"ከወጣትነታችን ጀምሮ እግዚአብሔር ን የሚያስረሱን ክፍ መናፍስቶችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #memehir girma#like#share#subescribe_now የዘመኑ መንፈስ

ความคิดเห็น • 411

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n ปีที่แล้ว +2

    አብቱ አምላኬ ሆይ አብክህን አኔን ሀጣ ተኝ ባርን አሰብኝ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የማቶ ሳላን እድምዬ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @MkMagga
    @MkMagga ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልኝ እኔንም አምላኬ ለዚህ ያብቃኝ ሰይጣን ሲሸኝልኝ ማየት ናፈቀኝ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +83

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን

    • @FikaduHailu-ve1jx
      @FikaduHailu-ve1jx ปีที่แล้ว +2

      አባታችን የት ናቸዉ እባካቹ ንገሩኝ

    • @BilenMakonan-w8n
      @BilenMakonan-w8n ปีที่แล้ว +1

      ​@@FikaduHailu-ve1jx
      Inee rasu bawuq dess yilenyal indewu tebaberun😢

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @jfjd5585
      @jfjd5585 ปีที่แล้ว

      ​@user-gi6nh9ze9v 😅😅😊😊😊😊😊😊😊፨፨

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 9 หลายเดือนก่อน

      Ebakachew aderashawen

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว

    እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🌾
    እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾👏
    ስለማይነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @MerHM-p3w
    @MerHM-p3w ปีที่แล้ว +1

    ተስፋማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @siraneshamare1660
    @siraneshamare1660 ปีที่แล้ว +42

    የእኔ እና የቤተሰባቸ መፈታት መቸ ይሆን ግታ ሆይ 😭😭😭😪😪😪💔💔

    • @etho826
      @etho826 ปีที่แล้ว

      በፀሎት በርቺ ስገጂ የሆነ ቀን ሲደክመው ይጋለጣኝ አይዞሽ

    • @brhanamelaku8684
      @brhanamelaku8684 ปีที่แล้ว +2

      እኛም በተመሳሳይ ሁኔቲ ነው ያለነው ቤተስባችን ተበታትኖ

    • @ZFANMEKONEN
      @ZFANMEKONEN 2 หลายเดือนก่อน

      እኛም እንደዛ ከባድ ነው 😢😢😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ይመስገን አባታችን እግዚ አብሔር ያገልሎት ዘመን ይባረክ እድሜይስ ጥልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏

  • @milashimeles5942
    @milashimeles5942 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት የድሀው አባት ኑሩልኝ ወይኔ ስንቱን ከሞት አተረፉት እረ አጉረምራሚ ሁላ ንቁ ቤተሰቦቻችሁን አድኑ አባቴ የማንቂየ ደወል ኖት ኡፍፍፍ ቃል የለኝም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እሄ ሚስጥርን ለገለፀልን አምላክ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 ปีที่แล้ว

    God protected you 🙏 🙌 we bless 🙌 🙏 to have you 🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልአሜንአሜንአሜን😢😢😢

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ምንም ቃል የለኝም እግዚያብሄር ይይጠብቀወት እኛም መተን እንድንፈታ እግዚያብሄር ይርዳን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @sarh9074
    @sarh9074 9 หลายเดือนก่อน

    ያባታችንበረከት ይድረሰኝ ለኔ ለምሰቃየው በስደት ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ😢😢😢😢😢

  • @hewotfkr2334
    @hewotfkr2334 ปีที่แล้ว +42

    አባታች በረከቱን ይደርብን🙏❤

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እልልልል ክብር ምስጋና ላባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የማንቂያ ደወላችን ኖት ኑሩልን አባቴ የድሀው አባት ክርስትናየን አጉልተው እና አጥርተው ያሳዩኝ የዘመኑ ሀዋሪያ ያልገባው ምንም ቢልም እኛ የገባን ተጠቅመንባቸዋል ንቁ አቶሞኙ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 ปีที่แล้ว +8

    አባን ደብተራ እና ጠንቋይ ናቸው ብሎ የሚል ዳቢሎስ ብቻ ነው
    አባቴ በረከቶት በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን ❤

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt ปีที่แล้ว

    አባ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @MuneKist
    @MuneKist 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdgetuDegu
    @EdgetuDegu 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ.ገብረኤል፡አናንያ አዛሪያን ሚሳኤል ከእሳት ያወጣ መላእክት እኔ እርገተ ቃል አድነኝ

  • @balayneshsaboka-n9b
    @balayneshsaboka-n9b ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +7

    እሰይይይይ አንበሲት ጅግና ሴት ታድላችሁ ። እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሜን ይድረስልን ለእኛም። አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @godolyastube
    @godolyastube ปีที่แล้ว +10

    አባቴ እንደው ኣምላኬ ምን ያህል ቢወደኝ ነው እርሱን እንዳውቅ የረዳኝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ ልዩ አባት

    • @hagostekeste7719
      @hagostekeste7719 ปีที่แล้ว +1

      Yene demo emigemsh yersachewn sbket ssema tegaletelgn egziabher ybarkachew

    • @AbelAmare-xh4hs
      @AbelAmare-xh4hs 9 หลายเดือนก่อน

      Yet.new.yalut

  • @tegetuayana-zg4er
    @tegetuayana-zg4er 10 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ግርማ በረከት ለነም ለበተሰቦቸ ይድረስልን አመን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ ปีที่แล้ว +19

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል አባታችንን ያኑርልን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባቴ መምህር ግርማ። አሜሪካ በተባለው ሀገር ላይ ስንቶቻችንን ከሞት ዐፋፍ ላይ መለሱን።

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤነ ይስ
    ጥወት የኔ አባት❤❤❤❤

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ምን አይነት አባት ኖት ግን በምን ልግለጽ ጸጋዎት ከፍ ይበል ከእጆት በረከት ይክፈለን በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @AbelAmare-xh4hs
      @AbelAmare-xh4hs 9 หลายเดือนก่อน

      Ere.tesekayehu.yet.new.yalut.Fab.Abel.Amare.bilewu.lakulgn

  • @YosefWendiye
    @YosefWendiye ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክብር ግርማ ሞገስ ይስጥልን

  • @etho826
    @etho826 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤❤😢

  • @retareta9976
    @retareta9976 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ደሴ አምላክ ልቦና ይስጣቹ ምድረ መተታሞች

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      አረ ባክሽ የኛ አይበልጥም ኦሩሞ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጌታ መድሀኒያለም አባቴ አንተእኮ ስራህ ድንቅ ነው አንተ የምህረት አባት ክብር ላንተ ይሁን ይኤን እየሰማቹ አድቨርት አደረጉ ስለሴጣን የምትሁ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 8 หลายเดือนก่อน

    የኛአባት እድሜናጤና ይሰጥልን የኛስመቸ ይሆንተራችን❤❤❤❤❤

  • @hayasaleh5437
    @hayasaleh5437 ปีที่แล้ว

    እባኮት አባዬእቤታችን ሁሉበመናፍስት ተይዝዋል እንዱን ስለ መድሀንያለም

  • @ትትናኑር
    @ትትናኑር 10 หลายเดือนก่อน

    እድሜን ከጤናጋር ያድልልን አባታችን የእኔ ተራ መቼ ይሆን😢😢😢😢😢😢

  • @firewtesfaye6934
    @firewtesfaye6934 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን በረከቶት ይደርብኝ ይፍቱኝ እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 ปีที่แล้ว +1

    አባ አግዚአብሔር ርጅም እድሜና ጤና 🙏ያደሎት በጻሎት አሰቡኝ ዋለት ዮሐንስ 🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +3

    .አባታችን እንኳን ደና መጡልን እርሠወን የሠጠን ልኡልእግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን አስማተኛ መተተኛ ጠቋይን ያጥፋልን የሚገርመው እየጠነቆሉ ቅድስት ስላሴን ደፍተራ ሁነዉ ቅዱስ ሚካኤልን ይዘክራሉ አቤቱ ይማረን ይቅር ይበለን አባየ እኔም ይችየፈዉስ ቀን ትናፍቀኝአለች በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠማያት ብለዉ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በእውነት ቸሩ መድሀኒአለም ለእኛ ለጠፋነው የሰጠህን ስጦታችን።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว

    ዮሀ ወ5 19 ከእግዚአብሔር ከሆንን የሚሆነውን ሁሉ እናውቃለን

  • @yeshigeletaw6244
    @yeshigeletaw6244 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እባክዉ ዉጪነኝ ስልከሰዉትን ይፆፉልኝ❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን:ለኛለሀጢያተኞች:ሲል:ሺአመትያኑርልን:በረከተዎት:ይደርብን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር አምላኬ ሆይ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ስጥልኝ ሰለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ የአባቶቸ አምላክ የእኔም የልጀ የዘሮቸ አምላክ ጌታ እግዚያብሔር ይባረክ አሜን፫

  • @טענננהה
    @טענננהה 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከፉመንፈስ እግዚአቤሔር ይገስፀህ አባታችን ቃለይይህወት ያሰማልን ያገልገሉት ዘመንወትን ያርዚምልን አባቴ በፀሎት ያሰቡኞ እስከቤተሰቡቸ ድረስ ወለተ ጊወርጊስ ብለው እስወን የሰጠን አምላክ ቸሩመዳናለም እረጅም እድሜ ይሰጥልን የሰውልጅ ማየት ያቃተው ከፋ ትውልድ እውነትን እያጠፋ ሀሰትን የሚናገር ጠማ ማትውልድ ማስተዋል ይሰጣችው አባትችንስ የሰይጣን ጠላት የወጊል ገበሬ የክርስቶስ አገልጋይ ምርጥየሰምተኝው ሺ አዋራ ዳገማዌይ የሃንስ ዳግማዊ ጼጥሮስ ናቸው የኚአባት አቦታችን በረከትውት ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 4 หลายเดือนก่อน

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጀም እድሜ ይስጦት እኔኩ በጣም የምወዶት አባታችን ስለእርሶው ተናግሬ አልጠግብም ሁሉም የገባኝ በርሶው እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @MedhanyeMekonenn
    @MedhanyeMekonenn ปีที่แล้ว +20

    አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት ድምፅ የለውሞ

    • @GirumTeshome-px7tk
      @GirumTeshome-px7tk ปีที่แล้ว

      እግዛቤሂር ይመስገን ጥሩ ነው።
      ዕድሜ ጤና ይሰጦት አባታችነ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንበርሶ ትምህርት ብቻ እየተጠቀምን ነው :: እግዚአብሔር እድሜውን ከጤናዎ ጋራ ይስጦ::

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችንአድሜናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +3

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ❤❤❤😢

  • @mulu5487
    @mulu5487 ปีที่แล้ว +1

    አባየ የተዋህዶ አንቁችን ፀጋዉን አብቶ አብቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አዮሱስ ክርስቶስ አኛንም ስደቶኞች ከፈተና ከአስራት መናፍት ይሰዉረን❤❤❤❤

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz ปีที่แล้ว +1

    Kale hiuota Yasmeln Abtchin

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว

    እንኳን ፊቴን ልሸፈን እራቁቴን ቆሜ በዳንኩ በተላቀኩ ፀሎታችሁ ይርዳኝ ወገኖቼ አያሳፍርም

  • @ChaFita-kw9qj
    @ChaFita-kw9qj ปีที่แล้ว

    Ewnet yihenen yemeselu abat yeseten Amlak yimesgen!!! labtachin regim edme yistelegn

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ እየኝ እግዚአብሔር ሆይ ንካኝ እግዚአብሔር ሆይ ሁለነገሬ የታየ ይሁን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    በእውነት ለወገኖቻችን የሰማ እምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይስማን እሜን

  • @sinafiktekola-ij9yu
    @sinafiktekola-ij9yu ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስን ይጨምርሎት

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 5 หลายเดือนก่อน

    የኔንና የቤተሰቤን መፈታት በቅርብ እናፍቃለሁ እድሜ ዘመናችንን ተይዘናል እኔኴን በማቀው ተሰቃይቻለሁ ፈጣሪ አጋንንትን ይጣልልኝ በቅርብ በፈጣሪ መዳን መፈወስን እሻለሁ ፈጣሪየ የድግል ማርያም ልጅ ፈውሰኝ እናቴ ድግል ማርያም አጨክንብኝም ታቃለች ስቃየን😭😭😢🙏🙏

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +25

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Egzbhaer ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @الماسالماس-س6غ
    @الماسالماس-س6غ ปีที่แล้ว +2

    ላም አባታችን

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር
    #እግዚአብሔር ይመሥገን
    አባ በረከቶ ይደርብን እድሜና ፀጋዎን ፈጣሪ ያብዛሎት ኑሩልን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባቴ ኑሩልን ወይ ፈተና እግዚአብሔር ያግዘን ሁላችንንም ታስረናል

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ረጅም እድሜ ያሩርልን 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳንደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን እናንተን የጉበኘ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @ታሜርዞርት
    @ታሜርዞርት ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም

  • @Y8gv
    @Y8gv ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ሰልካቸዉን ተበበሩን ጌታችን ሰም እጠይቃለሁ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እሩድኝ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የኛ እንቁ አባት የእኔን እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ለስወ ይስጥ እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን በፆለት አትርሱኝ በጣም የተቸገርኩ ሰው ነኝ አባቴ እወደወታለሁ

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen kale hiwet yesmealna wude Abtachin ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing Yene Abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
    @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ዉድ አባት ከኔ የማረባዉ ማልጠቅመዉ ሀጢያተኛ ላይ ቀንሶ ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ጋር በፀሎቶት ይማረኝ

  • @alembade3222
    @alembade3222 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬሆይ የኔም በተሠቦች እነም ያባ ገወድሙ ግርማ ፀሎት ይድረሠኝ እኔም ከዚ በእፊት ጠቋይ ቤት ሄጄኤ የቅዱሥ ውራአዬል ሥሠግድ ምትናገረው ነእገር አምኛአትነእበር ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ኑሮልኝ እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @justdoit3719
    @justdoit3719 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አንተ አድነኝ

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት

  • @GjvGigg
    @GjvGigg ปีที่แล้ว +1

    አባታችን❤❤❤ማርያምንፀጋውያብዞሎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ ከታሰረኩበት እሰራት ፍቱኝ

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo1542 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በአሑን ሰአት እርሶን ስለ ሰጠን እድሜና ጤና ናድሎት❤

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ እንች ጥበቅኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን 🤲🤲🤲

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም አናቴን ወድሜን እሕቴን እኔ እራሤ አወጣለሁ እንደእግዚአብሔር ከፈቀደ 😢😢😢 መምሕር ግን ስልካችሑን ባገኝዉ አቤት እንዴቴ ደስ ባለኝ ነበር😢😢😢😢

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ፈጣሪ ሆይ እኒህን አባችን ሰለሰጠኸን

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +6

    በረከትዋ ይደርብን ልጄን በፀሎት አስቡልኝ ተክለፃድቅ ብለው ❤❤😢

  • @ssss4655
    @ssss4655 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና አብዝቷ ይስጥልን በፀሎትዎት ያስቡን በስደት ያለሁ ልጅወት ነኝ በጅወት እድፈወስ እግዚአብሄር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁን ወለተ ስላሴ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +7

    አይጨክንም ልቧ ሲለምኗት
    አይጨክንም ሆዷ ሲማፀኗት
    እማምላክ በሉ ስሟን ጥሯት/2/
    የጭንቀቴ ደራሽ እመ ብርሃን ምስጋና ይድረስሽ 🍃✝️💚💛❤🤲

  • @AsterSaff-jv8gb
    @AsterSaff-jv8gb ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏 ለአገራችን ሰላም ያብዛልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv ปีที่แล้ว +6

    እካን ደህና መጡ አባታችን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ረጀም ይሰጥልን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 ปีที่แล้ว

    የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የአባታችንን ትምህርት እንጠቀምበት ፍቱን መድኃኒት ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen ❤❤❤.

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱኝ አባታችን ፁጋውን ያብዛልዎ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    የእግዚአብሔር በቴሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @Bekalumaserye-yc7dt
    @Bekalumaserye-yc7dt ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ የሚሰራው ተአምር

  • @ቅሳነት-ጐ5አ
    @ቅሳነት-ጐ5አ ปีที่แล้ว

    ኣባታችን በረከትዎትን ይደርብኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይፍታን አሜን አሜን አሜን 🙏❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

    እህት ወድሞች በጠሉት እስቡች ወለተ ሰንበት እያላችሁ😢😢😢