ኮማንዶዋ ሚስት !! ለየት ያለ አስቂኝ የገጠር ድራማ (komandowa mist leyet yale yegeter drama)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @antenehalehegn1
    @antenehalehegn1  2 ปีที่แล้ว +11

    ቪዲዮ ተመልክቶ ብቻ መውጣት ነውር ነው አሉ😹 #Subscribe ኮመንት አድርጉን። ብርታት ይሆነናል።

  • @biraraendalewadmas-pi8oh
    @biraraendalewadmas-pi8oh ปีที่แล้ว +1

    ብራንድ የሆነ ድራማ ነው!
    በርቱልን

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว

    አልጋውንም እኔነኝ እማነጥፈው አላለችም 😂😂😂😂😁😁😂

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።

  • @zebenayemareye8441
    @zebenayemareye8441 2 ปีที่แล้ว +5

    ተሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ አለ ያገሬ ሰው

  • @SamrawitTesfaye-s8i
    @SamrawitTesfaye-s8i 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ሕሕሕ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ደስ ይላል

  • @aminaaworquu5641
    @aminaaworquu5641 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuwan dehna metacihu❤️😘😘

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው።

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 2 ปีที่แล้ว +2

    ከከከከ ደርሳ መደብደብ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሠአዲነኝወሎየዋየውጫሌዋቅ
    @ሠአዲነኝወሎየዋየውጫሌዋቅ 2 ปีที่แล้ว

    😅😅🤣🤣🤣😂😂😂ደሥ ይላል በርቱ

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥየ ነው በጣም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደወረደ ድራማ ትክክለኛውን የገጠር ገፀባህሪ ሳይቀናነስ ሴቶች ያላፈቀሩትን ያልወደዱትን ሰው በሰው ግፊት በቄስ አማላጅነት ጋብቻ እንደሚመሰርቱ እና አንዳንዴ በአጋጣሚ የተዋጣ ይሆናል አብዛኛው ግን በተደጋጋሚ ማግባት እንዲሁም መፋታትም ጭምር እንዳለ እውነታውን ከድራማው ማየት እና መረዳት ይቻላል ።

  • @אמירדינקו
    @אמירדינקו 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂sewdachu

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣ክክክክክክክክክክ

  • @hiwilove7100
    @hiwilove7100 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣😜😜😜አቆራጠጠችእኮ 🤪🤣🤣🤣

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገርኛ ስራዎች እየሰራችሁ ስለሆነ ከልቤ አመሰግናለሁ በርቱ ተበራቱ። በተረፈ ግን ከአንድ ካሜራ ይልቅ ሁለት ወይም ሶስት ካሜራ ተጠቅማችሁ ከተለያየ አንግል ብትቀርፁ በጣም የተሻለ ነው።በተለይ ሴቶቹ የተዋጣላቸው ስለሆኑ አበረታቷቸው።

  • @hayat2906
    @hayat2906 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ባህል ሰውዳቹ አበው ክክክክክክ
    ተበራኩ በድንብ ታስቁኑናለቹ አበው

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 หลายเดือนก่อน

    እኡኡኡ ያሌው ቄሽ ሆንክሌኝ ደግሞ😂😂

  • @ابوودالحربي-ص4د
    @ابوودالحربي-ص4د 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣😂😂😂❤️❤️♥️♥️❣️❣️

  • @biniamayele-4622
    @biniamayele-4622 ปีที่แล้ว

    Ye ayalew suri😅😅😅

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤😂😂😂😂

  • @saadasaid8047
    @saadasaid8047 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክኧረ ወይኔ በሳቅ

  • @dawitmulugeta4421
    @dawitmulugeta4421 2 ปีที่แล้ว

    Dagn

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ከጅ አይሻል ዶማ በርቱ!

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰራተኛ ናት ሚስት🤣🤣🤣🤣

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ ปีที่แล้ว

    ወየዉ ምኑ ሊቆለፍ ነዉ የቤቱ ቀዳዳ እንኳን ሰዉ አንበሳ ያስገባል ኪኪኪኪ😂😂 ደና አድርገዉ ወቀጡት

  • @tayibahan1471
    @tayibahan1471 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 2 ปีที่แล้ว +2

    😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣👍👍👍🥰🥰🥰

  • @anduhabesha1207
    @anduhabesha1207 2 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል ውቦች

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @kalzedselam4179
    @kalzedselam4179 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል የምታቀርብት ድራማዎች ግን ሁሌም የማይገባኝ ማለቴ ጥያቄ አለኝ ውዶቼ የምታውቁ በትህትና እስኪ ንገሩኝ ብዙ ጊዜ የገጠር ድራማዎችን ማየት ደስ ይለኛል ግን ተከርቸም ግባ ገባ ሲሉ እሰማለው ምን ማለት ነው እስኪ የምታውቁ ሹክ በሉኝ

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ተከርቸም ማለት ባልና ሚስት ተጋብተው ወንድ ከሴት ቤት የሚኖር ነው😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว

    ካሽመርቱን ምናምኒቱን ብላ ነበር ዝምብለዉ በአንድ ቀን ወሰዷት😂😂😂😂

  • @yayeshgeremew9451
    @yayeshgeremew9451 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣በሳቅ የገጠርኮ ሜስት ለባሎ አትመልስም ነበር 🤣🤣እርፍ ጭራሽም ትገረፍለክ እረግ እሱማጥሩ ተላቀቀ ወድሜን ክክክ ጎበዞች ናችሁ። ትወና ቀረፃ 👌

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 หลายเดือนก่อน

    ጠብቆው ምንኣይነት ሴት ነው ያገባሃት😂😂

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว

    አሳምራለሁ ብላችሁ ተግማማችሁ።

  • @hmdoom926
    @hmdoom926 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ ጉድ ሽማግልው ኧረ

  • @yrgatdaese3385
    @yrgatdaese3385 2 ปีที่แล้ว

    እሱማ አባትህ አደለሁ አላለም

  • @mesfinterefe1122
    @mesfinterefe1122 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን አለባብሱን አስተካክሉ , ፎጣ ባትለብሱ ለተመልካች ጥሩ ነው በዚያውም ባህላዊ አለባብስንም ማስተዋወቅ ነው

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

    በየት አገርነው፡ባል እሚመታው

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

      ያስቃል ግንባሎናቸው፡ገጠር እሚማቱት

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk

  • @ናፍቆተነፃነት
    @ናፍቆተነፃነት 2 ปีที่แล้ว

  • @እኔ-ለ9ቸ
    @እኔ-ለ9ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ትዳረ ነው

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄንን በሽታ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ ብለው በድህነታቸው የኖረውን ማሀበረስብ ጋም እሄን የከተሜ በሽታ አዝገባቹት

  • @ናፍቆተነፃነት
    @ናፍቆተነፃነት 2 ปีที่แล้ว

    ከባህል ያ ፈነገጠ ነው
    ከመቸ ወዲህ ነው ሴቷ ወንዱ ሳይመጣ ሽማግሌው እርሱው አጭቶ እርሱ የሚወስደው?

  • @mekomnenastatkie8773
    @mekomnenastatkie8773 2 ปีที่แล้ว

    wey ante sewye mist alwetalh ale taw koften bel.

  • @haymanottessema7727
    @haymanottessema7727 2 ปีที่แล้ว

    abat yastarkal enji lela mist filega aylakm enante

  • @anduhabesha1207
    @anduhabesha1207 2 ปีที่แล้ว

    ባገራችን ሽማግሌ ይላካል እንጅ ሙሽራ ይዞ አይሄድም

  • @samrawitferede1955
    @samrawitferede1955 2 ปีที่แล้ว

    Tiru new gn yegeter lij abat teteyiko abat new emidr ij erasua aydelem amithed ,mist degmo balin atimatam

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 2 ปีที่แล้ว

    This not our culture of Marriage in our community; Gojjam

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 2 ปีที่แล้ว

    ሚስት በአንድ ቀን

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 2 ปีที่แล้ว

    kikkikikikikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።