😢😢😢😢😢😢😢
አቤት እንዴት ከባድ ድህነት ነበር ኑሯችን?
ጫት አለ እንዴ አሜሪካ? ግን አሪፍ ትረካ ነው.
Kelebeleb journalist setanaded
This is not eazy
Amazing woman
ሆድ ሲያባባ!! ያ ጊዜ ቢመለስ?
ድንቅ ነሽ ስንዱ!
❤❤❤❤
ይገርማል ልጅ እያለሁ ነበር ቅድስተ ማርያም ካሰች ገብረልኡል ቤት ስትመጭ የማውቅሸ
ምነዉ ከሁዋላ ያለዉ ሙዚቃ ባይኖር ታሪኩን ላዳምጥ ሙዚቃዉን? በጣም ነዉ ያዘንኩት እባክሽ እህቴ ሁለተኛ ታሪኩን ብቻዉን አሰሚን ይሄ ልፋትሽን እያበላሸዉ ነዉ::ስለ ልፋትሽ እጅግ በጣም ላመሰግንሸ እወዳለሁ::
ኑሪልኝ ስንዱየ አስታዎሽ ነሽ
ግፋወሰን አክሎክ
ሰላም ጤና ይስጥልን፡ የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስን በተመለከተ መረጃ ቢያጋሩን።
ሥንድ የመድረክ ለዛ
ተባረኪ፤ ነብይ በአገር ልጅ በሚገባ ተከብሯል
ስንድ'ዬ ሁሌም አይንሽ ይገርመኛል'ኮ። ተጥደሽ ከበሰልሽ የቆየሽ ነሽ ነገር ግን አንቺ ከታላላቅ ደራሲዎች ጋር በመኖርሽ (እንደ'ጓደኛቸው እራስሽን የምትቆጥሪ ይመስለኛል) ለኔ ግን ከነሱ እንደ አንዱ ነሽ የራስሽ ስልት ያለሽ ድንቅ ፀሀፊ። በቀደም የምንወዳቸው የሀገራችን አንጋፋ ደራሲያን ጋሽ ነብይን ሲዘክሩ ነበር።ሁሉም ግን እስካሁንም ስለ ነብይ የእስር-ቤት ጊዜ:ስለ ተጫዋችነቱ;ለ'ሰው ልጆች ስላለው ጥልቅ ፍቅር ስለ'ብርሃናማ ፈገግታው...ወ.ዘ.ተ ሲያነሱ ነበር።በውነት የተባሉት ሁሉ ትክክል ናቸው። ነገር ግን ስለ ጋሽ ነብይ ግጥሞች በስፋት አልተወራም። እኔ እንደሚሰማኝ በአንዳች አይነት የሥነ-ግጥም ዘርፍ የመጨረሻው ሰው ነብይ መኮንን ይመስለኛል። (በአንድ ወቅት አቶ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል "ነብይ መኮንንን የወደ-ፊት ሎሬታችን"ብሎ ማሞካሸቱን አስታውሳለው ያኔ ነብይን እንብዛም ስራዎቹን አላየሁም ነበር...ይህን አባባል በውስጤ ይዤ ወደ'ስራዎቹ ስለሄድኩ ይሆን ግጥሞቹ የገዘፉብኝ 🤔 ብዬ አስብ ነበር ነፍስ ካወቅሁ በዃላ ግን ስራዎቹ በራሳቸው ግዙፍ እንደሆኑ አየሁ...።ግጥሞቹ እኮ በጣም ልዩ ናቸው ብዙ መታየት አለባቸው ብዬ አስብ ነበር ...ስንድዬ አንቺ አይተሻላ... አንቺ አነሳሽዋ... አንቺ አይናማዋ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የምትተነፍሺውን ሊሰማ ሳንባ ዦሮዬ ሁሌም በጉጉት ይጠብቅሻል 😉(በአየር እጥረት እየታፈነ እየተጨነቀም ቢሆን...ጣዖቴ 🙂 ) አክባሪ ወዳጅሽ ከጣሊያን ሰፈር።
ልቤን አንፈራፈርካት 💚💛❤️
@@SeneduAbebe 🙂🙂🤠 የማይሆነውን አይሞከርም ስንድዬ የኔ ልበ-ከባድ 🤗 አመሰግንሻለሁ ❤️።
አንደኛ ! እናመሰግንሻለን እህት ስንዱ፡ እንዲህ አርገሽ ነብይን በሚገባው ልክ ስለዘከርሽው ።
💚💛❤️
ታሸም ተበጠበጠ ማህበርሽን ከጓደኞችሽ ጋር ስንዱ ተወጥተሽዋል። አንድ ግን ያሳዘነኝ ነገር' አየሁ። ኅብረተሰባችን በጥበብ ዙርያ ደም ለገበሩ ሰዎች ቦታ ሳይሰጥ ለቱልቱላ ዩቱበሮች ጆሮ' የሚሰጥና በአልባሌ ቦታዎች እንደ ዝንብ የሚጎርፍ መሆኑን፣ አዳራሹ አሳይቷል። ለዚያውም በዳላስ፣ ያ' ሁሉ ቁጥር በበዛበት አገር' አውሮፓ ካለነው አበሾች ባነሰ ቁጥር ማየት ቢያሳዝንም' እናንተ ግን ድርሻችሁን ተወጥታችኋል።🙏❤
ጥሩ ትረካ ነው ነገር ግን በገና ያለቦታው ነው የገባው
ውይ ስንድዬ እንክዋን እገኘንሽ በትዝታ ነው ጭልጥ ያደረግሽኝ አዲስ እንደመጣሁ የዛሬ ፪፯አመትን ወደኃላ ውስድ ወይ ጊዜ መሮጥ።
❤❤❤❤❤
❤
The best book ever, a literary masterpiece, which is even used in university lectures for mental health studies thank you awegachew terefe!
ሁሌም ውብ ነሸ ስንድዬ❤❤❤
❤❤❤
ስንድዬ ❤ የኔ ቆንጆ
አሪፍ ማስታወሻ😍🤩
ስለ ነገሮች በቅጡ ማሰላሰል ከሚችሉ ሰዎች ጋር የተኖረ ህይወት እንዴት አባቱ እንደሚያስቀና!!! ነፍ ዓመት ኑሪልን "ስንኪን"
እነሆ ምርጥ መፅሃፍ በምርጧ ስንኪን አተራረክ!!!
በጣም ደስ የምትይ ልበ ቀና ሰው ነሽ ትረካሽን ቃለመጠይቆችሽን አይቼው ሰምቼ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዋው ዋው ተረረም ፐረረም..ፐረረም ተረረም..ድንቅ ጨዋታ
ደስ የሚል አስገምጋሚ ድምፅ አለሽ ጉኖየ ሌሎችንም እባክሽ ተርኪልን 🙏
ስንድ ❤❤❤
ስንድዬ ከውብ ድምፅ ጋ 🙏
ምርጥ ስራ እኮ ነው አተራረክሽም ያስደስተኛል ❤❤❤ ገበያ ላይ እንደልብ የለም በዚህ መገኘቱ ምርጥ ነው በርቺ
አያ ሙሌ😢😢😢
This is so beautiful ❤
በጣም ግሩምና አስተማሪ ትዝታዎች ናቸው ።ብዙ የታሪክ ክፍተቶችን ይሞላሉ። ሌሎችንም በሂደት አያቸዋለሁ ።
ስንዱ ማር ምርጥ ትረካ !❤
ጉኖየ ዘበናይ ይለሀል,
Pdf weyim hard copy yemigegnibetin menged mitequmegne binor misganaye yelaqe new. Felige felige yalagegnehut metsihaf!
ስንኪን ይላል!!!
Hello my dear Sindu, its good to promote his work,but what about his patent right? And benefits from this Audio work?
የኔዋ ❤
እነሆ በረከት !! Master piece ❤
በርቺ በርቺ❤❤❤
ሰንዱ❤✌
We love you my queen
አሪፍ ነው ትረካው ፣ ደራሲው ባሴ መሠለኝ አላነሳሽውም ብታነሺው ማለፊያ ነበር ። ምክንያቱም የእርሱ ትርፍ መነሳቱ ነው እና ። የመተረክ አቅምሽ ድንቅ ነው ። ቀረጻው ' አማተር ' ነው ። በባለሙያ ቢቀረጽ ድንቅ በሆነ ነበር ። በተረፈ ለመድረኩ የሚመጥን ድንቅ ሥራ አቅርበሻል ።