Amen amen amen kiber hulu le kalu le dimtsu balebet yihun ehete zare geta be anchi emneten kef aderegeshiwu ewnet le ene bicha aydelem le lijochem melekt tekebelku tsega yibzalish agalgilotesh yisfa.❤❤❤
Wawww wonderful thanks for this God words Golry the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🙏🙏🙏
Amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you, yena kongo asteryia, it's really a beautiful encourage word. No matter what, we should believe in God's word. Trust Him, Trust Him !!! Thank you for sharing 💜 😊
Great message. "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።"
[መጽሐፈ ምሳሌ 3:5,6]
በጨነቀኝ ነገር ከእንቅልፌ ነቅቼ ላወራው በርከክ ብዬ ማመስገን ጀመርኩና ትላንት ቸርች የተማርኩትን የዳዊትን የአብርሃምን የሙሴን ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅርና መተማመን እየሰብኩ ሰልኬን ከቦርሳዬ የዳዊት መዝሙር 103 ለማንበብ ሳወጣ እህቴ ይሄንን መልክት ትላንት ልካልኝ አገኘሁ። ጌታን የምጠይቀው የነበረው በቤተሰቤ ላይ ያለው ጨለማ ላይ አናግረኝ ተስፋ ሰጠኝ ነበር። አሁን በአስቱ መልእክት አናገረኝ። ኸብር ለጌታ ይሁን። አምነዋለሁ እታመነዋለሁ። ብርሃን በቤቴ ይሆናል ይመጣል። In Jesus name. Amen!!!
ተባረኪ አጭር ቃል ግን ለቀኑ የመጣልኝ ቃል ነው: እወድሻለሁ ተባረኪ
ዘማሪት አስቴር እጅግ አድርጌ ስለመዝሙሮችሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ብዙ አጽናንተሽኛል፣ ባርከሽኛል። ድምቅቅቅ በይ!
በእውነት ቀናሁብሽ 😢 እግዚአብሔር ቀብቶሻል አስቲዬ። እንደባረክሽኝ ሂወትሽን ልጅሽን ከዚህ በላይ ይባርክልሽ
አስቱዬ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ ለሚያስተውል ትልቅ መልእክት ነው ለኔ ወቅታዊ ነው ጌታ ቃል በቃል ተናግሮኛል መልእከተኛ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ❤❤ ጌታ በልብሽ መልክት ሲስጥሽ ያለመዘግየት አስተላልፊው ተባረኪ
አሜን 🙏 ተባረኪ🙏
Amen enem endezaw
ይሄ ለዚህ ጊዜ ለእኔ ትክክለኛ መልዕክት ነው ሁኔታን እኔ አልፈራም ጌታን አምነዋለሁ አሜን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ታማኝ ነው:: እሱን ማመን ለጥያቀዎቻቻን መልስ የምናገኝበት ዋነኛው መንገድ ነው:: አስቱ ዘመንሽ ይባረክ::
ልጆቻችን በእውነት ላይ ሲቆሙና ሲመላለሱ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ! ተባረኪ እህታችን!
እንዲሁ ሳይሽ ነው የእግዚአብሔርን ፀጋ እንደምካፈል እርገጠኛ ሆኝ በሙሉ ልቤ የምከታተልሽ ፀጋው በብዙ ይብዛብሽ አስቱዬ ዉዶ ስጦታችን ነሽ ተባረኪ
ተባረኪ አስቱ እውነት ነው ቃሉ ላይ ኢየሱስ ላይ የተተከለ በማዕበልና በወጀብ ይወድቅም ጥሩ ነገር አካፈልሽን ተባረኪ
አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ የእምነት ሴት ነሽ ይሔ ማለዳ ከሰማሁት ጨለማ የበለጠ ብርሐን ነዉ አምኜ ብዙ በሻግሬአለሁ በብርሀኑ ዉስጥ ብርሐን ስለ አለ አሜን አልፈራም ስሙ ብሩክ ይሁን ተባረኪ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜንንን ሃሌሉያ ተባረኪ በእውነት አስቱዬ ለሁሉም የክርስቲያን ቤተሰብ የሚሆን መልክት ነው ፃጋ ይብዛልሽ ድንቅ ሴት 😘
አስቱዬ በእምባ ነው የሰማሁሽ አሜን ብርሀን ይሆናል........በረከታችን ነሽ ❤❤❤
እህቴ አስቴር ትልቌ ልጅሽ ከተናገረችው በላይ አንቺ በጔዳሽ ከጣራሽ በታች ቃሉን እየኖርሽ ስላለ ያ ብዙ እንዳገዛት ነው እኔ የምረዳው።
በጣም የተባረክሽ በጌታ ፍቅር ውስጥ የተቀጣጠለ ድንቅ እናት ነሽ። ተባረኪ እ/ር አገልግሎትሽንና ልጆችሽን በብዙ ይባርክ!!
ኣሜን ጌታ በሁኔታየ ገብቶ ነው ቃሉ ባንቺ ይሄን ቃል የላከው ኣስቱየ ተባረኪ🎉
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ደስ ትያለሽ ቤትሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ያብዛልሽ እየዘመርሽለት ዘመንሽ ይለቅ
“በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ በመጠበቂያዬ ላይም እወጣለሁ፤
የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።”“ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።”
- ዕንባቆም 2፥3
“እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።”
- ዕንባቆም 2፥20
ዋው አስቱዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ። ለነገሩ ዝማሬሽም ቃል እንጅ ጩኸት አይደለም ። ተባረኪ።
✅እምነታችን ወደ እግዚአብሔር የምንገባበት ካርዳችን ነው።
✅ በህይወታችን የሚገጥመን ጨለማ ለእግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጥበት መድረኩ ነው ።
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ድንቅ ለልቤ ትልቅ ምላሽ ነው ባንች ጌታ የተናገረኝ፤ በልጅሽም ሐሌሉያ፤ ለምን እንጨነቃለን ወንበሩላይ ቁጭ ብለን ወንበሩን ለባለቤቱ እንልቀቅለት ሐሌሉያ ተባረኪ፤ ሌላው ጨለማ ነው በህይወታችሁ ያለው ሐሌሉያ በዛ ጨለማ እግዚአብሔር የሚሰራው ስራ ስላለ ነው፤ ቃል ከመጀመርያው ሰምተሻል እንሻገራለን የሚል ታድያ የምን ጭንቀት ነው የተናገረውን ፈፃሚው አምላክ ማሻገሩ ላይቀር። በጣም አስደንቆኛል የቃሉ ድንቅ አገላለፅ ተባረኪ።
ድንቅ ሴት ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድድድ አረግሻለሁ
ይህ የእግዚአብሔር ቃል ጌታ የሰጠሽ ለእኔ ነው እምነት አስፈላጊ ነው አሁን ያለሁበት ሁኔታ ከብዶኚ ነበር በዚህ ቃል ተፅናንቸ አለሁ
እግዝአብሔር ይባርካት❤ ህይወት አዉርሰሻታል ተባረክ አስቱ።
ሁሌም መዝሙርሽ ህይወትን ይሰራል❤❤
እግ/ር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ አሰቲ፤ወሳኝና ወቅታዊ የሆነ መልዕክት ነው።
ስወድሽ እኮ። አይወሰድብሽ የኔ እናት መዝሙርሽም ንግግረሽም የወደቀን ልብ ያነሳል የዛለውን ያበረታል። አንደበትሽን የተጠቀመው እና የሚያፅናናን ጌታ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
እውነት ነው እኛ አስበን የምንጨምረው ነገር የለም ።እግዛብሔር አዋቂ ነው
Amen amen amen kiber hulu le kalu le dimtsu balebet yihun ehete zare geta be anchi emneten kef aderegeshiwu ewnet le ene bicha aydelem le lijochem melekt tekebelku tsega yibzalish agalgilotesh yisfa.❤❤❤
Wowo ኡኡኡፍፍፍፍ እንዴት የስደንቃልን የእግዚአብሔር ምህረት አሜን በእየሱሲ ስም ተበረኪልኝ አስቱዬ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌
What a message. What a wisdome!
እንዴት እንደምወድሽ እኮ🙌
Shalom,shalom yegetaa selaminaa stega yibzaleshi lezelalemi ahunim alefeshi alefeshi kedani esekebersaber higee tebarek
Amen yene konjo Ahunim Destashi yichemir Yamenshiw Geta Alew yibelilish!
ጌታ ይባርክሽ ድንቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ሃሌሉያ ምንም ወጀብ ቢመጣ መድረኩን ለሱ ሰማይና ምድርን እኛን ለፈጠረው ልኡል እግዚአብሔር መተው አለብን. ተባረኪልኝ እህት አስቴር
Wow amazing ችግሮቹ የእግዚአብሔርን ጉልበት ማሳያ ናቸው በእውነት ትልቅ እውቀት ውስጤ ከተሻል ተባረኪልኝ
Yekerelgn..ABATACHN EGZIABHER yesetenen bereket Hulu mekebeyaw (access card) Emnet.Yeredashna yasenash Menfes Kidus Ybarek🙏
Brk bey wud ehte❤
ዘመንሽ ይባረክ አስቴራችን !!!
መልዕክቱ ለእኔም ነው ።
ስለ አንቺ ጌታ ይባረክ ተወዳጅ
አስቴርዬ ለምድር በረከት ሁኚ ደግሞም በተሰጠሽ ፀጋ ፀልይልኝ በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ
❤❤❤❤አሱቱየ ውድ እህቴ ታላቅ የእግዚኣብሔር ሰው ወልካም 🎉🎉🎉አሜን
አስቱ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይለምልም ለምልሚ ወድሻለሁ
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘማሪት አስቴር አበበ መገርሳ
ፀጋ እና ባርኮት ይብዛልሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tilke message new wowww tebark hafteyyy ❤
ምን ልበልሽ አስቱ፡ እግዚሐብሄር ፡ ዘመንሽን ይብርከዉ፣
anchi brtu hayal chekagn set iwdeshalew betam tebarekiii
እግዚኣብሀር ኣምላክ ይቅረ ይበለልኪ ንስኪ ስቅልኪ እግዚኣብሀር ትብሊ እበር ሕማቅ መፈስ ሕስኪ ትለዲ ኣሎኪ። ቅድቲ ድግለማርያም ይትከብረሉ፡ ግድራን ዘይከብሩሉ፡ ኣምላክ ትበልኪ እዚ ሕዝኪዮ ዘለኪ መፍስ ተጣን እዩ ግዜዊ ትወት እኪ ትነብሪ ዘለኪ፡ እግዚኣብሀር ናብ ልቢኪ ይምለስኪ፡
አሜን አሜን እግዚያብሔርን ማመን ይሁንልኝ ተባረኪ እህቴ ከሰዐታቶች በፊት ስለ ልጄ ሳስብ ነበር ምነዉ አብሬዉ መዋለህፃናት በሔድኩ.... ያወ እንደ እናት ያላረካኝ ነገር ስላለ ማለት ነዉ:: አምላካችን ያሻግራል ወደ ማዳ እንሒድ ያለ ጌታ ታማኝ ነዉ
blu sister
betaaaam dink malikt now tebarekiy astuye betam❤❤
Wawww wonderful thanks for this God words Golry the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🙏🙏🙏
Be blessed Astuka!! I can't wait you with a new Album soon ❤
Abet megelet Astuye geta iyesus hiwet zemenshin abzito ybarkew anchi biruk neshi it is . amazing
አሜንንን አሜንንን ተባረኪልኝ አስቱይ ትልቂ እናት ነሽ ለእኛ 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🔥🔥🔥📖📖የ አግዚአብሔር ቃል ላላ የበልጥ የለም :::ሃሌሉያ አሜንንን ❤️❤️🎤🎧አሜንንን አልፈራም
Menayenet ergata new bemegebgie melku kalun yakafelshgie tebarekelne
Amen tebareki
Awo aleferam bale yedenal
Hani May God bless you and your family I dearly loved you and your songs. God bless u all.
Great message and song. You lift me up. God bless you
አስቱየ አስቱየ ሁሌም ታስደንቂኛለሽ አንችም ልጅሽም ተባረኩ::
WOW! What an inspiring preaching! God bless you sis!
Astu, you are blessed, I say it again you are blessed!
Thank u sis for this wonderful message bless u Asterye ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክልሽ ። ልጆችን encourage ማድረግ በጣም ተገቢ ነው። በ ታዳጊ ልጆች ተስፋ አለ፡ የራሴን እዚህ መድረስ ሳስብ እኔን ያስተማሩኝን ቤተሰቦቼንን እና የሰንበት ት/ቤት አስተማሪዎቼን ሁል ጊዜ እባርካለሁ አልከሠሩም ። ወገኖች በልጆች ላይ መስራት በርቱ ያኮሩናል ተባረኩ
Tebareki Ameeeeeen getaaaa igizabiheri yibarekishi. Beyesusim tebareki ❤❤❤❤❤❤
Astuye anchi mirt nesh tebareki melktu nektognal🙏
እግዚአብሔር ይባረክሽ እይተ
Amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you, yena kongo asteryia, it's really a beautiful encourage word. No matter what, we should believe in God's word. Trust Him, Trust Him !!! Thank you for sharing 💜 😊
Astuyie tebarekilgn ewdshehu beqa feqer nesh
Ammizing revalation.
May the Almighty God bless you richly. Amen
መዝሙሮችሽበሙሉየእኔንህይወትይገልጻልተባረኪ
ተባርኪ እ/ር አሁንም ይጠቀምብሽ
Wawo it's wonderful. Tbareku Astu
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
Geta yibarchish ehite tilik lesson new ❤
Amen tebareki bebizu
አሱትዬ ምን አይነት አስተማሪ ነሽ ከዝማሬሽ ባለፈ በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ከአንቺ ተማርኩ በተለይ በልጆቻችን ላይ የምንናገረው ቃል እንዴት አይል እንዳለው ተባረኪ ብርክ በይ
እህቴ ጌታ አብልጦ ይባርክሽ።
Amen 🙏 tebarekiln astuye
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, thanks for sharing,,, you are blessed ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተባረኪ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት
ድንቅ መልእክት ነው!❤ በብዙ ጸጋ ተባረኪልን❤
Wow Amazing God bless you singer Astu you're blessed family Amen Aliferam ❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏
ተባረኪ
Our blessing..keep shine
Egizabherini Bamamatamamani yemitababakuti Hayilachawuni yadisalu Ende Nisiri yibaralu ❤❤❤
Tebareki Astuye
Amen geta eyesusi yibarikishi
Amen amen amen ❤❤❤❤❤ astu egzabher ybarekish
Amen Amen Amen Hallelujah Selam hugnilegn lemilimelign egziabher amlak yibarikish tsgashi yibiza ehite ❤
Kalum leniyemn tekemebighne GBU ASTUYO.
Amen Geta hoye Amenlew karas beleye Amen Asituye tabarki 🙏🙏
ተባረኩልን አስቱዬ አንቺም ቤተሰቦችም እኔ ተጠቅሜለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር አፉ አድርጎሽ ባንቺ አወራኝ
ተባረኪሊኝ አስቱ 🙏
May God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🌹💕🌹💕🌹💕
Amen amen lejochachin yalefubet lemimetawu mashageriya medrek yhunlachew❤
አሜን የኔ ውድ እህት አምነዋለው በፍፁም አልፈራም ጌታ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏
Wow God bless you I needed that I was so immersed in fear of the future of my kids. The. God sent you! God bless you
Geta yibarkish enem endenat bizu astemarshign .
God bless you and your all family
It is a great message ,Glory to God!
ተባረኪ አስቱካ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤
ኢየሱስ ሰለ ወደድሽው ወድሽለሁ
God bless you my sister absolutely right
I always blessed with your songs
Am happy to hear this , God bless you
Tebareki Astuye❤