ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ (ክፍል 27)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 487

  • @BetiBeti-rf3sz
    @BetiBeti-rf3sz 7 วันที่ผ่านมา +203

    በሰዉ ሀገር ለምንከራተቱ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቸ❤

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 วันที่ผ่านมา +9

      አሚንንን ያርብብ❤❤❤

    • @user-bx3zl4vq9f
      @user-bx3zl4vq9f 7 วันที่ผ่านมา +5

      አሚንን

    • @user-bx3zl4vq9f
      @user-bx3zl4vq9f 7 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @user-uy2qt1bf8y
      @user-uy2qt1bf8y 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

    • @user-uy2qt1bf8y
      @user-uy2qt1bf8y 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

  • @hshdhshegeu7907
    @hshdhshegeu7907 7 วันที่ผ่านมา +162

    ሳራን የናፈቃችሁ ላይክ አድርጉኝ እስኪ ❤❤❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 2 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @Madisha835
    @Madisha835 7 วันที่ผ่านมา +90

    ለተቸገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳቡን ይሙላለት አሚን አትሉም🤲🤲

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ ደምሬሻለሁ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ ደምሬሻለሁ

    • @elesabetgezahin1765
      @elesabetgezahin1765 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያርብ

    • @ududufdlufi8021
      @ududufdlufi8021 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q 7 วันที่ผ่านมา +26

    ማነው እንደኔ እረፍት የናፈቀው
    ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😢

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l 7 วันที่ผ่านมา +52

    ወ/ሮ ቅድስት ትወና ትችያለሽ ብቻ አይገልጸውም መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ነው የምሰሪው ይሄኔ በእውነቱ ሂወትሽ ምስኪን ገር ጥሩ ሰው ትሆኛለሽ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 7 วันที่ผ่านมา +3

      እረ ይች ጭራቅ ናት😢

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ😊

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@SemiraGetahun😂😂

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 7 วันที่ผ่านมา

      ሌሎችሽ

    • @user-em6ly9mr5w
      @user-em6ly9mr5w 7 วันที่ผ่านมา

      ክክክ ጭራቅ

  • @user-ir6dz2lb5j
    @user-ir6dz2lb5j 7 วันที่ผ่านมา +60

    ወይኔ ዛሬ ብዙ ሰው አልቅደመኝም ሳራን የምትሉ ሰዎች ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ እረ ኡኡኡ ሳራን አምጡልን የሳራ ወዳጆች ላይክ ሰብ አድርጉኝ አምሮኝ ነው😅

    • @MayanGone-c9y
      @MayanGone-c9y 7 วันที่ผ่านมา +4

      የዮዮ እፉዬ ገላ በአበረ ፎንቃ ተጠልፋለች

    • @user-yt7mz9xh7t
      @user-yt7mz9xh7t 7 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

  • @aleykajemal3498
    @aleykajemal3498 7 วันที่ผ่านมา +61

    ዛሬ አንደኛ ነኝ. ላይክ ግጭት አድርጉኝ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅የምር

    • @user-ys1xm6eh3j
      @user-ys1xm6eh3j 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝእስኪ ቅመሟ

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደግሞ ለላይክይሄዉ👍

    • @mastwalshefferaw9537
      @mastwalshefferaw9537 7 วันที่ผ่านมา

      What you going to do with it I did❤

    • @aleykajemal3498
      @aleykajemal3498 7 วันที่ผ่านมา

      @@mastwalshefferaw9537 አይዶኖ ኢንግሊሽ

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l 7 วันที่ผ่านมา +54

    ሳሪ ናፍቃናለች ሰላዩ ከልጅቷ ፍቅር ይዞታል😂😂😂

    • @user-pq1vn8ej9t
      @user-pq1vn8ej9t 7 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Hayrya964
      @Hayrya964 7 วันที่ผ่านมา +1

      ሀሜተኛ😂

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 7 วันที่ผ่านมา

      betam

    • @tigesttenfe
      @tigesttenfe 6 วันที่ผ่านมา

      🎉😢😢

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l 7 วันที่ผ่านมา +13

    የናንተ ድራማ ደስ የሚለው ነገር ስትጀምሩ ዛዛታ ምንም የለውም እናመሰግናለን😍😍😍😍ግን ሳራን አምጡ የዮናስን እናት ደግሞ አውሬነቷን ትቀንስ ይች የሰው ጂብ

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዮኒን ስወደዉ እኮ ጀግና ነክ ከዚች ክፉ እናት ጋር ተጋፍጠክ በማየቴ ደስ ብሎም ደሞ ዳጊ የኔ መልካም ሰላምክ ይብዛልኚ❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @TigstZeleke-ux8iw
    @TigstZeleke-ux8iw 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እምለው ግን ሀብታሟ ሴትዮ ኢፍሊቅስ ነው የያዘችው ያው ሳልናገር ማለፍ አልወድም ዳጊ በጣም ነው እምወድህ የውኒም ባገኛቹህ ደስ ይለኛል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 7 วันที่ผ่านมา +27

    የዩዩ አባት አንጀቴ ነው የበላው 🥺🥺🥺እንደ እኔ ያሳዘናቹ እስኪ😢🥺🥺🥺👍👍👍

    • @gpgp-cf9xm
      @gpgp-cf9xm 4 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx 4 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞክ😢😢😢 ወይ ፈልምእኮነወ😂😂😂

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 7 วันที่ผ่านมา +30

    ሳራ ከሌለች አናይም በቃ😂😂😂😂

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ ደምሬሻለሁ

    • @BilagiAmare
      @BilagiAmare 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 የምርሽ ነው በቃ አትይ 😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 7 วันที่ผ่านมา

      እያየሽ 😅

    • @zed9651
      @zed9651 7 วันที่ผ่านมา

      እሷ እኮ አትመጣም ተሰፋ ቁረጭ😂

  • @GiasBd-zt2sx
    @GiasBd-zt2sx 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዮዮ ግን ትወና ላይ የምር አደኛ ነውውው❤❤

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 6 วันที่ผ่านมา +2

      Betam መሸለም አለበት

  • @user-td6qp7eo7k
    @user-td6qp7eo7k 7 วันที่ผ่านมา +15

    በስደት ለምንከራተት እህቶች አሏህ ስደትን ይገልግለን ያረብ።

  • @alialdelfi5598
    @alialdelfi5598 7 วันที่ผ่านมา +18

    ተወዳጅ ድራማ ሳርቾ ግን ናፍቃኛለች😢

    • @busyline3833
      @busyline3833 7 วันที่ผ่านมา

      ሳሪዩን አጡልን እናቲቱ ምን አይነትክፉናት

    • @alialdelfi5598
      @alialdelfi5598 6 วันที่ผ่านมา

      የሴይጣን ቁራጭ ነች እርሷ እማ​@@busyline3833

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 วันที่ผ่านมา +2

    Ye yoyo enat Setua Abiy Ahemede nat::

    • @KtKtmadina
      @KtKtmadina 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @munitmolla9766
    @munitmolla9766 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሳራ ከጠፋች ወዲ ድራማው ቀዘቀዘ

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 7 วันที่ผ่านมา +17

    አራ ተዉ ግን የምትሰሩ ከሆነ ቀጥ ለጥ ብላችሁ ስሩ ምንድነው በአመት አንዴ መልቀቅ መስራት ከሆነ መስራት መተው ከሆነ መተው

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔግን የሳራ ናፍቆት በነ ዳጊ ፍቅር እያካካስኩት ነው ደስ ሲሉ ብቻ ምንልበላቹ ከዚ ብሃላ ሳራ ምትመጣ አይመስለኝም ተስፋ ቆርጫለው

  • @user-jh5gh9xp9t
    @user-jh5gh9xp9t 7 วันที่ผ่านมา +29

    ዩአደን ክፍል አሰራ እንድ

    • @user-mq7pu4cr5c
      @user-mq7pu4cr5c 6 วันที่ผ่านมา

      ተለቀቀደ በጥበቃ እድሜየን ጨረስኩ😂😂😂😂😂

    • @sarasara-cu8rs
      @sarasara-cu8rs 6 วันที่ผ่านมา

      የታለ?? መቼ ነዉ እሚለቀቀዉ🙄🙄🙄🙄🤔🤔 ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😅😅😅

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx 4 วันที่ผ่านมา

      አለ እኮ😂😂😂😂

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ይች ሴትዮ ኢሄንን ሰርታ ካገኘችው ገንዘብ ምናለ ጥንቅር ብሎ ቢቀርባት ለነገር ፊቷም ይናገራል እሷም ትመስላለች።

  • @ahmadAhmab-pe1ew
    @ahmadAhmab-pe1ew 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዩዩ ሰራላት እናቱን አዋረዳት

  • @mihretMamuye
    @mihretMamuye 7 วันที่ผ่านมา +14

    1ኛነኝ10ላይክ ለይኩኝ😅

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 6 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ለምነነው ከሳምንት በላይ የምታቆዩት ዮዮ ተቀየረ እኮ መጨረሻውን ለማዪት ጉጉቴ ሥራ ሥራ አተበሉብን መምጣቷ ምን ይቀራል የመመጣበት ቦታ ሲደርስ ድርሰት መሆኑን አትርሱ እንጂ

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q 7 วันที่ผ่านมา +10

    የቅስት መጨረሻ የናፈቀ ማነዉ እደኔ😅😅😅😅

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 วันที่ผ่านมา

      ዘብትያ ትወርዳለች ሌላ ምን መጨረሻ አላት ይች ጭራቅ

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 6 วันที่ผ่านมา

      ትታሰራለች ይመስለኛል

  • @mirtalemgemechu
    @mirtalemgemechu 7 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ግን የእናትየዉ አጨዋወት አይመቸኝም ድራማ እንደምትሰራ ያስታዉቃል

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሳራ የናፈቀቻችሁ ደባሎቹ ድራማ ላይ እዩዋት ክክክ

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z 7 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ባርችየ ግን ሲያምር እኮ ከዚህ ስራው ቢወጣ ይበልጥ ደስ ይለኝ ነበር
    የዩኒ እናት ባዶ የምትሆነው ባርች እና ዮዮ አንዲ ከሆኑ ነው
    አሁን እንደኔ ሀሳብ ቀጣይ የሚመስለኝ የዮኒን እናት ታሳግተው አለች ያኔ ባርች ለዮኒ እውነቱን ነግሮ ከዚህ ስራ ይወጣል ብየ አስባለሁ እና ቀጣይ ሳሪ እና ያኛው ዳጊ ይምጡልን እባክችሁ የተመልካችን ስሜት ተረዱ
    የዳግም ቁመት ደግሞ ዋው ነው ዬኒ ገና አሁን ወንዳወዲ መሠልክ ቀጥልበት

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 7 วันที่ผ่านมา +7

    ቅድስት ተብዬዋ መጨረሻሽንን አይቼ መቼ ይሆን አይምሮሽን ምታገናዝቢው አንተነ እንደሆነ በፍቅር ጦሽ ብላል ስድብሽን ግን ቀነስ አድርጊው

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji 6 วันที่ผ่านมา

    የዮዮ እጁላይ ያለው ንቅሳት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ነው ልበል

  • @Besu66
    @Besu66 5 วันที่ผ่านมา

    እር ወገን የሀይልዬ ጓዳኛ እዚህ ድራማ ውስጥ አለይ ወይኔ😅😊😊😊

  • @user-hs1qd2dd4f
    @user-hs1qd2dd4f 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዮአዳንን ልቀቁልን

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x 7 วันที่ผ่านมา +19

    የዚህ ድራማ መጨረሻው ያጓጓው

  • @Besu66
    @Besu66 5 วันที่ผ่านมา

    እር ወገን የሀይልዬ ጓዳኛ እዚህ ድራማ ውስጥ አለይ ወይኔ😅😅

  • @fathimasara2903
    @fathimasara2903 7 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ዳግን ልጅትው 🤣🤣🤣❤️❤️🤣🤣🤣🎉🎉

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዮዮ በጣም አሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @Mekonnenfikre21
    @Mekonnenfikre21 7 วันที่ผ่านมา +4

    አንተነህ ፍቅር ላይ ወድቋል ትግሉ ተደናቀፈ

  • @temesgenbimrew5604
    @temesgenbimrew5604 7 วันที่ผ่านมา +19

    የመጀመሪያ coment

  • @GenetWende
    @GenetWende 7 วันที่ผ่านมา

    የማሚ ሀይለኝነቷ በዛ የምትናገራቸው ነገሮች ደስ ይሉኛል

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 7 วันที่ผ่านมา +12

    ባናና የዳጊ እህት ብቶንሥ😅😅

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 7 วันที่ผ่านมา +1

      አባቱን የየወኒ እናት ገላው የለ የሷ ደግሞ አሉ 😂😂😂😂

    • @user-so2pi5nf6x
      @user-so2pi5nf6x 7 วันที่ผ่านมา +3

      ሳሪ የዳገጊእ እሕት ናት

    • @r-bf4sm
      @r-bf4sm 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ሳራ የዳጊ እህት ናት ብየ ጥርጥሬለሁ

    • @user-wb1eo2rs4o
      @user-wb1eo2rs4o 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም ግመቴ ነዉ😢​@@user-so2pi5nf6x

  • @hnah4891
    @hnah4891 7 วันที่ผ่านมา +6

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ❤❤❤

  • @SenaDereje-bw3ox
    @SenaDereje-bw3ox 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ እባካችሁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ please🙏

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዲጊ ፍቅረኛ በመኖሩ ደሥ ያላችሁ❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጭራቅ የሆንሽዉ አላለም በፀበል እንፈዉስዉ አላለም ክክክ

  • @user-du3ev5yx6j
    @user-du3ev5yx6j 6 วันที่ผ่านมา

    ሳሪ ከጠፋይ ጀምሮ ኢሄ ፊልም የገባው ሰው አለ ሲያስጠለ🤨🤨

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሳራየ ብትኖርበት ይህንን ቪድዮ ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የፈራሁት ጠፈጭ የዳጊ እህት እዳትሆን ፈረሁኝ😮

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 7 วันที่ผ่านมา

    Ye madam qimamoch saricho xafach min ishalal

  • @user-zc8kk1pd1e
    @user-zc8kk1pd1e 7 วันที่ผ่านมา +7

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ👍👈🤣

    • @hawwaksa44
      @hawwaksa44 7 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ

  • @hasina9776
    @hasina9776 7 วันที่ผ่านมา +4

    አሯ ቶሎቶሎ ልቃቁ ሱስ ሆናቹብን እኮ😂😂😂😂❤❤❤ ሰሪታ ናይልን😢

  • @Nahi-n6t
    @Nahi-n6t 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሉላ ትጨመር አዝ ቤት የ ሳራ ቦታ ከ ዮዮ ጋር❤❤❤❤

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 7 วันที่ผ่านมา +7

    ወይዘሮ ቅዲስት ምነዉ ቆላወት🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nahusenaykelem3684
    @nahusenaykelem3684 7 วันที่ผ่านมา

    Ato Awugicho ye dero sira balderebaye! Gash Asefa👏👏

  • @ekrammaru2208
    @ekrammaru2208 7 วันที่ผ่านมา

    የዮዮ እናት ግን ትልቅ ቁስል ያላት ይመስለኛል ሰው ያላወቀላት

  • @hermonnigist5558
    @hermonnigist5558 7 วันที่ผ่านมา

    የኦዴንስ ክብር የላችሁም ወሩን ሙሉ ሳራ ሳራ እየተባላችሁ ቢያንስ ያለውን ነገር ማሳወቅ አለባችሁ

  • @ahmadAhmab-pe1ew
    @ahmadAhmab-pe1ew 7 วันที่ผ่านมา +2

    ያኛው። ዳጊ ነበር የሚያምረው

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 7 วันที่ผ่านมา +3

    እህ ይችንሴት አሶግዷት አቃጠለችኝ

    • @user-wb1eo2rs4o
      @user-wb1eo2rs4o 7 วันที่ผ่านมา +1

      ከተወገደች ፊልሙ አይጥምም😂😂

  • @kidist1216
    @kidist1216 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ 79 ጠነኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 7 วันที่ผ่านมา +8

    አራ አካበዳችሁ ወይም ደቂቃ ጨምሩ ወይም በሳምንት ሁለቴ ይሁን

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 2 วันที่ผ่านมา

    ሳሪቲ የኔ አማለሸጋ የወኒካ ተሰቃየ እስቲ የምትወዶቸው በሰብስክራይብ አሳዩኝ

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 6 วันที่ผ่านมา

    አጋናችሁት ምንም ቢሆን እንደት አባት ይገደላል ሲቀጥል ሰው እንደዚህ መጸየፍ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ውዶቼ በተረፈ ምንም የተለዬ ነገር የለም እና መጨረሻውን ብተረጉ የተሻለ ነው

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 7 วันที่ผ่านมา

    Are yoyo zare gana wond wondii shatetkii😂 bazii ketili❤

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 7 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ የገኒንን አባት መሰሉኝ

  • @user-ek8lk8jl6l
    @user-ek8lk8jl6l 7 วันที่ผ่านมา

    አሚን❤❤❤❤

  • @seidahmed9240
    @seidahmed9240 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሌ እየገባሁ ቸክ እያደረኩ ነበር ዛሬም ቸክ ለማድረግ ስገባ በተለቀቀ በሁለት ደቂቃ ውስጥ አገኘሁት

  • @Asefu1621
    @Asefu1621 5 วันที่ผ่านมา

    እናተሰዎይ ግን ከተረሳችቡሀላነው የምመጡት ኡፍፍስታናደዱ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 5 วันที่ผ่านมา

    ቁልጭ ቁልጭ አሉ እነዳጊ😅

  • @zhandyman4703
    @zhandyman4703 7 วันที่ผ่านมา +1

    I don’t understand the point of this movie. It is too many crimes.

  • @Amanu-u4q
    @Amanu-u4q 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ebakachu adis ሰው ke cemrachu ayikr lula tegeba ezi lay debalochu lay ke yoyo gar much adergewu nbr

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 6 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ኢደየት ምድነው ጎበዝ የዬዬ እናት እምትለው 😢😢😮😮

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 7 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ቅድስት እምትባይ ሰትዮ ጨጓራሽ ይላጥ አቦ ላጠችኝ እኮ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ ኢጭ 😏😏😏😏😏😏

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂እስዋ ለድራማነው ጨኅራሺን ጠብቂ ሆሆ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 7 วันที่ผ่านมา

      @@user-dq1pl4wt8p ኦፍፍፍ ተይኝ እማ 🤣🤣🤣🤣🤣እሸ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 7 วันที่ผ่านมา +6

    ዉዶቼ እንኳን ደና መጣቹ ❤❤❤ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት አለቅን እኮ 🥰🥰🥰🥰😯😯😯 ላይክ ደሞ እያደረጋችሁ ምርጦቺዬ 😊😊 👍👍👍

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ ደምሬሻለሁ❤❤

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ ደምሬሻለሁ

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l 7 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ቀጣዩ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 5 วันที่ผ่านมา

    የ ዮዮኦ አባት አጀተን በላኝ😢😢😢😢😢

  • @user-wy6wc6wv8o
    @user-wy6wc6wv8o 7 วันที่ผ่านมา

    ቅ ሀሀሀሀሀ እኳን ቤቱን ገላሽን ሰተሽዉ የለ እደ😂

  • @user-zk3ue1qg8w
    @user-zk3ue1qg8w 6 วันที่ผ่านมา

    Gini Sara yetinati😮

  • @SmeraAbera
    @SmeraAbera 7 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @mmrryu
    @mmrryu 7 วันที่ผ่านมา

    ዛሬም አለደ የኸ ነገር😂😂😂

  • @user-rj4pi6gv9s
    @user-rj4pi6gv9s 6 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ጋና ጅግና ሆኔ እንዳኔ ሳራ የናፈቅው

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 7 วันที่ผ่านมา +1

    እሄን ድራማ መች ነው ሚፈፀመው😢😢😢

  • @amarechamarech
    @amarechamarech 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 7 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍ እያማር መጣ😮😮😮😊😊😊

  • @user-ri9pc1mj4o
    @user-ri9pc1mj4o 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 7 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ፊልም በወር እድግዜ ነው እዴ

  • @sweetie-ye1gt
    @sweetie-ye1gt 7 วันที่ผ่านมา

    Filmu yale Sara tame yelawme bring Sara back ASAP 😐

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤. አንደኛ

    • @nissan4570
      @nissan4570 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm2jl4ln5x
    @user-tm2jl4ln5x 6 วันที่ผ่านมา

    ቶሎቶሎ ልቀቁ በጣምነው እምወደው

  • @MaryAndreaMantua-le7mc
    @MaryAndreaMantua-le7mc 7 วันที่ผ่านมา

    ዬዬ ከሳ የምር ሲያሳዝን ምስኪን
    ክክክክክክ

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 7 วันที่ผ่านมา

    Woyne wozaro qidesti abidalechi🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BbrrtUu
    @BbrrtUu 6 วันที่ผ่านมา

    ቅዲስት በጣምነው የምታስጠሊኝ የዚህን ያህል ክፋት

  • @user-tc9hg6jc7n
    @user-tc9hg6jc7n 7 วันที่ผ่านมา

    የአንቴኔ ሼፒ የታማቻው ማን ነው እንዴ እኔ

  • @user-qo3me3xb1b
    @user-qo3me3xb1b 7 วันที่ผ่านมา

    በወር አንዴ ነው እንደ የሚለቀቀው ሆሆ ለምን አትተውትም

  • @mesetube6689
    @mesetube6689 7 วันที่ผ่านมา

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን አሁን ድራማው እያማረ ነው ሁሉም አፍቃሪ ሲሆኑ ፊልሙ ያጉጉል

  • @seidahmed9240
    @seidahmed9240 7 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛ ኮማች😍

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w 7 วันที่ผ่านมา

    እኮን ሠላምመጣችሑ ግን አታቆዩት🎉🎉🎉🎉

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw 6 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ሳራን ብታመጡልን😔🙄

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 7 วันที่ผ่านมา +1

    Wowo🎉🎉🎉🎉❤❤❤