ፌመስ መሆን ደስ ይላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 119

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 ปีที่แล้ว +61

    ልጆቻችሁን እንዲህች ልጅ በሃይማኖት አንጾ ማሳድ መባረክ ነው:: እድግ በይልኝ ቤተሰቦችሽም ይባረኩ::

    • @tegestmiss5880
      @tegestmiss5880 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እደዚ ሁነን በሀይማኖት ታንፀን ብናድግ አፉን ያልፌታ ገመድ አፍ እደ ዝክር ቆሎ አይዘግነንም ።

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +32

    አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ቆንጆ በምነትሽ ያፅናሽሽ ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +18

    በእመቤቴ ሰም እኔ በዚ እድምዬ ይኼንን አላቅም መታደል ነው ቅዱሰ ገብርኤል በቤቱ ያፅናሸ,ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @da8387
    @da8387 ปีที่แล้ว +48

    እሼ ሆይ❗️
    በዕለተ ሰንበት የነዚህ ብሩክ የሆኑትን ሕፃናት ድምጽ ስላሰማሃን እናመሰግናለን
    ሕፃናት ሆይ ያሳድጋቹ
    ተባረኩ🙏🙏🙏

    • @sfggfgddg7876
      @sfggfgddg7876 ปีที่แล้ว +2

      እውነትህን ነው፤ እኔ ራሱ አልችለውም ነበር፤ መጀመሪያ ከዚህች ልጅ ተማርኩ ቀጥሎ ምን ማረግ እንዳለብኝ አሰብኩ።

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እንደዚህ አይነት ወላጆችን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ ተባረኪበቤቱ ያፅናሽ የአንቺ እንደዚህ መሆን መመስገን ያለባቸው ወላጆችሽ ናቸው መመረጥ ነው ታድላቹ❤

  • @use1K629
    @use1K629 ปีที่แล้ว +38

    ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ (❤ቅዳሴ ቀለሙን ላቀረብሽልን ♥️♥️👏👏👏)

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ ปีที่แล้ว +18

    የኔ ማርች እግዚአብሔር ያስደገችሁ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን ክብር በይልኝ 😙😙😍😘😗

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ አንች የተዋህዶ ተስፍ ነሽ ምንኛ የተባረኩ እናትና አባት ናቸው ኣቤት አስተዳደግ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +7

    ልጆች እኮ የደስታ ምንጭ ናቸው አንደበተ ጣፋጭ እናመሠግናለን

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +6

    ❤ጭራሽ ግእዝ እሰይይይ ፀጋውን ያብዛሽ ማርርር እመብርሀን ትጠብቅሽ ። ሁላችሁም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ብትባረኪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይህ ከፈጣሪ ካልሆነ አይገኝም እስኪ ስልክሽን ፅአፊው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ቤተሰቦቿ ሊመሰገኑ ይገባል በሀይማኖት ስላሳደጓት

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ የኔ ቅመም❤

  • @rahel2834
    @rahel2834 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ስትል በቤቱ ያፅናሽ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ጥሩ ስሜት ተሰማኝ አለች❤❤❤😂
    ልጅ ቤተሰቡን ይመስላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እናቴ❤

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደግሽ ❤❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚገርም ነው 🤔ውድ ልጄ🥰 አምላኬ በጥበቡ ያሳድግሸ አብዝቶ ይባርክሺ🙏🤞🙏🤞🙏🤞

  • @alexmedia1726
    @alexmedia1726 ปีที่แล้ว +1

    የልጅቷ እናትና አባት እግዚአብሔር በበረከት ይሙላቸው ተባረኩ

  • @sabasave6244
    @sabasave6244 ปีที่แล้ว +4

    እድግ በይልኝ የኔ ማር ጌታ ይባርክሽ

  • @tigistayele5548
    @tigistayele5548 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ውስጥ ያሳድግልን የኔ ማር ጎበዝ❤

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በሞገስ በፍቅር ያሳድጋችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድድድድድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጥብቅልን

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 ปีที่แล้ว +4

    እመብዙሀን ታስድግሲ በጥላዋ ከልላ❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እደጊልኝ የኔ ቆንጆ 😘🥰

  • @abebegirma524
    @abebegirma524 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ያሳድግሽ !!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር የእኔ እናት ልዩናት
    ልክንሽ ማማዬ
    እድግ በዬልኝ❤❤❤❤❤

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤መታደል ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የቤተሰብ ውጤት ነው ለዚህ ያበቃሽ መጨረሻው ያሳምረው ❤❤❤❤ ቤተሰቦችሽን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዕልት ,, ❤❤❤
    አንቺን የወለዱ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል ተባረኪ እድግግ በይ በቤቱ ያጽናሽ አሜን ወአሜን 🤲🤲
    ተዋህዶ ማንነቴ !!!🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @baraka267
    @baraka267 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጣፋጭ❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺን ያሳደጉ ቤተስቦች በጣም ድንቅ ናቸው

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ አግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነቤተስብክ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን እድግ በይ

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር በጥብበ ያሳድጋችሁ እፍፍፍፍፍ ዋውው በሀያማኑት ማሳድገ እንዴት ደስስስ ይላል ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zmariam772
    @zmariam772 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር ፖለቲካ በሆነበት ሰአት እነዚን የህጻናት ድምጽ መስማት ተስፋ ነው።

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว +1

    አሼ ግን ይህን ፕሮግራም ባታቋርጠው ወይ መልኩን ባትቀይረው ደስ ይለኛል በድንቅ ልጆች ነው ታዋቂ የሆንኸው ለዚህ የደርስኸው ድንቅ ልጆች በጣም ተወዳች ፕሬግራምህ ነው

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj ปีที่แล้ว

    Yeweledush enat ena abatish lig bemohonish edelegna nish. Tebariki kale hiwotien yasemalign.❤🎉🙏🙏🙏💞

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube ปีที่แล้ว +1

    እዊይይይይይይ 🥰🥰🥰 ተባረኪ እድግ በይ ውብ እንቁ ልጅ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እንደናተ ያለ የመግስተ ስማያት ምሳሌ ያደረጋቹ ሕፃናት አያሳጣን ስለእናተ ስል አምላክ ምሕረቱን ስላምን ለእትዮጵያ ቤተክርስትያናችን ለሀገራችን ይላክልን /ያምጣልን አሜን ❤!!!
    የወላዲተ አምላክ ልጅ መዳኒዓለም ጥበቡንና እውቀቱን ያሳድርብሽ በቤቱ አፅንቶ ያሳድግሽ
    ለእናትና ለአባትሽ ለቤተስቦችሽ ክብረት ያክብርልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን ❤!!!
    ቤተክርስትያንን /የፀሎት መጽሐፍት ቢቃጠል ቢጠፋ በሕፃናት /በስው አምሮ ለሚያሳድር /ለሚያስቀምጥ ዕውቀትንለስጠ ጌታ ለፍጠራት/ለፈጠረን አምላክ ምስጋ ይግባው አሜን ❤!!!
    እሸቱ/ዶንኪ ቲዩብእግዚአብሔር ይባርክ እዲ አይነትደስ የሚሉ ጣፋጭ ሎጆችን ስለምታቀርብ አመስግናለሁ !!!
    በርታ ጎበዝ በበለጠ በልጆች ዙርያ ስራልን ብዙ ነገረን ያስረሳሉ ጨወታቸው ንግግራቸው ያስደስታል 😂❤
    ጌታ አምላክ ስራህን ይባርክልህ መልካም ወጣት አተነህ ተተኪ ትውልዶችን የሚያስተምርና የሚያዝናና ነገር በመስራትህ ደስ ይላል ተባረክልኝ አሜን ❤!!!

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +3

    መልካ የደገመችው ልጅ በረከትሽ ይደርብን ቤተሰቦችሽ የተባረኩ ናቸው
    ኦርቶዶክስዊያን ልጆቻቸንን ወደ ቤተክርስቲያን እንላካቸው ድነው ያድናሉ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የእኔ ቆንጆ

  • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
    @የማርያምነኝ-ነ4ጘ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏 ቃለህወት ያሰማል

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 ปีที่แล้ว +2

    God bless you!!!!!!!!
    Amen Amen Amen !!!!

  • @habtamuyoutube
    @habtamuyoutube ปีที่แล้ว +4

    እድግ በሉ🎉🎉🎉

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል ปีที่แล้ว +3

    ምናለ ደጋግመክ ብታቀረባቸው አልኩኝ እኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕❤❤🧡🧡❤🧡🧡❤💕❤

  • @emeyassef3422
    @emeyassef3422 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 ปีที่แล้ว

    I love that Gr God bless you

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 ปีที่แล้ว +1

    Blessed family

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว

    ወላጆቿን አደነቅኃቸዉ አስተዳደግ ዋዉ ድንቅ ልጆች ሳይ ልጅ መዉለድ አማረኝ በስዴት😢😢😢

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes1243 ปีที่แล้ว +2

    በወለዱት መባረክ ማለት ይህ ነው:ወላጆቿን የእምታስመስግን ልጅ ናት::የነሱ ውጤት ናትና::መድሃኒአለም በፀጋው ከልሎ ያሳድግሽ::

  • @beba5182
    @beba5182 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏አድግ 🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 ปีที่แล้ว

    Be ewenet tebarekilgn emebete mechereshashn tasamrelsh enate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfrworkGebre
    @AfrworkGebre ปีที่แล้ว

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 ปีที่แล้ว

    Weyna selam leki yalechew weyna egsaber yebarkesh. Hulunem yebarkachew.

  • @AklilKebede-k3h
    @AklilKebede-k3h ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እማ❤️❤️❤️❤️

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ !!!

  • @newborn1990
    @newborn1990 ปีที่แล้ว

    ልጅን ካሳደጉ ካይቀር እንደዚህ ነው
    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 ปีที่แล้ว +3

    እንግሊዘኛ ተናጋሪዋ ልጅ ለምንድነው ድጋሜ የማትቀርበው

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 ปีที่แล้ว

    Weye wey weye kedassa. Mebarek new. Lela menyebalal. ❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +8

    ፍት ለሙስሊሙች
    እህት ውድሙቺ
    እግዚአብሔር
    ቤተ ክርሲታንን መስጊዶችን
    ይጠበቅልን
    ፍቅር ይስጠን
    እደምርቱ ይማርን
    አባት እግዚአብሔር😢😢

  • @mdadi127
    @mdadi127 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ቆጆ

  • @merkbedemlor8847
    @merkbedemlor8847 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄ በቤቱያሳድግሽ

  • @HiluT
    @HiluT ปีที่แล้ว

    ❤uff Medhanialm be moges yasadegacu ❤

  • @bitananagege7218
    @bitananagege7218 ปีที่แล้ว

    tebarki batata yasadegshi

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 ปีที่แล้ว

    .እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም ልቦና ይስጠ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሺ

  • @mimiabate
    @mimiabate ปีที่แล้ว

    Ijjolee biyya kooti biyya keenyafi jallala wali galte nufi haa keenu rabbi waqqayyoo siini haa guddisu ❤❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ወላጆቻዋን ይባረኩልን እዳናንተ አይነት ያብዛልን

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 ปีที่แล้ว

    Wow tebareki

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 ปีที่แล้ว

    መልካም በተሰብ በደንብ አርፀው ነው ያሰደጓት መታደል ነው እግዛብሔር ሢመርጥ ምን ይሣነዋል የተባረከ ቤተሠብ አሁንም እግዛብሔር ከኘቤተሠብሽ ተባረኩ አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ ปีที่แล้ว

    የኔማር🥰🥰🥰

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 ปีที่แล้ว

    Egzaberi bebetu yasinshi yen tafachi

  • @maza6206
    @maza6206 ปีที่แล้ว

    Edmen Tinan yihabki Egizetne Mariam ab tsilala tihaluki ❤

  • @sefanittsedalu4452
    @sefanittsedalu4452 ปีที่แล้ว

    Egzeabher edmena tena yesetshe

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድግ በሉልን

  • @ameleworkbahiru9528
    @ameleworkbahiru9528 ปีที่แล้ว

    በቤተሰቦቿ ቀናሁ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @SusususuMarthA
    @SusususuMarthA ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ ደስ ሲሉ

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam8347 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 ปีที่แล้ว

    Ye mare❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 ปีที่แล้ว +1

    ❤🙏🙏🙏🤲👏🏽😍

  • @genetshefraw4673
    @genetshefraw4673 ปีที่แล้ว

    እሼ ሰወድከ❤

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሰላምለአገራችን-ሸ1ረ
    @ሰላምለአገራችን-ሸ1ረ ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ሁላቹሁም

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 ปีที่แล้ว

    የሚመሥጠኝ መልአከ ቁርባን ያሳድግሽ ልጄ

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي ปีที่แล้ว

    Egzhbhre yebatu lege yarehe edege yebatesebehen tegebare new yasayehew

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 ปีที่แล้ว

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤🇪🇹👈

  • @Amhara3K
    @Amhara3K ปีที่แล้ว

    4:00 🥰❤

  • @vvxxzz7965
    @vvxxzz7965 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    WOW

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 ปีที่แล้ว

    Egzihaber bebtu yatsenashi yasadikushe endet yetibarku nachihu erasen tazebikute

  • @arfasekumsa6935
    @arfasekumsa6935 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ለመስጅዶቻችን ድምፅ ሁን
    #ግን ሁነህ እንደሆን ይቅርታ አላየሁም

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว

    እድግ በሉልኝ