//ውሎ// “ከ34 አመታት በኋላ ወደ አገሬ እንድመለስ ያረገኝ የፊልም ፍቅር ነው...” ትግስት ከበደ //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
    Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 11

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሉላ አንዳንዴ ዝቅተኛ ስራ ሚሰሩትን program ብትሰሪ ልክ ሊያ ብዙ ትንንሽ business ሚሰሩትን አውጥታ ሂወታቸው እንደተለወጠው ሁሉ

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መቅዲዬዬዬ የእኔ አጅሪት❤❤❤ ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬዬ😢❤❤🎉🎉🎉

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ... ጀግና እናት❤ በርቺ 😊

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lula betam tamiryaleshi berchi❤❤❤❤

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ እናተ ምን. አርጋ ነው ይሔ ሑሉ አጀባ ባገር ውስጥ ሌሎች ዬሉም ትገርማል

  • @HannaBaby-x2x
    @HannaBaby-x2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወይዘሮ ትዕግስት ከበደን አድራሻ ማግኘት ከተቻለ

  • @ብሩኬandሀይሚ
    @ብሩኬandሀይሚ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስኡድ ማሻአሏህ

  • @HannaBaby-x2x
    @HannaBaby-x2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዕግስትን የት ማግኘት ይቻላል

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአንድ እና በሁለት አመት አማርኛ ጠፋብን ብላቹ የምትመናፈሱ ከሷ ተማሩ ከ34አመት ቡሀላ ልቅም ያለ አማርኛ ስታወራ
    እናንተማ የናትና የአባታቹ ስም ሁሉ ነው የሚጠፋባቹ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 👏 eko