Anchor Media እኔ የምለው .....?! በሰይፍ ያልተቻለ በሰልፍ አይሳካም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 646

  • @Desalgi
    @Desalgi 9 วันที่ผ่านมา +216

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን እግዚብሔር ይጠብቅህ በርታልን

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 9 วันที่ผ่านมา +6

      Amen 🙏🏻

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 8 วันที่ผ่านมา +5

      አሜን ጀግና ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀው 🤲🤲🤲🥰​@@Rahawa91

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 8 วันที่ผ่านมา +4

      Amannnnnnnnnnn

    • @user-Loyalists
      @user-Loyalists 8 วันที่ผ่านมา +4

      @@Desalgi ሚዛናዊ ጋዜጠኛ መሳያችን

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 8 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 9 วันที่ผ่านมา +246

    ውይይይ መሳይ ወንድሜ ይህንን ፕሮግራም የተውከው መስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ውይይይይ ክላሲካል እና ትንታኔ ትችላለህ አቦ መሳይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኦቦ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YibeltalYechale
    @YibeltalYechale 9 วันที่ผ่านมา +120

    እውነት እውነት መሳይ አንጀቴን ነው ያራስከው በርታ ወንድማቺን❤

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y 9 วันที่ผ่านมา +61

    ይህ ፕሮግራም ህዝብን ለማንቃት የሰራው ስራ ትልቅ ነው እናመሰግናለን መሳይ ትችላለህ

  • @endawokemeharie506
    @endawokemeharie506 9 วันที่ผ่านมา +108

    ኧረ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ መሣይ።
    ምንም ቃል የለኝም።

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 9 วันที่ผ่านมา +3

      Amen 🙏🏻

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz 9 วันที่ผ่านมา +1

      መሳያችን ❤

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 9 วันที่ผ่านมา +103

    መሳይ መኮንን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤

  • @Kalkidan2003
    @Kalkidan2003 9 วันที่ผ่านมา +53

    ውይ መሳይ ከዚህ ሙዚቃ ጋር የምታቀርበው ትረካ እጅግ ናፍቆን ነበር።

    • @Mindfulconsience
      @Mindfulconsience 9 วันที่ผ่านมา +2

      What ? This is a sad story! I am not Amhara but sympathize with any suffering human being let alone my fellow Ethiopians. As Somalis, we have experienced similar fate for 3generations. Now that we have a relative peace we must speak against injustices, killings and displacements being experienced by our fellow Ethiopians and human beings.

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 8 วันที่ผ่านมา +53

    አርበኛ ፋኖ መሳይ መኮንን ይችላል❤❤❤

  • @aberaaddis2189
    @aberaaddis2189 8 วันที่ผ่านมา +43

    መሳይ መኮነን እውነተኛ የህዝብ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 7 วันที่ผ่านมา

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @adbe5876
    @adbe5876 9 วันที่ผ่านมา +65

    ሰዉየው መሳይ ነው.... ለሀገሬ ለት ተቀን ግፉን እልቂቱን እንቅልፍ አልባ ሆኖ የሚያጋልጥ ኢትዮጵያን ከልቡ ከሚወዱት ኢትዮጵያኖች ጋር ሁሉ ተባብሮ ከልቡ የሚሰራ ጀግናችን

  • @gashaw278
    @gashaw278 9 วันที่ผ่านมา +33

    መሳይ በኢትዮዽያ ታሪክ ወደር የሌለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ጀግናችን ኑርልን።

  • @AmaraFano-yx2oz
    @AmaraFano-yx2oz 9 วันที่ผ่านมา +43

    መሳያችን ኢትዮጵያ ስትዘክርህ ትኖራለች!!
    አንድ ቀን አማራ ሃውልት ያቆምልሃል !!
    በርታ ወዳጄ❤

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 9 วันที่ผ่านมา +2

      Mesay Fano be tor kemifalemut gar ekul bichawn yemifalem dink gazetegna. Thank you!!

    • @etprevails6839
      @etprevails6839 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሀውልት: ይገባዋል: መሳይ:: 🙏 He is a HERO FIGHTING FOR HUMAN RIGHTS AND BEING A VOICE FOR THE VOICELESS! He is a professional and well experienced journalist!

  • @solomonmamo2656
    @solomonmamo2656 9 วันที่ผ่านมา +36

    ድሉ እሩቅ አይደለም : ሁሉም በሠፈሩበት ቁና ይሠፈሩበታል:: መሳይ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ::

    • @kor405
      @kor405 9 วันที่ผ่านมา +1

      TIKIKIL!!!!!
      ❤❤❤አማራ❤❤❤

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 8 วันที่ผ่านมา +12

    መሣይ ፕሮግራምህ ይናፍቀኛል በርታ ፈጣሪ ይሄንን ጊዜ አሳልፎት ታሪክህ ይፃፋል አማራ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪🙇

  • @muluafessa
    @muluafessa 9 วันที่ผ่านมา +28

    መሳይ ውድ ልጃችን ያቀረብክልን ይህ ዘገባ በ ቅርሰነት ሊቀመጥ የሚገባ መረጃና ሀቅ ነው።ከፍተኛ ምሰጋና የገባሀል።

  • @eliastube7824
    @eliastube7824 8 วันที่ผ่านมา +12

    መሳይ የህዝብ ልጅ ይች በዚች ክላሲካል አዋህደህ የምተቀርበው ትረካ ከልቤ ነው የማዳምጥህ ምክንያቱም ይህ ጭራቁን ደመጠጩን የአገዛዙ ድርጊት ግልፅ አድርጎ ያሳያል በርታልን መሳያችን

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 8 วันที่ผ่านมา +18

    ❤❤❤ የሚገርመኝ ነገር ብርሃኑ ጅሉ የተባለው ምክትል አስር አለቃ ለሶስተኛ ግዜ መማረኩ ነው ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @fishamogne8467
    @fishamogne8467 9 วันที่ผ่านมา +41

    አንጀት አርስ ትንታኔ መሳይ ተባረክ አንተ የጋዜጠኞች ሁሉ ቁንጮ ነህ !!

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 8 วันที่ผ่านมา +13

    የብእር አርበኛው
    የጠላት መጋኛው
    ትንታጉ አርበኛ መሳያችን በርታ ክበርልን
    ድል ለህዝብ ልጂ ፍኖኖኖ💪💪💪💪

  • @abdu3248
    @abdu3248 9 วันที่ผ่านมา +79

    ከመሳይ ይህአቀራረብ የሚመቸው

    • @endalkendalk-m6s
      @endalkendalk-m6s 8 วันที่ผ่านมา +2

      ለኔ ደግሞ በጣም ይለይብኛል ይናፍቃልም

  • @samkuk420
    @samkuk420 8 วันที่ผ่านมา +9

    መሲ እንደዚ አይነት ትንታኔ እጅግ በጣም ጠንካራ ሚሳይል መሆኑን እውቅ በርታ Go ahead with in the same toarck. ❤

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 9 วันที่ผ่านมา +41

    እኔዲህ በቆራጥነት እንደመብረቅ የሚመታ ነው የሚፈለገው ሽህ ዘመን ኑር ወንድማችን በየሰሀቷ ዘግብ ያዝ በደንብ እንመልሳታለንና!!!!።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 9 วันที่ผ่านมา +34

    እውነት እውነትናት ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @AlemuMolla-qw6ky
    @AlemuMolla-qw6ky 9 วันที่ผ่านมา +67

    መሰይ አመሰግናለሁ

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 9 วันที่ผ่านมา +36

    ድል ለአማራ ፋኖ መሳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@ፋኖ-ሐ4ቘ amen 🙏🏻

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 9 วันที่ผ่านมา +17

    መሳይ መኮነን ላማራ ህዝብ ትልቅ ዉለታ ዉለሀል ክብር ይገባሀል

  • @aklilug
    @aklilug 9 วันที่ผ่านมา +24

    መሳያችን የታዘብከውን የምታጋራበት "እኔ ምለው ናፍቆን ነበረ" በርታልን!

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 9 วันที่ผ่านมา +1

      💚💛♥️🙏🏻

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 9 วันที่ผ่านมา +12

    ወይ መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ በጣም እናመሰግናለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ጠላት ይውደም ዘረኝነት ይጥፋ ይውደም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ወንድሜ ።

  • @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ
    @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ 9 วันที่ผ่านมา +26

    ወላሂ መሳይ የዘመኔ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g 9 วันที่ผ่านมา +11

    ወይ መሳይ ወንድሜ ዘርህ ይባረክ ምን አይነት ትንታኔ ነው?አንተ እኮ የተፈጠርከው ለኢትዮጵያ ነው ንግግርህ ጠላትን በእግር ለውሶ ወደመቃብር የሚልክ ለወዳጅ ደሞ ልብን ሞቅ የሚያደርግና ልበ ሙሉ ተስፋኟ ደስተኛ የሚያረግ ነው እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 9 วันที่ผ่านมา +21

    በስመአም ይሄ ፕሮግራም አለ እህህህህ መሳይ አገላለፅህ ይገርማል ስንት ጊዜዬ ስፈልገው ይሄን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው በርታ መሳይ

  • @AschelMan
    @AschelMan 9 วันที่ผ่านมา +19

    መሣያችንየምድሩድሮን10000አመትኑረልን።ድልለፋኖ

  • @shewakass
    @shewakass 9 วันที่ผ่านมา +26

    መሳይ እንወድሀለን የዘመናችን ምርጥ ነህ የሚገርም ትንታኔ በጣም ትችላለህ አድስ አሰራር keep up it

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 9 วันที่ผ่านมา +29

    እኔ ምለው ብልግና ሽፍታ ነዉ ፋኖ መንግሥት ነዉ❤❤❤ይኸውነዉ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 9 วันที่ผ่านมา +16

    ማነው እንደኔ መሳይ ጀግናዉን ዜናዉን የሚወድለት የዉስጤ ሁሉ የሚናገር አንከር ሚድያ የፋኖ ድሮን እኮ ነው ዋው ኦፍፍፍፍፍፍ እግዝአብሔር ይባርክህ ለነዝህ ደም ጠጪ ለአብይ simesb🥰ድምፅ የሌለው መሳሪያ እኮ ነው ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ስብስብ 💪💪💪ፋኖ አስለፍልፍ ገረዶቹ ተንጫጩ የአብይ ካልሲ ሁሉ 😂😂😂😂

  • @mershaq21
    @mershaq21 9 วันที่ผ่านมา +48

    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ዘገባ ነዉ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 9 วันที่ผ่านมา +13

    እኔ የምለው መሳይ መኮንን የፅናት ተምሳሌት
    ጀግና ነህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😢😢❤

  • @Melona-y3z
    @Melona-y3z 9 วันที่ผ่านมา +20

    ጋዜጠኛ የሳይበሩ መብረቅ የአብይ እራስ ምታት ኢትዮጲያ እንዳተ አይነቱ ጀግና ስለሰጠችን አገራችን ለዘላለም ትኑር ይሄ ሰው በላው አውሬ ከኢትዮጲ ጫንቃ አሽቀንጥሮ አውርዶ የስቅላት ፍርድ የሚፈረድበት ቀን እሩቅ አይደለም ድል ለፋኖ አንተም በርታልን

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 9 วันที่ผ่านมา +48

    መሳይ መኮንን
    እድሜ
    ጤና
    ሰላም
    ፍቅር
    ይሰጥህ ከነመላው ቤተሰብህ የተገፉት ድምፅ ነህ እናመሠግናለን ወደር የለህም መሳያችንን ደግፉት

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 9 วันที่ผ่านมา +48

    እንኳን ደህና መጣህ እኔ የምለው መሳይ

  • @MeskeremAbebe-o3w
    @MeskeremAbebe-o3w 9 วันที่ผ่านมา +16

    መሳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነክ መቼም አንረሳክም

  • @MelkamuAb19
    @MelkamuAb19 9 วันที่ผ่านมา +31

    መሳይ ድንቅ ሰዉ! መጨረሻህ እንዲያምር ምኞቴ ነዉ ❤❤❤

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 9 วันที่ผ่านมา +27

    መሳይ አንተ ብቻ እንደዚህ ማቅረብ እምትችለው። ዘመዶቹን አያሰብሁ እያለቀስሁ ሰማሁት። እግዚአብሔር ዘርህን ሁሉ ይባርክ።

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 9 วันที่ผ่านมา +22

    መሳይ!...ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ!!!🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 9 วันที่ผ่านมา +26

    ❤❤❤❤ ድል ለፍኖ ሞት ለጥላት

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 9 วันที่ผ่านมา +10

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መሳዬ ወንድሜ ምን አይነት ጠንካራ ገናና ጋዜጠኛ ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰቦችክ 🎉🎉🎉🎉

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 8 วันที่ผ่านมา +4

    መሳይ መኮንን ዘረ ማዘረህ ይባረክ የአማራም ህዝብም ባለውለታችን ነህ 🎉🎉🎉

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 9 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግናው መሳይ እውነትን አይቆጥባትም።

  • @MekbibShifferahu
    @MekbibShifferahu 8 วันที่ผ่านมา +3

    49 ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት መን አይነት በዕር ነው ? ተባረክ መሳይ !!!

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 8 วันที่ผ่านมา +4

    መሳይ እውነትን ባንተ ፅሁፍ መሰማት እጅግ ድነቅና ውብ ነው። እናመሰግንሀለን። እግዚአብሔር ከእነዚህ የታሪክ አተላዎች እንደሚገላግለን አንጠራጠርም።

  • @SolmonTesfaye
    @SolmonTesfaye 9 วันที่ผ่านมา +27

    እኔ ምን እደምልህ አላቅም ብቻ ፍጥረት ይጠብቅህ መሣይ
    ድል ለፍኖ ድል ለዕማራ ህዝብ
    ብስራት ለኡትዮጽያ ።

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 9 วันที่ผ่านมา +36

    መሳይዬ፣ ጨዋ የጨዋ ልጅ።

  • @Zewudu.Zenebe
    @Zewudu.Zenebe 9 วันที่ผ่านมา +16

    ይህን ፕሮግራም በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ብትሰራ በጣም ጥሩ ነው

  • @taebye
    @taebye 9 วันที่ผ่านมา +12

    መሳይ የህዝባችን ልሳን በርታልን እግዚአብሔር ያግዝህ❤

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz 9 วันที่ผ่านมา +18

    ምርጥ ጋዜጠኛ ቃላትን ከአንደበት ጋር በካሰማ የአገናኚህ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 9 วันที่ผ่านมา +15

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤❤ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖየ❤❤❤❤❤❤ጀግናችን መሳይ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 9 วันที่ผ่านมา +61

    ለአገርና ለወገን ብላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ ጋዜጠኞች መቲ፣ ደሬ፣ መሳይ፣ ወንድማገኝ፣ ፒተር፣ ፋሲል እና ሌሎችም ያልጠቀስኳችሁ የኢትዮጵያ ወዳጅ ጋዜጠኞች ሁሉ ልዩ ክብር ይገባችኋል።
    የብርሃን መልዓክ መስሎ ከተገለጠው ሰይጣን ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መሬትና ብር እንዲሁም ክብርና ስም ይልቅ፣ ከሚሰቃየውና መከራውን ከሚበላው ሕዝብ ጋር መቆምን ስለመረጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሰላምና በጤንነት ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤና ላገራችሁ ያብቃችሁ።
    በሞያችሁ ያላችሁ የጠለቀ ዕውቀትና ብቃት ሁሌም ያስደንቀኛል።
    አ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ ! ! !

    • @saraepherm7144
      @saraepherm7144 8 วันที่ผ่านมา +4

      እውነት ነው የእኔም ምኞቴ ትንሳኤዋን ያሳያቸው ❤

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 8 วันที่ผ่านมา

      @@saraepherm7144 *TEBAREKI !!!*

  • @YeshgetaAddis
    @YeshgetaAddis 8 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ ማርያምን በጣም እንወድሃለን በርታ

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 9 วันที่ผ่านมา +12

    እውቀትም እውነትም ሰውነትም ያለው ወንድማችን❤❤❤
    መሳይ የኛ ሲሳይ 🥰🥰🥰

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 8 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ትንታኔ ናፍቆኝ ነበር ❤ መሳይ ከነ ጓደኞችህ ትንሳኤዋን ያሳያችሁ

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 9 วันที่ผ่านมา +8

    Mesay your are the true hero!! God bless Mesay Mekonnen!!!

  • @VvVh-x6y
    @VvVh-x6y 9 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TameratMekonen-it3wt
    @TameratMekonen-it3wt 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ መሳይ ኑሮልን አፌ ቁርጥ ይበልልህ በርታልን እወደሀለን

  • @fikaman-v8g
    @fikaman-v8g 9 วันที่ผ่านมา +27

    መሳይ ይከንን ፕሮግራም ቀጥልበት አሪፍ አቀራረብ ነዉ

  • @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ
    @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ 9 วันที่ผ่านมา +13

    አቤት ሐተታ እና ትረካ ተችሮሃል ወንድሜ መሳይ. ለጠላት እኮ ልቦለድ ይመስለዋል ግን መሬት ላይ ያለው እውነትነው የሚቀርበው ❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 8 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤

  • @zeynuendris2659
    @zeynuendris2659 8 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ ወንድሜ በርታልን🙏🙏

  • @endirsmuhamd
    @endirsmuhamd 9 วันที่ผ่านมา +9

    የአማራ ፋኖ የሸንፋል❤❤❤❤❤❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 9 วันที่ผ่านมา +31

    መሳይ ይህን የአንተን ፕሮግራም ዓለም እንዲያውቀው በእንግሊዝኛ ብታደርገው ጥሩ ነበር!

  • @eteneshgebre2466
    @eteneshgebre2466 8 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ እንወድሀለን በርታልን ድል ለፋኖ

  • @AynekuluTekeste
    @AynekuluTekeste 9 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የሚገርም ትንተና በየቀኑ የሚለቀቅ ትንተና ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር

  • @mulugetaabebe7896
    @mulugetaabebe7896 9 วันที่ผ่านมา +15

    መሳይኑርልን። ሁሉም ምንጣፍ አንንጣፊ ፣አረቂያም፣ደብተራ የጁን ያገኛል።ድል ለፋኖ።

  • @የበረሀው
    @የበረሀው 9 วันที่ผ่านมา +5

    መሳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ አገላለፂ ነው በርታ ድል ለተገፋው አማራ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 9 วันที่ผ่านมา +21

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን፣ ሰለቸኝ፣ ደከመኝ ሳይል ሌት ተቀን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና እኩልነት የሚታገል ድንቅ ጋዜጠኛ ነው። እናመሰግናለን፣ በርታ ወንድሜ። መርሳት የሌለብን ባለቤቱም ሆነች መላው ቤተሰቡ የዚህ መራር ትግል አካል ናቸውና ክብር ላንቺ ይሁን እህቴ፣ እንዲሁም መላው ቤተሰብ።

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 9 วันที่ผ่านมา +14

    Mesay Mekonnon , You are exceptional . Ye Ethiopia ye Kurt Ken Lij . You nailed it !!

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 8 วันที่ผ่านมา +2

    የሚዲያዉ ፊታዉራሪ የምንጊዜም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ መሰይ መኮነን እናመሠግናለን ❤❤❤❤!!

  • @BiniamLiku-t5y
    @BiniamLiku-t5y 8 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ በርታ💪💪💪

  • @asdesachwasse8529
    @asdesachwasse8529 9 วันที่ผ่านมา +17

    አማራየ ጀግናነህ መሣይ በርታ

  • @efremgebretsadik1583
    @efremgebretsadik1583 8 วันที่ผ่านมา +4

    መሳይ መኮንን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሙያዊ ብቃት!

  • @tewodrosdamtie5786
    @tewodrosdamtie5786 9 วันที่ผ่านมา +12

    Messaye, you are the most respected jounalist who stands for innocent Ethiopians! We respect you forever!

  • @Improvementhack
    @Improvementhack 9 วันที่ผ่านมา +13

    መሳይ ትችላለህ 💪

  • @Mesirat
    @Mesirat 9 วันที่ผ่านมา +17

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 9 วันที่ผ่านมา +12

    ለአብይ ችግሩ አማራ የሚሰበር የለውም ሲብእና አማራ በራሱ ኢትዮጵያዊ ማንነት አለውና💪 እግዚአብሔር ይባርካቸው ከክፉዎችም ክፋት ይጠብቃቸው🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @yezabkassa1529
    @yezabkassa1529 8 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ይህንን ፕሮግራምህ በጣምነው የምወደው ጀግና በርታ

  • @yal1907
    @yal1907 9 วันที่ผ่านมา +17

    ይችአምድህ እንዴት እንደምትናፍቀኝ አትጠቀኝ እውነቴነው መሳይ ፍኖ

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 8 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
    ፋኖ ይችላል💪💪💪💪

  • @TsegawDesta
    @TsegawDesta 9 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ በእውነት አረካኸኝ ። በደንብ ንግራቸው ።

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 9 วันที่ผ่านมา +10

    መሳይ መኮነን ምናይነት ጀግና አንደበትህ የማይጠገብ ታታሪሰውነህ እናመሰግናለን ለምታደርሰን መረጃ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 9 วันที่ผ่านมา +16

    ከአንድ ሺ ፋኖ- ጋዜጠኛ መሳይ መኰነን እናመሰግናለን።ድል ለአማራ ፋኖ።

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j 9 วันที่ผ่านมา

      ደደብ

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 9 วันที่ผ่านมา +1

      Fano is giving their life too. You don't have to compare two similar things

    • @LiyewBelsti-tl2en
      @LiyewBelsti-tl2en 9 วันที่ผ่านมา

      ድንዝዝ ምን ከምን ነው ያወዳደርከው

  • @endshye727
    @endshye727 9 วันที่ผ่านมา +33

    ከእንባዬ ጋር እየታገልኩ አዳመጥኩት😢

    • @amarewoldekidan9649
      @amarewoldekidan9649 9 วันที่ผ่านมา +3

      Me too😢😢😢😢😢😢

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 8 วันที่ผ่านมา +1

      Me also

  • @tibebudesta107
    @tibebudesta107 9 วันที่ผ่านมา +15

    የፅናት ተምሳሌት :መሳይ መኮንን::

  • @Belete-f1o
    @Belete-f1o 9 วันที่ผ่านมา +3

    መሰይ እኛ ኢትዩ ሀገራችን እስርቤት ለሇነችብን ወሰጣችንን ገልፀህልናልና የሰላ ብእርህን እጎዜብሔር ይባርክልህ

  • @AberhamAberham-t7i
    @AberhamAberham-t7i 9 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ይችላል መሳይ በርታልን

  • @solomonbelay3273
    @solomonbelay3273 8 วันที่ผ่านมา +5

    የማይነካውን ነካ አማራክልል

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha 9 วันที่ผ่านมา +25

    መሳይ በረታልን ወንድምማለም🙏❤️

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 8 วันที่ผ่านมา +3

    አንበሳው መሣይ መኮነን እናመሰግናለን በደንብ ነው የተረከው

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 9 วันที่ผ่านมา +9

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ኤርትራንና ህዝቧን ይባርክ ሲቀጥልም ለክቡርና ጀግናው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ::👍

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 วันที่ผ่านมา +22

    ብራቮ መሳያችን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekureyawGetie
    @MekureyawGetie 9 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ እምለው........በጣም ደስ የሚለኝ ፕሮግራም

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 9 วันที่ผ่านมา +6

    መሳይ ተባረክ አንጀት አራስከው እስከ ዶቃቸው ንገራቸው ደናቁርቶች አይገባቸው