በለሚ ኩራ ደህንነቶች ላይ የዘነበው የጥይት እሩምታ/ የተዘጋጋው መንገድ/ ፋኖ ድርሳን/ በብልጽግና መራገብ የጀመረው የስኳድና የሸንጎ ፖለቲካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 276

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራው ፍኖ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 หลายเดือนก่อน +34

    ጀግናው የጎጃም ህዝብ ደማቅ ታሪክ እየሰራ ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለአውዳሚው ብልፅግና

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ይሄን ስረሃት ታግሎ መሰዋት ፅድቅ ነዉ።

  • @lofysis
    @lofysis 2 หลายเดือนก่อน +18

    አስዬ በርታ ወንድም አለም ❤ጌታ ካንተጋራ ይሁን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +29

    አንበሣው እንኳን አጋደማቸው
    አማራ ከዚህ በኋላ አይቆምም ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +29

    እባካችሁ ወገን ፋኖ ❤❤❤
    መከፋፈል መተላለቅ ይብቃን
    የፋኖ ገናናነት ይቀጥል
    አማራ ሆይ በርታልን ❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ ስለመረጃዎችህ በርታ 👍 አማራ ያሸንፋል💪 ድል ለፋኖ✊

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +17

    አሣየ ደርቤ
    ጀግናችን ❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 หลายเดือนก่อน +13

    እሰይ እልልልልልልልልልልልል ወንድ እናት የወለደችዉ ጀግና

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል ፋኖ ይችላል

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና ነው ድል ለፋኖ የሰሞኑ የደመቀ ዘውዱ መግለጫ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም አራጁን አግዞ በሞተው አማራ ላይ መቀለድ አይቻልም

  • @MMm-e4t5q
    @MMm-e4t5q 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም ሰላም አይዞክ በርታልን ድልል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል🎉❤

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 หลายเดือนก่อน +36

    የ አ አ ህዝብ ከዚህ ጀግና ተማር ይዞ መውደቅ በራሱ ትልቅ ጀግንነት ነው

  • @nicebutwheretheendnanideje1141
    @nicebutwheretheendnanideje1141 2 หลายเดือนก่อน

    ድሉ የአማራ ህዝብ ነው ኑርልን ጀግናችን።❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 2 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ayana9852
    @ayana9852 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሳዬ ጀግና ነህ በርታልን።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጅግና ነውጽእስከመቼ እፈና ሁሉም ነጋዼ የሱን እርምጃ መከተል ለመብት ለነፃነት መታገል ነው ድልለአማራ ፋኖ ያሽንፋል ጀግናወድ ይህ ነው

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለመላው የአማራ ህዝብ ከአማራ አብራክ ለወጣው ፋኖ አንድነት ሀይል ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!!!!

  • @weldesenbetmolla6775
    @weldesenbetmolla6775 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ጀግና ሆኖ የሚያስጨንቁትን የብልጽግና ባለስልጣናት መታገስ አይገባም ፤የእጃቸውን አግኝተዋል ።

  • @lofysis
    @lofysis 2 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዛ እሰይ ደግ አደረገ

  • @zemenudesalegn-te8ts
    @zemenudesalegn-te8ts 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @shemsagulbet8357
    @shemsagulbet8357 2 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ፡አሳየ፡ደል፡ለፋኖ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሊለውም፡ከዚህ፡ጀግና፡መማር፡አለበትአደላም፡መነዳት፡የለብትም

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 2 หลายเดือนก่อน +13

    አቦ ይመቸው

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድ ነፍጠኛ ቆራጥ ጀግና ነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያምን እውነት ነው አዲስ አበባ መኖር አቅቶኝ እኔም ተሰደድኩ 😢😢😢

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน

      ከመ ሰደድ መታገል አይበልጥም😢

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 หลายเดือนก่อน +12

    አማራ ማለት ወንድ ማለት በቃ ይሄ ሰው ነው እየገደሉ መሞት።

  • @محمدمحمد-ع6و5ي
    @محمدمحمد-ع6و5ي 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ሁሉም ይንቃ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነውና ነገሩ አድሳቤ ሠምታችኋል

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አሳዬ "መረጃውን የላከልኝ ጎረቤቱ ነው "
    ማለቱ ለመረጃ ሰጮች ለሕይወታቸው መልካም አይደለም ወደፊት ግን ከታማኝ መረጃ በሚል ይገለፅ እላለሁ

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና እንወድሀለን ብሮ ድምፅ ስለምቶነን

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ አማራ የወሎ ልጆች

  • @mole576
    @mole576 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክልኛ ሜዲያ። ብርታ አሳይ

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ አሳዬ ይህን የዛሬ መረጃ እንዳለ በእንግሊዘኛ ቢዘጋጅ እጅግ ጠቃሚ ይሆናል ለዓለም ህዝብ ።

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ!!!

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዘንድሮ እንደጎጃም ህዝብና ፋኖ የታገለ የለም የኦሮሞን መንግሥት

  • @yabiyeabsira9244
    @yabiyeabsira9244 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ኘሮግራም እያቀረብክ ነው....በርታ!!!🙏

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል፡ለተገፋው፡ህዝብብብ

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግናነው

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና እንኳን አጋደምካቸዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአማራ ወጣት ከዚህ ተማሩ

  • @dagnawgedif4529
    @dagnawgedif4529 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፍኖ

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @Habtam21
    @Habtam21 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድም አሳየ በርታ ወንድማለም❤🙏
    ፍትህ ለሻለቃ ደምስ ይመር !

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ይሁን ? ምን ምርጫ አለው ? ጅብ ከሚበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ ይህ ሰው ለኔ ጀግና ነው በሀገሩ ላይ መኖር አትችልም ሲባል ምርጫው የቀረው ይህ ነበር ውሳኔው የጀግንነት ውሳኔ ነው የአንተን አይነት ጀግና ያብዛቸው እላለሁ
    እኔን ከፋኝ እንጅ ሀገሬን መች ከፋው
    አበቀለ ግራር ዝሆን የማይገፋው እንዳትል
    ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነው ተባበር አማራ አንተ ከተባበርክ የማይገፋ ተገፍቶ የማይወድቅ ዛፍ የለም ?

  • @magosek4068
    @magosek4068 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል በርታልን❤❤❤

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ አሳዬ ደርቤ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ሁላችንም ተስፋችን ፋኖ ነው

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ድል ቅብርርርር ያ ድል ለአማራ ፋኖ👏👏👏👏

  • @KassahunAlene-r1f
    @KassahunAlene-r1f 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን በረታ እንወድሃለን ድል ለፋኖ ውድቅት ለብልፅግና ❤❤❤

  • @zemenudesalegn-te8ts
    @zemenudesalegn-te8ts 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ጀግናችን

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናነው ወላ💪

  • @tamene6877
    @tamene6877 2 หลายเดือนก่อน +9

    መኖር ከተከለከልህ ምን ተስፍ አለህ እደዚህ ማጨማለቅ ነው እንጂ

  • @abebegebru6504
    @abebegebru6504 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @ManMan-w5u
    @ManMan-w5u 2 หลายเดือนก่อน

    ይግርማል

  • @DAT991
    @DAT991 2 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ጠብቅ ዘመነም ሆነ ምሬ ይቀላቀሏቸዋል...

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቸር ያሰማህ ወንድሜ። ይሄ ነው የሚያስፈልገው ።

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much, Asaye Derebie

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም አማራ እነዚህ ይሁን ጀግና ነዉ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ትክክል

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ እጥፍ 💪💪💪ጀግና

  • @lewoyehutizazu-gh5ig
    @lewoyehutizazu-gh5ig 2 หลายเดือนก่อน

    አሳዬ ደርቤ
    ይወድሀል ልቤ

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም በርታልን ::

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 2 หลายเดือนก่อน

    አሴ❤❤❤

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 2 หลายเดือนก่อน

    አምበሳው አሳየ ደርቤ በርታ

  • @ManMan-w5u
    @ManMan-w5u 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @minalefekadie9187
    @minalefekadie9187 2 หลายเดือนก่อน

    Berita❤❤❤❤❤❤

  • @lofysis
    @lofysis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤በርታ

  • @Funny0001-nc9qt
    @Funny0001-nc9qt 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን አሣዬ

  • @zelalemchane5031
    @zelalemchane5031 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ከዚህ በላይ ምን ይመጣል

  • @AbduMehamed-r5e
    @AbduMehamed-r5e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ችግሩከህዝቡጋርነውምክንያቱምህዝቡአንድሁኖቢነሳመንግስትአቅመቢስነውጉልበተ

    • @AbduMehamed-r5e
      @AbduMehamed-r5e 2 หลายเดือนก่อน

      ያለውከህዝብጋርነው

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አሳዬ ወጥርበርታ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ

  • @ayalmamaru9216
    @ayalmamaru9216 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን iron mam!!!

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ነው ጀግና ነፍጠኛ

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ❤❤❤

  • @YalewMolla
    @YalewMolla 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በጥሩ ሰአት ነው የደረስክልን

  • @alemteffera
    @alemteffera 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትዕግስት ፍርሃት ለሚመስላቸው እንጭጮች ሲያንሳቸው ነው::ወንድ ልጅ ቆረጠ ይሉሃል ይሄ ነው:: ሁሉም ጊዜ እየጠበቀ ነው እንጂ ህዝብ ቆርጦ የተነሳ ዕለት የሁሉም ብልፅግና ዕጣ ፈንታ ይኼው ነው:: ድል ለተገፋው አማራ!!!
    ድል ለፋኖ!!!

  • @wowkifle1646
    @wowkifle1646 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን እንደምታወራ አልገባኝም...በጣም ወረድክብኝ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድማችን❤❤❤

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 2 หลายเดือนก่อน

    jegnaa new egziabher ybarkew

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 หลายเดือนก่อน +1

    I agree with you 💯

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድም❤❤❤

  • @yekoyesewdagne1874
    @yekoyesewdagne1874 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @desalegneengdaw2236
    @desalegneengdaw2236 2 หลายเดือนก่อน

    Our Hero❤❤❤!🙏

  • @bel259
    @bel259 2 หลายเดือนก่อน +1

    good

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ እናት ወለደች ይህን የአማራ ጀግና እንኩዋንስ ክላሽ ቤትህ ተቀምጦ በመዶሻና ጋዝ በሞላ ኩራዝ ልንታገላቸው ግድ ይላል ።ምናባቱንስና የዛሬ ሃምሳ አመት ሞትክ ፣ዛሬ ሞትክ ያውአንድ ሞት ነው ያለው ።ተረግጠህ ከመኖር ሞት ይሻላል ።ግፍ እንዳትሸከም ሃጢያትም ነው ።ግፍን መሸከም ሚችለው ግፈኛ ብቻ ነው ።የጀግናውን የአማራ አንበሳ ፈለግ እያንዳንዳችን እንከተላለን።ድል ለፋኖ!!!!!!!!

  • @hanadejene4176
    @hanadejene4176 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ አማራ በቃ አለቀ አማራ ንጉስ ነው መገግደል ነው መፍትሄው የመጣውን ሁሉ በቃ እስከመቼ

  • @kassahunfekadu526
    @kassahunfekadu526 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ድርሳን አልተቀበልኩም እንደውም እቃወማለሁ የሚል መልስ ሰጥቷል

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ሲል በቃ ነው፣ 👍

  • @AshenafiTumiso
    @AshenafiTumiso 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤💪💪💪

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና❤❤

  • @ድብአንበሳሚዲያ
    @ድብአንበሳሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድርሳን እዉቅና የለኝም ብሏል

  • @eliasayalew1727
    @eliasayalew1727 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድምአለም ማቀራረቡ ላይ አተኩር የክብር ካባህን አታውልቅ አደራህን ጎጣዊ እንዳይመስል ካንተ ብዙነገር እንጠብቃለን