"ሼፍ መሆን ነበረባቹ" ...አሁንም አልተቻሉም /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ ለሼፍ ዚ አጨብጭቡለት?👏👏 ዋው! ድምፅ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 ปีที่แล้ว +14

    ሼፍ ዚ ኧረ ኡኡኡ በጣም በምወደው ዘፈን ጀመርከው🎸🎹🎤🎺 ስወድህ😍😍

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጡ ገበታ ተወዳጅ ፕሮግራም ተናፋቂ እና በጣም አስተማሪ ነው❤
    ዳኞች አክብሮታቹ አስተያየታቹ በጣም ደስ ትላላቹ ❤
    መድረክመሪ ሼፍ ዚ ሲያምርብህ ❤
    እናመሰግናለን።።።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላሉ ተወዳዳሪዎቹ ባለ ሙያዎች❤
    ዳኞች👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ሼፍ ዚ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    ሃገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልን ለዓለም ሁሉ ሰላም ይሁን !!!

  • @zeynyamelkamu2265
    @zeynyamelkamu2265 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ለኑፅሀት በግፎ ለሚገደሉ ቤተሰቦቻችን አላህ በቃ ይበለን ወላሂ ሀገሬ መግባት አልቻልንም በሰው ሀገር ቀረን ሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 ปีที่แล้ว +11

    የምርጡ ገበታ ድምቀት ሼፍ ዚ ) ዘፈኑን ቀጥልበት እንወድሀለን።

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳኛቹ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ለቤት እመቤቶች እንግሊዘኛዋን ቀነስ ብታደርጓት ጥሩ ነው😉

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว +1

      Lik nesh mesedbuwachew nw memeslachew 😆🤣😂

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy 2 ปีที่แล้ว +2

      Ye bete emebet altemarum yalewe manewe

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 ปีที่แล้ว

    🌟Betam enamesegnalen tebarekulin hulachehum🙏👌. Egziabher rejem edemena tena yesetachu🙏🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌟

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ ዚ መቼነው ነጠላዜማው መቼነው የሚለቀቀው 🤝👌👌👋🙏

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 2 ปีที่แล้ว +5

    Chef z 😍😍😍😍😍. Can’t wait to come to Addis and meet u

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ ዘላለም ማንጎራገር ብቻ አይደለም ምንም ብታደርግ ያምርብሀል ኑርልን !!

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ዚ ጎበዝ የምርጡ ገበታ አስተናጋጅ ነህ::

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ለሳራ ብላ ብጨመር ጥሩ ነበር በጣም ጎበዝ ናት በሁለቱም ዙር

  • @alfiyaahmed744
    @alfiyaahmed744 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሺፍ ዚ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለህ

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚሰጠው ግባት ትንሽ ግራ ያጋባል አባቱ ቢስተካከል ጥሩ ነው በግባቱ መጀመሪያ እየተደናገጡ ነው የሚሰሩት የሚጠፋባቸው

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ግዜ አሳልፌ ጥሩ ተምሬበታለሁ። ሼፍ ኮብራክ did an excellent job.👍

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ ዚ የብዙ ሙያዎች ባለቤት መድረክ መሪ፣ድምፃዊ እና ሼፍ የፕሮግራሙ ድምቀት!!!!!

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ ካብራክ እባክህን እንግሊዘኛውን አቆየውና ልክ እንደጉዋደኛ በግልፅ በሚገባቸው ግልፅ በሆነ አማርኛ ብታስረዳቸው መልካም ነው አያውቁም ማለቴ አይደለም ግን በግልፅ መረዳት የሚፈልጉ ብዙ እናቶቻችን አሉና አስብበት

  • @mareasmare3773
    @mareasmare3773 2 ปีที่แล้ว

    ዝግጅታችሁ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ዳኞች አስተያየት ስትሰጡ ንፁህ አማርኛ ለመናገር ሞክሩ፡፡

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ 💪🇪🇹😘እነቱቾ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ስገባ አወዳድሩኝ ሩዝ ላይ ጎበዝ ነኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    Chef z wow አልተቻልክም you are a good singer .

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

    Sara you are the best l love the way you cook she dead amazing job she deserved to win

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว

    The second one is perfect

  • @anbesaw3gizeagesa688
    @anbesaw3gizeagesa688 2 ปีที่แล้ว

    Chef Z deserves the 30k for hosting the show👏👏

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤረ ሼፍ መክበብን አምጡት ስወደዉ እኮ

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዪጰያ ፋትህ ልንጱሀን ለወግን በሉ ቅር ያሰባለን አንድም ቀን ሰ እምየ ኢትዪጰያ ሰላም አይሉም

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 ปีที่แล้ว

    Wawo shef zi dmsih yamral 👌❤❤👍

  • @selitube8253
    @selitube8253 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬውን እኔ ብሆን ኖሮ እንዴት አድርጌ እሰራ እንደነበር ልነግራችሁ አልችልም በጣም ቀላና አዘውትሬ በቤቴ የምጠቀማቸው ናቸው

  • @mathiosfantahun7097
    @mathiosfantahun7097 2 ปีที่แล้ว +5

    Professional eyes watching every steps.Judgment accuracy with suggestions are teachable to the competitors and audiences. Chef z entertainment is salt and pepper to the show.chef kabrak always shows alternatives to enhance the skill of the competitors. Thumbs up 👍 to the team.

    • @judyabraham2161
      @judyabraham2161 2 ปีที่แล้ว

      I have not yet seen a sink to wash their hands after handling food. Is it behind the scenes?

  • @almazali4784
    @almazali4784 2 ปีที่แล้ว +7

    ሼፍዚዬ አንተ ባትኖር ጭር ይል ነበር ኑርልን ወንድሜ

  • @jerusalemberhanu6404
    @jerusalemberhanu6404 2 ปีที่แล้ว +1

    Where is chef mekbebe zewde i really miss him

  • @caringforcommunity1069
    @caringforcommunity1069 2 ปีที่แล้ว

    ፓስታ በወጥ ይመስላል ፣ ያልካው በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @ruthadmasu8355
    @ruthadmasu8355 2 ปีที่แล้ว

    I wish chef Mekbeb and chef yohannes judge this performance well done sari kabrak you look like taking side

  • @user-ty2rx8jp9f
    @user-ty2rx8jp9f 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ሼፍ መክብብ ጠፋ ናፈቀን

  • @ትእግስትኣሉላ
    @ትእግስትኣሉላ 2 ปีที่แล้ว

    ተመዝግቤ ነበር ግን እስካሁን ኣልተጠራሁም

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ድምፅ ዋው የምርጦቹ ምርጥ 😘😘

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 ปีที่แล้ว

    ስውዳችሁ ውንድማቸ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሼፍ ዝ ደስ ትላለ

  • @asmasougueh1368
    @asmasougueh1368 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ

  • @ነጃትየዴሤዋ
    @ነጃትየዴሤዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ
    አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ
    እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ
    ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል
    በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ
    ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌷

  • @ሪሀና
    @ሪሀና 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህህህህህህ

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ውዶቸ አሜሪካን ያላችሁ ተባበሩኝ ከአረብ ሀገር አሰሪዎቸ ጋር ልመጣ ነበር ወጭ ሲበዛባቸው እኔን ትተውኝ ሄዱ
    ግን ቪዛውን አስመትተውልኝ ሁሉንም ጨርሰውልኛል እዛ እማውቀው ሰው የለም ትኬት ቆርጨ ልመጣ ነበር እባካችሁ ተቀበሉኝ እዛ ሰርቸ ቢያልፍልኝ እና ቤተሰቦቸን ብረዳ ደግነት ለራስነውና ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ እባካችሁ

    • @rghgd
      @rghgd 2 ปีที่แล้ว

      Kidi Ethiopia የሚል telegram channel አለ እዛ ላይ ተናገሪ የሚያግዝሽ ሰው አይጠፋም

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዞላ ድምፅ እኮ ነበረ

  • @ነጃትየዴሤዋ
    @ነጃትየዴሤዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ እኔም መሣተፍእፈልጌነበር

  • @zemenaywondimu7070
    @zemenaywondimu7070 2 ปีที่แล้ว

    Merit neber zare gobezoch Arif comment shef kabrak tekola

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖኖ

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እናት ርዱን ከነ ዶለችው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zewdebekele2367
    @zewdebekele2367 2 ปีที่แล้ว

    Ketemezegebiku qoyehu lemindinnew yematterun shef ziy

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ድምፅ ዘሌ የምርጡ ገበታ ፈርጥ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንድ ቀን አንተም ቁጭ ብለህ ስትዳኝ ባየሁ

  • @sosina19
    @sosina19 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን አንድ አየነት ሽለማት ትክክል አይደለም ሳራ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥሩ ሰርታለች!

  • @AhmedMohamed-yv2iq
    @AhmedMohamed-yv2iq 2 ปีที่แล้ว

    I like you very much

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 ปีที่แล้ว

    አደይ ድራም እዚህ ላይ ይታያል እባካችሁ በየትኛው እንደሆነ እምታውቁ ንገሩንን

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኘ

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 2 ปีที่แล้ว

      በድረመ ፍቅር አብደሸል የሰለም

    • @weynshetgesmie8075
      @weynshetgesmie8075 2 ปีที่แล้ว

      @@abirayakobo9888 አመስግናለሁ እሽ አቦል ቲቪ ላይ ነው የማየው ግን አንድ ፓርት ወደኃላ ስለሚቀር ብየ ነበር

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +2

    በድምፅም ተወዳደር ሺፍ ዚ ታዝናናለህ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rehanayassin3847
    @rehanayassin3847 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
    @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙስሊም ሁናቹ ሱሪ ብጣሽ ቀሚስ የምትለብሱ አላህ ህዳያ ይስጣቹ

  • @zicnuru6847
    @zicnuru6847 2 ปีที่แล้ว

    የድምፅ ውድድር ልትጀምሩ አስባችሁ ይሆን🍔🍔🍔

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 ปีที่แล้ว

    Kabrak beselam new 2gna zurun bekuta jemerk ye saran

  • @bishashtesfamichael8558
    @bishashtesfamichael8558 2 ปีที่แล้ว

    wow shef manga neh berta

  • @adayemohammed1530
    @adayemohammed1530 2 ปีที่แล้ว

    waw betam des yelal dagnenetu plus fukikru.demo temzgbe nebere ere tirugn.

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አንተ ዚ ግን ተው በፍቅር ልቤን ድው ድው አታድርግ በዚህ ድምፅህ

  • @wintatesfaye462
    @wintatesfaye462 2 ปีที่แล้ว +1

    Shif Z 😀

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ጠላት የለህም አስተማሪዎች እንጂ
    በህይወት ውስጥ መጥፎ ጊዜ እንድታሳልፍ፤ እንድታዝን ፤ብቸኝነት እንዲሰማህ ፤ እንድታለቅስ ፤ ህመም እንዲሰማህ ያደረጉህ ሁሉ የህይወት መምህራኖችህ ናቸው እንጂ ጠላት ሊሆኑ አይችሉም። እና የበደሉን ሰዎች እንድንወድቅ ያደረጉን ሁሉ የኛ ታላላቆቹ መምህራኖች ናቸው። ስለዚህ ሳያውቁት እኛ ብቁ እና የበሰልን እንድንሆን አግዘውናል። ልንተዋቸው እንጂ ልንጠላቸው አይገባም።
    ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
    ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል↪th-cam.com/video/TAgkt3EmvFQ/w-d-xo.html

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว

    👌👌😂

  • @fatimamohammad5899
    @fatimamohammad5899 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ልቀቁት

  • @richrichooo8139
    @richrichooo8139 2 ปีที่แล้ว

    Zelaleme fekere new

  • @sebleankala6149
    @sebleankala6149 2 ปีที่แล้ว

    Endet senebeta hi ene sost gezem text adrge Mel's alagegnehum swleguaguahu new mesl lemwedader

  • @jamineimtube5522
    @jamineimtube5522 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዶች ከሺኢን ልብስ ወይም ሌሎችን መጥለብ ከፈለጋችሁ እና በቀላል መንገድ ዩቱብ መክፈት ከፈለጋችሁ ፕሮፌይሌን በመጫን ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ትወዱታላችሁ 💋💐💐💐።

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

      ሰለይቱብ እፈልግነበር ግን አልገባኚ አለ እያየሁነበር😥

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 2 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ህዝብን ሞት ስቃይና መከራ ያስደሰተው ኢትዮጵያዊ ቁጥር ከ 90% በላይ ነው እግዚአብሔር ይፋረዳችዎል ።

    • @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
      @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 ปีที่แล้ว +1

      የትግራይ ህዝብ እልም አድርገው ባዳ ሰው መሳይ አውሬ እራሳችሁ እየመጣችሁ እናታችን ላይ ምን ይፈጠር ነው እምትሉት

    • @semerrewelqaitey4473
      @semerrewelqaitey4473 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 ቤትሽ ሲገባ ይገባሻል

    • @newworld1212
      @newworld1212 2 ปีที่แล้ว +2

      እናንተ ቅቤ እየቀባችሁ ነው እንዴ አመፀኞች እኛ የማንመራት ኢትዮጵያ አትኑር ብላችሁ በድቅድቅ ጨለማ የሃገር መከላከያ ሰሜን ዕዝን ያጠቃችሁ እስከአሁን ያልበረደላችሁ ጦርነት ምግባችሁ ምን እነድርጋችሁ

    • @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
      @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 ปีที่แล้ว +1

      @@semerrewelqaitey4473 እዛው እኛኮ አልመጣንባችሁም መጣችሁብንጂ ለነደብረ ሰይጣን ብላችሁ ትጃጃላላችሁ ለምን ተው በቃን አትሉም መቸም የማይሳካ ይህንም እንጀራ አሳበዳችሁ እናተ መቸም አትመሩንም የስልጣን ጥም አዙሮ ይድፍችሁ

    • @Yemedan
      @Yemedan 2 ปีที่แล้ว

      የሌላው ሞት እና ስቃይ የሚያስደስተው ዲያብሎስ ብቻ ነው ሁላችንም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርን ፍጡር ነን አማራ ትግሬ ኦሮሞ እያሉ የለያዩን የስልጣን ጥማት ይይለባቸው ከራሳቸው በቀር ሌላ ነገር የማይታያቸው እራስ ወዳድ የሆኑ ጥቂት ግለሰቦ ናቸው እውነተየማያዳላ ለማንም የማያዳላ እግዚአብሔር ፍዱን ይሰጣል ተባረኩ

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 ปีที่แล้ว

    🤗🤗🤗🤗🤗😆😆😆😆😆

  • @ayudobamoabebe7784
    @ayudobamoabebe7784 2 ปีที่แล้ว

    Are lekakuu

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 ปีที่แล้ว

    Shef zi Gon legon zefenunm mokr

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜቶች እባካችሁ ሀሳብ ስጡኝ ጨቆኛል በመጀመሪያ ግን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን 👉👉 እዳዉ እኔቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ እእእ 😭😭😭😭😭😭😭 ??? በጣም ለፋሁደከምኩ እድሌ ሆኖ አልመሠገንም በቃ ወደሀገር ደዉየ ነይ የሚለኝ የለ በርች ስሪ ጠክሪ ብትመጭ ታብጃለሽ ይሉኛል ግን እኔ አልቅሸእሽ እላለሁ ግን ዛሬ አባቴ ሁለተኛ እስልኬላይ እዳትደዉይ አለኝ 😭😭😭 አላቅሽም ልጀም አይደለሽም አለኝ 😭😭😭 እህህህህ 😭😭💔💔💔 ደሙም እኮ ቦተሠቦቸ ተበታትነዉ ነዉ ያሉት በቃ ምን አጠፋሁ 😭😭😭 ወላሂ ኮሜቶች የምስቅበት ቀን ናፈቀኝ እራሴን እዳላጠፋ እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ታናናሾቸን አስተምራለሁ ግን ተኔ መቆም መሞት ይሻል ነበር 💔💔💔💔💔💔💔

    • @rahelhailu8755
      @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @mekdesmolla4500
      @mekdesmolla4500 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ እራስ ማጥፍት የሚል ቃል ፈጣሪሽን አታሳዝኝ ጸልይ በርች ጥሩ ነገር አስቢ አንድ ቀን ደስ የሚል ቀን ይመጣል ደህና ሁኝ እህታለም😘😘😘

    • @lilaliila6185
      @lilaliila6185 2 ปีที่แล้ว

      አትጠይቂያቸው እህት ልምጣ ብለሽ ዝም ብለሽ ወስነሽ ግቢ

    • @hcook2664
      @hcook2664 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት ሁሉም ለበጎ ነው ደግሞ ከቤተሰብ ተስፋ አይቆረጥም የተበታተኑትንም ለመስበሰብ ሞክሪ አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ

    • @hcook2664
      @hcook2664 2 ปีที่แล้ว +1

      እራስሽን ስላጠፋሽ መፍትሄ አይሆንም ጠንካራ ሁነሽ ችግሮችሽን ለማስተካከል ሞክሪ

  • @AhmedMohamed-yv2iq
    @AhmedMohamed-yv2iq 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk

  • @gizeasmat5698
    @gizeasmat5698 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkök10

    • @horsetubedagi
      @horsetubedagi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-PvR_mzP0E0/w-d-xo.html

  • @ነጃትየዴሤዋ
    @ነጃትየዴሤዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሶፍያ ሙስሊም ነሺ አይደል ለምን ሡሪለበሺ

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በዱኣ/በፀሎት እንበርታ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ🙏