉስጥ የታየ ደካማ የለዉጥ እንቅስቃሴ!

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ጄኖሳይድ፣የተባበሩት መንግስታት መቼ ጄኖሳይድ ተፈፅሟል አለ ?

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 12 วันที่ผ่านมา

    የመጽሐፍ ቅዱሱን ትርጉም በደብረ እወቅ አብይን አፈፈር ያገባል

  • @habtamuayele7930
    @habtamuayele7930 10 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ አስመሳይ የአማራ ጠላት

  • @YaredSheme
    @YaredSheme 11 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር ብሎ ፋኖ የለም

  • @nigussietsegaye5516
    @nigussietsegaye5516 12 วันที่ผ่านมา

    melata

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስ ከወያኔ ጋር እሰራለሁ ሳይሆን እንሰራለን ነዉ ያለዉ!!!የራሱ ሀሳብ ከሆነ ከጄኖሳይደር ጋር እሰራለሁ ካለ አስረስ ለፋርድ መቅረብ አለበት!!!

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 12 วันที่ผ่านมา +6

    እነ እስክንድር ያለ ተዋጊ የት ነዉ ያለዉ?? እነ እስክንድር ከዲያስፖራ በሚላክ ገንዘብ ከየ ግዛቱ ፋኖ እየገዙ በማስከዳት የራሳቸዉ ጠባቂ እያደራጁ ነዉ። በመሬት የሚዋጋ ሀይል የላቸዉም።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    እረውሽት፡ጦሩከድቶታልኮ፡አልሠማህምድ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    ፍጥ፡የለውሸት😂😂😂

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 11 วันที่ผ่านมา

    ይሄ በጥብጥ የሆነ መላጣ ሰላም ይንሳን( እግዛብሄር )የጅህን ይሰጥሃል።

  • @dessalegnabit1563
    @dessalegnabit1563 12 วันที่ผ่านมา

    aka....

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 12 วันที่ผ่านมา

    Asres Mare has clearly tabled his remark that they will give a common decision on behalf of the team.

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    አድቀን፡ትዋረዳለህ😂😂😂አትዋሽ

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ዋናዉ ጉዳይ ኢትዪጰያን መጥላት ነወ መቼም ብሆን ነፃነት ብሎ የለም ሁሉም ነገር ታርክ ነዉ እስት ተመልከቱ አሜርካ ጥቅት ልዬነት ብኖራቸዉ ሀገራቸዉ ላይ ምንም ድርድር የላቸዉም እናተ ፖለቲከኞች ኢትዪጵያን አትወድሙ እያያችሁ ኢትዪጰያ እየጠፍች ነዉ እርስ በርስህ እየተማገጥክ ሀገርቷን አትወድም ሁሉም ብትወድማ ብሆን ያሰባስባችሁ ነበር ኢትዬጰያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላሽ " ሆዳም ሁላ "

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ፋኖ ሚባል የለም። ሁሉ እንጭጭ ዳይፐር ያላወለቀ ፋኖ ብቻ ነው።

  • @የራማ8617
    @የራማ8617 12 วันที่ผ่านมา

    ጎጠኛ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 12 วันที่ผ่านมา

    የዘመነ ደጋፊ ግራ ተጋባ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 12 วันที่ผ่านมา

    አፈርብሉ እስክንድር ዘመነ እያላቹሁ የሚጨፈጨፈውን ሚስኪኑን ዐማራ የረሳቹሁ😡😡

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 12 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    የሥክድር፡አካሀድ፡ተነቅቶበታል፡አባቲ፡ክልሉ፡ይውጣና፡ይታገል፡በአማራደም፡መቀለድ፡አብቅቷልልልልል

  • @truth7844
    @truth7844 12 วันที่ผ่านมา

    የጨበጣ ቁማር ሆነብን፣ ወታደር ሳያሰለጥን ሳይመለምል ነጻ መሬት ሳያደርግ ሳይዝ መሪ መሆን የተቻለው በኢትዮጵያ ብቻ ነው።
    ልክ እንደጠቅላይ ሚኒስትሩ ማንም ሳያውቀው ድንገት ጠቅላይ ሚር እንደሆነው። ዘመናችን ለሃብትም ለዝና አቋራጭ መንገድ ፈላጊ ሆነ።

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 11 วันที่ผ่านมา

    የዘመድኩንን ልፈፋ ጠጥቶ ነው የመጣው። ያዝግሀል። ቴዲ ይሄኔ ከብልፅግና ጋር የሚሰራ ነው። ማንኛውም ግለሰብ ኢንተርቪው ሲያደርግ ጥያቄ መጠየቅ እንጂ መከራከር የለበትም ። የሚከራከር ከሆነ ግን ወደ አንድ ጎን ነው የሚያደላው።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    ምን፡አገባህ

  • @desalgneaddisu4924
    @desalgneaddisu4924 12 วันที่ผ่านมา

    ገና ምን አይታችሁ እያንዳንድሽ ጭንብልሽ ገና ይገለጣል ከሚዲያ እስከ አርበኛ ነን እስከሚሉት ገደል ግባ በሚዲያ በለፈለፈ አይደለም አንተ ጎጠኛ አማሰዠራ ከይደለህም አንተ ጭንብል ገላጭ እስኬው ዘር ይውጣልህ የአማራ አምላክ ለድል ያብቃህ 🙏

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 12 วันที่ผ่านมา

    Tedy acheberbari nw

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 12 วันที่ผ่านมา

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @MWK-b3e
    @MWK-b3e 12 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ አስረስ የተናገረውን አጣመኸዋል አስረስ የተናገረው በግል አስተያየቱን እንጅ የድርጅቱን አቋም አደለም ተመልሰህ ቃለመጠየቁን አዳምጠው? የተሟላ መረጃ አልያዝክም ባይ ነኝ።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክ

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ayalew; ante bicha neh ende gondern yemitawkew???

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 11 วันที่ผ่านมา

    የመከታውም፡ከድቶከሸውው፡መቀላቀሉን፡አልሠማህምደ፡እረውሸት

  • @GEDIONKASSA-cp1wn
    @GEDIONKASSA-cp1wn 12 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ ሰብሀዊ ጋሻ የአማራን ህዝብ አድርጓ መዋጋት ነዊር ነዉ!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 วันที่ผ่านมา

    አብታሙ ጊሽጣ ራስ መሀይም ነው 😂😂😂

  • @nigussietsegaye5516
    @nigussietsegaye5516 12 วันที่ผ่านมา

    teddy nw emetebal gojam gonder eyeleh atakerara awo melat nw esu nw ehin tegel yarazemew wesha nw

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 12 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ወደ አንድነቱ ያልተካተቱት አምስት ክፍለ ጦሮች ብቻ ነዉ። ሰላሳ ክፍለጦር በአንድነቱ ዉስጥ ተካተዋል። (5/30)*100= (500/30)= 18.8% ነዉ ወደ አንድነቱ ያልገቡም።ሶስቱ የእነ ጌታ አስራደ ደጋፊ ይመስላል።

  • @alg7524
    @alg7524 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛው ፋኖ የሚባል ቱሪማንትሪ የለም። ሥልጣን የህዝብ ነው። ማነፌስቶህን ይዘህ መቅአብ ብቻ ነው ያንተ መብት። በቁጥር አትመፃደቅ። It does not matter you have one million army. You have no unified organization. Eskinder will be preferred.

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር የዶላር ነጋዴ ነው አለቀ😂😂😂😂

  • @samuelayele296
    @samuelayele296 11 วันที่ผ่านมา

    Yeha agenda tesetote yetelake Banda new ke anegageru Takele yemekefafele laye new yalew

  • @getachewworash5231
    @getachewworash5231 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስ ቃለአቀባይ አይደለም

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 12 วันที่ผ่านมา

    The only leader we know is Eskender . It's embarrassing to hear some of your guests

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 12 วันที่ผ่านมา

    Ayalew Ebakih Ebakih Ye Amharan hizib tewewu yitagelbet. ante ena meselocheh mindenn new yemitetekemut??

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 12 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው የምታዋክበው¡¡¡¡

  • @melaku6462
    @melaku6462 12 วันที่ผ่านมา

    TEREGAGU ABYI ETHIOPIAN YEMERALE YEFERA YEMELESE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 12 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር የታሪክ ዝቃጭ ነው.

    • @muluzerefu7480
      @muluzerefu7480 12 วันที่ผ่านมา

      ዝቃጩ አተነህ ነህ ታፍርበታለህ

    • @solomonayele849
      @solomonayele849 12 วันที่ผ่านมา

      @muluzerefu7480 አንተም የታሪክ ዝቃጭ ነህ .ያሳዝናል ትክክለኛ ለአማራ የቆመ
      አማራ ባለማግኘታችን.

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ መላጣው ጃል ሰኒ እስክንድር
    አይወክልም አትድከም ቴዲ😂😂😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ እራሱ ችግር አለበት የመረዳት 😂😂😂

  • @asnakewaltenigus
    @asnakewaltenigus 12 วันที่ผ่านมา

    አያሌው መንበረም ከሰው ተቆጥሮ ነው?
    እነ አያሌው መንበረ
    ጃል አድስ እስክንድርን ብለው ሲመጡ እስክንድር ማን እንደሆነ ማወቅ በጣም ቀላል ነው::

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 12 วันที่ผ่านมา

    አያሌዉ ሻሻ ዞሮ መጣ ሌላ ብላ ምን ነበር .....አንጥፉልኝ ያለዉ ተገለባባጩ ቁማርተኛ እራሳን ስታካብድ ሳቄን ታመጣለች😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂መላጣ ጃል ሰኒ እስክንድር ነው
    😂😂😂😂😂

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 12 วันที่ผ่านมา

    ልትሰማ አይገባም። Shame on you Mr. !!!

  • @chernethailu-my5me
    @chernethailu-my5me 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስን የማይገመገምበት ምክንያት ምንድነው ያኔ በግዜው እኮ ብዙ አስቆጥቷል ግን አልተቆነጠጠም