ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወፍራሙ ዉሸት አትዉነህ የምታዋሸዉ እኛ ሀቅን የሚያስተምር እንከተላለን ማስረጃ ከቁረአንና ከሀድስ ነዉ የሚያስተምረዉ ቁረአንና ሀድስን የተማረ ይገባዉል አሉ እያልክ አትምጣ ቁረአን እና ሀድስን እንማር
🎉
ሳህ
ሁሌም አላህን አመሰግነዋለው የሱማሌ ተራ ልጅ በመሆኔ የገባኝ ነኝ ቁርአንን እንጂ ሰውን አልከተልም አንተም አትሸወድ አላህ የልብህን ያውቃል ፍርዱን ለሱ ትተናል ያረብ ኢስላምን ከቆሻሻዎች ሁሉ አፅዳልን
🤔🤔🤔🤔
Allahume ameen
ሳዳትከማል የአህባሾች የራስምታት ነፍአመትይኑርልን አፍህን ዞጋአተ
ክክክክ ሀቂቃ እራስ ምታት ብቻ አላህ ይጠብቅልን አቡ መርየም
ዉሀብዮችድርቅያለይዘዉካላመነችሁይላሉ
አላህ ሁሉም እውነቱ አላህ ሊያሳየን ሳዳቲ ላከልን አላህ ለእውነተኛነው ከአላህ በቀር ማንንምአናምንም ምክንያቱከአላህበቀርበማንም ሰአዳት አላህ ይጠብቅህ
አቡ መሪዬም አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጠላት ነው።
ክክክክክክ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ መጀመሪ ድንህን ተማር እኛ እምንከተለው ቁረአንና ሀድስ ነው መመሪያችን ሳዳትን ለመሆን ብዙ ይቀራሀል ጀግናው ሳዳት ከማል አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ ጸረ ሺርከኞችን በጋራ እንከላከላለን ።
በጣም
ኡስጣዝ ሳዳትን ሳይሆን ሀቅን የሰለፎችን መገድነው እምንከተለው እሱ ደሞ የዘመናችን የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት አላህ ይጠብቀው ማንንም አይፈራም እሱ ሽርክን እንዋጋለን እስከመጨረሻ አላህ ይምራችሁ በስ
ማሻአላህ 1ቀን አሏህ ሂዳያ ይሰጣችዋል የሱን ትምህርት በደንብ ተከታተሉ
ለናተ ይስጣችሁ
Wedetmet new yemnmetaw
@@rakrak229 አራ
@@redaahmad9560 ሳዳት ሲያስተምር ከቁርዓን ከሀዲስ ነው ቁርዓን እና ሀዲስ ደግሞ ወደ ጥመት መርቶም አያውቅም በድፍን ጥላቻ ሄዳችሁ ሳዳትን አትጥሉ
Are teyingi kuran bemidea wetah wendmen sdb yilal
ታላቁን አላህን ፍሩት እረሡ ቅጣተ ብርቱ ነዉና ከአህባሾች ሁላችንም እንጠንቀቅ
መቼም ቢሆን አይሰካላችሁም መጀመረያ ስለ ተዉሂድ ተማር ስለ ሳዳት ለማዉራት ቡዙ ይቀርሀል እናንተ ማለት የሙስሊም ጠላት ናችሁ ሙስሊምን ምታዋርዱትን በሽርክ የተጨማለቃችሁ ሁሉ ነገራች ጥመት ነዉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
ትክክልነሽ ዉዴ አሚን
አህሰንቲ
በስንቱ ልቃጠል አልሀምዱሊላህ አስተካክሎ ያልቀራ ሁላ ተነስቶ ፈተዋ ካልሰጠሁ ከኔ በላይ አያውቅም ባይ ሁነው እርፍ
አትበዱ ሳዳት እልም ውሸታም ነው
@@عدركنايارسولالله እምታብዱት እናተ ናችሁ
አላህ ይምራቹ አላህን የማትፈራ ዝም ብለህ ዘባርቅ
Ohhhh it is amazing barekellahu fik
ጀግናው ሳዳት ከማል የተውሂዱ ጀግና አሏህ ይጠብቀው
በዝህ አፍ አይነሳም
yes
ሣዳትሢጀመር ተተውሄድማለትምንማለትነው
የዘበናችን አቡጀህልኮ ኡመር ኮቦልቻነው ሙታን ይጠቅማል የምትሉ ፍጥረትናችሁኮ
እኔኮ ሣዳት ከማልን የምወደዉ በምክናየት ነው ለሚናገርዉ ሀሉ በማሥርጃ ቢሆን እንደ አይናገርም አለሕ ይሀፋዝክ ያርብ ።አንተ ደግሞ አላሕ ይመልሥሕ ሥለደምፁ ደግሞ ኡመር እራሡ በመጠየቅ አወ እኔ ነኝ ነው የሚለው
የሳዳት ተከታይ ሳታቁ ለኮሜት አቸኩሉ ሳዳት ሀድሱ ከየት እዳመጣው አታቂም ምክኒቱም ሀድሱ ቡዙነው እደኛ አይነቱ ጃሂልን ነወ እውነት ነው ብለን የምንከተለው ምላማለት ፈልጌነው የአገራችን መሻይኮች ኡለማዎች አድሀድስ አብበው አያስተምሩም መርምረው አጣርተው ሶሂህ ነው ወይስ ዳይኢፍ ነወ የሚለውን አተርተው ነው አድሱ የማነው ብለው ባአዱ ኪታብ ላይ ተመሳሳይ ስላለ የትኛውን ሀድስ እደሚስተምር አታቂም ሀድስ ጠለቅ ብሎ የሚያቅ ሰውነው ፍር ድ የሚሰጠው
@@ሶፋ33አደለ
@@ሶፋ33ተማሪ መጀመሪያ ለራስሽ
አሏህ ይጠብቀው አሏህ እድሜውን ያርዝምልን
ስለ አሏህ እየቀጠፋችሁ ስለ ኡስታዝ ሳዳት ብትቀጥፍ መቸም አይገርምም ጥላቻህ ጥግ ድረስ ነዉ እናዉቃለን አዝናለሁ ሰዉየዉ አህባሽን አላምንም ጠማሞች ናችሁ
አረህማንን. የካዱ. ስለ. የአረህማንን. ባርይ. ቢቀባጥሩ. አይገርምም. እህት.
Megen tmet
ወላሂ ሀቅ ነዉ ቁረአንና ሀድሥ የካዱ አህባሽ የጥሜት አጃ ሀቅን መቀበል ሢያቅታቼዉ ወላሂ ሥድባቼዉ ሠዉን መዞለማቼዉ ሡበሃን አሏህ
Whabya yeslam tlat new
@@redaahmad9560 አህባሽ አገር አጥፊ የጥመት አንጃ አሏህ ይምራቸዉ ምን ይባላል ሌላ
ሳዳት ከማል የትውሂዱ ጀግና ነው እምንከተለው ሀቅንነው እሱውም ቁረአን እና ሀድስንነው ኢተቂላህ አላህንፋራ አላህ አሁንም ከአርሽ በላይ ከፍ ያለነው 7 ቦታላይ የተጠቀሰውን የቁረአን ሶራ ምን ልታረገው ነው
ይገርምሻል እኮ አሏሁ መዉጁዱን ቢላመካን እያሉ አሏህ ያለበታ ያለነዉ አሉ ቁርአን ዉስጥ አለወይ ይሄንን የሚል ስትይ አይ የለም ይላሉ አጂብ ናቼዉ
@@fafizuzutube7522 አላህ ወደቀጥተኛው ምንገድ ይምራን አንዱንም ሳያውቁ ተወሂድን በሚያስተምሩት ኡስታዞች ላይ ይቀጥፍሉ ቁረአንን እና ሀድስን አይቀበሉም አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አያገራው ብቻ አላህ ወደቀጥተኛው ይምራን የተውሂድ ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን ይጠብቃቸው
ትክክል ኡሥታዝ ሣዳት ከማል የሚናገረዉኳን ቁረአንና ሀድሥ ቁጭ እያደረገልን ነዉ ኤነሡን ግን አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ ወላሂ ነዉ የምላችሁ ግሩፕኳን ሢከፍቱ የተዉሂድ ጀግኖች ግሩፕ ብለዉ ነዉ እኔ ገብቼ ግሩፓቼዉ ጉድ አይቻለሁ አኡዙቢላህ የጥሜት አጃወች ናቼዉ ሥድብ
@@fafizuzutube7522 ትክክል አሏህ በራሡ ቃል በራሡ ደብዳቢ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሏል ሡበሃን አሏህ እነዚህ የጥሜት አጃወች
#ግራ_ለገባው_ለተደናገረውአሏህ ያለ በቦታ እንደማይገለፅ ከ #ቁርአን ማስረጃ قال الله تعالى( ليس كمثله شيء)#سورة_الشورة አሏህ በቁርአን አንቀፅ እንዲህ ይላል☞ " እኔ ምንንም ነገር አልመስልም" ይለናል።አሏህ እኔ ምንንም ነገር አልመስልም ማለቱ እንዴት ሁኖ ያለቦታ ለመኖሩ ማስረጃ ይሆናል?ለሚሉ ሰወች 👇 #ነገሩ_እንዲህ_ነውአይባልም እንጅ ቢባል ኑሮ ☞አሏህ በቦታ የሚገለፅ ቢሆን ኑሮ እኛን ይመሳሰል ነበር።☞ በ #ታች በ #ላይ #በቀኝ በ #ግራ በ #ፊት በ #ኃላ ያለ ነው ቢባል ኑሮ አምሳያወች ይኖሩት ነበር።☞በመሬት ያለ ነው ቢባል ኑሮ ከኛ ጋር ይመሳሰል ነበር።☞በሰማይ ያለ ነው ከተባለ ደግሞ መላኢኮች ጋር እየተጋፋ የሚኖር ነው ይባል ነበር።☞ከ ዐርሽ ላይ ተቀምጧል ቢባል ኑሮ መላኢኮች ተሸክመውታል ይባል ነበር። ምክንያቱም ዐርሽን #4 መላኢኮች ተሸከመውታልና☞እንደዚሁም ከ ዐርሽ በላይ ነው ቢባል ኑሮ ከ ዐርሽ በላይ ካለው ኪታብ ጋር ያለ ነው ይባል ነበር።#አሏህ ደግሞ ከነዚ ፍጡራኖች ጋር ከመመሳሰል የጠራ ነው።አንድ ሰው በሱ አባባል እንዲህ ካለ☞ አሏህ ከፈከፍጡራኖች ይፈልጋል የሚል ሰው አሏህን በ ደካማ ባህሪ እየገለፀ ነውና ከእስልምና የወጣ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም አሏህ በድካም በሀሪ አይገለፅም።#ስልዚህ አሏህ ይቺን ዐለም ከመፍጠሩ በፊት ያለዚቺ ዐለም እንዳለ ሁሉ ይችን ዐለም ከ ፈጠረ ቡኃላ እንደ በፊቱ ከ ዐለም ተጥራርቶ ያለ ጌታ ነው።#ቦታ #መሬት #ሰማይ #ዐርሽ ከ ዐርሽ #በላይ ያለው ወዘተ .. በሙሉ አሏህ ነው የፈጠረው።አሏሁ ደግሞ ከ ፈጠረው ነገር የሚፈልግ አይደለምና👇 #አሏህ_ያለ_ቦታ_ያለ_ጌታ_ነው👌#አሏህ_ያለ_ቦታ_ያለ_ጌታ_ነው👌☜"الرحمٰن على العرش استوى"☞👆ጤነኞች ብቻ የሚረዱት የአሏህ ተዓምራዊ ንግግር ""የሰው ልጅ አእምሮ ማለት ባዶ ብርጭቆ ነው የተሞላበትን ይቀበላል " አሏህ ሱብኃነሁ ወተዓላ የፍጥረታቱ ጌታ ከማንም በላይ ሊከበር እና ሊፈራ, ሊወደድ የግድ ነው፣ ፀጋው ቢቆጠር አያልቅም ከሁሉ በላይ ግን ሙስሊም ስላደረገን አልሀምዱሊላህ… እና ይህ ጌታችን ለመኖሩ ጅማሬም ሆነ ፍፃሜ የለውም ሁሉ ሲጠፋ ብቻውን ቀሪ ነው… ሰው ፈጥሯል፣ጅን፣ሰማይ፣መለኢካ ሁሉንም አይመስልም, እንከን እና ጎዶሎ የሌለበት ባሪያዎቹን የማይበድል ፍትሃዊ ጌታ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።አላህ በ ሱረቱ ሹራ ١١ ليس كمثله شيءይለናል "እኔን የሚመስል ማንም የለም" ነው ትርጉሙ አላህ እኛ በምንገለፅበት በ 1 ባህሪ እንኳን አይገለፅም እኛ ደካማ፣ ከጃይ ፍጡሮቹ ነን እሱ ደሞ ፈጣሪ ።በሱረቱ ነህል ٦٠ولله المثل الأعلىእኔ የምገለፅባቸው ባህሪያቶች ከሁሉም ፍጡራን የተለዩ እና የተሟሉ ናቸው ይለናል አሁንም እዛው ሱረቱ ነህል ٧٤ ላይ فلا تضربوا لله الأمثال "ለኔ አንድም አምሳያ አታድርጉ"… ማንኛችሁንም አልመስልም ይለናል…በሱረቱል ኢኽላስ ٤ولم يكن له كفوا أحد ለኔ አንድም አቻ እና ወደር የለኝም ብሎ ራሱን አስተዋውቆናል… ስለዚህ አላህ በ አንድ እንኳን የፍጡር ባህሪ አይገለፅም ጌታችን እንጂ ጓደኛችን አይደለም… በመቀመጥ,ከላይ በመሆን ከታች በመሆን አይገለፅም ምክንያቱም ሁሌም እኛን አይመስልም ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ወንድሜዋ ጌታችን አላህ ምንም ነገር ሳይኖር ነበረ ዐርሽን ሳይፈጥር ያለ ዐርሽ ነበረ, አቅጣጫን ሳይፈጥር ያለ አቅጣጫ ነበረ… ከፍጥረታቱ ቅንጣት ታክል የማይፈልግ ከሁሉ የተብቃቃ ጌታ ነው ለዚህም በቁርአን ሱረቱል ኢምራን ٩٧"إن الله لغني عن العالمين "እኔ ከፈጠርኳቸው ፍጡሮች ሁሉ ምንም ነገር አልፈልግም ብሎናል ዐርሽም አልከው ሰማይ የርሱ ናቸው ከነሱ ትፈልጋለህ ብሎ መናገር የእናት ጡት ነካሽነት ይመስለኛል… ከማንም አልፈልግም እያለን…
እኛ የሣዳት ተከታይ አደለንም የቁረአንና የሀድሥ እጅ አትጃጃሉ ተነቅቶባችሁዋሉ ድንቄም ሸህ ኡመር
zm blachihu adamtu eski
@@rahmetbintaminat4460 ምኑይዳመጣን ይህ ጥመት ቅጥፈት በአላህ እጠበቃለሁ ከዚህአካሄድ
ወንድሜ ወደ ቁረኣን እና ሀዲስ ተመለስ ስለ ሰዎች ማውራትህ አላህ ዘንድ የበታች እንጂ የበላይ ኣያደርግህም
አቡ ጃሂል ሃሜት ሲያወራ እሚበቃ ሌላው ሲያወራ እማይበቃው አንተ እምትከተለው ጣኦት እንጂ ቁርአና ሃዲስ አይደለም አቡ ጃሂል በተጅዊድ ቁርአን መቅራት መች ይችልና ነው ፈትዋ እሚሰጠው😊
enante mnm atawkum
ሳዳት ከማልን ምኑንም አታክል የተውሂዱ ጀግና ነው
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀግና የተውሂድ ጀግና ነው ተው ድበር አትለፍ ወድም
ሀቢቢ የአኼራ ወንድሜ በርታልን የብዙዎች ሂዳያ ሰበብ ያድርግህ አሏሁ ታዓላ ያጠመመዉን መቸም ሰዉ ሊያቃነዉ አይችልም ሱብሀን አሏህ እሚጂብ ነዉ !! #ጀዛከሏሁ_ኸይረን
ክክክክክ
ቱቱቱ ብለህ ነው
እ ክክክክክ
ሚስኪን ስታሳዝን አሀቅን ለማየት አይንህ የተጨፈነው ጆሮህ የተደፈነው አንተ ነህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ ሳዳት ከማልን ከካህዳኒዎች ጋር ስታመሳስል ትንሽ እንኳ አታፍርም
ሱብሃን አላህ ሚግርምነው
አሏህንፍሩ እራሳቸው ተጠይቀው ነበር ነገር ግን እሳቸው እዳላሉ እና የሀሰተኛ ወሬ ይዞ እደሚወራ ተናግረዋል ስራ ለሰሪው ነው ለማንም አይሆንም ቢሉም ይህንን አስተሳሰብ ተከትለን አንሄድም ሰውን ዝም ብላችሁ አታክፍሩ እራሳችሁ ኢልምን ውሰዱ
እርግጠኛነኝ ሳዳት ለማለት የፈለገው ገብተሃል ነገር ግን ሆን ብለህ ጠመህ ሌላውን ለማጥመም ነው አሊያም ዩቱብ የሚከፋለው ዶላር አሟለሀል አሏህ ይምራህ!!!
ወንድም ዝም በላላቸው እነሱን ማስረዳት ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ሚሆነው እነዚ አጭበርባሪዎች
ማስረጃ ያምጣልን አንተ እራስክ ደንጋይ ነክ
ሳዳት ከማል አላህ እድሜና አፍያ ይስጥህ የኤላህ ያተ ትምህርት ተምሮ እስልምናው ጣፋጭ እደሖነ ያሳየኸኝ አንተ ነህ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እኔ ሳዳት ሳይሖን ምከተለው አንድ ኧላህ ብቻነው አህባሾች አትጫጩ አላህ ኢዲያ ይስጣቹ😢😢😢
እኛ ሳዳትን ሳይሆኖን ቁረአን ና ሀድስን ነው የምንከተለው ሳዳት የሱና ጀግናችን ነው
ያረቢ ☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲
በኡስታዝ ሰደት ካማል አትነግድ ሀቅ የበለይነት
Are tey yilk ewnetun tekebey
ሀቁ ግልፅ ነዉ ወሏሂ አይቸሻለሁ በቲክቶክ ላይ ኡመር ተብየዉ ቀብር ላይ እንደባለላለን አለ እያልሽ የሳዳትን ዉሸት ስታሰላጭ ነገር ግን እዉነታዉ ያ አይደለም መጥላት መብትሽ ነዉ ግን በሰዉላይ በሌለበት ነገር ቅጥፈት ቡሀላ ያሳፍርሻል ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ
@@yasinketube7644 ስጀማር ሰዉን ሰይሆን ቁረንነ ሀድስነዉ ምንከታለዉ አታ ወይም አንች የስጨነቃቹ የሰዉ ክብር እጅ የአለሀ ክብር አይደለም ማጀማርየ በሀቅ ለይ ቁሙ ካዛ ስለ ሰዉ ታወረለቹ እኔ ትክቶክ የምበል ቆሻሻ ማደር የምዉል ሴት አይደለሁም አድም ቀን ለቃልዴ ኡካን ትክቶክ የምበለዉን አብልኬሽን አዉርጄ አለቅም አለሀምዱልለ እነም በማሰለኝነ በደሰለኝ አታዉሩ በሀቅ ቁሙ አለህ እድወደቹ
@@yasinketube7644 ወድም ሰደት የሽርክ ጠለት የታዉህድ አበትነዉ ። አድም ቀን የለ ማረጀ አዉርቶ አየቅም አለህ ይጠብቃዉ እደሱ አይነት ኡስታስ የብዘልን የረረረረብብብብ
@@ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ ምን እያልኳት ታንቀላፋለች አሉ ስለሽርክ የሚናገርን ሰዉ ከተሳሳተ መናገር አይቻልም ማለት ነዉ ሆ አንድ ሰዉ በድን ላይ ሲዋሽ መናገር ግድ ነዉ ይህ ሸሪአችን ነዉ
እኔ ገና አየሁት አተ ዝብለህ ተማር ባታፋ የሳዳት ከማል ስም አይነሰም ባለጌ መችምእፈረት ጠፈ ትንሽ ለትልቁን ክበር ጠፋ
የኛ ጀግና ባረከሏሁ ፊክ 💪አሏህ ይጠብቅህ
በምታወራዉ ነገር እርግጠኛ አይደለህም እኛ ግን እዉነቱን እናዉቃለን ሳዳት የተዉሂዱ አርበኛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Sadat kemal. Ye tewhid arebegna jegnaye Rejim edme tena. ,,,💪💪💪💪
Tejajay
@@redaahmad9560 ,,👉kettegnwun menged yimrashu. Ke shirk ke bidia Allah yawutashi.enat 👈. 👉 oustaz sadate 💪💪💪💪 ye suna oustazoch Allah yitenkachihu. 💪💪💪💪💪👈
Amin anchnm yimrash
እንደ ሳዳት ያሉ ጀግኖች አሁንም አላህ ያብዛልን
አሚንያረብ
አላህ ያንሳልን
😹😹😹😹
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተዉሂድ ጀግና ነዉ
ሣህ ወላሒ እድሜውን አላህ ያርዝምልን የኛ ሣደትከማል የተውሒድ አርበኛ የቢደአ ጠላት አላህ ይጠብቅልን የኛጀግና 😍❤
የአህባሽ ጥመት ቡድን እራስ ምታት ሰአዳት ከማል አላህ ይጠብቀው የኔ ኡስታዝ
ኡስታዝ ሳዳትን የምትጠሉት አህባሾች ናችሁ ምክኒያቱም ልክልካችሁን ስለሚነግራችሁ
ትክክል
ልክነውሳዳት እሱን እንከተላለን ቁራአንን እናሀዲሰን ታሰተማር ከዛውጪ ወደውጭ ዲነልኢሰላም ሸህእትና ሸህእትና በማለት ብቻ የሚሰበክ ሀይማኖት አይደለም ቁራአን እናሀዲሰነው መመሪያቺን ሳዳትወድሜ በርታ አላህይጠብቅህ
በኡስጣዝ ሳዳት ለይ ለመነገድ አስበኸ ነው አይዞኝ ገለቴ በሚቀጥለው ከቻልክ እስኪ አንድ አጭር ሱራ ቀርተህ ጀምር እውቀት ካለህ😋😋😋🤣🤣🤣🤣
ወላሂ በትክክል
ወሏሂ ውሸቱኮ ከቁመቱይበልጣል ተከታዮቹም ደዝዘዋል ወሏሂ ትልቅውሸትነውነዋሸው በጭራሽ አይገናኝም ከሸህ ዑመርጋር ሸይሄዋሸህዑመርሀፊዘሁሙሏህ
ትክክል አድሜ አሏህ ይምራቸው ግን መረጃ አይሰሙም አብሮ መጮህ እጂ እኔም የነሱን ሁረል አይን ደርሳቸውን እሰማ ነበር ግን አህባሽ አህባሽ ሊሉ ማናቸው ብዬ ሳጣራ ሀቅን በሚያስተምሮት በጣም ይዋሻሉ አኡዙ ቢሏሂ ሚን ሸር ወሃብያ
ስላምወድሜአድስነኝ👍
ወላሂ አረበኛቸው ድምፃቸው የነዚህ የተረገሙ አህባሾች እደትነው የሚሥጠላው
አላህ አቅለይስጥህ ምንላለሁ ሳዳት የተወሂደ ጀግና አላህ ይጠበቀው አንወደዋለን አናተን እብድ አንሰማም ልዩዩዩ ሳዳት ከማል አቡመርየም
የሽክ ኡመርን ድምፅ አሰመን
ወሬኛ ነህ አንተ ያለ አቅምህ አትንጠራራ ሳዳት እውነቱን ነው አላህ ይጠብቀው
እዚህ ኮሜንት ሀቅን የተናገራችሁ በሙሉ ፊዱንያ ወል አኺራ አሏህ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኛ ሳዳት ከማል በአንተ ስም አይነሳም መጀመሪያ ተማር እኛ ሰው አንከተልም ሀዲስና ቁርአን ነው የምንከተለው ሳዳት የተውሂድ ጀግናችን ነው ከናንተ ጥመት ያወጣን ከአሏህ በታች እሱ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
አሁን አለምን አውቀህነው ሰዳት ከማል ኑርልን አላህ ይጠብቅህ ያረብ አተከፍበል ጥላቶችህ ዛቅይበሉ. አህባሺ ነህ አተእራሱ
ኪኪ አልቀረብሺም
@@Tube-sx9tj እህትተጠቀቂ በማይሄደውመገድአትህጅ።
ይሄ ድድብናሽ ደደብን ስለምትከተይ ነዉ ይልቁንስ በመማመር እዉነቱን ከዉሸት ለመለየት ሞክሪ ዝም ብሽ በጨለማ ዉስጥ ተወሽቀሽ አትሙች
እሄንኳ ትሰሚ ውሽቱ ግልፅ አልሆነልሽም ዝብሎ እያቀናበረ አፉን ይከፍታል እኔሚገርሙኝ በሱ አትጡብኝ እያሉ ቪድዮ የሚሰሩት ለነገሩ ለዩቱባቸውም ጥቅም ነው
@@semsyamuhammed8613 ለሧ ያልሻትን,ሁሉ ለራሥሽ ብየሻለሁ ሳልጨምር so ተዘፍቀሽ አትሙች,በጥበት
ዝብለህ የመጣልህን አቀባጥር ሳዳት ከማል አቅንና ባጢልን የሚለይ ጀግና ኡስታዝ ነው
ሣዳት እኮ ወላ አህባሺ ኢኽዋን ተብሊግ የቀረው የለም በቁረአን በሀድሥ አበጥሮ አንፉሷ ዘርሮችሆል ኑ ወደ ቁረአን ሀድሥ
Sile mushebiha suretul imran 7
ሣህ
አብሺር ወንዲማችን የሸህ ኡመርን ድምፅ የማያወቅ ሰዉ ራሡ ቢሠማዉ ሸህ ኡመር እንዲህ እንደመይሉ ይታወቃል ሳዳት ከማል ስንቱን ይሆን የሚያስዋሸዉ አጀብ
ሀሀሀሀሀሀሀ መቸእደተለቀቀባላቅም ገናዛሬሰማሁት እናም ሳዳትከማል ዉሸታምነዉየምትሉት ሺረካችሁን ስለሚያጋልጥባችሁ ብቻነዉ አዉዶዉንደሞ በጀብአዳምጡት አድንቀን አላህበዝነቱያስተካክላችሁ ይሆናል እኛሳዳትንም ሆነ ሌላም ሰዉተከታይ አይደለንም ኢላ ሀቅንየተናገቢሆንእጂ
ዉሸቱማዛሬተጋለጠ
አላህየዲክ
الله يحفظك من كل شر وسوء مشا يخنا احبابي رسول الله صلى الله عليه وسلّم صلى الله عليه وسلّم ❤♥💗💚💪👍😍
😹😹አይ ሳዳት የጎግል ተማሪ
ቡዙ አትፈታተኒ ኡስታዝ ሰደት ከማል ጋ ከማደራሷህ በፊት አተ እረስህ ቡዙ መመሪ አለብህ አተ እረስህ ውሻታም መሆንህን ፈትሻ ልታውቅ ይገበል አሏህን እንፍራ
Yehnen asab lemen lemunafiku Sadat atakerbum awunetun naw Sadat awunet alahn yemifera kehone kewushet yekoteb lenegeru,,,
Thank u
አላህ ይህዱኩም የአላህ ቃል የምታስተባብሩ አላህ እኮነው ከአርሽ በላይ ነኝ ብሎ ያለው
Arshn tekotatere sltanu bearsh lay kuran trgum anbbi::
ምን አለሽ ሙተሻቢህ አያት አትከታተሉ። ደሞ 9ሠዉ ልክ ነሽ ብሏታል
ቪው ፈልገህ ነዋ ሳዳት ያልከው ተከታዮቹ እንዲያዩልህ እናማ መነሀጅ ስለፍዮች ዲስ ላይክ አስቀምሱት
ብየእደሳቅኩ ከሀገራችን መሻይኾች ሲል አየ ሸህ አጀብ አላህ ይህዲክ
ከሙቀት ውቀት ይቀድማል ከስሜት ይልቅ ሀቅ ይበልጣል ሀቅን ተከታል ዝም ብለህ አትንጨባርቅ
Yehnen Le Sadat kemal
@@mifthamafuse4897 አንድን መፃሐፍ ገልፀሽ ሳታነቢው በፉት ሰወች ብቻ ስለ መጥፎ ነቱ ስላወሩ አንች ዝም ብለሽ አትመስክሪ መጀመራ ገባ ብለሽ አጥኚው ከዛህ ቦሃላ መመስከር ትችያለሽ ውዴ
ኡመርእሚባል አላህያንሳዉ
አትሳሳቱ ሙስሊሞች ሳዳት ከማል የሰፈሬ ሰዉ ነዉ በጣም የተከበረ እና ብዙ ሰዉን የመከረ እና ብዙ ካፍሮች ወደ እስልምና የጠራ ሰዉ ነዉ
ትክክል ጄዛዉን አሏህ ይክፈለዉ መጨረሻዉን አሏህ ያሣምርለት ወላሂ እኔ ኡሥታዝን በአካል ማወቅ እፈልጋለዉ ወላሂ ሢያሥተምር እራሡ ፎቶኳን አያሥቀምጥም ሡበሃን አሏህ የተዉሂድ አበሣ መሆኑን የታወቀነዉ
😁😁😁😁😁
በትክክል
ሱበሀን አላህ አቅል ያለው ሰው መቼም እደዚ አይሉም ነበር ግን እውነታውን መጋፈጥ አይፈልጉም ትወናላይ ግን ጎበዝ ናቸው ትንሺ ድምፅ ማመሳሰል አልቻሉም እነሱ በኢንጄክሺን ቢሰጣቸውም አይገባቸውም ጠመዋል አንተን አላህ ይጨምርልህ ከወሀብያ ተንኮል ይጠብቅህ
በረካሁን ምርጥ ልጅ ነህ
Aminn
አላህን አፈራም ታዳያ የማን ድምፅ ነው ኡመር ይህን ማለት ብቻ ማለቱ የሚገርመው በጣም ብዙ ይቀጥፋል
አላህን ፍራ መጀመራ እወቅ
ወአለይኩም እሰላምወድምችን ባረከላሁውፊኩም አሏህይጠብቅህ በረታልን አሏህይጨምርልህ❤❤❤❤❤
Wl wr wb wendema ALLAH yagezeh ❤😍
አቦ አሏህ የሁለት ሀገር ወንድ ያድርግህ አንተ ልጅ እንድህ ነው ጀግንነትአሏህ ይጠብቅህ እድሜናጤና ይስጥህ
አወየኛጀግናበርታሰዉንበዉሸትለማሳመንይጥራሉደግአረክ
ሼኽ ኡመር ተብዬው ዝምብላቹህ ሼኽ ብለህ ትጠራለህ አርፈህ ተቀመጥ አቡመርየም የተውሂዱ ጀግናነው አሏህ ይጠብቀው እሱያለማስረጃ አይናገርም አተም አብደላህ አልሀረሪም አድናቹህ አሏህ ይምራህ አተኧራስህ ነውምትዋሸው ለምንስ ያቡመርየምንፎቶ ለጠፍከው ።
የሱን ሊንክ በጭራሽ በዚህ ፔጂላይ እንዳልከው ይህን ንግግር ከተናገረ ቆየሸይህ ኡመርን የሚያውቅ በዲምፃቸው መለየት ይሽላሉእንዲሁም የሀበሻ ሬዲዮ ላይ ይመስለኛል ከአመት በፊት ቃለመጠይቅ ላይ በደንብ ተናግረዋል የዚህ መቀደዲ ልማዱነው
የሊንኩ መለቀቅ የሚያመጣው ችግር አለ?
አንተል ልጂ ምንም አልልህ አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራህ በሳዳት አትምታ እሡ ማለት የተዉሂድ ጀግናነዉ
አው ወላሂ
ወይጉድ ሁሉም መምህር መነው ተማሪው የቃብር አፈር መለስ ወይስ አላሀን መፍረት ሼህውሴን ጅብሪርን መማን ወይስ ጌተችን አላህን መማን ስንት እውር የላው በትር የልየዛ አላህ ሁላችንም ይምራን።
አህባሽ ሳዳት የተይውድ ጀግና ነው
Zimbal Hante Nek Wushetam Ustaz Sadat Malet Ye Tawhid Jegna Nw Endesu Aynetun Allah Yabzalln
ነህእሽ አፍህን ባትከፍት ሳዳት ሁለየም ሀቅን ነው የሚያስቸምረው የተውሒድ ጀግና ይልቅ ቁጭብለህ ተማር
ሰንሰረአት ያዙ ሳዳት የሺርክ ጠላት ነው ደግና ነው ዝም በል አትቀበጥር አፍ አለኝኝ ብለህ
ወላሒ ይሔን ሠው ባለፈው ልከውልኝ ግን እዳላይደሉ ድምፃቸው አውቂዋለሑ ይሔ አጭባርባሪ ውይይይ ሣዳት ኧለ አሏህን ፍራ
ዛሬምነገም እንወድሀለን ሳዳትከማል አላህይጠብቅህባለህበት
አላህ ይጠብቀው ያረብ የኛ ጀግና
አሏህይጠብቅህ ወድማችን👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟
የዋሸህውእራሥህነህ መሥረጫ ቁረአነሀደሥእያቀረበነውየሚሥተምረው እናተአትዋሹ አላህንፈሩ
ሀቅንተከተል ስትፈልግአሏህንፍራ
እኔ ሲመስለኝ ሳዳት ከማል የመጨረሻ ዘመን በላእ በኛ ላይአዝናቢ ይመስለኛል ሺሺሺሺሺሹዉሸትኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጂኡን እያለ ያስመስላል።አ .ሱ.ወ kesheru ytebkenAmmmmn
አላህን ፍራ
بارك الله فيك
👍👍👍👍👍👍👈👌
እድሜ አለይ ይስጥህ ሰደት❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ የቴሌግራም ዩዘርኔምህን ላክልኝ በግል ላወራህ ፈልጋለው
I like Sadat Kemal, his teaching is Stratford.
What?
አተ እራስህ ውሸታም አህባሽ ውሽት እንጅ ሌላ አያውቅም እስኪ አጋጥማቸው ኡስታዝን ማንም አያሸንፈውም እሽ አድበህ ተቀመጥ አቡመሬምን አትችሉትም ምክንያቱም እሱ በማስረጃ ነው የሚናገረው
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤️❤️ የኔ ግና በርታልን 😍😍
አተ አህባ ሳዳት አላህ በሀቅላይ ያፅናህ
መንድማችን አሏህ መሰሎችህ ያብዛልን ያረብ አብሽር በርታ
የሰሙኔ ረሀብተኛ አላህ ቅኑን መገዲ ይምራህ መለመኑን በርታ
ባረከሏህ ፊክ ወንድምየ
አባዬ ቡኻሪ ስትቀራ ሁሉንም እንጂ የምፈልጋትን ብቻ አይደልም ከአርሽበላይ ብለው ያስተማሩን ነብያችንናቸው ያንተጥሬ አእምሮ አይደለም
egna,menekatalawe..allhna rasulen .s.o,nawe,manegnaweme ፣ ፣
ኡመር የሚባልስም አንድ ሰው ነው ያለክ ማነው አንተስ ????
አተግን ስለሠዉ ሀሜት እጅ ስለሌላ አተወራም ታየሁህ ጀምረህ ሀሜተኛነህ መጀመሬያ እራስህ እወቅ ዝብለህ አታዉራ ስት እየተከፈለህ ነዉ የስራህን ይስጥህ
አህለን የእኛ ጀግና ደግሞ በሊላ ስልክ ተመልሼ መጣሁ በርታልኝ💪👍💐
ክክክ አራበክሽ
ባራካላሁ ፊክ ቀጥልበት
ሸህ ዑመር አላህ ይጠብቅልን ረጅም ሃያት ሳዳት እና ተከታዬቹ ሸህ ዑመርን እንዴት እንደሚፈሩዋቸው እኮ
ምን ስለሆነነዉ ሚፈራዉ እደፍየል ጫት ስለሚበላ አረየትህጀልሳቀዉ
@@sofyayummamo5127 ከእውቀት ነፃ ስለሆናቹ
ማን ይፈራችኃል ቀብርን አምላኪ እኛ እምንፈራው አላህን ብቻ ነዉ
@@لاالةالاالله-غ9ك ሳህ
ዝምባሉ አሽቃበጭ ሁላ ሰዳትን አለህ ይጠብቅልን
ክክክክ ጆረህን ታጠብ በውሸት ደግሞ ሰውን ማሳመን የማይታመን ነው ግን ስንት ከፍሎህነው ኡመር አረንጓዴ
5ሣንቲብ
እንደው አላህዋ የሱን መጨረሻ ያሳየኝ 🤲
አሚይንን❤
ኢንሻአላህ ጀነት ነዉ አ
ወፍራሙ ዉሸት አትዉነህ የምታዋሸዉ እኛ ሀቅን የሚያስተምር እንከተላለን ማስረጃ ከቁረአንና ከሀድስ ነዉ የሚያስተምረዉ ቁረአንና ሀድስን የተማረ ይገባዉል አሉ እያልክ አትምጣ ቁረአን እና ሀድስን እንማር
🎉
ሳህ
ሁሌም አላህን አመሰግነዋለው የሱማሌ ተራ ልጅ በመሆኔ የገባኝ ነኝ ቁርአንን እንጂ ሰውን አልከተልም አንተም አትሸወድ አላህ የልብህን ያውቃል ፍርዱን ለሱ ትተናል ያረብ ኢስላምን ከቆሻሻዎች ሁሉ አፅዳልን
🤔🤔🤔🤔
Allahume ameen
ሳዳትከማል የአህባሾች የራስምታት ነፍአመትይኑርልን አፍህን ዞጋአተ
ክክክክ ሀቂቃ እራስ ምታት ብቻ አላህ ይጠብቅልን አቡ መርየም
ዉሀብዮችድርቅያለይዘዉካላመነችሁይላሉ
አላህ ሁሉም እውነቱ አላህ ሊያሳየን ሳዳቲ ላከልን አላህ ለእውነተኛነው ከአላህ በቀር ማንንምአናምንም ምክንያቱከአላህበቀርበማንም ሰአዳት አላህ ይጠብቅህ
አቡ መሪዬም አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጠላት ነው።
ክክክክክክ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ መጀመሪ ድንህን ተማር እኛ እምንከተለው ቁረአንና ሀድስ ነው መመሪያችን ሳዳትን ለመሆን ብዙ ይቀራሀል ጀግናው ሳዳት ከማል አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ ጸረ ሺርከኞችን በጋራ እንከላከላለን ።
በጣም
ኡስጣዝ ሳዳትን ሳይሆን ሀቅን የሰለፎችን መገድነው እምንከተለው እሱ ደሞ የዘመናችን የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት አላህ ይጠብቀው ማንንም አይፈራም እሱ ሽርክን እንዋጋለን እስከመጨረሻ አላህ ይምራችሁ በስ
ማሻአላህ 1ቀን አሏህ ሂዳያ ይሰጣችዋል የሱን ትምህርት በደንብ ተከታተሉ
ለናተ ይስጣችሁ
Wedetmet new yemnmetaw
@@rakrak229 አራ
@@redaahmad9560 ሳዳት ሲያስተምር
ከቁርዓን ከሀዲስ ነው ቁርዓን እና ሀዲስ ደግሞ ወደ ጥመት መርቶም አያውቅም በድፍን ጥላቻ ሄዳችሁ ሳዳትን አትጥሉ
Are teyingi kuran bemidea wetah wendmen sdb yilal
ታላቁን አላህን ፍሩት እረሡ ቅጣተ ብርቱ ነዉና ከአህባሾች ሁላችንም እንጠንቀቅ
መቼም ቢሆን አይሰካላችሁም መጀመረያ ስለ ተዉሂድ ተማር ስለ ሳዳት ለማዉራት ቡዙ ይቀርሀል እናንተ ማለት የሙስሊም ጠላት ናችሁ ሙስሊምን ምታዋርዱትን በሽርክ የተጨማለቃችሁ ሁሉ ነገራች ጥመት ነዉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
ትክክልነሽ ዉዴ አሚን
አህሰንቲ
በስንቱ ልቃጠል አልሀምዱሊላህ አስተካክሎ ያልቀራ ሁላ ተነስቶ ፈተዋ ካልሰጠሁ ከኔ በላይ አያውቅም ባይ ሁነው እርፍ
አትበዱ ሳዳት እልም ውሸታም ነው
@@عدركنايارسولالله እምታብዱት እናተ ናችሁ
አላህ ይምራቹ አላህን የማትፈራ ዝም ብለህ ዘባርቅ
Ohhhh it is amazing
barekellahu fik
ጀግናው ሳዳት ከማል የተውሂዱ ጀግና አሏህ ይጠብቀው
በዝህ አፍ አይነሳም
yes
ሣዳትሢጀመር ተተውሄድማለትምንማለትነው
የዘበናችን አቡጀህልኮ ኡመር ኮቦልቻነው ሙታን ይጠቅማል የምትሉ ፍጥረትናችሁኮ
እኔኮ ሣዳት ከማልን የምወደዉ በምክናየት ነው ለሚናገርዉ ሀሉ በማሥርጃ ቢሆን እንደ አይናገርም አለሕ ይሀፋዝክ ያርብ ።
አንተ ደግሞ አላሕ ይመልሥሕ ሥለደምፁ ደግሞ ኡመር እራሡ በመጠየቅ አወ እኔ ነኝ ነው የሚለው
የሳዳት ተከታይ ሳታቁ ለኮሜት አቸኩሉ ሳዳት ሀድሱ ከየት እዳመጣው አታቂም ምክኒቱም ሀድሱ ቡዙነው እደኛ አይነቱ ጃሂልን ነወ እውነት ነው ብለን የምንከተለው ምላማለት ፈልጌነው የአገራችን መሻይኮች ኡለማዎች አድሀድስ አብበው አያስተምሩም መርምረው አጣርተው ሶሂህ ነው ወይስ ዳይኢፍ ነወ የሚለውን አተርተው ነው አድሱ የማነው ብለው ባአዱ ኪታብ ላይ ተመሳሳይ ስላለ የትኛውን ሀድስ እደሚስተምር አታቂም ሀድስ ጠለቅ ብሎ የሚያቅ ሰውነው ፍር ድ የሚሰጠው
@@ሶፋ33አደለ
@@ሶፋ33ተማሪ መጀመሪያ ለራስሽ
አሏህ ይጠብቀው አሏህ እድሜውን ያርዝምልን
ስለ አሏህ እየቀጠፋችሁ ስለ ኡስታዝ ሳዳት ብትቀጥፍ መቸም አይገርምም ጥላቻህ ጥግ ድረስ ነዉ እናዉቃለን አዝናለሁ ሰዉየዉ አህባሽን አላምንም ጠማሞች ናችሁ
አረህማንን. የካዱ. ስለ. የአረህማንን. ባርይ. ቢቀባጥሩ. አይገርምም. እህት.
Megen tmet
ወላሂ ሀቅ ነዉ ቁረአንና ሀድሥ የካዱ አህባሽ የጥሜት አጃ ሀቅን መቀበል ሢያቅታቼዉ ወላሂ ሥድባቼዉ ሠዉን መዞለማቼዉ ሡበሃን አሏህ
Whabya yeslam tlat new
@@redaahmad9560 አህባሽ አገር አጥፊ የጥመት አንጃ አሏህ ይምራቸዉ ምን ይባላል ሌላ
ሳዳት ከማል የትውሂዱ ጀግና ነው እምንከተለው ሀቅንነው እሱውም ቁረአን እና ሀድስንነው ኢተቂላህ አላህንፋራ አላህ አሁንም ከአርሽ በላይ ከፍ ያለነው 7 ቦታላይ የተጠቀሰውን የቁረአን ሶራ ምን ልታረገው ነው
ይገርምሻል እኮ አሏሁ መዉጁዱን ቢላመካን እያሉ አሏህ ያለበታ ያለነዉ አሉ ቁርአን ዉስጥ አለወይ ይሄንን የሚል ስትይ አይ የለም ይላሉ አጂብ ናቼዉ
@@fafizuzutube7522 አላህ ወደቀጥተኛው ምንገድ ይምራን አንዱንም ሳያውቁ ተወሂድን በሚያስተምሩት ኡስታዞች ላይ ይቀጥፍሉ ቁረአንን እና ሀድስን አይቀበሉም አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አያገራው ብቻ አላህ ወደቀጥተኛው ይምራን የተውሂድ ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን ይጠብቃቸው
ትክክል ኡሥታዝ ሣዳት ከማል የሚናገረዉኳን ቁረአንና ሀድሥ ቁጭ እያደረገልን ነዉ ኤነሡን ግን አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ ወላሂ ነዉ የምላችሁ ግሩፕኳን ሢከፍቱ የተዉሂድ ጀግኖች ግሩፕ ብለዉ ነዉ እኔ ገብቼ ግሩፓቼዉ ጉድ አይቻለሁ አኡዙቢላህ የጥሜት አጃወች ናቼዉ ሥድብ
@@fafizuzutube7522 ትክክል አሏህ በራሡ ቃል በራሡ ደብዳቢ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሏል ሡበሃን አሏህ እነዚህ የጥሜት አጃወች
#ግራ_ለገባው_ለተደናገረው
አሏህ ያለ በቦታ እንደማይገለፅ
ከ #ቁርአን ማስረጃ
قال الله تعالى( ليس كمثله شيء)
#سورة_الشورة
አሏህ በቁርአን አንቀፅ እንዲህ ይላል☞ " እኔ ምንንም ነገር አልመስልም" ይለናል።
አሏህ እኔ ምንንም ነገር አልመስልም ማለቱ እንዴት ሁኖ ያለቦታ ለመኖሩ ማስረጃ ይሆናል?
ለሚሉ ሰወች 👇
#ነገሩ_እንዲህ_ነው
አይባልም እንጅ ቢባል ኑሮ
☞አሏህ በቦታ የሚገለፅ ቢሆን ኑሮ እኛን ይመሳሰል ነበር።
☞ በ #ታች በ #ላይ #በቀኝ በ #ግራ በ #ፊት በ #ኃላ ያለ ነው ቢባል ኑሮ አምሳያወች ይኖሩት ነበር።
☞በመሬት ያለ ነው ቢባል ኑሮ ከኛ ጋር ይመሳሰል ነበር።
☞በሰማይ ያለ ነው ከተባለ ደግሞ መላኢኮች ጋር እየተጋፋ የሚኖር ነው ይባል ነበር።
☞ከ ዐርሽ ላይ ተቀምጧል ቢባል ኑሮ መላኢኮች ተሸክመውታል ይባል ነበር። ምክንያቱም ዐርሽን #4 መላኢኮች ተሸከመውታልና
☞እንደዚሁም ከ ዐርሽ በላይ ነው ቢባል ኑሮ ከ ዐርሽ በላይ ካለው ኪታብ ጋር ያለ ነው ይባል ነበር።
#አሏህ ደግሞ ከነዚ ፍጡራኖች ጋር ከመመሳሰል የጠራ ነው።
አንድ ሰው በሱ አባባል እንዲህ ካለ☞ አሏህ ከፈከፍጡራኖች ይፈልጋል የሚል ሰው አሏህን በ ደካማ ባህሪ እየገለፀ ነውና ከእስልምና የወጣ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም አሏህ በድካም በሀሪ አይገለፅም።
#ስልዚህ አሏህ ይቺን ዐለም ከመፍጠሩ በፊት ያለዚቺ ዐለም እንዳለ ሁሉ ይችን ዐለም ከ ፈጠረ ቡኃላ እንደ በፊቱ ከ ዐለም ተጥራርቶ ያለ ጌታ ነው።
#ቦታ #መሬት #ሰማይ #ዐርሽ ከ ዐርሽ #በላይ ያለው ወዘተ .. በሙሉ አሏህ ነው የፈጠረው።
አሏሁ ደግሞ ከ ፈጠረው ነገር የሚፈልግ አይደለምና👇 #አሏህ_ያለ_ቦታ_ያለ_ጌታ_ነው👌
#አሏህ_ያለ_ቦታ_ያለ_ጌታ_ነው👌
☜"الرحمٰن على العرش استوى"☞
👆ጤነኞች ብቻ የሚረዱት የአሏህ ተዓምራዊ ንግግር "
"የሰው ልጅ አእምሮ ማለት ባዶ ብርጭቆ ነው የተሞላበትን ይቀበላል "
አሏህ ሱብኃነሁ ወተዓላ የፍጥረታቱ ጌታ ከማንም በላይ ሊከበር እና ሊፈራ, ሊወደድ የግድ ነው፣ ፀጋው ቢቆጠር አያልቅም ከሁሉ በላይ ግን ሙስሊም ስላደረገን አልሀምዱሊላህ… እና ይህ ጌታችን ለመኖሩ ጅማሬም ሆነ ፍፃሜ የለውም ሁሉ ሲጠፋ ብቻውን ቀሪ ነው… ሰው ፈጥሯል፣ጅን፣ሰማይ፣መለኢካ ሁሉንም አይመስልም, እንከን እና ጎዶሎ የሌለበት ባሪያዎቹን የማይበድል ፍትሃዊ ጌታ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።
አላህ በ ሱረቱ ሹራ ١١
ليس كمثله شيء
ይለናል "እኔን የሚመስል ማንም የለም" ነው ትርጉሙ አላህ እኛ በምንገለፅበት በ 1 ባህሪ እንኳን አይገለፅም እኛ ደካማ፣ ከጃይ ፍጡሮቹ ነን እሱ ደሞ ፈጣሪ ።
በሱረቱ ነህል ٦٠
ولله المثل الأعلى
እኔ የምገለፅባቸው ባህሪያቶች ከሁሉም ፍጡራን የተለዩ እና የተሟሉ ናቸው ይለናል
አሁንም እዛው ሱረቱ ነህል ٧٤ ላይ
فلا تضربوا لله الأمثال
"ለኔ አንድም አምሳያ አታድርጉ"… ማንኛችሁንም አልመስልም ይለናል…
በሱረቱል ኢኽላስ ٤
ولم يكن له كفوا أحد
ለኔ አንድም አቻ እና ወደር የለኝም ብሎ ራሱን አስተዋውቆናል… ስለዚህ አላህ በ አንድ እንኳን የፍጡር ባህሪ አይገለፅም ጌታችን እንጂ ጓደኛችን አይደለም… በመቀመጥ,ከላይ በመሆን ከታች በመሆን አይገለፅም ምክንያቱም ሁሌም እኛን አይመስልም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ወንድሜዋ ጌታችን አላህ ምንም ነገር ሳይኖር ነበረ ዐርሽን ሳይፈጥር ያለ ዐርሽ ነበረ, አቅጣጫን ሳይፈጥር ያለ አቅጣጫ ነበረ… ከፍጥረታቱ ቅንጣት ታክል የማይፈልግ ከሁሉ የተብቃቃ ጌታ ነው ለዚህም በቁርአን ሱረቱል ኢምራን ٩٧
"إن الله لغني عن العالمين "
እኔ ከፈጠርኳቸው ፍጡሮች ሁሉ ምንም ነገር አልፈልግም ብሎናል ዐርሽም አልከው ሰማይ የርሱ ናቸው ከነሱ ትፈልጋለህ ብሎ መናገር የእናት ጡት ነካሽነት ይመስለኛል… ከማንም አልፈልግም እያለን…
እኛ የሣዳት ተከታይ አደለንም የቁረአንና የሀድሥ እጅ አትጃጃሉ ተነቅቶባችሁዋሉ ድንቄም ሸህ ኡመር
zm blachihu adamtu eski
@@rahmetbintaminat4460 ምኑይዳመጣን ይህ ጥመት ቅጥፈት በአላህ እጠበቃለሁ ከዚህአካሄድ
ወንድሜ ወደ ቁረኣን እና ሀዲስ ተመለስ ስለ ሰዎች ማውራትህ አላህ ዘንድ የበታች እንጂ የበላይ ኣያደርግህም
አቡ ጃሂል ሃሜት ሲያወራ እሚበቃ ሌላው ሲያወራ እማይበቃው አንተ እምትከተለው ጣኦት እንጂ ቁርአና ሃዲስ አይደለም አቡ ጃሂል በተጅዊድ ቁርአን መቅራት መች ይችልና ነው ፈትዋ እሚሰጠው😊
enante mnm atawkum
ሳዳት ከማልን ምኑንም አታክል የተውሂዱ ጀግና ነው
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀግና የተውሂድ ጀግና ነው ተው ድበር አትለፍ ወድም
ሀቢቢ የአኼራ ወንድሜ በርታልን የብዙዎች ሂዳያ ሰበብ ያድርግህ አሏሁ ታዓላ ያጠመመዉን መቸም ሰዉ ሊያቃነዉ አይችልም ሱብሀን አሏህ እሚጂብ ነዉ !!
#ጀዛከሏሁ_ኸይረን
ክክክክክ
ቱቱቱ ብለህ ነው
እ ክክክክክ
ሚስኪን ስታሳዝን አሀቅን ለማየት አይንህ የተጨፈነው ጆሮህ የተደፈነው አንተ ነህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ ሳዳት ከማልን ከካህዳኒዎች ጋር ስታመሳስል ትንሽ እንኳ አታፍርም
ሱብሃን አላህ ሚግርምነው
አሏህንፍሩ እራሳቸው ተጠይቀው ነበር ነገር ግን እሳቸው እዳላሉ እና የሀሰተኛ ወሬ ይዞ እደሚወራ ተናግረዋል ስራ ለሰሪው ነው ለማንም አይሆንም ቢሉም ይህንን አስተሳሰብ ተከትለን አንሄድም ሰውን ዝም ብላችሁ አታክፍሩ እራሳችሁ ኢልምን ውሰዱ
እርግጠኛነኝ ሳዳት ለማለት የፈለገው ገብተሃል ነገር ግን ሆን ብለህ ጠመህ ሌላውን ለማጥመም ነው አሊያም ዩቱብ የሚከፋለው ዶላር አሟለሀል አሏህ ይምራህ!!!
ወንድም ዝም በላላቸው እነሱን ማስረዳት ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ሚሆነው እነዚ አጭበርባሪዎች
ማስረጃ ያምጣልን አንተ እራስክ ደንጋይ ነክ
ሳዳት ከማል አላህ እድሜና አፍያ ይስጥህ የኤላህ ያተ ትምህርት ተምሮ እስልምናው ጣፋጭ እደሖነ ያሳየኸኝ አንተ ነህ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እኔ ሳዳት ሳይሖን ምከተለው አንድ ኧላህ ብቻነው አህባሾች አትጫጩ አላህ ኢዲያ ይስጣቹ😢😢😢
እኛ ሳዳትን ሳይሆኖን ቁረአን ና ሀድስን ነው የምንከተለው ሳዳት የሱና ጀግናችን ነው
ያረቢ ☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲
በኡስታዝ ሰደት ካማል አትነግድ ሀቅ የበለይነት
Are tey yilk ewnetun tekebey
ሀቁ ግልፅ ነዉ ወሏሂ አይቸሻለሁ በቲክቶክ ላይ ኡመር ተብየዉ ቀብር ላይ እንደባለላለን አለ እያልሽ የሳዳትን ዉሸት ስታሰላጭ ነገር ግን እዉነታዉ ያ አይደለም መጥላት መብትሽ ነዉ ግን በሰዉላይ በሌለበት ነገር ቅጥፈት ቡሀላ ያሳፍርሻል ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ
@@yasinketube7644 ስጀማር ሰዉን ሰይሆን ቁረንነ ሀድስነዉ ምንከታለዉ አታ ወይም አንች የስጨነቃቹ የሰዉ ክብር እጅ የአለሀ ክብር አይደለም ማጀማርየ በሀቅ ለይ ቁሙ ካዛ ስለ ሰዉ ታወረለቹ እኔ ትክቶክ የምበል ቆሻሻ ማደር የምዉል ሴት አይደለሁም አድም ቀን ለቃልዴ ኡካን ትክቶክ የምበለዉን አብልኬሽን አዉርጄ አለቅም አለሀምዱልለ እነም በማሰለኝነ በደሰለኝ አታዉሩ በሀቅ ቁሙ አለህ እድወደቹ
@@yasinketube7644 ወድም ሰደት የሽርክ ጠለት የታዉህድ አበትነዉ ። አድም ቀን የለ ማረጀ አዉርቶ አየቅም አለህ ይጠብቃዉ እደሱ አይነት ኡስታስ የብዘልን የረረረረብብብብ
@@ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ ምን እያልኳት ታንቀላፋለች አሉ ስለሽርክ የሚናገርን ሰዉ ከተሳሳተ መናገር አይቻልም ማለት ነዉ ሆ አንድ ሰዉ በድን ላይ ሲዋሽ መናገር ግድ ነዉ ይህ ሸሪአችን ነዉ
እኔ ገና አየሁት አተ ዝብለህ ተማር ባታፋ የሳዳት ከማል ስም አይነሰም ባለጌ መችምእፈረት ጠፈ ትንሽ ለትልቁን ክበር ጠፋ
የኛ ጀግና ባረከሏሁ ፊክ 💪አሏህ ይጠብቅህ
በምታወራዉ ነገር እርግጠኛ አይደለህም እኛ ግን እዉነቱን እናዉቃለን ሳዳት የተዉሂዱ አርበኛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Sadat kemal. Ye tewhid arebegna jegnaye Rejim edme tena. ,,,💪💪💪💪
Tejajay
@@redaahmad9560 ,,👉kettegnwun menged yimrashu. Ke shirk ke bidia Allah yawutashi.enat 👈. 👉 oustaz sadate 💪💪💪💪 ye suna oustazoch Allah yitenkachihu. 💪💪💪💪💪👈
Amin anchnm yimrash
እንደ ሳዳት ያሉ ጀግኖች አሁንም አላህ ያብዛልን
አሚንያረብ
አላህ ያንሳልን
😹😹😹😹
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተዉሂድ ጀግና ነዉ
ሣህ ወላሒ እድሜውን አላህ ያርዝምልን የኛ ሣደትከማል የተውሒድ አርበኛ የቢደአ ጠላት አላህ ይጠብቅልን የኛጀግና 😍❤
የአህባሽ ጥመት ቡድን እራስ ምታት ሰአዳት ከማል አላህ ይጠብቀው የኔ ኡስታዝ
ኡስታዝ ሳዳትን የምትጠሉት አህባሾች ናችሁ ምክኒያቱም ልክልካችሁን ስለሚነግራችሁ
ትክክል
ሳህ
ልክነውሳዳት እሱን እንከተላለን ቁራአንን እናሀዲሰን ታሰተማር ከዛውጪ ወደውጭ ዲነልኢሰላም ሸህእትና ሸህእትና በማለት ብቻ የሚሰበክ ሀይማኖት አይደለም ቁራአን እናሀዲሰነው መመሪያቺን ሳዳትወድሜ በርታ አላህይጠብቅህ
በኡስጣዝ ሳዳት ለይ ለመነገድ አስበኸ ነው አይዞኝ
ገለቴ በሚቀጥለው ከቻልክ እስኪ አንድ አጭር ሱራ ቀርተህ ጀምር እውቀት ካለህ😋😋😋🤣🤣🤣🤣
ወላሂ በትክክል
ወሏሂ ውሸቱኮ ከቁመቱይበልጣል ተከታዮቹም ደዝዘዋል ወሏሂ ትልቅውሸትነውነዋሸው በጭራሽ አይገናኝም ከሸህ ዑመርጋር
ሸይሄዋሸህዑመርሀፊዘሁሙሏህ
ትክክል አድሜ አሏህ ይምራቸው ግን መረጃ አይሰሙም አብሮ መጮህ እጂ እኔም የነሱን ሁረል አይን ደርሳቸውን እሰማ ነበር ግን አህባሽ አህባሽ ሊሉ ማናቸው ብዬ ሳጣራ ሀቅን በሚያስተምሮት በጣም ይዋሻሉ አኡዙ ቢሏሂ ሚን ሸር ወሃብያ
ስላምወድሜአድስነኝ👍
ወላሂ አረበኛቸው ድምፃቸው የነዚህ የተረገሙ አህባሾች እደትነው የሚሥጠላው
አላህ አቅለይስጥህ ምንላለሁ ሳዳት የተወሂደ ጀግና አላህ ይጠበቀው አንወደዋለን አናተን እብድ አንሰማም ልዩዩዩ ሳዳት ከማል አቡመርየም
የሽክ ኡመርን ድምፅ አሰመን
ወሬኛ ነህ አንተ ያለ አቅምህ አትንጠራራ ሳዳት እውነቱን ነው አላህ ይጠብቀው
እዚህ ኮሜንት ሀቅን የተናገራችሁ በሙሉ ፊዱንያ ወል አኺራ አሏህ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኛ ሳዳት ከማል በአንተ ስም አይነሳም መጀመሪያ ተማር እኛ ሰው አንከተልም ሀዲስና ቁርአን ነው የምንከተለው ሳዳት የተውሂድ ጀግናችን ነው ከናንተ ጥመት ያወጣን ከአሏህ በታች እሱ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
አሁን አለምን አውቀህነው ሰዳት ከማል ኑርልን አላህ ይጠብቅህ ያረብ አተከፍበል ጥላቶችህ ዛቅይበሉ. አህባሺ ነህ አተእራሱ
ኪኪ አልቀረብሺም
@@Tube-sx9tj እህትተጠቀቂ በማይሄደውመገድአትህጅ።
ይሄ ድድብናሽ ደደብን ስለምትከተይ ነዉ ይልቁንስ በመማመር እዉነቱን ከዉሸት ለመለየት ሞክሪ ዝም ብሽ በጨለማ ዉስጥ ተወሽቀሽ አትሙች
እሄንኳ ትሰሚ ውሽቱ ግልፅ አልሆነልሽም ዝብሎ እያቀናበረ አፉን ይከፍታል
እኔሚገርሙኝ በሱ አትጡብኝ እያሉ ቪድዮ የሚሰሩት ለነገሩ ለዩቱባቸውም ጥቅም ነው
@@semsyamuhammed8613 ለሧ ያልሻትን,ሁሉ ለራሥሽ ብየሻለሁ ሳልጨምር so ተዘፍቀሽ አትሙች,በጥበት
ዝብለህ የመጣልህን አቀባጥር ሳዳት ከማል አቅንና ባጢልን የሚለይ ጀግና ኡስታዝ ነው
ሣዳት እኮ ወላ አህባሺ ኢኽዋን ተብሊግ የቀረው የለም በቁረአን በሀድሥ አበጥሮ አንፉሷ ዘርሮችሆል ኑ ወደ ቁረአን ሀድሥ
Sile mushebiha suretul imran 7
ሣህ
አብሺር ወንዲማችን የሸህ ኡመርን ድምፅ የማያወቅ ሰዉ ራሡ ቢሠማዉ ሸህ ኡመር እንዲህ እንደመይሉ ይታወቃል ሳዳት ከማል ስንቱን ይሆን የሚያስዋሸዉ አጀብ
ሀሀሀሀሀሀሀ መቸእደተለቀቀባላቅም ገናዛሬሰማሁት እናም ሳዳትከማል ዉሸታምነዉየምትሉት ሺረካችሁን ስለሚያጋልጥባችሁ ብቻነዉ አዉዶዉንደሞ በጀብአዳምጡት አድንቀን አላህበዝነቱያስተካክላችሁ ይሆናል እኛሳዳትንም ሆነ ሌላም ሰዉተከታይ አይደለንም ኢላ ሀቅንየተናገቢሆንእጂ
ዉሸቱማዛሬተጋለጠ
አላህየዲክ
الله يحفظك من كل شر وسوء مشا يخنا احبابي رسول الله صلى الله عليه وسلّم
صلى الله عليه وسلّم ❤♥💗💚💪👍😍
😹😹አይ ሳዳት የጎግል ተማሪ
ቡዙ አትፈታተኒ ኡስታዝ ሰደት ከማል ጋ ከማደራሷህ በፊት አተ እረስህ ቡዙ መመሪ አለብህ አተ እረስህ ውሻታም መሆንህን ፈትሻ ልታውቅ ይገበል አሏህን እንፍራ
Yehnen asab lemen lemunafiku Sadat atakerbum awunetun naw Sadat awunet alahn yemifera kehone kewushet yekoteb lenegeru,,,
Thank u
አላህ ይህዱኩም የአላህ ቃል የምታስተባብሩ አላህ እኮነው ከአርሽ በላይ ነኝ ብሎ ያለው
ትክክል
Arshn tekotatere sltanu bearsh lay kuran trgum anbbi::
ምን አለሽ ሙተሻቢህ አያት አትከታተሉ። ደሞ 9ሠዉ ልክ ነሽ ብሏታል
ቪው ፈልገህ ነዋ ሳዳት ያልከው ተከታዮቹ እንዲያዩልህ እናማ መነሀጅ ስለፍዮች ዲስ ላይክ አስቀምሱት
ብየእደሳቅኩ ከሀገራችን መሻይኾች ሲል አየ ሸህ አጀብ አላህ ይህዲክ
ከሙቀት ውቀት ይቀድማል ከስሜት ይልቅ ሀቅ ይበልጣል ሀቅን ተከታል ዝም ብለህ አትንጨባርቅ
ትክክል
Yehnen Le Sadat kemal
@@mifthamafuse4897 አንድን መፃሐፍ ገልፀሽ ሳታነቢው በፉት ሰወች ብቻ ስለ መጥፎ ነቱ ስላወሩ አንች ዝም ብለሽ አትመስክሪ መጀመራ ገባ ብለሽ አጥኚው ከዛህ ቦሃላ መመስከር ትችያለሽ ውዴ
ኡመርእሚባል አላህያንሳዉ
አትሳሳቱ ሙስሊሞች ሳዳት ከማል የሰፈሬ ሰዉ ነዉ በጣም የተከበረ እና ብዙ ሰዉን የመከረ እና ብዙ ካፍሮች ወደ እስልምና የጠራ ሰዉ ነዉ
ትክክል ጄዛዉን አሏህ ይክፈለዉ መጨረሻዉን አሏህ ያሣምርለት ወላሂ እኔ ኡሥታዝን በአካል ማወቅ እፈልጋለዉ ወላሂ ሢያሥተምር እራሡ ፎቶኳን አያሥቀምጥም ሡበሃን አሏህ የተዉሂድ አበሣ መሆኑን የታወቀነዉ
😁😁😁😁😁
በትክክል
ሱበሀን አላህ አቅል ያለው ሰው መቼም እደዚ አይሉም ነበር ግን እውነታውን መጋፈጥ አይፈልጉም ትወናላይ ግን ጎበዝ ናቸው ትንሺ ድምፅ ማመሳሰል አልቻሉም እነሱ በኢንጄክሺን ቢሰጣቸውም አይገባቸውም ጠመዋል አንተን አላህ ይጨምርልህ ከወሀብያ ተንኮል ይጠብቅህ
በረካሁን ምርጥ ልጅ ነህ
Aminn
አላህን አፈራም ታዳያ የማን ድምፅ ነው ኡመር ይህን ማለት ብቻ ማለቱ የሚገርመው በጣም ብዙ ይቀጥፋል
አላህን ፍራ መጀመራ እወቅ
ወአለይኩም እሰላምወድምችን ባረከላሁውፊኩም አሏህይጠብቅህ በረታልን አሏህይጨምርልህ❤❤❤❤❤
Wl wr wb wendema ALLAH yagezeh ❤😍
አቦ አሏህ የሁለት ሀገር ወንድ ያድርግህ አንተ ልጅ እንድህ ነው ጀግንነትአሏህ ይጠብቅህ እድሜናጤና ይስጥህ
አወየኛጀግናበርታሰዉንበዉሸትለማሳመንይጥራሉደግአረክ
ሼኽ ኡመር ተብዬው ዝምብላቹህ ሼኽ ብለህ ትጠራለህ አርፈህ ተቀመጥ አቡመርየም የተውሂዱ ጀግናነው አሏህ ይጠብቀው እሱያለማስረጃ አይናገርም አተም አብደላህ አልሀረሪም አድናቹህ አሏህ ይምራህ አተኧራስህ ነውምትዋሸው ለምንስ ያቡመርየምንፎቶ ለጠፍከው ።
የሱን ሊንክ በጭራሽ በዚህ ፔጂላይ እንዳልከው
ይህን ንግግር ከተናገረ ቆየ
ሸይህ ኡመርን የሚያውቅ በዲምፃቸው መለየት ይሽላሉ
እንዲሁም የሀበሻ ሬዲዮ ላይ ይመስለኛል ከአመት በፊት ቃለመጠይቅ ላይ በደንብ ተናግረዋል የዚህ መቀደዲ ልማዱነው
የሊንኩ መለቀቅ የሚያመጣው ችግር አለ?
አንተል ልጂ ምንም አልልህ አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራህ በሳዳት አትምታ እሡ ማለት የተዉሂድ ጀግናነዉ
አው ወላሂ
ወይጉድ ሁሉም መምህር መነው ተማሪው የቃብር አፈር መለስ ወይስ አላሀን መፍረት ሼህውሴን ጅብሪርን መማን ወይስ ጌተችን አላህን መማን ስንት እውር የላው በትር የልየዛ አላህ ሁላችንም ይምራን።
አህባሽ ሳዳት የተይውድ ጀግና ነው
Zimbal Hante Nek Wushetam Ustaz Sadat Malet Ye Tawhid Jegna Nw Endesu Aynetun Allah Yabzalln
ነህእሽ አፍህን ባትከፍት ሳዳት ሁለየም ሀቅን ነው የሚያስቸምረው የተውሒድ ጀግና ይልቅ ቁጭብለህ ተማር
ሰንሰረአት ያዙ ሳዳት የሺርክ ጠላት ነው ደግና ነው ዝም በል አትቀበጥር አፍ አለኝኝ ብለህ
ወላሒ ይሔን ሠው ባለፈው ልከውልኝ ግን እዳላይደሉ ድምፃቸው አውቂዋለሑ ይሔ አጭባርባሪ ውይይይ ሣዳት ኧለ አሏህን ፍራ
ዛሬምነገም እንወድሀለን ሳዳትከማል አላህይጠብቅህባለህበት
አላህ ይጠብቀው ያረብ የኛ ጀግና
አሏህይጠብቅህ ወድማችን👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟👍💟
የዋሸህውእራሥህነህ መሥረጫ ቁረአነሀደሥእያቀረበነውየሚሥተምረው እናተአትዋሹ አላህንፈሩ
ሀቅንተከተል ስትፈልግ
አሏህንፍራ
እኔ ሲመስለኝ
ሳዳት ከማል የመጨረሻ ዘመን
በላእ በኛ ላይ
አዝናቢ ይመስለኛል ሺሺሺሺሺሹ
ዉሸት
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጂኡን እያለ ያስመስላል።አ .ሱ.ወ kesheru ytebken
Ammmmn
አላህን ፍራ
بارك الله فيك
👍👍👍👍👍👍👈👌
እድሜ አለይ ይስጥህ ሰደት❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ የቴሌግራም ዩዘርኔምህን ላክልኝ በግል ላወራህ ፈልጋለው
I like Sadat Kemal, his teaching is Stratford.
What?
አተ እራስህ ውሸታም አህባሽ ውሽት እንጅ ሌላ አያውቅም እስኪ አጋጥማቸው ኡስታዝን ማንም አያሸንፈውም እሽ አድበህ ተቀመጥ አቡመሬምን አትችሉትም ምክንያቱም እሱ በማስረጃ ነው የሚናገረው
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤️❤️ የኔ ግና በርታልን 😍😍
አተ አህባ ሳዳት አላህ በሀቅላይ ያፅናህ
መንድማችን አሏህ መሰሎችህ ያብዛልን ያረብ አብሽር በርታ
የሰሙኔ ረሀብተኛ አላህ ቅኑን መገዲ ይምራህ መለመኑን በርታ
ባረከሏህ ፊክ ወንድምየ
አባዬ ቡኻሪ ስትቀራ ሁሉንም እንጂ የምፈልጋትን ብቻ አይደልም ከአርሽበላይ ብለው ያስተማሩን ነብያችንናቸው ያንተጥሬ አእምሮ አይደለም
egna,menekatalawe..allhna rasulen .s.o,nawe,manegnaweme ፣ ፣
ኡመር የሚባልስም አንድ ሰው ነው ያለክ ማነው አንተስ ????
አተግን ስለሠዉ ሀሜት እጅ ስለሌላ አተወራም ታየሁህ ጀምረህ ሀሜተኛነህ መጀመሬያ እራስህ እወቅ ዝብለህ አታዉራ ስት እየተከፈለህ ነዉ የስራህን ይስጥህ
አህለን የእኛ ጀግና ደግሞ በሊላ ስልክ ተመልሼ መጣሁ በርታልኝ💪👍💐
ክክክ አራበክሽ
ባራካላሁ ፊክ ቀጥልበት
ሸህ ዑመር አላህ ይጠብቅልን ረጅም ሃያት ሳዳት እና ተከታዬቹ ሸህ ዑመርን እንዴት እንደሚፈሩዋቸው እኮ
ምን ስለሆነነዉ ሚፈራዉ እደፍየል ጫት ስለሚበላ አረየትህጀልሳቀዉ
@@sofyayummamo5127 ከእውቀት ነፃ ስለሆናቹ
ማን ይፈራችኃል ቀብርን አምላኪ
እኛ እምንፈራው አላህን ብቻ ነዉ