🔴 አዲስ ዝማሬ " ተወለደ " ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 188

  • @leb887
    @leb887 2 ปีที่แล้ว +83

    ምርጥ ዘማሪ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsigeredaMuche-g2j
    @TsigeredaMuche-g2j 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 2 ปีที่แล้ว +64

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤

    • @mintasenotgetachew3525
      @mintasenotgetachew3525 2 ปีที่แล้ว +8

      ለብርሃነ ልደቱ በሚለው ይስተካከል

    • @mekdib9269
      @mekdib9269 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን። ለሁለቱም

    • @sisayakilok7227
      @sisayakilok7227 2 ปีที่แล้ว

      @@mintasenotgetachew3525 ክብር ይስጥልኝ✝️

    • @sisayakilok7227
      @sisayakilok7227 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdib9269 አሜን

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ጥፍጥ ያሉ ናቸዉ መዝሙሮችህ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 17 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤🙏🙏🙏ወንድማችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን👏👏👏እንኳን አደረሰክ መልካም በዓል ለሁላቺን🙏🙏👏👏💚💛❤

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 2 ปีที่แล้ว +37

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🙏
    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ😍🥰 መልካም በዓል❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ እንወድህ አለን ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @dokimastube2765
    @dokimastube2765 2 ปีที่แล้ว +19

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት ሰምቼ የማልጠግበዉ አድምጨ የምረካበት አንጀት አርስ የሆነ ዝማሬ ነዉ ዲያቆን ቀዳሚ በእዉነትም ቀዳሚ ነህ ተወዳጅ የልብ ሰዉ እኮ ነህ እግዚአብሔር ሰፊፊፊፊፊፊ ዘመናትን ከትልቅ እድሜ ጋር ያድልልን የመቅደሱ አገልጋይ ብንፈልግ ተንስኡ ጸልዩ ብሎ ደመ ክርስቶስን የሚአቀብለን ብንፈልግ መድረክ ላይ ፈጣሬ አለማት ብሎ ሰብኮ የሚአስተምረን ደግሞም እንደዚህ ዘምሮ ነፍስና ስጋን የሚረካ ተወዳጅና ታላቅ ሰዉ ክበርልኝ አባቴ ሁሌም አዲስ ነገር ከአንተ እጠብቃለሁ

  • @pcwaliyaprintadvert3832
    @pcwaliyaprintadvert3832 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ እንቁ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ ሚል የያሬድ ዜማ ለዛ ያለዉ መዝሙር ነዉ እንኳን አደረሳቸሁ መልካም በአል በጣም እንወድሀለን በርታልን፡፡

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว +32

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ 🥀🥀🥀🥀

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu ปีที่แล้ว +1

    ወይ ግሩም! ቅዳሴ ዲዮስቆሮስን እና ምሥጢረ ሥጋዌን በማራኪ ዜማ እና ግጥም። በጣም ደስ ይላል። ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤👏👏👏👏

  • @habtomgebrehiwot7954
    @habtomgebrehiwot7954 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት የስማዕልና ሊቀ ዲ ቀዳሜ ጸጋ

  • @ቀለምበላገሯ
    @ቀለምበላገሯ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 24 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asnebubu5665
    @asnebubu5665 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው እልልልልልል🎶🎶💓💓💓💓💓💓👍🎵🎵🎵🎵🎵

  • @wengelztewahedo7
    @wengelztewahedo7 2 ปีที่แล้ว +6

    ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይኾናል ስሙም ድንቅ መካር ኀያል አምላክ የዘለዓለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ዛሬ ዠምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል ለሰላሙም ፍጻሜ የለውም የእግዚአብሔር ቅንአት ይህን ያደርጋል ጌታ በያዕቆብ ላይ ቃልን ሰደደ በእስራኤልም ላይ ወደቀ
    ኢሳይያስ 9÷6_8
    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን❤ መልካም በዓል ‼

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏 zimari melaekitin yasemalin AMEN AMEN AMEN 💐💐💐💐

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል እንክዋን አደረሳቹ የተዋሕዶ ልጆች ለበዓለ ልደቱ ለመድኃኔያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ermilemma5198
    @ermilemma5198 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @dawitMOkonin-s6j
    @dawitMOkonin-s6j 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቀዳሚፀጋ በናት አዳዲስ መዝሙር ልከክልን ሄን የመሰለ ድምፅ ወንድሜ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን መልካም መልካሙን የምንሰማበት ዘመን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ⛪️⛪️⛪️ 👏👏👏

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen zimare melaikt Yasmaln wendmachn enkuan aderesachu kirestianoch melkam beal yihunln 🙏🙏🙏🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየእዉነት ወድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበያለንበት ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቀን መልካም በአል

  • @abeni252
    @abeni252 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በአምስት ሰዐት ውስጥ አንድ ሚሊዮን ዕይታ እግዚአብሔር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ።

  • @bahretbebat
    @bahretbebat 2 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልልልልል....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድሜ!

  • @artistmeseretmebrate3843
    @artistmeseretmebrate3843 2 ปีที่แล้ว +8

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ሰማይ እና ምድር የማይችሉትን ጌታ ድንግል ማርያምን ግን በማህጸን ተሸከመችው🥰🥰

  • @werknehkassahun8702
    @werknehkassahun8702 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ✝️

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 😍👍🥰🙏🙌🙌😍

  • @tadeletilaye367
    @tadeletilaye367 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች!
    ጥሩ ዝማሬ ነዉ !
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን!

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። እንኳን ተወለድክልን የኛ መድሀኒት

  • @yididyatube-8646
    @yididyatube-8646 2 ปีที่แล้ว +4

    የአገረሬ ልጅ፣ ቀዳሜ ጸጋኮ፣ Sagalee Jireenyaa si yaa dhageessisu.
    በእድሜ በጤና ይጠብቅ ወንድሜ

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 2 ปีที่แล้ว +1

    Bisema bisema yemaytegeb mezmur new wedmachin zmare meleakt yasemaln bebetu yakoyih amen

  • @danielassefa6594
    @danielassefa6594 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ልዮ የሆነ ዝማሪ ነው ውስጤን ነው የገዛኝ

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታቸን እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደቱ በሰላም አደረስችሁ የተዋህዶ ልጅች በሙሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ኪዳነ ምህረት ታብዛልህ ወንድማችን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @getasewalemu8548
    @getasewalemu8548 2 ปีที่แล้ว +5

    የድምፅህ ቃና ❤
    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን!

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Enkuwan Abro Adersen ❤ 🙏 🙌 ♥ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የልኡል እግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን እዬሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ጌና ይሁንልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤👏👏👏💐💐💐ዝማረ መለእክት ያሰማልን

  • @ethio_snippet
    @ethio_snippet 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቀዳሜ ጸጋ!!!!
    እንቁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ።

  • @mihretanberber8169
    @mihretanberber8169 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @betty8479
    @betty8479 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን 🙏❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🎊🎊🎊

  • @sinte615
    @sinte615 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakten yasemalen, enkwn aderesachu yeagera lejoch.

  • @gcjghchvhfjjj4494
    @gcjghchvhfjjj4494 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️💒💐🌷

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት አደረሳችሁ !!!

  • @rohobottube1514
    @rohobottube1514 2 ปีที่แล้ว +2

    Elleelleeelleee zimaree malaktin yasemalen

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen

  • @wondimagegntsegayewondimag5371
    @wondimagegntsegayewondimag5371 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ...በርታልን የተዋህዶ ዕንቁ ዘማሪ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🎄🎄🎄🎁🎁🎁ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል💝💝💝

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ልዩ ምስጋና ነወ፩ ጸጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክቴ ያሰማልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +4

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 መለካም ገና

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ
    እልልልልልል 👏👏👏👏👏እልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን👏🌻👏🌻

  • @nebiyubekele697
    @nebiyubekele697 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 2 ปีที่แล้ว +3

    አልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ለእኛ ስደት ላለነዉ መፅናኛ ነዉ ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿❤️❤️❤️🌿🌿🌷🌷🌷🌿🌻🌻🌻🌿🌹🌹🌹🌿🤲🤲🤲

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen amen 🌿🌿🌿💝💝💝

  • @Sarasalfewu4769
    @Sarasalfewu4769 2 ปีที่แล้ว +1

    Zmari melaekt yasemaln kedmi 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💝💝💝💝

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bekeleyosef5994
    @bekeleyosef5994 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ለኛ ሲል ቸወለደ

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ወንድም ቀዳሜፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 2 ปีที่แล้ว +1

    Ekuan Lekrstos yeldet Beal beslam abro adersen

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 2 ปีที่แล้ว +2

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏

  • @fikresillasseibiza6824
    @fikresillasseibiza6824 2 ปีที่แล้ว +1

    grum newu beewunet.....kael hiwet yasemaln...

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና ብአል 👏👏👏❤❤

  • @ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ
    @ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏

  • @danieladdis2943
    @danieladdis2943 2 ปีที่แล้ว +2

    god bless you🥰🥰😍😍

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 2 ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllllllllllellllll.zemare.melaekten.yasemalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ልደት የተዋህዶ ልጆች አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎤🎤👏👏👏❤❤

  • @meranasebsebe8452
    @meranasebsebe8452 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን 👏👏👏

  • @lomidesalegy3115
    @lomidesalegy3115 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen amen

  • @aekuattube
    @aekuattube 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወድህ እኮ ለዚህ ነው

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 2 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @enatearsmaanhetabekij6575
    @enatearsmaanhetabekij6575 2 ปีที่แล้ว +2

    Amnen Amnen Amnen

  • @official_birukbk1719
    @official_birukbk1719 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ተወለደ የአለምመድሀኒት!
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኮን አብሮአደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @misraktigistu7158
    @misraktigistu7158 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @Amenkeneni21
    @Amenkeneni21 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ💒
    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @Biruk_Teferi
    @Biruk_Teferi 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሚጸጋ መልካም በዓል

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏