ንስሐ ሦስቱ የአፈጻጸም ደረጃዎች- ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 114

  • @tamecgen.ameleke.banteyeta9620
    @tamecgen.ameleke.banteyeta9620 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃላህዎት ያሰማልን ለንሰሐ ቀን ያብቃልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሜን አሜን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማል ን

  • @loulou1668
    @loulou1668 4 ปีที่แล้ว

    ጰጋውን አብዝቶ ይስጥክ የህይወታችንንምግብ መግበከናል ቃልህወት ያሰማልን በጰሎትክ አስበን ወለተገብርኤልነኚ

  • @loulou1668
    @loulou1668 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ለመምህራችንን እድሜ ጰጋውን በረከቱን ያብዛልክ ጤናክንም አብዝቶ ይስጥልን እኛንም የንሰሃ እድሜ ይስጠን ያበድረን አሜን

  • @rahelembaye5197
    @rahelembaye5197 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
    @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን እግዚአብሔር ይስጥልን ውዲማችን መምህራችን ተስፋ መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ምንትዋብነኝየጎደሯ
    @ምንትዋብነኝየጎደሯ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ሁሌም ያተን ትምህርት ሳዳምጥ ለህሌናይ መልካም እረፍትን እየሰጠኝ ወደእግዛብሄር የምቀርብበትንመገድ ስለሚመራኝ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @rahelgidey5199
    @rahelgidey5199 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzabiher kale hiywet yasemaln 🙏🙏🙏❤️

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ
    @ድንግልናትየሁላችንተስፍ 4 ปีที่แล้ว +16

    *እንኳን ደህና መጣህ የኛ በርቱ መምህር ስለምታደርስን የነፍስ ምግብ ሁሉ ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ*

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን አላችሁ የተዋህዶ ልጆች የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ኮመንት አንፃፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን እየሰገድ ፀሎቱን እንከታተል አመሰግናለሁ
      ኮመንት በየመሀሉ መፃፍ የለብንም

    • @zitazita7801
      @zitazita7801 3 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ Hi only truck do

    • @zitazita7801
      @zitazita7801 3 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ m

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan yaqidusan amlak libon yisixan 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ
    @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት አብቃን አምላኬ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለነሰሃ ምት ያብቃን

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንን ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan ♥️♥️♥️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሁላችንንም ለንሰሃ ሞትና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሁላችንንም የምንመለስ ያድርግልን መመለስን ያድለን መንገዳችንን ይምራን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐💚💛💜

  • @brehanhussen475
    @brehanhussen475 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @phonecase34
    @phonecase34 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን አቤትው እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን ፀሎቱን በመከታተል እየሰገድን በጥሞና እናዳምጥ ኮመንት በየመሀሉ አንፃፍ አመሰግናለሁ

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋና ያብዛልወት መምህሬ

  • @HA-ci7kx
    @HA-ci7kx 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት የሰማልን፤

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ይሰማልን

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወተን ያሠማልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yetufaked7976
    @yetufaked7976 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏ለንሳሃ ሞት ያብቃን😢😢

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว +1

    ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @hayatyasin629
      @hayatyasin629 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜን አሜን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ታበቃን ዘንድ ፍቃድ ይሁን

    • @ayinalemkiros3240
      @ayinalemkiros3240 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር የንስሀ እድሜን ያድለን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በአለማችን ከተዘራብን ወረሽኝ ጌታ መድሀኒአለም ያጥፋልን ማረን ማረን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን ፀሎቱን በመከታተል እየሰገድን በጥሞና እናዳምጥ ኮመንት በየመሀሉ አንፃፍ አመሰግናለሁ

    • @fikirteshiferawmihretu3251
      @fikirteshiferawmihretu3251 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በእውነት ግሩም መልክት ነው

  • @tigistsisay7945
    @tigistsisay7945 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መ ምህር በጣም እናመሠግናለን

  • @abebahabtom5648
    @abebahabtom5648 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን ፀጋዉን በርከቱን ያብዛልህ ዳቆን በተርጋጋ አንደበት እዬመገብህንነዉ

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠው
    @አምላኬሆይታሪኬንለውጠው 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን ፫ አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃን።
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ረጋ ባለ አንደበት ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @yedngllijbrhane5383
      @yedngllijbrhane5383 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln memhrachn a abatachn wagawot egziabher ykfelln 🙏🙏🙏

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋክዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን እየሰገድን ፀሎቱን እንከታተል አመሰግናለሁ ኮመንት በየመሀሉ መፃፍ የለብንም

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn amennnnn amennnnn kale hiwet yesmalena

  • @meanagugu8872
    @meanagugu8872 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ብያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልህ!!

  • @takotako7879
    @takotako7879 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ ፀጋ ያቆይልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin kale hiwot yasemalen

  • @ወድምስራቅተመልከቱየተቀመ
    @ወድምስራቅተመልከቱየተቀመ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አምላኬ ሆይ እንዳንጠፍ አንተ ጠብቀን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @almituasfaw4218
    @almituasfaw4218 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን ።አቤቱ፥ አምላኬ ጌታየ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ።አሜን፫

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hana4049
    @hana4049 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemalen🙏🏾

  • @heyabzelalam3345
    @heyabzelalam3345 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋዉና ክብሩ ይስጥልን በጣም የሂወት ምግብ መርሃ ግብር ነዉ ።

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwote yasemalign

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማል

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን አደራችሁ እንዴት አርፈዳችሁ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን ፀሎቱን በመከታተል እየሰገድን በጥሞና እናዳምጥ ኮመንት በየመሀሉ አንፃፍ አመሰግናለሁ

    • @tmsgnamlake7349
      @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsaheywedajo7414
    @tsaheywedajo7414 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
    ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb3521 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ
    ህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!
    ሀገራችንን እመአምላ ጠቢቂ
    አቤቱማሀረነ ክርስቶስ እደቸርነተህ እጅ
    እደሀጥያታችን አይሁን

    • @mahimahi-pq2hx
      @mahimahi-pq2hx 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር !!!!

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @elsaelsa5243
    @elsaelsa5243 4 ปีที่แล้ว

    kale hywet yasemaln betam des yemil tmrt new

  • @meanagugu8872
    @meanagugu8872 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb3521 4 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!!

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN AMAZING 👍

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን ፀሎቱን በመከታተል እየሰገድን በጥሞና እናዳምጥ
      አመሰግናለሁ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 4 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen Amen!! Egzaber moguls yihunene.

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ የሠርክ ፀሎት እና የቅዳሴ ፀሎት በቀጥታ ሲተላለፍ ላይክ ብቻ አድርገን ምንም እንኩዋን ቤተክርስቲያን ባንሆንም እንደሆን ቆጥረን ፀሎቱን በመከታተል እየሰገድን በጥሞና እናዳምጥ ኮመንት በየመሀሉ አንፃፍ አመሰግናለሁ

  • @abebahabtom5648
    @abebahabtom5648 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln xegna edmie tinawn ystlne

  • @asteraster703
    @asteraster703 4 ปีที่แล้ว

    ያስተማርን የመከርን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወደማችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥለን ጥሩ ጥሩ ትምህርትን እያስተማርከን ነው ኮመንት ስስጥ የመጀመሪያየ ነው ግን ትምህርቶችን ሁለየም አዳምጣለው
    ወድሜ ዳቆን ማሞ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር አለ በተለይ ስለንስሀ ሳስብ
    እኔ ይምኖርው በአርብ አገር ነው እናም ንስሀ መግባት ፍልጌ አባቶችን በአካል ማገኝት አልችንልም ግን በስልክ መግባት ይቻላል አሉኝ ስወችን ሳማክር በትምህርትም ስስማ እናም ካግር ቤት አድ አባት አናገርካችው እሽ ምንም ችግር የለም አሉኝ እናም ስሀ ለመግባት ደጋግሚ ስድውልላችው አያነስም እሽ በየ በዚ በምኖርበት ሀገር እደምንም ያድ አባት ስልክ አግኝች ስለሁኒታው አማክርካችው እሽ አሉኝ ያለኝን ሁሉ ሀያቴን ተናዝዢ በቦይስ ላኩላችው ከዛ ስምትው ዝም አሉኝ 15 በሆላ ስደውል አያነስም ቦይስ ላኩላችው አባቴ ምነው ዝም አሉኝ ብየ በጣም ባልጥበኩት ሁኒታ አይዞሽ በርች አሉኝ እናም አሁን ጥያቄ የፍጥርብኝ ለንሳየ ምንም ቅኖና የስጡኝ ነገር የለም በጣም ያስጭፕንቅኛል ወድሚ እባክህ የምትለኝ ነግር ካለህ

    • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
      @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ጠንክሪ ተበርክከሽ ፈጣሪን ለምኚ አንቺ ልብሽን ለፈጣሪ ሰተሽ ለንሰሀ መቅረብሽ እራሱ ለፈጣሪ በቂሽ ነው አንቺ ያረግሽውን ፈጣሪ የማያውቀው የለው ንስሀ የተባለው የምንሰራው ስራ ከሰው ስለምን ድብቅ ሰው እንዲሰማው ያህል ነው አባቶችን ያስቀመጠልን ከዛም የሚሰጡሽን ስጥጨርሺ ይፍቱኝ ትያቸዋለሽ አሁን ግን ባንቺ ተጠያቂ እሳቸው ናቸው አትጨነቺ አንቺ ብቻ ከኃጢያት ተቆጠቢ እንደገባሽም ቁጠሪ አገርሽ እስትገቢ ድረስ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪ መንገድህን እርግጠኛ ይልሆንሽበትን ሰው ደሞ አባት አግበይ እሚያድኑሽ እንዳሉ ሁሉ የሚያጠፊሽም አሉ የዳቢሎስ ተላላኪ ለፈጣሪ እጅሽን ዘርጊ እሱ አሳልፊ አይሰጥሽም

    • @asteraster703
      @asteraster703 4 ปีที่แล้ว

      @@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ እሽ። አመስግናለው። ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልንየአባቶቻችልመናጸሎትበሰላምለህገራችንያግባን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
    መምህር ኮሜንት የሚያዩ ከሆን ጥያቄ አለችኝ የአለሁ በስደት ነው እንናም ንሥሀ ከገቡ በኋላ የነሱን ስጋ መብላት ይቻላልን ? ምክርወትን እሻለሁ

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩና ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚያነሳሳ መልእክት ነዉ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በበአለ: 50 እና በሰሙነ ሕማማት ንሰሐ መግባት ይቻላል? ቀኖናው እንዴት ይፈጸማል?

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +1

      በበዓለ ሐምሳ ንስሐ መግባት አይቻልም እህቴ ምክንያቱም አንድ ሰው ንስሐ ሲገባ ፆም ፀሎት ስግደት ይታዘዛል በበዓለ ሐምሳ ደግሞ ፆምና ስግደት አይቻልም ስለዚህ መግባት አይቻልም

    • @fikirtetadesse2761
      @fikirtetadesse2761 4 ปีที่แล้ว

      በባለ 50የሚባለው ቀን የትኛው ቀን ነው?

    • @Haptemer-l8h
      @Haptemer-l8h 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fikirtetadesse2761በእርግጥ በዓለ 50 የሚባለው ከፋሲካ በኋላ የሚመጣው 50ኛው ቀን ነው። ይህም መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ የወረደበት ነው። የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2
      በጥያቄው ለማንሳት የፈለኩት ከፋሲካ ፡ በኋላ ፡ ያሉትን 50 ቀናትን ነው።

    • @Haptemer-l8h
      @Haptemer-l8h 4 ปีที่แล้ว

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ ።እድሜ ለንሰሐ ይስጠን ።

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว

      @@Haptemer-l8h ትክክል

  • @waltengusmitku37
    @waltengusmitku37 4 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነው

  • @tegisthundesa6590
    @tegisthundesa6590 4 ปีที่แล้ว +1

    ንስአ በስልክ እቻላልእንዴ መምህር

  • @loveall6303
    @loveall6303 4 ปีที่แล้ว +1

    በበዓለ ሀምሳ ውስጥ ንስሀ መግባት ይቻላል?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว +1

      Love All
      አይቻልም:: የንስሐ አባት ይዘው ከሆነ ምክር ይጠይቁ:: አልያዙም ከሆነ አባት ይዘው ደጅ ይጥኑ::

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @laurettenehme4415
    @laurettenehme4415 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 4 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወትያሰማልን።

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🤲

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @loulou1668
    @loulou1668 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን