የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 32

  • @rah1210
    @rah1210 6 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያን!!!!!!! የስላም የፍቅር የብልፅግና ዝመን ክእግዜአብሔር ጋር ይሁንልን!!!!!!!

  • @KhalidAbdi-d7q
    @KhalidAbdi-d7q 6 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopian my best country ❤❤❤

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 6 วันที่ผ่านมา +5

    በኣንድነት ያስቀጠልን መሪያችን ናመስግንሃለን

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopians - we need to be resilient, persistent, determined, and hardworking to continue on rhe developmental path of prosperity until we don't see any Ethiopian mothers on streets carrying firewood on their back and until we light each Ethiopian household with a light bulb. Happy Ethiopian New Year to all! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @ደሴ
    @ደሴ 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Sheba-zv1dw
    @Sheba-zv1dw 6 วันที่ผ่านมา +2

    Abchuye melkam adis amet kenbetsebh yefitretat balebet egizabher kante ga new we love you melkam adis amet melaw ethiopayan bemulu

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 6 วันที่ผ่านมา

    ወዉ ልጆቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤ጎቦዞች ❤❤❤እደሱን አይናት ያብዘልን❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 วันที่ผ่านมา

    * HAPPY THE OLYMPICS DAY OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 6 วันที่ผ่านมา +1

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 วันที่ผ่านมา

    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed and of Cours our beautiful First Lady , happy new year to you all peace health and happiness ❤️☝️🌻🌻🌻🌻🇪🇹☝️

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 6 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ምናልባት በሽበሽ የሞላበት ላይሆን ይችላል ። ነገር ግን የነገ ተስፋ እንዲኖረን የሚረዳ መሠረት እየተጣለ ስለመሆኑ ምንም ጥርጣሬ የለኝም ። በርትተን ከሠራን በርግጥም ኢትዮጵያችን ትበለጽጋለች። መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን። ይሁንል

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን ፡‐ የዜና እወጃችሁ ጥሩ ነው ፤ መጭው አዲሱ ዓመት 2017 ዓ/ም የሰላም ፣ የብልጽግና ፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ መታሰቢያ ዛሬ የለበሰችው ኮት አጅጉኖ ያምራል።ግን ባለቤቷ እንዳይቆጣ። እኛ በልጅነታችን የወንድማችንን ልብስ ተጀብቀን ከለበስን በኋላ ተደብቀን ካልገባን የሚፈጠረው ጸብ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 วันที่ผ่านมา

    PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 HAPPY HOLIDAY AND NEW YEAR !!!
    * I GREATLY AND TRULY THANKFUL TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS' 🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF YOUR GUESTS !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 6 วันที่ผ่านมา

    Metasebya enkan address lekudus yohans

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 6 วันที่ผ่านมา +2

    ERITREA🇪🇷SOMALIA🇸🇴EGYPT🇪🇬 WE ARE BROTHERS AND WE ARE READY FOR ABIY CORRUPT GALA ....YOU WILL NEVERRRR GET PORT NEVERRRR

  • @KadaMerarsew
    @KadaMerarsew 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጥራቃው አብይና የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች አበቤ የሚዘርፉበት አጀንዳ ብዛቱ!!! የየአጀንዳው በፍጥነት መቀያየር!!! ማስመሰሉ!!!!
    ለአገርም ሆነ ለከተማው አንድ ስራ አስፈላጊነቱና ቀዳሚነቱ ከታመነበት ስራው የሚመራው በአንድ መምሪያ ደረጃ ብቻ እንጅ በአገር መሪ ወይንም በከተማ ከንቲባ ደረጃ አይደለም፡፤ ርካሾች!! ዘራፊወች፡፡ ቀናችሁ በጣም አጭር ነው፡፡

  • @terrygibbs7611
    @terrygibbs7611 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thomas David Hernandez Jose Harris Maria

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 วันที่ผ่านมา +1

    በደደቦች የተመሠረተ መንግሥትና በበሽተኞች የተሞላ ፓርላማ ጥቁር ሠው መንገድ ላይ ከታየ ይገደል ብለው ከተሥማሙ ያንን በመቃወም አንቀበልም ያሉ ሊፋለሙም አይገባም የደነገጉትን ሕግ ይጥሣልና። የሸርሙጦች ሕገመንግሥት አንቀበልም የደደቦች ገጠሬዎች ሥለአለምና ሥለሕይወት በተጨማሪም ሥለ አፍሪካውያን ምንም የማያውቁ የሞሉትን ፓርላማም የኢትዮጵያውያን አደለም። ደደቦች
    ፖለቲከኞችን ገለው ዱርዪውንና ቦዘኔውን ያተበቱት ኮሚኒሥት ተገንጣዮችና ገነጣጣዮች ናቸው። ይሔው በሥርአተአልበኝነትና በውንብድና የተነሣ በሕይወት ከፋይ ሖንን።
    ማንም አውሮፓዊ ደፍሮ በዚሕ መልክ በፍፁም አይጠይቅም። ይሕ ሠው ለራሡ የሚዋሸውን በዕውን ያየ የተገናኘ ዕየመሠለው ያወራል፠ አብይ ታሟል አብዷል የምንለውም ለዚሕ ነው።

  • @JegnawWukaw
    @JegnawWukaw 6 วันที่ผ่านมา +3

    የአብይ አህመድና የሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ስራ በትክክለኛው ስሙ ይጠራ ከተባለ ሁለቱም የሚሰሩት የማጭበርበር ስራ ነው፡፤ ዝናሽ ታያቸው ብዙ ቢሊዮኖች ብሮችን አውጥታ አያሌ ዳቦ ፋብሪካወችንና ት/ቤቶች ሰራች፡፡ የማይነዛ ዉሸት የለም፡፡ ዝናሽ ታያቸው ነጋዴ ነችን? ውርስ ነበራትን? ከሰማይ ብር ዘነበላትን? ሎተሪ ደረሳትን? ስንቱ ዉሸት ተዘርዝሮ ያልቃል? ሌላው የባልዮው ውሸት፦ አብይ አህመድ አገሪቱን አበለጸጋት፡፡የቱና ምኑ ነው የበለጸገው?? ህዝቡኮ እየኖረዉና እያየው ያለው ሀቅና እውነት በተቃራኒው ነው፡፡ መዋሸትና ማስመሰል ምን ያህል ርቀት ያስኬዳል?? ይህ በአጭሩ መሰይጠን ነው፡፡

    • @KadaMerarsew
      @KadaMerarsew 6 วันที่ผ่านมา +2

      በጥራቃው አብይና የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች አበቤ የሚዘርፉበት አጀንዳ ብዛቱ!!! የየአጀንዳው በፍጥነት መቀያየር!!! ማስመሰሉ!!!!
      ለአገርም ሆነ ለከተማው አንድ ስራ አስፈላጊነቱና ቀዳሚነቱ ከታመነበት ስራው የሚመራው በአንድ መምሪያ ደረጃ ብቻ እንጅ በአገር መሪ ወይንም በከተማ ከንቲባ ደረጃ አይደለም፡፤ ርካሾች!! ዘራፊወች፡፡ ቀናችሁ በጣም አጭር ነው፡፡

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 6 วันที่ผ่านมา

    Meti are u sure this is not your Dad's Jacket

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 6 วันที่ผ่านมา

      God bless you all abundantly

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 6 วันที่ผ่านมา

      God bless Ethiopia and Ethiopians with First Lady and your family abundantly 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r 6 วันที่ผ่านมา

    ከትልቅ ይቅርታ እና አክብሮት ጋር እረ እሰኪ እባካችሁ ዜና አቅራቢዎች በልካችሁ የተሰፋ ወይ የተገዛ ኮት ልበሱ። በልጅነቱ የአባቱን ኮት የሚለብስ ልጅ መሰላችሁ እኮ

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤