ወንዶች ስለሴቶች ሴቶች ስለወንዶች ማወቅ ያለባችሁ….ስትጋቡ Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 141

  • @jewula8690
    @jewula8690 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልይወት፡ያሰማልን፡ደሰ፡የሚል፡ትምርት፡እኔ፡መጥፎ፡ባህሪ፡ናበርኝ፡የርስወ፡ትምርት፡ህይወቴን፡ቀየርልኝ፡እ/ርይስጥልን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት አሜን(3)

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዛሬስ እያዝናናህ አስተማርኸኝ የለውጥ ሰው ያርገኝ አቤቱ ለውጠኝ፫❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን፫

  • @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
    @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም 6 ปีที่แล้ว +25

    ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልን ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ እየጠቀመኝ ነው አመሰግናለሁ

    • @armanijulius8112
      @armanijulius8112 3 ปีที่แล้ว

      I realize I am quite randomly asking but do anyone know a good place to stream new series online ?

    • @bodhiarlo6909
      @bodhiarlo6909 3 ปีที่แล้ว

      @Armani Julius Flixportal xD

    • @armanijulius8112
      @armanijulius8112 3 ปีที่แล้ว

      @Bodhi Arlo thanks, I went there and it seems to work :) I appreciate it!

    • @bodhiarlo6909
      @bodhiarlo6909 3 ปีที่แล้ว

      @Armani Julius happy to help :)

  • @asdasdd5171
    @asdasdd5171 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማል መንግሰተ ሰማይ ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይበራክል እውነት በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው ይህን መታደል ነው ቄስ አሸናፊ ገ/ማርያም

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያደማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን♥
    ዋው ደስስስስስስስስ የሚል ትምህርት ነው♥ እናመሠግናለን ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን!!!
    በጣም ግሩም ድንቅ የሆነ መሰረታዊ ትምህርት ነው!!! የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት!!!

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ
    @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለሂዉት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ በእዉነት እመብረሀን ህጠብቅልን እኛም የሰማንዉን በልብናችን ያኑርልን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን3።

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot9453 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍ እ/ር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ግሩም ትምህርትነው

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህ ደካማ ጎኔንን ያክሙልኛል

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 6 หลายเดือนก่อน

    የህይወት ቃል ያሠማልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roufaeldaher8805
    @roufaeldaher8805 6 ปีที่แล้ว +1

    Kesis ashenaf ejig betame amesegenahalew tabareke wandem temerteh be hiwote betame telke bota alew melkem honelegn hulum nager ...ke kale belaye betam amesegenahalew tabarek tabarek tebarek

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 5 ปีที่แล้ว +1

    Baunete memeherachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemn egzabher yebarkelen Amen 👏👏👏❤

  • @sabasaa9166
    @sabasaa9166 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያስማልን ይገልግሉት ዘመንክንይባርክልን በውነት ደስየሚልትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥንል መምህርአሜንአሜንአሜን

  • @Eyerus-wd8vs
    @Eyerus-wd8vs 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውውዴዴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውውዴዴ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይውት ያሰማን

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
    @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት እግዝያብሄር ይስጥልን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
    @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እናመሠግናለን

  • @ummusalma1223
    @ummusalma1223 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማል መግስተ ሠማይ ያውርስልን የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን

  • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
    @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜናጠጋ ይደልልን እናመሰግናለን

  • @አግዚእብሔርፍቅርነውአግዚ
    @አግዚእብሔርፍቅርነውአግዚ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን መምህረ

  • @emuyeahmed6240
    @emuyeahmed6240 6 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር👌።

    • @bezalove5936
      @bezalove5936 6 ปีที่แล้ว

      Yegodelebingn I day aderekegn fetari zemen kin yibark

  • @sintahiyuethiopia8606
    @sintahiyuethiopia8606 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሠማልን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 6 ปีที่แล้ว

    ለምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስገናለን።

  • @ኢትዮጵያኦርቶዶክስተ-ኀ1የ
    @ኢትዮጵያኦርቶዶክስተ-ኀ1የ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወት ያሰማልን እውነት ቃላት ያጥረኛል ጀሮ ያለው ይስማው አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @asiaalmz9320
    @asiaalmz9320 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምን ብየ ልመርቅህ ጌታ በድሜና በፀጋ ያኑርህ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን የልኡል እግዚአብሔር ልጅ አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀሲስ

  • @tab1532
    @tab1532 6 ปีที่แล้ว

    በዉነት አባታችን ቀለህይወት የአሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +2

    ባንተ.ላይ.አድሮሆ.ላሰተማረን.ሕግዚያአብኤር. ከብርና.ምሰጋና.ለሱሁ.ኢሁን.ጥሩ.ትምርት.ነው.ፀጋውን.ያብዛልከ..እናመስግናለን

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu7139 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትንያሰማልን መምህር የዚትምህርት ተካፋይ እድሆን የረዳኝንአምላክን አመሰግነውአለሁ

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen kale hiwet yasemalin ewunet betam dassssssss yemil timihrt new mamihirachin egzabiher abzito yistik be iwukwt layi iweket yichemirilachu

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemaln aebatachn enie beerso tmhrt betam telewchalew betam aemesegnalew aebatie 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ
    @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ 6 ปีที่แล้ว +3

    ምን አባቴ ልሁንልህ ቀሲስ አሹ ስወዲህ ቃለ ሂወትን ያስማልን ከልጂነት እስከ እውቀት ያተን መዝሙሮቺ በቅርብ ደግሞ መስጠት በጀመርከው ትምህርት በእውነት ተለውጫለሁ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያስማልን መምህር እውነት በጣም አስተማሪነው የምትባል ተፍጥሮው ዝም ተኛ ነው እንየ ደም በጣም ቀልቃላነኝ ምን ላድርግ?አልተወ ያደኩበት ባህርይ ነው መላ በሉኝ እስኪ

  • @እኔየማርያምነኝማንምአይለ
    @እኔየማርያምነኝማንምአይለ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fentaneshebabu4975
    @fentaneshebabu4975 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ
    @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትህርት ነዉ

  • @hiwotyemaryamlije7644
    @hiwotyemaryamlije7644 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen
    Ewnet new betam desi
    Yemli new temerti new
    Yagehu

  • @slamas.a5618
    @slamas.a5618 5 ปีที่แล้ว

    Amen Qale hiwet yasmaln

  • @genetareki5239
    @genetareki5239 6 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ranarana625
    @ranarana625 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ ፀጋሀውን ያብዛልክ እረዠም እድሜ ከጤና ጋሀር ይስጥክ እማምላክ ትጠብቅ

  • @lemlem946
    @lemlem946 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin abatachin

  • @ማህሌትንጋቱ
    @ማህሌትንጋቱ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @selamneshimeryam3116
    @selamneshimeryam3116 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen bawenti timertiki batam dasi yelali egezhberi yebarkiki mamerchin adamitalo ene babakule batam enmasgenalen egzhberi edemena tena yesetiki ye agalgeloti zhmanikin yebhreki egezhber amen amen amen

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 6 ปีที่แล้ว +1

    Kalehyewte yasemalen! It's interesting topic thank you bro be blessed

  • @melilove796
    @melilove796 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንሀን ሁሉ ፈጣሪ ይባረክልህ አዉነት ቡዙ አያወኩበት አያታማርኩበት ነው ታባረከልን በርታ, !!!🙏🙏🙏

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 6 ปีที่แล้ว

    ,ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @ሠላምሠላም-ረ5ጸ
    @ሠላምሠላም-ረ5ጸ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ ትምህርቶችህ አጥንት ያለመልማል አሁን ካስተማርከን ውስጥ የኔ ባህሪ ነው ግልፅና መነጋገር እውዳለሁ ግን አልጣቀመኝም ተጎዳሁበት እናም ከነቤተስቦቹ የማከብረው ነኝ ግን ልጄን አሳቅፎ ጥሎኝ ሄዶ ሌላ አግብቶ ወልዶ እኔ አንድ ልጄን እያሳደኩ በስደት እገኛለሁ ቤተሰቦቹ በጣም ያከብሩኛል እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁን ሚስቱን ትቶ መመለስ ይፈልጋል እኔም ሌላ አዳም ለመቅረብ እየፈራሁ ተቸገርኩኝ እና ጨካኝ መሆን ለወንድ ልጅ ውሸቱን ውሸቱን ተናገሪ ይለኛል ግልፅነትን እንደ መጥፎ እቆጥረዋለሁ ሂወቴን ስላቀጨጨብኝ እና ምን እያልኩ ፀሎት እንድምፀልይ ግራ ይገባኛል ምክርህን ለግሰኝ ወንድ ልጅ እወድሻለሁ ካለኝ እጠላሻለሁ የሚለኝ ይመስለኛል ልቤ ለእምነት ባዶ ሆነብኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @selamlehulachin784
    @selamlehulachin784 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen kalhiwt yasemalen

  • @tiwifkir7259
    @tiwifkir7259 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetin yasemalin dink tmhrt new edmena tena yistln

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen

  • @ggtesfaye6160
    @ggtesfaye6160 6 ปีที่แล้ว +2

    Betam Asitemari Timirit new. Egizaber yibarkik memihirachin

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ
    @እመቤትተረፈየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    Memerachen bewuneti tegawun yabzalin egziabher amelik kale hewoti yasemalin rejime edam ketina gare yadelh

  • @weletesenbet2062
    @weletesenbet2062 6 ปีที่แล้ว +1

    Egizabiher yistlin enameseginalen Memihr

  • @zinashwolde1295
    @zinashwolde1295 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል ።

  • @menberu1198
    @menberu1198 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረክ እመቤቴ ማሪያም ቲጠብቅህ

  • @ትግሥትየማርያምልጅ
    @ትግሥትየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @asadirayaasadiraya7546
    @asadirayaasadiraya7546 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 😍 kalhewat yesmalin bewnat batem 💓 emimsat miker now egzbeh xegawin yebzalet👐

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว +2

    Bewnti betm ewnti new mamrchen batam enmsgnlen egzaber edamna ten yestelni batam bezu nager new yatemrkuta egzaber yesmwetan endfatsam yerdanya 🙏🙏🙏💒

  • @nmnnmn2467
    @nmnnmn2467 6 ปีที่แล้ว

    Kale hewte yasemaln memerachen

  • @nohsubagads5158
    @nohsubagads5158 3 ปีที่แล้ว

    Betam mekari nehe amesegenalew

  • @jdjdudid5671
    @jdjdudid5671 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asebeztsion4217
    @asebeztsion4217 6 ปีที่แล้ว +2

    Kalhiwetn yasemaln kesis asha .teru tmherte egziabher Astmerogal tsgawen yabzalhe

  • @መቅድየዋሎዋጢባራም
    @መቅድየዋሎዋጢባራም 6 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    በውነት።ቃለ።ሂወት።ያሰማልን።ትክክል።እሺ።ሰምተን.ለመተግበር።ያብቃን።

  • @abedcell4486
    @abedcell4486 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalote yasemalen

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว

    memhirachin Kali hiwet yesemalen
    egziabehir tebebi ena mesetewal yeseten

  • @mebrahtutareke8712
    @mebrahtutareke8712 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ቃል ሂውት ያሰማለን ሁሉ ገዜ የሚስጡን ትምርት ለኛ ትልቅ መንፈሳዊ ደጋፍ ነውና አድሚዎትን ያርዝምልን።
    አኔ ገን ኣድ ጥያቄ ኣልኝ ማለት ሰለ ጋብቻ
    ወድ ልጅ ከሱ ይምት ተልቅ ማልት አስክ ኣስር ኣመት ልዩነት ያላት ከሱ ይምት ትልቅ መጋባት በሃይማኖታችን ይፍቅዳል ወይ ማይፍቀድ ክሆንሰ መክንያቱ ምድነው ኣመስገናለው።

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 6 ปีที่แล้ว +2

    Taberak Betam tero meker new

  • @mestawthmerry3197
    @mestawthmerry3197 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalootii yaaseemaaleen

  • @lelolelo2183
    @lelolelo2183 6 ปีที่แล้ว +1

    amen al luyaaaa tabarakiln

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 6 ปีที่แล้ว +2

    አስዬ ከልብ አመስግናልው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 Egzber yemsgn

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 6 ปีที่แล้ว +2

    Kale heywet yasemaln kedis bewnet wektawi asfelagi mekr new 👌

  • @wesenalemu6200
    @wesenalemu6200 6 ปีที่แล้ว

    kale ehwet ysemalen!! memeherahcn

  • @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
    @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +2

    kalhiwte yesmalne memhier edmwtne yereshimew ewneti betame harfe temhierti new amne amne amne👏👏👏👏👏

  • @azsasss2117
    @azsasss2117 6 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmen💗💕⛪Amen

  • @imissyoumom-gq3dr
    @imissyoumom-gq3dr 6 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen memihirachin gn ke yikirta ga ye kedist dingl mariyamin ena yekidusanin sim sitera semicheh Alawkim mazmurachewun gn tilekalachihu lemindinew

    • @imissyoumom-gq3dr
      @imissyoumom-gq3dr 6 ปีที่แล้ว

      @@agapezeortodox eshiii Abate betamm Ameseginalehu edme tena yistih hulee yanten mazmuroch sisema eyalekesku new ewnet yichin Alem etelatalehu des yemil bazmuroch Aluh tebarek 😍😘😘😘😘

    • @alaahassoun8256
      @alaahassoun8256 6 ปีที่แล้ว

      @@agapezeortodox Amen amen amen

  • @yshifanta3564
    @yshifanta3564 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 5 ปีที่แล้ว

    Medihanialem yitebikeh abate ameseginalehu

  • @noraaya2057
    @noraaya2057 6 ปีที่แล้ว

    BAXAMI ENAMASEGINALENIII BUZU TIMIRTI AGICHALOOOO QALIYOTI YASAMALINIII

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ። እኔ የለሁበትም የለኝም መቼም መቼም አይኖረኝኝም እንዲኖረኝም አልፈልግም ። ማን ተቃጠይ አለኝ ?

  • @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
    @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +2

    amne amne amne lbewnae yasdrbne

  • @dgufyu9837
    @dgufyu9837 6 ปีที่แล้ว

    አህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ትምህርተ ቃልህን ያብዛልህ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭✝️✝️✝️💒💒💒🙏🙏🙏😍😍

  • @hessaallootah3973
    @hessaallootah3973 6 ปีที่แล้ว +2

    Selame. Lelee. Abaatchini

  • @alemnechalemnech2210
    @alemnechalemnech2210 6 ปีที่แล้ว

    Fetari zemenihen yebarkew kale hiwot yasemalen mengiste semayat yawirselen

  • @sheberkesawkesaw5594
    @sheberkesawkesaw5594 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለንለምክርወ።