#በፍጥነት_ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 14 วันที่ผ่านมา

    እጭ የናንተ በየኣመቱ ሚመጣ ውሸት ሰለቸን 😢😢😢 እኔ ምለው ዝምብላቹ የእግዚኣብሄር ቃል መስበክ ኣትቹሉም 😢😢😢 ሲጀመር ኢሰያስ ኣርጅተዋል መቀየሩ ማይቀር ነው 😢😢😢

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 16 วันที่ผ่านมา

    ስለምድራቹ ጸልዩ ኤርትራ ኪዳን ያላት ሃገር ናት ለሱ ጌታ ኣለ ለጌታ ሃሳብ እና በውሸታቹ ኣይቀየርም!

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 18 วันที่ผ่านมา

    ሃገራችን ማለት ኤርትራ ሃገራቹ እንዴ ጎረቤት ሃገር በል። ስልጣን መረከቡ ለኛ ጥሩ ነው። ግን ደሞ ኤርትራ ራሳ የቻለች አገር ናት። ግን ደሞ ሰልችቶኛል በጣም ብዙ ትንቢት አመጣቹ ግን አይፈጸምም እንዴ፧

    • @tv22.53
      @tv22.53 18 วันที่ผ่านมา

      አንተ ደንቆሮ ሀገራችን የሚለው ሀሳብ አገልጋዩ እራሷን የቻለች ሀገር አደለችም ለማለት ፈልጎ ሳይሆን ወንድማዊነትን ፍቅር እደሀገሩ ቆጥሮ ነው የፀለየው እንጂ የኤርትራን ሀገርነት ስለማያው አደለም ደንቆሮ አትሁን ስለሀገር ካነሳህ መልካም ሀገር አለን እሷም ኢትዮጵያ ትባላለች የምነወዳት የምናከብራት የምፀልይላት ሀገር አለችን አንተም አሁን በእደዚህ አይነት ድንቁሪና ተይዘህ ክርስቲያን ነኝ ትላለህ አደል?? ኤሪትራዊያን ዜጎቻችን ናቸው ወንድሞቻችን ናቸው አንተ የማትረባ ሁነህ እዳሰብከው አደለም ነብዩ የተናገረው ኤርትራ ሀገራችን ናት ሕዝቡም ሕዝባችን ነው እንፀልይለት ነው የአገልጋዮ ሀሳብ እሽ ውንድሜ ማፈሪያ ነህ