ጥበበኛውን ነብይ መኮንን ስናመሰግን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @እሱዘዮድ
    @እሱዘዮድ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን፡ የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስን በተመለከተ መረጃ ቢያጋሩን።

  • @tilahunabebe9047
    @tilahunabebe9047 4 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ! እናመሰግንሻለን እህት ስንዱ፡ እንዲህ አርገሽ ነብይን በሚገባው ልክ ስለዘከርሽው ።

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe  4 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤️

  • @AbelMesfin-cs6dr
    @AbelMesfin-cs6dr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስንድ'ዬ ሁሌም አይንሽ ይገርመኛል'ኮ። ተጥደሽ ከበሰልሽ የቆየሽ ነሽ ነገር ግን አንቺ ከታላላቅ ደራሲዎች ጋር በመኖርሽ (እንደ'ጓደኛቸው እራስሽን የምትቆጥሪ ይመስለኛል) ለኔ ግን ከነሱ እንደ አንዱ ነሽ የራስሽ ስልት ያለሽ ድንቅ ፀሀፊ። በቀደም የምንወዳቸው የሀገራችን አንጋፋ ደራሲያን ጋሽ ነብይን ሲዘክሩ ነበር።ሁሉም ግን እስካሁንም ስለ ነብይ የእስር-ቤት ጊዜ:ስለ ተጫዋችነቱ;ለ'ሰው ልጆች ስላለው ጥልቅ ፍቅር ስለ'ብርሃናማ ፈገግታው...ወ.ዘ.ተ ሲያነሱ ነበር።በውነት የተባሉት ሁሉ ትክክል ናቸው። ነገር ግን ስለ ጋሽ ነብይ ግጥሞች በስፋት አልተወራም። እኔ እንደሚሰማኝ በአንዳች አይነት የሥነ-ግጥም ዘርፍ የመጨረሻው ሰው ነብይ መኮንን ይመስለኛል። (በአንድ ወቅት አቶ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል "ነብይ መኮንንን የወደ-ፊት ሎሬታችን"ብሎ ማሞካሸቱን አስታውሳለው ያኔ ነብይን እንብዛም ስራዎቹን አላየሁም ነበር...ይህን አባባል በውስጤ ይዤ ወደ'ስራዎቹ ስለሄድኩ ይሆን ግጥሞቹ የገዘፉብኝ 🤔 ብዬ አስብ ነበር ነፍስ ካወቅሁ በዃላ ግን ስራዎቹ በራሳቸው ግዙፍ እንደሆኑ አየሁ...።ግጥሞቹ እኮ በጣም ልዩ ናቸው ብዙ መታየት አለባቸው ብዬ አስብ ነበር ...ስንድዬ አንቺ አይተሻላ... አንቺ አነሳሽዋ... አንቺ አይናማዋ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የምትተነፍሺውን ሊሰማ ሳንባ ዦሮዬ ሁሌም በጉጉት ይጠብቅሻል 😉(በአየር እጥረት እየታፈነ እየተጨነቀም ቢሆን...ጣዖቴ 🙂 ) አክባሪ ወዳጅሽ ከጣሊያን ሰፈር።

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe  4 หลายเดือนก่อน +1

      ልቤን አንፈራፈርካት 💚💛❤️

    • @AbelMesfin-cs6dr
      @AbelMesfin-cs6dr 4 หลายเดือนก่อน

      @@SeneduAbebe 🙂🙂🤠 የማይሆነውን አይሞከርም ስንድዬ የኔ ልበ-ከባድ 🤗 አመሰግንሻለሁ ❤️።

  • @henoksitotaw9481
    @henoksitotaw9481 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ፤ ነብይ በአገር ልጅ በሚገባ ተከብሯል

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 4 หลายเดือนก่อน

    ሥንድ
    የመድረክ ለዛ