ከሜክሲኮ -ሳር ቤት የኮሪደር ልማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

ความคิดเห็น • 13

  • @SemiraShibru
    @SemiraShibru 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያምራል ውበት ይለያል ግን ግን ያለሠው ትርጉሙ ምንድን ነው በከንቱ የሚፈሰው የንፁሀን ደምስ የተራበን ሆድ ፊቱን ሜካኘ ብትቀባው ትርጉሙ ምንድን ነው ብሩቅ ለሚያይ ሠው እራሀብን ከመሸፈን ውጭ የአላህ ኢትዮጵያን ስለምን ዝም አልካት

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 3 หลายเดือนก่อน

      120,000,000 ህዝብ የሚኖርባትን ሃገር ፣ ሰው የለበትም ማለት ምን ማለት ነው? ይልቁንስ የአራዊቶችን ቦታ ለማጣበብ እና ለማፈናቀል ጫካ የገቡ ወንድም እና እህቶቻችን ግቡ በሉና ፣ ሃገር አብረው ይገምቡ!!
      የአባቾቻችን ቤተመንግስት ይገባናል፣ ሰሜን ካልሆነ ሌላው አይመራትም እያሉ በትምክህት የሚናገሩትን ዝም በሉ በሏቸው!!
      ሁሉም የእራሱን ቤት ወንበዴዎች፣ ወንበዴ ማለት ሲጀምር ኖሮ፣ በሰላም ስንት ነገር ይሰራ ነበር?!!
      ማስተዋል ይስጠን!!
      መንግሥት እያለ ያለው፣ ጦርነት ለማንም አይጠቅምም እንደራደር ነው ፤ እናንተ የትኛውን መንግሥት እንደምትሰሙ አልገባንም!! ወይስ የሁለት ሃገር ሰዎች ነን?
      እንዴት ነው ነገሩሩረረ?!!!

    • @SemiraShibru
      @SemiraShibru 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@feqerad5323አዲስ አበባ ውስጥ እኮ አንድ መቶ ሀያ ሚሊን ህዝብ አይደም የሚኖረው በሬሾ እንካን ብንሠራው አንድ አራተኛ አይሆንም ሌላው ህዝቤ የሚኖረው ገጠርም በለው ጫካ በለው የሚኖረው እዚያ ነው ኦሮሚያ በድርቅ እያለቀ ያለህዝብ ከብቶቶች የትግራይ እህቶቼ ስቃይ የአማራ ህዝብ በማንነቱ እያለቀ አለማናት የምትላት አ አ እንካን በኑሮ ውድነት ህዝብ አልቃል እየውልህ ወንድሜ አንብብ ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ አይደለችም ኢትዮጵያ ማለት አንዳንተ አይነቱም ሆዳም ጭምር ነው

    • @SemiraShibru
      @SemiraShibru 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@feqerad5323የከሸፈ ካድሬ ማለት እኮ እንዳንተ አይነቱ ነው እንደ ጋያ ነቃይ የፊቱን የሚያይ አንድ መቶ ሀያ ሚሊየን ህዝብ እኮ የሚኖረው አንተ ገጠር በለው ጫካ በለው እዚያ ነው በሬሾ አንካን ቢሠራ አንድ አራተኛው እንካን አ አ አይኖርም በኦሮሚያ የተከሠተው ድርቅ በትግራይ የሚሠቃየው ህዝብ አማራ በማንነቱ እየተገደለ አ አ ህዝብ በኑሮ ውድነት እየተንገበገበ አምስት ሚሊየን በማይሞላበት ህዝብ ውስጥ ተራ የኮሪደር ልማት ይዘይ ትመፃደለህ አንድ ባለሀፋት ሊሠራ የሚችለውን ነገር ሜጋ ባይት ፕሮጀክት ይመስል ወንድሜ ኢትዮጵያ ማለት እኔ ብቻ አይደለሁም እንዳንተ አይነቱም ሆዳም ካድሬ ጭምር ነው

    • @SemiraShibru
      @SemiraShibru 3 หลายเดือนก่อน

      አየክ የከሸፈ ካድሬ ማለት እኮ እንዳንተ አይነቱ ነው እንደ ጋያ ነቃይ የፊቱን ብቻ የሚያይ 120 ሚሊን ህዝብ የሚኖረው አዲስ አበባ አይደለም አንተ እንደምትለው ጫካ እና ገጠር ውስጥ ነው እሄ ህዝቤ ነው በኦሮሚያ እየደረሠ ያለው ድርቅ በትግራይ እየተሠቃየ ያለው ህዝብ አማራ በማንነቱ እያለቀ የአዲስ አበባ ህዝብ በኑሮ ውድነት እያለቀ እንዳንተ አይነቱ በተራ ኮሪደር ልማት ይመፃደቃል በጎ ፍቃደኛ በላሀፋት የሚያደርገውን ነገር ሜጋ ባይት ፕሮጀክት ይመስል እየውልክ ካድሮው የኢትዮጵያን ችግር በተራ ካርቶን ፊልም እሸፍነዋለው ብለክ እንዳታስብ ይሉቁንስ ኢትዮጵያ ማለት ካርቶን ፊልም አይደለችም ኢትዮጵያ ማለት እኔ ብቻ አይደለውም እንዳንተ አይነቱም ሆዳም ካድሬ ጭምር እንጂ

  • @AminEthi
    @AminEthi 3 หลายเดือนก่อน +2

    يا بلاد اثوبيا 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AminEthi
    @AminEthi 3 หลายเดือนก่อน +2

    Abichuukoo ❤❤❤❤

  • @4babyo
    @4babyo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ymigerm nw lehulum guzee alew klebeee nw ❤❤❤❤

  • @NazifMoh
    @NazifMoh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Baxam adssa lal

  • @NazifMoh
    @NazifMoh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bartu

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 3 หลายเดือนก่อน

    ዜጎች እየተገደሉ እየተፈናቀሉ አስፋልት ቢያሣምር ማን ሊኖርበት ነው ብልጥ አስተዳደር ቢሆን ኖሮ ከተማ ከማልማት ቅድሚያ ገጠራማው መንገዶች መብራቶች ንፁህ ውሃዎች የምርት ዘዴዎች ማስፋፋት ነበረ የሚቀድመው ከተማ ለማ ከዛስ

    • @destaergano3121
      @destaergano3121 3 หลายเดือนก่อน +1

      የሳይጣን ጭንቅላት ያላቸው ሁሉንም ነገር መክሰስ ይወዳሉ።
      ለአዲስ አባባ ከተማ ልማት ሚቀኛ ነኝ እያልክ ነው?
      ክልሎች እራሳቸውን ለማልማት ሙሉ ስልጣን አላቸው እኮ‼️