🔴 አዲስ ዝማሬ "ኪዳነ ምህረት የኛ እናት" በዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - KEDAMETSEGA MEDIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
  • Anchi Nesh Tesfaw Lefitret · Zemari Deacon Kedametsega Yohanis
    Kedametsega
    ℗ 2023 Deacon Zemari Kedametsega Yohanis
    Released on: 2023-10-22

ความคิดเห็น • 206

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 ปีที่แล้ว +35

    አዎን በትክክል ተስፋዬ ኪዳነ ምህረት ናት ሁለት አይኔ በፀበሏ ነው የተፈወስኩት

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
    @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 4 ปีที่แล้ว +25

    #አንች ነሽ ተስፋ ለፍጥረት
    ኪዳነ ምህረት የእኛ እናት፣
    አለም ሁሉ ባንች ተጽናና
    ቃል #ኪዳንሽ ያስምራልና፣/፪/
    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በተሰጠሽ ቃል ኪዳን አገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ጠብቂልን ልጅሽ ምህረትን ያደርግልን ዘንድ አሳስቢልን አሜንን

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ነሽ ተስፋ ለፍጥረት ኪዳነምህረት የኛ እናት❤❤❤

  • @zelekehayimanot
    @zelekehayimanot ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏እግዚአብሄር ይባርክህ ህይወቴን የምዳስስ እና መንፈሴን የምያፅናና መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ God bless you with all your family🙏🙏🙏

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤

  • @endeshewabatenh5044
    @endeshewabatenh5044 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን!
    የእውነት ልቤ በ እርሳ አረፈ!
    መቅበዝበዝ ቀረ!
    ተመስገን ጌታዬ ! ተመስገን ጌታዬ! ተመስገን ጌታዬ!

  • @fantunguse625
    @fantunguse625 3 ปีที่แล้ว +21

    ወድሜ ዘመንህ ሁሉ በመቤታችን የተጠበቀ ይሁን

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 3 ปีที่แล้ว

      Amen AmenAmen elllllllllelllllllelllllllll zamar melayit yasemaleng

    • @EthioworldTube
      @EthioworldTube 3 ปีที่แล้ว

      amen. fantu .betam dess yilall engnam sew le sew enrdada lemaykflbet

    • @s0f1asm26
      @s0f1asm26 2 ปีที่แล้ว

      @@bontuifabontu2412 ssasss33ws4e(esewfvty

  • @lidiya_z
    @lidiya_z ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምህረት እናቴ የአምላክ እናት የአለም መፅናኛ ።
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ምን አይነት ፈተናነው ተጨንቅያለው እርጅኝ ፈጣርየን እያመለኩ ዘመነን ልጭርስ እርጅኝ ከአለሙ ፈተና

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ኪዳነምህረት እናቴ ጸጋውን ታብዛልህ በቤቷ ታቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 หลายเดือนก่อน

    💐💐💐❤❤❤ማርያምዬ እንወድሻለን❤❤❤💐💐💐

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏 አንች ነሸ ተሰፋ ለፍጥረት ኪዳን ምህረት የእኛ እናት አልም ሁሉ ባንች ተጽናና ቃል ኪዳን ነሸ ያሰማራልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለወድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን አሜንንንንን

  • @yohannesmekonnen8903
    @yohannesmekonnen8903 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ... ተስፋችን ኪዳነ ምህረት የአገልግሎት ዘመናፍሁን ትባርክ🙏

  • @hielenTube
    @hielenTube 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏አንችነሽ ተስፋች ኪዳነ ምህረት እናቴ😢🙏

  • @tigistmaru3436
    @tigistmaru3436 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ነሽ ተስፋ ለፍጥረት
    ኪዳነ ምህረት የኛ እናት
    (ዓለም ሁሉ ባንቺ ተፅናና 2)
    (ቃል ኪዳንሽ ያስምራልና 2)
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አሜን ተሰምቶም የማይጠገብ አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን የእኛ እንቁ ኑርልን ለዘላለም በተዋህዶ እቅፍ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እልልልልልልል ዝመሬ መልይክት ያሰመልን ❤

  • @NigusAragaw
    @NigusAragaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yeagelglot zemenhn bebetekrstiyan yadrglh wendme

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
    @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +12

    ወድማችን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ኪዳዳነ ምህረት ዘመንህ ትባርክልህ

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 anchi neshi tesifa lfixiretu enatacha qidisiti qidusan eniwedeshalen tebareki zemare dn qidame stega

  • @addisdesta9093
    @addisdesta9093 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዝማሬ ነው
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀብተ ዳዊትን ያድልልን፣

  • @FelegeGenetSundaySchool
    @FelegeGenetSundaySchool 3 ปีที่แล้ว +2

    አንች ነሽ ተስፋ ለፍጥረት
    ኪዳነ ምህረት የእኛ እናት፣
    አለም ሁሉ ባንች ተጽናና
    ቃል #ኪዳንሽ ያስምራልና፣/፪/
    አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።

  • @endalelove4148
    @endalelove4148 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የእመቤታችንን ጣዕመ ፍቅሯ በልባችን ይደርብን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SarabazahSara1987
    @SarabazahSara1987 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንግል ሆይ አደራ

  • @shebrealameu9786
    @shebrealameu9786 9 หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመብረሀን ፀጋውን ታብዛል❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤👌🙏

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiozemariam6914
    @ethiozemariam6914 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብ ይገዛል ግሩም ነው። በርታልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን

  • @aserlopwle
    @aserlopwle ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤❤ዝሜሬ መላእክት ያሠማልን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ ❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @etutube7357
    @etutube7357 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተወዳጅ ወንድማችን
    የእመቤታችን ድንግል ማርያም በርከት ይብዛልን

    • @dubaidubai5252
      @dubaidubai5252 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማህ መዝሙሮችህን በጣም ወድጄቸዋለሁ አላውቅህም ነበር በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ላይ አይቼው ነው በሰዉ ስልክ ገብቼ ያገኘሁት እግዚአብሔር ይባርክ ድግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @tarkgatecho8528
    @tarkgatecho8528 4 ปีที่แล้ว +2

    Anchi neshi tesfa lefixireti kidanmireti yegna Enati Amen Amen Amen Amen zemare melaikti yasemalin

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ስምሽን ለልጅ ልጅ እንዘክራለን❤❤❤ 🙏🙏🙏ማርያምዬ❤❤❤

  • @kal9048
    @kal9048 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አቺ ነሽ ተስፋዬ እናቴ እመቤቴ 🙏😘😘ዝማሬ መላክትን ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር

  • @emutiwoldesenbet5856
    @emutiwoldesenbet5856 4 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen wendmachen kidan meheret tetebkelen

  • @tsega1180
    @tsega1180 4 ปีที่แล้ว +4

    "ANCHI NESHI TESIFA LEFITIRETH KIDANEMIRET YEGHA ENATI" !!! Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 Zimare melaikitin yasemalin!

  • @tsigemekuriya-b3e
    @tsigemekuriya-b3e ปีที่แล้ว

    አንችነሽ ተስፋችne ኪዳነ ምህረት እናቴ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @amarechbirhanu1318
    @amarechbirhanu1318 3 ปีที่แล้ว

    Elllelelelelelelelelelelellelelelelelelelelelelelelelele zemarye melaekt yasemln wendimchn rejim edme ketena gar yesth .yee kedaniye mezmur degmln adis😍💓💓💓💓

  • @selamyoutub
    @selamyoutub ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @semubirhanu3648
    @semubirhanu3648 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemari melakitn yesemalen wendime yemabet bebetu tatinah 🙏🙏

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድችን👏👏👏👏👏💒🎤💒🎤💒🎤

  • @Zebibazmera
    @Zebibazmera 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @mariamzozo2580
    @mariamzozo2580 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን 👏👏

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 ปีที่แล้ว +1

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ምልክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @efmfather3691
    @efmfather3691 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እድሜን ለንሰሐ ዘመንን ለፍሰሐ ያድልልን!

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว +1

    አቺ ነሽ ተስፋ ለፍጥረት
    ኪዳነ ምህረት የእኛናት
    አለም ሁሉ ባቺ ተፅናና
    ቃልኪዳንሽ ያስምራልና
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @kal5287
    @kal5287 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤👏👏👏👏🙏👏🙏👏🙏🙏🙏

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @selamsisay9552
    @selamsisay9552 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

    ውጋውን ይብዛልን እውነት በቃ እንዴት ልግለፅ እማ ፍቅር ድግል ማርያም የኔ እናት እምውድሽ እናቴ እውነት ፍቅርሽን በልቦናችን አሳድሪብን ውዷ እናቴ በቃ ገልቤ የገባ መዝሙር 😢😢😢😢❤

  • @aynalemeshete5491
    @aynalemeshete5491 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @minyilalmesele6261
    @minyilalmesele6261 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehywet Yasemaln.

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. !

  • @berekettes42
    @berekettes42 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንልልልልልል) ዝማሬ መላእኽት የሰማልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመብረሀን ፀጋውን ታብዛልን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ቀዳሜጸጋ ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MabraMajd
    @MabraMajd ปีที่แล้ว

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢❤

  • @exc154
    @exc154 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @EthioworldTube
      @EthioworldTube 3 ปีที่แล้ว

      anrtenm yasmash wedme!! l=commenthin adnkalew egnaw legnaw binrdadd melkam net new

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 ปีที่แล้ว

    አሜን ዘማሪ ማላቀት ያሰማላን

  • @zerihuntesfaye5102
    @zerihuntesfaye5102 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን, ቃለህይወት ያሰማልን እልልልል

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን::

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መላክትን ወንድሜ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰i🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kenamengistutadesse5424
    @kenamengistutadesse5424 4 ปีที่แล้ว +2

    Yelemenuatn yematnesa
    Yenegeruantn yematresa
    Kidne mihret keante ga tihun💖

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zmare melaekt yasemaln ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥️♥️♥️🥰

  • @mistreermiyas
    @mistreermiyas 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ዲ . ቀዳሚ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ
    @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ

  • @alemnigusie4456
    @alemnigusie4456 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊💐💐🌺🌺

  • @hanamarakil9163
    @hanamarakil9163 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 zimare malkit yasmlin 🙏

  • @EdenbiniyammekaelEden
    @EdenbiniyammekaelEden 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @bruktaitenegussie7001
    @bruktaitenegussie7001 4 ปีที่แล้ว +5

    Thanks for the wonderful Song!🙏

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ ደስ የሚል ዝማሪ!!!

  • @YohanesMesfine-qj6vt
    @YohanesMesfine-qj6vt ปีที่แล้ว

    ደስ ሚል መዝሙር ነው

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

    እልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ቀዳሜ ፀጋ

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ermiasmolla3711
    @ermiasmolla3711 ปีที่แล้ว

    ተስፋችን እግዚአብሔር ነው

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 2 ปีที่แล้ว

    አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @unikh4894
    @unikh4894 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😍😍

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @NigusAragaw
    @NigusAragaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yeagelglot zemenhn bebetekrstiyan yadrglh wendme

  • @media4163
    @media4163 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን

  • @mahdteshome7187
    @mahdteshome7187 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን:: ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻🌹👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኁየ

    • @yashica5085
      @yashica5085 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክትያሰማልን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Zemare melaekt yasemaln yena wenidem zemari deakon kedametsega yeagelgelot zemenih bariko bedimena betena ytebkln

  • @weyeshitayele1723
    @weyeshitayele1723 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን።

  • @zelekehayimanot
    @zelekehayimanot ปีที่แล้ว

    በተለይ አንች ነሽ ተስፋ ለፍጥረትኪዳነምህረት አድምጨ አድምጨ ጨአድምጨ አልጠግበው ይሄን መዝሙር ስሰማው ከእንባዬ ጋር ነው ደጋግሜ ፈጣር ይባርክህ እላለሁ

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ተባረክ እድምሜና ጤና እመቤቴ ትስጥህ

  • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
    @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ወንድማችን