ዋካንዳን እውን ለማድረግ አማራን እና ኦርቶዶክስን ማፍረክረክ…The Real Wakanda Technology Hub City In Ethiopia.
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ዋካንዳን እውን ለማድረግ አማራን እና ኦርቶዶክስን ማፍረክረክ…
The Real Wakanda Technology Hub City In Ethiopia, Bahardar city.
Join this channel to get access to perks:
/ @yegionminch
for more content, please subscribe this cannel.
/ @yegionminch
በፒኮክ ወፍ እና በአንበሳ መካከል የተካሄደው ጦርነት:: The difference between lion and peacock bird.
• በፒኮክ ወፍ እና በአንበሳ መካከል ...
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ አይደለም፡፡ብልጽግናም የኢትዮጵያውያን ፓርቲ አይደለም፡፡
• አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ አይደ...
3 ሺ አማራዎች በአንድ ቀን.. ወለጋ.. በበድኑ በብዓዴን አዴፓ ፈቃድ የተፈፀመ የዘር ጭፍጨፋ! wolega massacre.
• 3 ሺ አማራዎች በአንድ ቀን.. ወለ...
እንደ አብይ አህመድ ፈሪና አላዋቂ ስትሆን.. እነዚህ ጀግኖች ያስፈሩሃል!
• እንደ አብይ አህመድ ፈሪና አላዋቂ ...
የብልፅግና ፓርቲ የ 4 ዓመታት የጭፍጨፋና አገር የማፍረስ ጉዞ..
• የብልፅግና ፓርቲ የ 4 ዓመታት የጭ...
ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የአውሬው ገንዘቦች፡፡bitcoin and crypto currency.
• ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የአው...
የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከበው ሳፋሪ ኮም እና ቀጣይ ዕቅዱ:: The Future Plan Of Safaricom.
• የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከ...
አደገኛው የ 5 ጂ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ:: 5 g Technology in Ethiopia.
• አደገኛው የ 5 ጂ ቴክኖሎጂ በኢትዮ...
አውሬው ማነው? እንዴትስ ይሰራል? ስለ ቁጥር ምልክቱ በቂ ግንዛቤ ይያዙ፡፡
• አውሬው ማነው? እንዴትስ ይሰራል? ...
ዋካንዳን እውን ለማድረግ አማራን እና ኦርቶዶክስን ማፍረክረክ…The Real Wakanda Technology Hub City In Ethiopia.
• ዋካንዳን እውን ለማድረግ አማራን እ...
የኦሮሚያ ብልጽግና የወደፊት ዕቅድ the future plan of prosperity party
• የኦሮሚያ ብልጽግና የወደፊት ዕቅድ ...
ስለ ኢትዮጵያው ህገ-መንግስት ኃያላኑ ምን አሉ? What They Said About Article 39?
• ስለ ኢትዮጵያው ህገ-መንግስት ኃያላ...
መቋጫ አልባው የሰሜኑ ጦርነት እና የመንግስት መጫወቻ የሆኑ ህዝቦች!
• መቋጫ አልባው የሰሜኑ ጦርነት እና ...
የኅያላኑ ከበባ በኢትዮጵያ G 7 military bases around Ethiopia and their future plans.
• የኅያላኑ ከበባ በኢትዮጵያ G 7 ...
ደመናን ያለወቅቱ የማዝነብ ቴክኖለጂና የሚያስከትለው መዘዝ. አብይ አህመድ
• ደመናን ያለወቅቱ የማዝነብ ቴክኖለጂ...
ሐይማኖታዊ ባንዳነት በኢትዮጵያ
• ሐይማኖታዊ ባንዳነት በኢትዮጵያ
እኔና ቹ (ቻይናዊቷ ፍቅረኛዬ)ሙሉ ትረካ. እጅግ አዝናኝና አስተማሪ:: Me And Chu. Full Narration.
• እኔና ቹ (ቻይናዊቷ ፍቅረኛዬ)ሙሉ ...
ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ. The Meaning, Slave And Diaspora. ተጻፈ በ ነፃነት ናፋቂ“ዮድ” የህትመት ዘመን 2009 ዓ.ም.
• Video
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ሃያላኑን ያሳሰበው የኢትዮጵያ ፊደልና ቋንቋ ጉዳይ
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ሃያላኑን...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ክፍል 1.ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol.1 part 1.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ክፍል 1. ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol.2 part 1.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3 ክፍል 1. ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia vol. 3 part 1.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1.Yesatinael Goal Ethiopia, Vol 4 part 1.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia Vol.4.
• የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ...
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እነዚህን እና ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
For More Content Please Subscribe Our Channel.
/ @yegionminch
የደጋ እስጢፋኖስ የጣና ገዳማት የእነ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የእነ አቡነ ዘርዓብሩክ ቃል ኪዳን አለ እንጂ ጉዳዮ የእፀ ህይወት ጉዳይ ነው ሱራፊል የሚባል መላዕክ ሰይፉን መዞ እንደሚጠብቅ አልገባቸውም
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መፅሐፍ ወገኖቸ ተውሰን ሳይሆን ለራሳችን ገስተን ለልጅ ልጆቻችን እያስቀመጥን አገራቸው ኢትዮጵያ ምን ያህል ለሳጥናኤል አስቸጋሪ እንደነበረች ማወቅ አለባቸው 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊነት በአለም ይንገስ💚💛❤️🙏🙏🙏!!!
አይይይ ትውልዱ ተኝቷል ጭራሽ ልብወለድ ነው ይላሉ ሆ እያየን ነው የነቃ ይንቃ
ዛሬ 2017 ከገበያ አጣሁት
@worldlie6396 አለ
አብቱ ፍረድልን ይሄን ሚስጢር እያወቃቹ በገዛ ሀገርና ህዝባቹ ላይ ያሴራቹ ህሊና ቢሶች ሁሉ ፍርዳችሁን እግዚአብሔር ያሳየኝ ለመፃህፉ አዘጋጅና አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ
ጌታ ሆይ ይህን ሳታሳየኝ እንደ ጥንታዊ አባቶቼ በአንተ ኑሬ ለአንተ ታምኘ ወደ አንተ እንድመጣ እርዳኝ አንተም ሁሉን ማክሸፍ ትችላለህና አንተ ኢትዮጵያን ከመከራ አውጣት ትችላለህ ብቻ ይጨንቀኛል ስለ ሀገሬ ሳስብ አንተም ረጅም እድሜ ይስጥህ በርታልን
አሜን::
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን አትጥፋ ብዙ ነቅተናል ያልነቁት ይብላኝ። እነአንባቸው ፣እነአሳምነው ፅጌ ቀድመው የገደሏቸው ስለነቁ ነበር እርስ እርስ የተገዳደሉ አስመስለው አብይ በሚገባ ድራማውን ስራላቸው ከአለፈ በኃላ ሁሉም ገባው አሁንም
ይችን ባህርዳር በቃ ለማጥፋት በአባይ ስም በጣና ስም የስይጣን ቤተመንግስት ለመገንባት ነው ይህን ሳዳምጥ አብይ አህመድ የተናገውን እንዳስታውስ አደረገኝ በ2030 ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ ግዙፍ ከተማ ትሆናለች ብሎ የተናገረው ገና ስልጣን ሲይዝ ተናግሯል ይህንን ንግግሩን ማንም አላስተዋለም እቅዱን አብሮ ስላቀደ በእሱ ቤት ቀድሞ መናገሩ ነው ህዝቡ እየቀነስ ኢትዮጵያ ልጅ አትውለዱ ስው በዛ ያለ ደፋር ለዚህም ነው ህዝቡን በጦርነት እያስጨፈጨፈ ያለው ዓላማው ሃገር ማጥፋት ነው ግን እግዚአብሔር ይቅደምልን. ትውልዱማ ቴክኖሎጅ ሲባል ደስታውን አይችሉትም እንዲያውም ከሌላው ዓለም ኢትዮጵያ በመመረጥዋ ዋው ሊያስብላቸው ይችላል ነገርግን ከጀርባ ለእኛ ጥፋትና የዲያቢሎስ ሴራ መሆኑን አላወቁምና ሲጀመር ነጭ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ካበዛ ከጀርባ ሌላ አጀንዳ ይዟል ማለት ነው ስንቶቻችን ነን ገነት ና ሲኦል ኢትዮጵያ እንደሆን ያለው የምናውቅ? ኢትዮጵያዊ መሆን እንደአለመታደል የሚያዩ ስንት ደካሞች አሉ አይገርምም ነጮችም ኢትዮጵያዊ ቢሆኑ በወደዱ ግን እኛ ኢትዮጵያን አላወቅናትም ጥልቅ ናት ሚስጥሯም ከእግዚአብሔር ውጭ ማን ያውቃል እግዚአብሔር ይሁነን ቴክኖሎጅ ለእኛ ምንም አያስፈልግም የቀደሙ አባቶቻችን ሃገር ያስከበሩ በፍቅርና ለሃገራቸው ባላቸው ፍቅር እንጅ በቴክኖሎጅ አይደለም ይህ ትውልድ እያጠፋ ነው ለምሳሌ ቲክቶክን ብናይ ስው አብዷል አጠቃቀም ለማያውቅ ህዝብ ገዳይ ነው ለዛውም ነጮች ለሴራ ነው ያውም የቆየ አጀንዳ ነው
እኔ ለ17 ስው ሼር አድርጌአለሁ በርታ
Thanks yegion Minch very important info
My pleasure
የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ . የሚለውን ያነበበ ሰው ሁሉ እየሆነ ያለውና የውደፊቱ ሴራቸው በግልፅ አስቀምጠውታል TH-cam ላይም አለ በትርካ 😭
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሰዎች በተቻላቹ መጠን ለሌሎች ሼር በማድረግ ሀላፊነታችሁን መወጣት አለባቹ ; ሁሉም ይሆናል እግዛብሄር ያሸንፋል
ሀይል የእግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ.......
ቆይ ላላ ቦታ አጥቶ ነው ይሄ እባብ የዳቢሎስ ልጅ አብይ ጣና ላይ ያሰራው የአማራን እና የኦርቶዶክስ ጠላት መሆኑን ቀድመን አውቀናል የአሚራ እና የባህር ዳር ህዝብ አልገባውም እንጂ ቢያውቅ አይደረግም ነበር ወይ መቃጠልብቻ😢😢😢😢😢😢
በቅድሚያ ከልብ የመነጨ ሰላምታ እና ምሥጋናዬን አቀርባለሁ መቼሥ ለምርቃትህ ይሁን ለእርግማንህ አሜን አልልህም ግን ሥሜትህን አውቀዋለሁኝ የኔም ሥሜት ሥለሆነ ምን ታደርገዋለህ ዛሬ ላይ የሃገር ፍቅር ሣይሆን የገንዘብ አምላኪ የሆነበት ሃገር ላይ ደርሠናል ማንም ሥለመጥፋቱ የሚውቅ የለም ስለ ጊዛዊ ነገሮች ብቻ ሁሉም ጭንቀቱ ብንጠፋ መልካም ነው ምክኒያቱም እኛ ለሚመጣው ጄኔሬሽን ምንም የምናወርሠው ታሪክ የለንም በራሤ በጣም ነው የማፍረው እናመሠግናለን ወንድሜ ካንተ የሚጠበቀውን አድርገሃል
እግዚ ኦ እግዚ ኦ እግዚ ኦ እውነት በአቢይ ዘመን ምነሰ ያላየነው አለ ? እውነት እቺ ክብርት ኢትዮጵያ አንዳስደፈርከትና እንደ አቆሸሽካት እውነት እሱ ይፍረድህ 😭😭😭 ግን የኢትዮጵያ አምለክ አባ ገብረመንፈስ ቁዱስ እቅዳቹህ ውኃ ያድርግላቹህ
ግሩም ነው ተሰውረው የሚመጡት ነገርስ እጃቸው እረጅም ነው እኔም ልበል መልካም የመፈናቀል ዘመን አብይ አፈናቀለን ቤተ መንግሥት ለመስራት ሽመልስ አፈናቀለን ቢሮ ለማስፋፋት ይቀጥላል በዚህ ዘመን ከመኖር አለመኖር ይሻላል 😥😥
በጣም፡ ጥሩ፡ ዝግጅት።
Great job. thank you.
You’re welcome
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
ምዕራፍ፡6።
16፤ርሱም፦ከእኛ፡ጋራ፡ያሉት፡ከነርሱ፡ጋራ፡ካሉት፡ይበልጣሉና፡አትፍራ፡አለው።
እኛ በአምላካችን፥ገናናውና ኃያል የሆነ የፍጥረታት ፈጣሪ እንታመን እንጂ ምንም አንሆንም።
ችግር የሚሆነው ለአምላችን ካልታመንን ነው።
ይህ ሰው ስጀመር ሰው አይደለም ሰው ነው ያው ከሳጥናኤል ጎል በአንበብነው ለክ እዩት ደሞ እኮ ጥቁር አርገው የምያቀርቡበት ነው ጉድ እኮ ነው ። ደሞ shefit pece የተደረጉት አሉ በኢትዮጵያ ለመለየት ከፈለጋቹ የድሮ ማንነታቸውን እና የአሁን ሁኔታዎችን አስቡ እና የማን ፀባይ ነው የተቀየረው እናም ፀልዩ ፈጣር ይታረቀን ያለሱ የለም ሠላም ዘንድሮ ሁሉም እኔ አዋቅ ነኝ የሚል በዛ ።
ወንድሜ በርታልኝ የሣጥናኤል ጎል ኢት/ያን ከ1-4 በተደጋጋሚ አንብቤ እየተፈፀመ የገኛል ሠው እንዴት ይህን መረዳት ያቅተዋል ሌላ እውነት ነው ወይ ለምትሉ? አወ ነው ከኛ አወ ግን አንባችሁ ፍፃሜውን እያያችሁ አትፈርዱም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በናንተ ተቃጥየ ልሙት
አማራን እና ትግሬን እማ ተጠቀመበት እርስ በእርስ አባልቶ ሁለቱንም ጨፍጭፎ አናቁሮ አለያይቶናል አሁን ያለ ምንም ፍርሀት የልቡን ይፈፅማል😢😢😢😢
እንደኔ ደተቃጠለ አለግን😢😢😢
ሰውየው ግብረሰዶም እንደሆነ ያስታውቃል ።
ተናግሯል .. ወይስ አንተ ብቻ ታስባለህ? ሃያል የሆኑ አሜሪካውያን ሁል ጊዜ እግራቸውን ያቋርጣሉ። ማህበራዊ ሥነ-ምግባር
አይዟችሁ ወገኖቸ እግዚአብሄር ክንደ ብርቱ ሀያል አምላክ ልኡል እግዚአብሄር አለን ለምን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የሚለቀቁትን የእግዚአብሄር መልእክቶች አታዳምጡም እግዚአቦሄርንጉስ ቴዎድሮስን ቀብቶ ሊያነግስልን ነው ወገኖቸ ከምትጨነቁ በኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የሚተላለፈውን መልእክት ሠርች አድርጋችሁ አድምጡ
ወገኖቸ አይዟችሁ እግዚአብሄር ስለኢትዮጵያና ስለኢትዮጵያውያን ስለ ተዋህዶ ቅዱሳን መላእክትን አሠልፎ ተነስቷል መልእክቱንም በኢትዮጵያ የአለም ብርሀናዊ መንግስት በሆኑት ሳልሳዊቴወድሮስ መልእክቱን እያስተላለፈ ነው ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ብላችሁ ሠርች አድርጉና አዳምጡ ወገኖቸ
እሱን ብሎ ሚካኤል 😏😏ሳጥናኤል ነው የሱ ሥም
ወንድማችን እስኪ ስለ Uncharted የሚለው ፊልም ሙሉለሙሉ ስለኢትዮጵያ ነው ብለዋል በቅርብ የወጣ ነው ቦሊውድ ፊልም አብሶ ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለው ብለዋል ትንሽ ገለፃ አድርግልን አይይይ
ብዙዎች ያጨብጭባሉ ምናልባትም ስላልገባቸው ሃገራቸውን ስለሚወዱ ከፍ ብላ የታየች መስሏቸው ይሆናል ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ያለች ናት እኛ ብንስማማ ዓለምን ማንበርከክ የምትችል ኃይል ነበራት አይይይ አሁንስ ዓለም አስጠላኝ አይ እኔስ ናፈቀኝ እንደ ቀደሙ አባቶች ያለ ቆፍጣና ባይ አይይ
that time will come if only Amhara wins ❗❗
Ahunim yemilew ayigebagnim !!!
Wowee lidenke yegbale wndmachen tomase
አባካችሁ ትውልዱ ተፍቷል ከምንል እናስተምር አንሞክር ፈጣሪም ይረዳናል
Denkoro belelge wondmachin
አቤቱ ህዝብህን አድን ይህ ሁሉ የከተማ ስው ይህን ግብረስዶም ለመቀበል ቱ ስጋ ለበስ አጋንንት መሆኑን ሳያውቁ አየየ ምናልባትም ከዚህ ውስጥ ያሉትን አበላሽተው ሊሄዱ ይሆናልና እባካችሁ ቆፍጠን በሉ ኤጭ እስኪ ወኔ ይኑራችሁ ማጨብጨብ ብቻ ከጀርባ ምን አለ አይልም? ትንሽ ትልቁ ሊቀበል ወጡ ታቦት መስላቸው እንዴ ጭራሽ አባቶቻችን የወደቁላትን ባንዴራ ለዚህ ስይጣን አውለበለቡ አይ አማራ መቼ ነው ጠርጣራ የምትሆኑት ጭራሽ ጋቢ አለበሳችሁት ቱ እንግዳ አክባሪ አይይ ከጀርባ ያለውን የታቀደውን ብታውቁ ኑሮ የባህር ዳር ህዝብ አይሆንም ቢሉ መንግስት ምናባቱ ሊያመጣ ግን ህዝቡ አልነቃም ገንዘብ ና ነጭ አምላኪ ትውልድ አይይይይ
ደግሞ ውሽታቸው ሶስት ቢሊዮን ዶላር እጄ ላይ አለ ይላል ውሽታም ሃያ ቢሊዮን ነው ያቀዱት አይይ በስንቱ ይንቃጠል ጎበዝ አይ ሃገሬ መቼ ይሆን ትንሳዔሽን የምናየው አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ እባክህ ቅደማቸው እባክህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አትተወን
አቶ ጌታሁን መኮነን በእውኑ ይህ ሴራ እያወቃችሁ ከሆነ ለነጮች ምታሽቃብጡት በእውኑ ታሳዝናላችሁ ይህን ያህል አማራን ለማጥፋት ብሎም ኦርቶዶክን ለማዳከም የመጡትን ነጮች አሜን ብላችሁ ስትቀበሉ ያሳፍራል የምን የስራ እድል እድል ነው አይይይ ነጭ አምላኪ ሁላ ምናለ የአባቶቻችን ወኔ ቢኖራችሁ ቱ ለስልጣን ብላችሁ ህዝብ ልታስጨርሱ ቆርጣችሁ ተነሳችሁ እግዚአብሔር ይቅደምልን የዚች ሞት የራቃት ወይ አትሞት አብሶ
የእንግሊዟ ንግስት ዋና የኢትዮጵያ ጠላት ናትና እግዚአብሔር ያጥፋት ይች የዲያቢሎስ ዘር የስው ስጋ የምትበላ ስጋ ለበስ አጋንንት ያሳዝናል አይ አብይ አህመድ ኢትዮጵያ እያለ ያመነውን ህዝብ የካደ ክፉ የዲያቢሎስ ተላላኪ ስው እንዴት ሃገሩን አሳልፎ ለነጭ ይሽጣል ያውም በቅቤ ምላሱ አንድም እንኳ የጠረጠረው አልነበረም ህዝቡ ግን ምን ሁኖ ነው የማይነቃው እግዚኦ ምንም መለስ ዜናዊ በዘር ቢያከፋፍልም የኢትዮጵያን ስንደቅ አላማ ላይ የ666 አርማ ቢያደርግም ለነጮች እጅ አልስጠም ነበር በራሱ የሚሄድ ነበር ለዚህም ነው አልታዘዛቸው ሲል በጨረር የገደሉት የባስ አለና ሃገርህን አትልቀቅ አሉ ገና ብዙ እናያለን የኃጢአታችን ብዛቱ
እውነት ኮሜንትህን ሳነብ አለቀስኩ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን እንጅ ዋጋ የለንም😢😢😢😢
ኧረ አልቻልኩም
Bertaln
Enkan beslam metakln
Enkuwan bedehina koyachehu thanks.
tekatiye memote new
Ayezogn
Ye satnael goal ethiopia milew metsihaf ye ewnet nw???
አወ ምን ጥያቄ አለው እተተፈፀመ እያዬነው
Gn ehe metsihaf enidetelekeke alawekum ende nechochu??
@@naolman1913
ያውቁ ይሆናል መፅሐፉን እስከ ቁጥር 4 ላነበበው ይገባዋል ግን ትውልዱ ተኝቷል
Dani minim madreg aychalim sewuyo ye fetari timbit masfeysmiya tereygna lihon yichilal mikiniyatum ye geta timbit abzaygnawu eyetfetseme silehone be abi gize lihon yichilal
Er yeya yaweraw sera new adelm enda
Megbiyaw bicha new enji ayedelem
Er demsek nfekonal yemchrshaw yesatnayl gol lekekln
አልወጣም ገና አለኮ ውደ
@@ፀሐይሐበሻዊት eshi weda