Basil - Nuraddis Seyid - Etatu - (Official Music Video) - Ethiopian Music New 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2015
  • Subscribe now: Nuraddis Seyid - Etatu - (Official Music Video)
    © Copyright: Ethio One Love
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Like us on Facebook: / ethio1love
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 490

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ እራያ ውስጤ ናቸው እኔም ወሎዬ ነኝ የደሴ ልጅ ግን አንድ ወንድም አገኘሁ ካራያ ቆቦ ኡስማንዬ እወደሀለሁ ዽየኔ የዋህ ሰወ ወዳጅ ከራያ ቆቦ ቤተሰቦቸን ያያየህ ከኔ ጋር መቸ ይሆን ይምንገናኘው የዋህ ወንድሜ ለካ መዋለድ ቆንቆ ነው የሚባለው እውነት ነው ወንድም ለካ ባልተወለዱትም አለ የኔ ልዩ ወንድሜ ስላገኘሁ አንተን ደስ ብሎኛል ከምወደው ሀገር እራያ💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @hd-jannah5695
    @hd-jannah5695 ปีที่แล้ว +5

    Proud to be Amhara 💚💛❤️

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p ปีที่แล้ว +2

    ኑሬዋ የራያው ጠበለል🥰🥰

  • @user-un8rv5md9t
    @user-un8rv5md9t 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ያገሬ ልጆች 😍😍😍😍😍😍🙏

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:55

  • @user-mc2nt1yu3x
    @user-mc2nt1yu3x 4 วันที่ผ่านมา

    Nure best artist

  • @genetnecho8482
    @genetnecho8482 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበል በሰላም ለዘላለም ኑሩልኝ ነው እንጂ

  • @Rwtaye
    @Rwtaye หลายเดือนก่อน

    Waw ❤❤❤❤Wow 🎉🎉🎉🎉

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt
    @DebrezeyitMihret-lj9pt 3 หลายเดือนก่อน +1

    My Amhara people 🤌🏽🥰🥰🥰🥰

  • @raultenberge7761
    @raultenberge7761 ปีที่แล้ว

    Stunning beautiful ladies

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 5 หลายเดือนก่อน

    ወሎ እራሱን የቻለ ክልል መሇን አለበት ግዛቱ ሰፊ ነው 😢😢😢 ወለጋ ላይ ሰንታረድ የትኛው አማራ ነው የደረረሰልን

  • @abeltarekegn2108
    @abeltarekegn2108 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ኑሬ ይመቺህ የራያው ሞዴል

  • @user-pr2je1vq3o
    @user-pr2je1vq3o 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Hajar-ww9bd
    @Hajar-ww9bd 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @makiyamakiya6916
    @makiyamakiya6916 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራ

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Ali-kz4md
    @Ali-kz4md 3 ปีที่แล้ว

    ye raya balebet new yihe lij 1gn new

  • @ericmwai1149
    @ericmwai1149 8 ปีที่แล้ว +70

    Don't understand a word, but loving it. Soo traditional and Ethiopian.
    Big love from Kenya!!

    • @elahammohammed4025
      @elahammohammed4025 8 ปีที่แล้ว +3

      Thank u

    • @user-vi9mf4xf8k
      @user-vi9mf4xf8k 8 ปีที่แล้ว +2

      A

    • @user-cs2oh1ir8w
      @user-cs2oh1ir8w 8 ปีที่แล้ว +1

      *****

    • @mekonntash4035
      @mekonntash4035 8 ปีที่แล้ว +10

      +Eric Mwai: Here is a very brief and loose translation of the lyrics. It goes like this: Very early in the morning as the singer is heading to his farm, he meets this beautiful girl he nick named Etatu on her way to fetch water from the river. As a very shy person, he hesitated very much to look up and make eye contact with her. When he finally did, he instantly gets struck by her killer beauty and loses his senses. After he recollects his senses back, he goes on to describe her amazing beauty starting from her body figure, hair, legs, smiles, dance, culture etc. and calling her very smart person and sweet like honey and candy. He also wonders how many more men could have fallen victims for her love. At the end he goes on to appreciate the land (Rayya County in northern Ethiopia) that she was born and raised in. By the way the video is nicely done and very descriptive of the lyrics.

    • @user-fk3py5uj5q
      @user-fk3py5uj5q 8 ปีที่แล้ว

      טנהךךמכרןון

  • @meriamwoloyewa3263
    @meriamwoloyewa3263 8 ปีที่แล้ว +20

    ወዶቹ እዴት እደሚያምሩ የራያ ልጆች እውነት ለመናገር የራያ ልጆች ያምራሉ ፍቅር ከወሎ ልጅ መሪም አሰፋ ከወልደያ

  • @asmansar325
    @asmansar325 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ወሎየ ነኝ ለዛቅም ኬሚሴ እወዳችኋልሁ አብሺሩ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you bro Nuradi. I like ur voice!!!!

  • @proudamhara6491
    @proudamhara6491 6 ปีที่แล้ว +35

    I am from wello delanta and Raya kobo. Proud amhara Ethiopian.

  • @user-ht1wv6dp6x
    @user-ht1wv6dp6x 8 ปีที่แล้ว +13

    ኑርአዲስ ካንተ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ወደ ቆቦ ወረድ በል

  • @zahra97m38
    @zahra97m38 8 ปีที่แล้ว +6

    እመቤት የወሎ ቆንጆ
    በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ።

    • @ethiopianwewwcell4949
      @ethiopianwewwcell4949 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ከዉበትጋር አጣምሮ ያደላት በጣምደስዮላን አየወሎ እደዉ ሁሉም ቆጆብቻ ነዉዉዉዉዉዉዉ

  • @salamwendmu5848
    @salamwendmu5848 5 ปีที่แล้ว +1

    Wollowochuni wodachowalo gin amareng alemawoqe salagebacho qerehung isti inde wollo miwodewu like yadirgi so hard work my bro

  • @amhara1576
    @amhara1576 6 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ አንዲት "እታቱ" የምላት የራያ አማራ ልጅ ''ወዬ" አለሁልህ ትበለኝ😍😍

  • @saralove9963
    @saralove9963 8 ปีที่แล้ว +9

    ወሎየ ባልሆነ ይቆጨኝ ነበረ

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 5 ปีที่แล้ว +3

    ወሎየ ማሮች እኳን የኛ ሆናችሁ

  • @user-zw1pv5gm8u
    @user-zw1pv5gm8u 8 ปีที่แล้ว +2

    ኧር እታቱ መላ!!! ILove You wollo Eraya ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥nurye Emuaaa

  • @user-yx9qf8td4o
    @user-yx9qf8td4o 5 ปีที่แล้ว

    የሰርጌ ዘፈን ውይይይይይ ስደት ይብላኝልህ ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ኑር ይመችህ ማኛ እራያ ባል ሆን ይቆጨኝ ነበር ውድድድድድ

  • @hhin9894
    @hhin9894 6 ปีที่แล้ว +36

    እረ ይህን ልጅ ወድጀው አርፍኩ ምን ይሻለኛል እሱም እሱዋን እታቱ ይላል እኔም እሱን እታቱ ስል ልኖር ነው መላ በልሎኝ ግድ የላችሁም ፍቅር ነው ምንም ማርግ አይቻልም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍaaaaaaaa

    • @yaredyared8895
      @yaredyared8895 6 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ፍቅር ጥሩ ነገር ነው ደግሞም የፈጣሪ ስጦታ ነው ባታገኝውም መልካም ምኞት ነው። እና እኔም የፈቀርሽው ሰው እንዲታገኝው የመልካም ምኞቴ ጾሎቴ ነው።

    • @medinaabdu1029
      @medinaabdu1029 6 ปีที่แล้ว +3

      ፍቅርጥሩነገርነው ግንየኔእህት እደዚህ አትሁኝሳይወዲሽ ከወደዲሽው መጠቀሚያነውየሚያደርግሽ ለማለንኛውም የሚወዲሽ የምትወጂውን እዲታገኝ እመኝልሻለሁ በተረፈ ደህናሁኝ እህቴ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 6 ปีที่แล้ว +1

      Hhi N ወሎ አማላይነው

    • @t.g5877
      @t.g5877 6 ปีที่แล้ว

      Hhi N kkkkkkk

    • @user-mf9hy8uv9m
      @user-mf9hy8uv9m 5 ปีที่แล้ว +1

      በኑራድሥ ፍቅር ያልተያዘየለም ምርጥሠው እወድሀለሁ የኔ ልዩ እረታቱመላ እረታቱመላ ከረሜላየዋ 100%

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 ปีที่แล้ว +2

    እታቱ መላ የኔ ማር ወላላ አዎ ወላላ ነን የቆብየ ልጆች ፡፡

  • @zerfitunegash4423
    @zerfitunegash4423 8 ปีที่แล้ว +3

    wollo i love it. also Io love my home wollo Ethiopia! !!!!!

  • @healauae4476
    @healauae4476 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ እራያ ቆቦ ስወድሽ

  • @fkyelove7570
    @fkyelove7570 5 ปีที่แล้ว +1

    I love so much your all musics you are the best one singer specially your voice I love so much

  • @user-tq5ef2fl5l
    @user-tq5ef2fl5l 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ሙዚቃ ስስማ በጣም ይከፋኛል ብዙ ትውስታወች አሉብኝ በዚ ሙዚቃ 😭😭😭

  • @welovek.i.r.a7840
    @welovek.i.r.a7840 7 ปีที่แล้ว +2

    I love u rayawochi i am form Dessie 😍😍💋💋

  • @DJk97.1
    @DJk97.1 7 ปีที่แล้ว +1

    i Love your music (my mather from walidea/my father Eritrea assab.

    • @habashboy3753
      @habashboy3753 6 ปีที่แล้ว

      Bro don't forget your Amhara roots.

  • @user-yv3ld7gl3f
    @user-yv3ld7gl3f 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 6 ปีที่แล้ว +22

    ወሎ ገራገሩ አማራ ፍቅር ሠው ገዳይ

    • @jddd2264
      @jddd2264 5 ปีที่แล้ว +1

      ዜድ ወሎየዋ

  • @mremishetu6028
    @mremishetu6028 7 ปีที่แล้ว +3

    እረይሄልዝጅ በጣም ነው ስለወሎ በደብእሚ ገልጣቸው።በጣም እናመሰግን አለን

  • @user-xf1ei9zr7h
    @user-xf1ei9zr7h 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑር አዲስ በሳምንት ሁለት ነዉእዴ ምትለቀዉ ገና ዛሬኋነዉ ያወኩህ

  • @fooziyafooziya3282
    @fooziyafooziya3282 6 ปีที่แล้ว

    ወሎ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር አይ ውድ የወሎ ውቦች ስታምሩ ።

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተባረክ አቦ.....

  • @mogesbelay
    @mogesbelay 8 ปีที่แล้ว +2

    "RAYARAYUMA aferu newuna. . . " very expressive. Nurie keep it up!

  • @GgGg-ug3ux
    @GgGg-ug3ux 7 ปีที่แล้ว

    ኑሬ ያምራል ቀጥለበት ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው እርዝም የጤና ይስጠህ ያገሬስው

  • @abdabod5782
    @abdabod5782 7 ปีที่แล้ว +77

    አገር ማለት ወሎ ሰው ማለት ወሎየ

  • @negatnurunejatnuru8389
    @negatnurunejatnuru8389 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ናይስ ላይክ። ውይይይ መች ይሆን ሀገሬ የምገባው ኡፍ ስደት ምንአባቱ

  • @sisaytegegne8401
    @sisaytegegne8401 5 ปีที่แล้ว

    nuradis wawe yaraya leje afekralhu antane sesamke eswne tastawsagalk

  • @user-rc2bt2wp6y
    @user-rc2bt2wp6y 7 ปีที่แล้ว

    እራያ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ዉይይይ ያገሬ ልጅ እዋ አይዞህ በርታ

  • @user-wq5xu1zh8z
    @user-wq5xu1zh8z 5 ปีที่แล้ว

    ኑሩዲስ በጣም ነው እምወደው እኔ ግን ትግሬ ነኝ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ ውዴዋ ውድድድድድድድድድድድድ እርፍ አይሻልም

  • @saron.beyene8823
    @saron.beyene8823 7 ปีที่แล้ว +12

    ilove.you wello.ican from.wuchale

  • @mahletbelay9650
    @mahletbelay9650 7 ปีที่แล้ว +23

    እረ አገሬ ወሎ እንደምነሽ መረሳ ውሀ በላይ እንደነው ውደይ

  • @user-on7ei5bi4h
    @user-on7ei5bi4h 6 ปีที่แล้ว

    ውሎ ወለላየ ወሎየነኝ ለዛውም ወልደያ
    ኑር አድስ ውስጤነህ ስወድህ

  • @yaregaldejen1210
    @yaregaldejen1210 8 ปีที่แล้ว

    For those you didn't understand what Musik of Etatu Mela is b/c of your residential distant from Raya but clear & too interesting for us we born & live on it.

  • @meriamwoloyewa3263
    @meriamwoloyewa3263 8 ปีที่แล้ว +5

    ሲቀጥል መላኩ ንጉስን በጣም ነው እምወደው ከኑሩ ቀጥሎ

    • @hawahawa657
      @hawahawa657 8 ปีที่แล้ว +2

      እኔ የመወዳችውን ነው እደ የምወጅው

  • @yaregaldejen1210
    @yaregaldejen1210 8 ปีที่แล้ว

    Nuraddis Seyid your work be cams so interesting & progressive from time to time and I need to thank for all of your work b/c of our cultural expression . so Nur pls do more & more about rayarayuma by discovering the former traditional history using your lovely sound.Thanks again & again our lovely guy .

  • @Woldeselasie
    @Woldeselasie 7 ปีที่แล้ว

    ኑረዲን አኒ የደሲ ልጅ፡ስለሆንኩ ሙዚካህ ሁሉም ደስ ይሉናል ኣብዛው።

    • @hgvdcg229
      @hgvdcg229 7 ปีที่แล้ว

      ይሄን ሙዚቃ ላኩልኝ እፈልጋዋለሁ ቁጥሬን ልላክላችሁ

  • @edrees40
    @edrees40 8 ปีที่แล้ว +12

    No idea how to came up here, but nice song... Love from Afghanistan

  • @nurumehamed2694
    @nurumehamed2694 8 ปีที่แล้ว

    wow nura demtak betam yameral gena kazhe belay bezu endmtsera tasefa alagn enkane yareya rayuma lej hoanek yager lej bathoane yekochagn naber

  • @sssss7713
    @sssss7713 7 ปีที่แล้ว +21

    አላህ መልካሙን መንገድይምራህ

    • @ayinalmchekole5181
      @ayinalmchekole5181 6 ปีที่แล้ว +4

      ቀበጥ ምን ማለት ነው ስሚ እንደዚ የምትይው እሱ ለምን ታያለሽ ወይም ትሰሜለሽ

    • @user-cu6qp6mx1p
      @user-cu6qp6mx1p 5 ปีที่แล้ว +1

      ንገርልኝ አማ

  • @asrasara7491
    @asrasara7491 5 ปีที่แล้ว +1

    አፈቀርሁት ይህን ልጂ😃

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ኑር በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ😍😍😍😘

  • @kedjiawollowuchala1737
    @kedjiawollowuchala1737 8 ปีที่แล้ว +4

    raya rayuma aferu new wehaw betam des yelal

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 6 ปีที่แล้ว +7

    i kove you wello i cam ferom gonder

    • @moharamohara8235
      @moharamohara8235 6 ปีที่แล้ว

      ዋውበጣም አሪፍ ነው

    • @romafeshyt655
      @romafeshyt655 5 ปีที่แล้ว

      Saba gondr werta betamdesyelal

  • @agenchagonderawaagenchagon7758
    @agenchagonderawaagenchagon7758 6 ปีที่แล้ว

    Woleyeoche sewdachehu eko balachubet" Selam hunulge😍😍

  • @yoneslal8902
    @yoneslal8902 8 ปีที่แล้ว +1

    woooow betam yamral berta

  • @muhammadjbril795
    @muhammadjbril795 5 ปีที่แล้ว

    Wollo gerageru konjo yemifelkbet edet new hageru

  • @kidestgashanehdgh2836
    @kidestgashanehdgh2836 6 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥ቃላት ያጥራኛል ኑረድንዬ አድናቂህ ነኝ

  • @etet6774
    @etet6774 6 ปีที่แล้ว +1

    Weyen enidet eko ened miwedehi Nuraddis

  • @wabieshetie5135
    @wabieshetie5135 6 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ነው የወሎ ራያ ሙዚቃ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว

    Wow amazing job!!!!!!

  • @kojonewbetamketlbetaeyizoh9929
    @kojonewbetamketlbetaeyizoh9929 7 ปีที่แล้ว +6

    yimechih

  • @zenatzenati1006
    @zenatzenati1006 6 ปีที่แล้ว

    እንደው ስወዲህ እንዳልሞትእብህ ውድድዶ♥♥♥

  • @user-is8kc4mf6e
    @user-is8kc4mf6e 6 ปีที่แล้ว +1

    አንድጊዜ ባየሁህበጣምነውየምወድህሁሉምሙዝቃህደሶይላል

  • @user-ru7ux9kz8l
    @user-ru7ux9kz8l 5 ปีที่แล้ว

    ወልየነኝ ያውም የሀይቅ ልጂ

  • @jamilatube194
    @jamilatube194 5 ปีที่แล้ว

    በረታልን ከጎንህ ነን ኑረድን ምረጥ ሰው

  • @emuzewdu3014
    @emuzewdu3014 8 ปีที่แล้ว

    Nurye mirt ye raya lij ewedhalehu bahlna weghin akibari mirt wolloye neh yagere lij berta kante gena bizu entebqalen
    l like you nure

  • @tigisttesfanew3391
    @tigisttesfanew3391 7 ปีที่แล้ว

    WOOOOOOOOOOOOOw new endet. edemetamer mirt muzka new ketlibet Adinaki negin betam

  • @yerommokenen2913
    @yerommokenen2913 8 ปีที่แล้ว

    woooow nuraye yagre leje batam yamerale berets

  • @neimetneima5506
    @neimetneima5506 8 ปีที่แล้ว

    ኑራድስየ ስወድህ ያገሬ ልጅ በጣም ያምራል ፍቅር የሆንክ ልጅ ይመችክ

  • @fekreyabalay329
    @fekreyabalay329 6 ปีที่แล้ว

    ዉይ አገሬ ወሎ ናፈቅሽኝ መጥቸ እስከ ማይሽ ቸኮኮልሁ

  • @genetabebe5853
    @genetabebe5853 8 ปีที่แล้ว +2

    wooooow yamralll konjoooo betam

  • @muluashanafi3913
    @muluashanafi3913 7 ปีที่แล้ว +1

    WAWW TEZ ALGE AGRYA

  • @saeedayemam5255
    @saeedayemam5255 7 ปีที่แล้ว +3

    ለዘላለም ኑር

  • @sara.b2321
    @sara.b2321 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋእው. ውድድድድድድ ወሉ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 5 ปีที่แล้ว

    MY AMHARA WELLO PEOPLE!!

  • @Asmimekonene
    @Asmimekonene 8 ปีที่แล้ว

    very nice music...love it (;

  • @wage6890
    @wage6890 8 ปีที่แล้ว

    እራያ እራዩማ በጣም ያምራል ያገሬ ልጅ በርታ ትግስት ቸኮለ

    • @hhabsb9124
      @hhabsb9124 8 ปีที่แล้ว

      እጥላይ

  • @hayat.mohammad7095
    @hayat.mohammad7095 8 ปีที่แล้ว +1

    ኑርየ በቃሁ ተመለስ ወደ አላህ

  • @hatseymezgebe9864
    @hatseymezgebe9864 8 ปีที่แล้ว

    i love welo
    by your music and dance

  • @toybaseid1183
    @toybaseid1183 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው። መወለደ ወሎነወ

  • @smartjh9460
    @smartjh9460 8 ปีที่แล้ว

    እታቱ መላ የኔ ወለላ በጣም ደሥ ይላል ያገሬልድ

  • @user-ve7fv4ok4i
    @user-ve7fv4ok4i 8 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ዉሎየ

  • @pinokio6316
    @pinokio6316 8 ปีที่แล้ว

    I love it thank you

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ቁጅና ወሎ

  • @amaheriklanguge3705
    @amaheriklanguge3705 8 ปีที่แล้ว

    ymral kemnm belay Llove this music wawwwwwwwwsss

  • @seidlove9829
    @seidlove9829 6 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ኑሬ

  • @elizabethdeng252
    @elizabethdeng252 7 ปีที่แล้ว

    😍😍👍👍 very good music 🎶