አገልግሎት ምንድነው ከአገልጋይስ ምን ይጠብቃል? ክፍል አንድ @ደጉ ሳምራዊ ቲዮብ /Degu Samrawi ጋ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @BeteHohe
    @BeteHohe  2 ปีที่แล้ว +4

    _👇👇👂⛪⛪❤️❤️ ይደመጥ ይህ ነገር ለአምላክ የተፃፈ ደብዳቤ።_
    th-cam.com/video/tERKO8Ew8d8/w-d-xo.html ቤተሰብ ሁኑ! !!
    _ውድ ወንድሜ የኔ __#ታዛዥ__ የኔ አክባሪ እምወድክ እማከብርክ የኔ ታላቅ ወንድም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ወደ ቤቴ መጣክልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በበረከት ወደ ቤትህ ትምጣልህ 🌿🌿🌿 በእውነት በእግዚአብሔር ስም ከልቤ አመሰግናለሁ ወንድምዬ ታናሽ እህትህን አክብረህ ጥያቄዎችን በፍጥነት ስለ መለስክልኝ አዛኝቷ ማርያም ላንተ የሚያስፈልግህን ነገር በፍጥነት ትመልስልህ ልመናህን ፀሎትህን እሷ ትስማልህ በእግዚአብሔር በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብሪልኝ በእውነት ቃላት የለኝም የኔ አስተዋይ ሰው ኑርልኝ በቤቱ ሰው ይህ እራሱ ትልቅ አገልግሎት ነው ይህንን ጥያቄ ስጠይቅህ በቶሎ መመለስህ እራሱ ትልቅ አገልግሎት ነው ደግሞ ለኔ ቦታ ሰጥተህ አክብረህኝ እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ🙌🏻💚💛❤️አመሰግናለሁ ደግሞ ጥያቄዎችን በሚገባ መልኩ አስተምረህናል ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር መክሮናል አንድበትህን ቅዱስ እግዚአብሔር ያለመለምልን 🌿🌿🌿እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። ወደ ዕብራውያን __13:15__ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 🌿🌿🌿ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው። የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል፥ ለከንፈሩም ትምህርትን ይጨምራል። ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ ለነፍስ ጣፋጭ ለአጥንትም ጤና ነው።🌿🌿🌿🌿🌿ጥበብንና ኃይልን የሰጠኸኝ፥ እኛም የለመንንህን ነገር አሁን ያስታወቅኸኝ፥ አንተ የአባቶቼ አምላክ ሆይ፥ የንጉሡን ነገር አስታውቀኸኛልና እገዛልሃለሁ አመሰግንህማለሁ። ትንቢተ ዳንኤል __2:23__ 🌿🌿🌿🌿🌿__#ለወንድማችን_ደጉ_ሳምራዊ__ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን ከዚህም በላይ ታዛዥ ያደርግህ ለሰው ልጅ ትልቁ አገልግሎት መታዘዝ ነው __#ይስሐቅ__ ለአባቱ እንደ ታዘዘ እኛም ታዛዦች መሆን አለብን💚💛❤️ወንድሜ🌿 ደጉ አንተ ደግሞ ለሁሉም ሰዎች ታዛዥ ነህና ቀጥልበት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሰምርልን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ትስጥልኝ ለዘለዓለም በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ታኖርልን እመብርሀን በዙሪያያህ ያሉይ ሰዎች ሁሉ ላንተ ይታዘዙልህ ለኔ እንደታዘዝክልኝ በእውነት ድሮም ከልቤ አከብርህ ነበር ዛሬ ደግሞ ቃላት እስክያጥረኝ ድረስ አከበርኩህ ምክንያቱም ታናሽ እህትህን እንደት እንደ አከበርከኝ ጊዜህን ለኔ ሰጥተህ። ብቻ የልቤ ከውስጤ የሚወዳት የማከበራት የሚሳስላት የኔ እናት ያንተም እናት የሁላችን እናት ወላዲተ ቃል ድንግል ማርያም ታከብርልኝ የሚታሰው ነገር ሁሉ በድንግል ማርያም ስም ይሳካልህ ይፀምልህ መሻትህን ቸሩ መድሃኒአለም ክርስቶስ ይሙላልህ ከሀጥያት በስተቀር ወንድሜ ቃላት የለኝም ከልብ አመሰግናለሁ ገና ብዙ እማራለሁ ካንተ እድሜ ይስጠን ለሁላችንም የኔ መልካም ወንድም ሁሌም ደካማ እህትህን አስራተ ማርያም በፀሎትህ አስበኝ። ሁላችንም አዛኝቷ ማርያም ታስበን አሜን ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️ ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ክብር ይስጥልኝ እንደ አከበርከኝ። ልጆችህ ይታዘዝሉህ እንደ ታዘዝክልኝ እመቤቴ ማርያም ትታዘዝልህ ክብር ለታዛዥ ሰው ይገባል እኔ በጣም አከብራለሁ እሽ ብሎ የታዘዘልኝ ሰው ውስጤ ነው ከምር ብዙዎች ለኔ __#ታዛዥ__ ናችሁ ሁላችሁም በድንግል ስም ከልቤ አመሰግናለሁ በእውነት __#ደጉዬ__ ወንድሜ በእድሜ በጤና በፀጋ ኑርልኝ ወንድምነቴ። 💚💛❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወሳኝ ነጥብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 ปีที่แล้ว +1

    የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ 🙏🙏🙏
    እህታችን አስራተ ማርያም አሪፍ መልዕክት ነው ያመጣሽልን
    ሼር ላይክ

  • @tube4951
    @tube4951 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በውነት ፀጋ በረከትን ያድልዎት አባታችን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን🙏🙏💐💐🙏🙏💐💐💐💐💐🙏🙏💐💐💐

  • @ፍተናድልድይነው
    @ፍተናድልድይነው 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን (3) በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን (3) እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን (3) በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን (3)

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሕታችን አሜን በውነቱ ለወድማችን ቃለሒወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልኝ ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ አልፍና ኦሜጋ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @mekides
    @mekides 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ በክርሰቶስ ይብዛልሽ የኔዋ አሜን በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን (3) በእውነት ለአባታችን ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን (3) እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን (3) በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሻ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም ከቃሉ ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ፍቅር አንድነት ይስጥልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምእንኮንደህናመጡ እህታችንበጣምአሪፍቆይታነበርሁለየሽርለምታደርጌን ሀገራችንንሰላምያወርድልን

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ማራኪዬ እንኴን ደና መጣሽ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว +1

    "አግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🍃🍃🍃🌿🌿🌿☘☘☘☘🍂🍂🍂🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺
    "በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን!!🕊🕊🕊🕊🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿ለእኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን!!!
    🕊🕊🕊🕊🌿🍀🍀🍀🌷🌷🌿🌿🌸🍃🍃🌾☘☘☘🌸🌸🌸🍃🍃
    🌸የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን፫

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ማራኪዬ ደስ የሚል ጊዜ ነበረን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏💞🙏💞⛪
    ስለነበረን ቆይታ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🌹🙏🌹🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ማዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ በቃሉ ያጽናል 👏💐💐

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ጤና ለደጉ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወገኖቸ እንዴት ናችሁ ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
    ማራኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችው ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ማራኪዬ ውድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳ ደና መጣሽ አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @begena
    @begena 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአስተማሩን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ተስፋ ርስት መንግስተ ሰማይን ያውርስልን። የሚያገለግሉበትን እድሜና ጸጋ ያድልልን። ቃሉን እንድንማር ላደረገችልን ለእህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @kalmedia7894
    @kalmedia7894 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምማራኪዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ የበልልልኝ የምወድሽ ድምቀቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰላምታ ይብዛልን 🙏🙏

  • @eshelove
    @eshelove 2 ปีที่แล้ว +1

    Ezgeber yemesgen selamesh yebeziling yene mar enkan dane metesh yene mar amen amen amen amen amen kali hiwet yesemelen tsegawun yebezalichu amen amen amen yemewadesh yemekwberesh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alemnesh191
    @Alemnesh191 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማራኪየ የኔ የኔ እህት ሰላም በሌለበት ሰላም ማለት ቢከብደም ሰላም ብያለሁ ወገኖቼ እረ ዘድሮ ስቱን አየን ምን አይነት እሳት ነው የሚነድብን በዘር በሀይማኖት በማንነቱ የአማራው ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው ጭፍጨፋ ያማል ያማል እግዚኦ አምላኬ እግዚአብሄር ሆይ አተው ድረስልን በማንነታቸው ለሚታረዱት አማራ ወገኔ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭እግዚኦ በሀገራችን የገባውን ሰው በላ አውሬ አሳልን እግዚአብሄር እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት 😭 ግዜ ያመጣውን ግዜ እስኪመልሰው አማራየ በርታ በፀሎትህ ጠክር አማራ የሆንክ ሁሉ ተነሳ እኔ ቤት አልገባም ብለህ ዝም አትበል በወድምህ ደም አትሳቅ አተ ቤትም ይመጣል ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት አማሮች ፍትህ ፍትህ አማራ ሀገር ነው አማራ ክብር ነው አማራ ኩራት ነው አማራ ደግነው አማራ ለኢትዮጵያ ቁጮነው አማራ ለኢትዮጵያ ካባነው አማራ አማራ አማራ አይዞህ ቀነ አለን በርታበጸሎትህ 💔ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለው ከእግዚአብሄር ነው አምላኬ ሆይ አተው ተመልከተን 💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭😭

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማራኪዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንአሜን ቃልሂወት ያሰማልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ውዴ🥰🥰💐💐👍

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምምም Marakii እህቴ እንደምን አለሽ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰናይ ጊዜ ይሁንልን።