ግንቦትና ግንቦታውያን! ክፍል 2-ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 399

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሁሉ በፊት ጋዜጠኛ ደረጀ ለሙያህ ታላቅ ክብር አለኝ ፣ጋዜጠኛ እንዳልልህ ብዙ እንቶፎንቶ ሁሉ ጋዘጠኛ የተባለበት ጊዜ በመሆኑ ከነርሱ ጋር ልደምርህ አልፈልግም። አቶ ፋስካ እንኳን በህይወት ኖረዉ ይኸንን አስደናቂ ታሪክ ነገሩን ።Intellectual Integrity የሚባለዉን እሴት ያየሁት እርሶ ላይ ነዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 2 ปีที่แล้ว +10

    አሁን ገና የእናት ኢትዮጵያ ገዳይ መንግስቱ ኃ/ማሪያም መሆኑን አሳማኝ ምስክርነት በአቶ ፋሲካ ሲደልል አማካኝነት ዓላህ እንዳጋለጠ ይሰማኛል - አልሃምዱሊላህ!

    • @gelilakebede9503
      @gelilakebede9503 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እስከዛሬ ጥፋተኛ አይሆንም የሚል ምክንያት እየሰጠሁ ነበር የምሰማው ከዚህ ኢንተር በኋላ ግን በጣም ገረመኝ የጓድ መንግስቱ ነገር

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน

      የመንግስቱን ነገር ሆድ ይፍጀው ነው። ከየትም መጥቶ ሀገር አፍርሶ መሔድ ።።።

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 2 ปีที่แล้ว +22

    አቶ ፋሲካ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 2 ปีที่แล้ว +11

    ክቡር አቶ ፋሲካ ሲደልል በጣም የሚደነቁና የሚከበሩ ሰው ሆነው አግኝቼዎታለሁ:: መፅሐፍዎንም ማንበብ ጀምሬአለሁ ብዙ እውነታዎችን አይቼበታለሁ ዕድሜ እና ጤና እመኝለዎታለሁ ::

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 2 ปีที่แล้ว +12

    ደረጀ ፣ ድንቅ ውይይት ነው። አልፎ አልፎ የጓድ ፋሲካን የቀድሞ ፎቶዎች እያስደገፍህ ብታሳየን የአሁኑን ሽምግልና ከአለፈው ጉልምስና ጋር አያይዞ ለማሰብ ያስችለናልና ብትችል ካገኘህ ለክፍል 3 ሞክር። በቪዲዮም የተቀዳ ቢገኝ ቀንጨብ አርጎ መጠቀምን ታውቅበትለህና ምናባችንን ያሰፋልናል። ሰውየውን በእውነት ወደድኳቸው። በጣም ሚዛናዊና አስተማሪ ወይም ኢንፎርማቲቭ ( መረጃ ሰጪ ) ሰው ናቸው። በዚህ እውቀታቸው ዛሬም ትላልቆችን ማማከር የሚችሉ ናቸው። ለመሆኑ የዛሬ ባለስልጣኖቻችን እንዴት ያሉ ይሆኑ? ውይይቱ ብዙ ነገር ያሳያል። ....

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +22

    ማን ያውጋ የነበረ 🙏 እናመሰግናለን አቶ ፍሲካ ስለ ጀነራሎች በወታደሩ ግድያ ሲያወሱ እውነት ያሳዝናል በዛ ጉዳይ ላይ የተፆፍ አንዳዶቹን አንብያቸዋለሁ ኢትዮጵያ በዛ ዘመን ያጣቻቸውን የጦር ጀነራሎች መልሳ አልተካችም😢ዬህ ቃለ መጠይቅ ስለመንግሥቱ የነበረኝን አመለካከት አብዛኛውን ቀይሮታል
    ደሬ our legendary ጋዜጠኛ እንደተለመው ጥንቅቅ ባለው ዝግጅትህ አሰደምመሀናል ክበርልኝ🙏 አቶ ፍሲካ ስላሰተዋወከንም የመጀመሪያዬ ነው ሳያቸው 😊

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว

      መንግስቱ ለስልጣኑ መቆየት ያልፈነቀለው ድንጋይ አልነበረም ሠራዊቱን በሶስት መዕዘን ከመከፋፈሉ ባሻገር የሱን ፎቶግራፍ በኪስ ፖርሳችን ዋሌት ውሰጥ እንድንይዝ መመሪያ ወርዶ ነበር

    • @yonasworkie6720
      @yonasworkie6720 2 ปีที่แล้ว

      @ solian solian ሰላም ሶልያን እኔም እንዳንቺ በመንግስቱ ላይ የነበረኝን በፊትም ሸውራራ ነበር አሁን ደግሞ አቶ ፋሲካ በደንብ ነው ያጠሩልኝ በጣም ይቆጫል እዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር በተረፈ ደረጄ ከደራው ጨዋታ ጀምሮ የምከታተለው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው መልካም ግዜ እዚያው አደባባያችን ላይ እንገናኛለን

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasworkie6720 ሰላም😊 ዮናስ አዋ የሚገርም ነገር ነው ስለ ሰውየው አብዛኛው ኢትዮጵያ የሚያስበው የሚመሰለኝ እንደተከዳ ሊሎሎች እንዳቀናበሩበት አይነት ነው እውነታው ግን ሊላ ሆኞ ተገኝ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ለመናገር ደሬ አቶ ፋሲካን ከዚህ በፊት እንብዛም አላውቃቸውም ነበር.
    ከዚህ ቃለምልልስ በዃላ ግን የተረዳሁት, አቶ ፋሲካ ማለት በወጣትነትና በጉልምስና ጊዜያቸው ትልቅና ተጽኖ ፈጣሪ ሰው ሆነው ማለፋቸውን ነው!
    ደረጄ እና አርትስ ቲቪን ከልብ እናመሰግናለን!

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል የደርግ መንግሥት ሁሉም ያለተማሩ ወታዱሮች ብቻ ጥርቅም ይመስለኝ ነበር እንዱህ አይነት የተማሩ ስብዕናቼው ክፍ ያለ ስሞች የነበሩበት አይመስለኝም ነበር
    የሀይሉ ይመኑና መንግሥቱ ገመቹ ታሪክ እስድንቆኛል

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +1

      So wonderful was hidden facts.

    • @hannujonur1095
      @hannujonur1095 8 หลายเดือนก่อน

      የተማረ ሰው ሃገር አይመራም ይሰርቃልህንፃ ነው የሚሰራው ለህንፃው ሲል ፈሪ ይደርገዋል

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የበሰሉ ናቸው አቶ ፋሲካ መቼም ዕድለኛነት ነው ይህን መሳይ ታሪክ ከባለታሪኩ ማድመጥ… ደሬ እንደሁልጊዜው እናመሰግናለን!!

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሼ ፋሲካ እንኳንም በህይወት ኖረህ ይሄንን ታሪክ ለመፃፍ አበቃህ። እንዳንተ እውነተኛ ሰው እስካሁን አላይፕሁም

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 2 ปีที่แล้ว +48

    እስከ አሁን ከቀረቡት የደርግ ስርአት የነበረበትን ሁኔታ ካለመሸፋፈን ዝርዝር እና ግልፅ በሆነ ሁናቴ ከአድርባይነት ነፃ በሆነ ሁኔታ የገለፁት አቶ ፋሲካ ሲደልል ብቸኛው ናቸው።
    የሀገራችንን ምርጥ ምሁራን፣ ምርጥ የጦር መኮንኖች፣ ለሀገራችን ብርቅ የሆኑትን የገደለ ያስገደለ ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም መሆኑን ቁልጭ አርገው በማረጋገጥዎ የከበረ ምስጋናዬ ይድረስዎ።

    • @emebetwondimu8418
      @emebetwondimu8418 2 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነው

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes indeed straight up

    • @sholawanza8155
      @sholawanza8155 2 ปีที่แล้ว +6

      Honest and fair intellectual. TPLF and Eplf marched into Addis because of coward Mengistu .

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 2 ปีที่แล้ว +3

    ከዚያ ሁሉ የእስር አመታት: እድሜ ተጨምሮበት: የህይወት ውጣውረድ ታሳቢ ተደርጎ እጅግ በጣም ልዩ የማስታወስ ችሎታ: ሚዛናዊነት: ነገሮች ልክ ዛሬ የሆኑ ያህል በቀላሉ ነገሮችን የመተረክ ችሎት: ያላቸው ሁለገብ እውቀት እና የማያውቁትን አላውቅም የሚሉበት የእውነት ሰው መሆናቸው እጅግ የሚደንቅ ነው::
    ኧረ እኚህ በሳል ሰውን በህይወት እያሉ መንግስትም አገርም ቢጠቀምባቸው::

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว +55

    I watched Feseha Desta's interview
    I watched Fekre Selassie's interview
    Not only this
    I watched Berhanu Bayeh and Addis Tedla's interviews as well.
    Faska Sedelel's interviews is the most important and exciting.
    He mentioned strong and week points of Mengistu.He mentioned also how Ato Hailu Yemenu killed himself in Italian Embassy compound.Thank you Ato Fasika.

    • @gangokayro4118
      @gangokayro4118 2 ปีที่แล้ว +8

      I can think of a few reasons as to why you found their interviews less interesting.
      1)They all were founding members of the Derg. As such, they tend to focus on the early days of the Derg. Ato Fasika was never a member of Derg.
      2) They also took much air time or book pages on defending their actions, minimizing their role or apologizing for the atrocities of the derg in its early days. Red Terror, the killing of the 60 officias, Aman Andom, Teferi, Atnafu etc. Not much discussion about other topics.
      3) L/Gen. Addis and Col. Berhanu were away and in isolation for 30 years. All they can talk about or remember in clear detail is their embassy life. Ask them about anything else and their answers usually include the phrase 'endeza yemeslegnal'.
      4) Ato Hailu and Ato Fasika, both civilian technocrats, were in charge of the economy. They knew things those military men didn't.
      P.s If you really want Dereje to invite a more interesting guest, ask him for Comrade KASSA GEBRE. That man is on a whole new level. Very funny, smart, straightforward and did a lot for the construction industry.

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes his so genuine love him

    • @albertcamus5976
      @albertcamus5976 2 ปีที่แล้ว +1

      Agreed. A lot of secrets issues have been revealed especially regarding the coupdetat. Nevertheless, there are areas where he showed self justifications. This infact is common in history. Once things have gone , people endeavour to justify their past action or utter partial truths.

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@gangokayro4118 You got good points 👏

  • @p.3914
    @p.3914 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ!!! የጋዜጠኛ ደረጀ ዝግጁነት፣ የቤት ስራውን ጠንቅቆ መምጣቱ ያሳያል። በሌላ በኩል ደግሞ የአቶ ፋሲካ ሲደልል መልስ አሰጣትና እርጋታ በጣም አረካኝ።

  • @dawitzewge
    @dawitzewge 2 ปีที่แล้ว +18

    Dereje , I know you like my brother !! My #1 favorite Ethiopian Journalist ever !! You read, research, know the subject well & start interview. The result is always amazing !! Love, Respect, Good wish for you Dereye !!

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 2 ปีที่แล้ว +5

    በደርግ ጊዜ ከነበሩ ባለስልጣናት ሊደመጡ የሚገባቸው አንድ ሰው ተገኙ:: ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበኩ ነው::
    እናመሰግናለን አንጋፋውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ::

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +18

    አቦ እንኳንም በህይወት ኖሩ እኒህ ሰው በጣም ሀቀኛ እና የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለእንደዚህ አይነት ሰው ነው እዉነት ነዉ የእኛ የእድሜ ባለጸጎች ትክክለኛ ቤተ መጻሕፍት ናቸው 200% በጣም እናመሰግናለን ቢያርፉም መንግሥት ሰማያት ነው።

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 2 ปีที่แล้ว +19

    የአባቴ ዘሮች ባገኛችው ደስ ይለኛል በጣም ልጅ እያለው ከማርታጋ ከልጇ ከሊዲያጋ ቅርርብ ነበረን በተለይ መምሬ ሲደልል በጣም ነበር የሚወዱኝ ነብሳቸውን ይማር እሚገርመዕ ማርታም ተስፍዬም ፖለቲከኛናቸው ምርጥ የጨዋ ቤተስብ የተማሩሙሕሮች😍👌🏼

    • @yosephsolomon7690
      @yosephsolomon7690 2 ปีที่แล้ว +2

      ተስፋዬ ሲደልል የ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ነበር such a nice guy

    • @getahungetti7676
      @getahungetti7676 2 ปีที่แล้ว

      ​@@yosephsolomon7690 ተስፋዬ ሲደልል የሚባል ሰው የለም

    • @yosephsolomon7690
      @yosephsolomon7690 2 ปีที่แล้ว

      @@getahungetti7676 when did you attend Menilik 2nd ?

    • @Markjo2
      @Markjo2 2 ปีที่แล้ว

      ሮቤ ነበርሽ?

  • @madk6808
    @madk6808 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሁን አሁን እውነት ሸተተኝ በጣም ደስ ብሎኛል ።እግዚአብሔር ይባርኮት። ለአዘጋጅም ትልቅ ክብር እና ምስጋና አቀርባለሁ።

  • @takeleloratto5177
    @takeleloratto5177 2 ปีที่แล้ว +1

    ከጓድ ፋሲካ ኩልል ያለ ማብራሪያ ፣ ግሌፅና እውነተኛ ምስክርነት ባሻገር የጋዜጠኛ ደረጄ አስደሣች ብቃትና ብስለት የተላበሰ የአቀራረብ ስልት እጅግ በጣም ይማርከኛል ! በ ብቁነት መሸለም ያለበት ሰው ቢኖር ደረጄ ኀይሌ ነው !! በረታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !!

  • @antenehfirdawok6982
    @antenehfirdawok6982 2 ปีที่แล้ว

    ደረጄ ኃይሌ አንተን መግለጫ እኔ ቃል የለኝም፡፡ እጅግ በጣም ምርጥ ሠው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ አንተን መቼም የማልረሳበት ብዙ ስራህ አለ፡፡ ነገር ግን በዋናነት ‹‹የደራው ጨዋታን በተለይም ‹ያሬድን ፍለጋ››› የተሰኘውን የሬድዮ ስራህን መቼም አልረሳውም፡፡ ሁሌም ግንቦት በመጣ ቁጥር የሬድዮ ስራው ቢደገም ለትውልድ ቢተላለፍ ደስስስስስስ ይለኛል፡፡ ድንቅ ሠው ነህ

  • @danielgudeta6148
    @danielgudeta6148 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ብሎኝ የምሰማው.. የሀገራችን የ ቅርብ ጊዜ ታሪክ ስለሆነ

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 2 ปีที่แล้ว +15

    The most honest and informative interviews. And also the only political interview I watch with full interest. Thank you sir for telling us all the weaknesses unlike others. Sadley, Other Ethiopian politicians think the are the only right parties and blames others.

  • @Fasilo
    @Fasilo 2 ปีที่แล้ว +6

    Cannt wait part three. ደስ የሚል ታሪክ፣ Thank you Dereje Haile

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለአቶ ፋሲካ ቁልጭ ያለ እውነት ስላካፈሉን እና የአለቆቻችን ገዳይ የአምባገነኑን መንግስቱን እኩይ ተግባርና አሳፋሪ ሺሺት ዘግይቶም ቢሆን ስላሳወቁን እናመሰግንዎታለን ጠያቂም ተጠያቂ ጓድ ፋሲካ ተገናኝታችኋል ለቀጣዪ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን እድሜና ጤና ለሁላችሁም እመኛለሁ በመፈንቅለ መንግስቱ ወቅት እና መንግስቱ በሼሼበት ጊዜ በአስመራ ነበርኩ የነበረውን ሀዘንና የደከምንበት የህይወት ዋጋ የተከፈለበት ሁሉ በእሳት እንደተቃጠለ ቤት አመድ ሆኖ ስንቱ የሀገራችን ወታደሮች በየቦታው እደወደቁ አንረሳውም

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 2 ปีที่แล้ว +30

    በጣም የሚገርመኝ የአቶ ፋሲካ ሲደልል ነገሮችን የማስታወስ ችሎታውና የእምነት ፅናታቸውን ሲሆን ትክክልም ሆነ ስህተት ሰው ባመነበት መስመር ፀንቶ ሲቆም ከአድር ባዮችና ህሊናቸውን ከሚሽጡ ሰውች ይልቁብኛል

  • @asayhgnetilahun6122
    @asayhgnetilahun6122 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቶ ፋሲካ, ያ ፈሪ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችን ከተማሪ እስከ ምሁር ከተራ ወታደር እስከ ምርጥ የሚለተሪ ሳይንቲስቶች አርዶ አገራችንን ለወያኔና መሰሎቹ አስረክቦ አሁን ኢትዮጵያችን ለገባችበት ቅርቃር መሰረት የጣለውን ቦቅቧቃ ፈርጣጭ ስብእናውን ከአገርና ህዝብ በፊት ለስልጣኑ ሲል ያደረሰውን ጥፋት እና ውድቀት እውነታውን ለህዝባችን በማድረስዎ ለኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ውለታ ነው የዋሉልን:: መጽሐፎም ለታሪክ ለትውልድ መማሪያ እንደሚውል ተስፋየ ጽኑ ነው:: እቶ ደረጀ በጣም እናመስግናለን:: የብዙ እንቆቅልሾቻችን መልስ አስገኝተህልናልና!!

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว

      በደንብ አልሰማህም ማለት ነው ስለ መንግስቱ ፈጥነህ ፈሪ አልክ ህፃን ወይም የህፃን አእምሮ ነው ያለህ ዘርጣጣ ስድ

  • @tafessesahelle5877
    @tafessesahelle5877 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ደረጀ እንደየትኛውም ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ሁሉንም አዋቂ የተነሳህበት ርዕስ ትልቅ ባለሙያ፣በሚያስደንቅ አቀራረብና እውነትን ፈላጊ ሰው ይህንን ቃለመጠይቅ ስላቀረብክልን፣እነዚህን "ታሪኩ በበቂ ያልተነገረለት ትውልድ" ድርሳናት የሆኑትን እንቁ ሰዎች የውስጣቸውን ፈልፍለህ ለማውጣት በመቻልህ ልትደነቅም ልትመሰገንም ይገባሀል!!

  • @solomongizaw9355
    @solomongizaw9355 2 ปีที่แล้ว +7

    በዚያ ለውጥ ውስጥ ሕይወታችንን መድበን ስንታገል ለኖርነው- በህይወት ላለነውም ሆነ ላለፍነው- ውስብስቡን የለውጥ ታሪክ በቅርበትም ሆነ በብቃት ሊያስረዳና ሊተች የሚችል ዓይነተኛ ጓድ አግኝተሃል.... ጋዜጠኛ ደረጀ። ወንድማችን አቶ ፋሲካ የማያውቃቸውን- እንደማያውቅም በግልጽ ጠቅሶ ካለፋቸው በስተቀር - ለታሪክ ዓይነተኛ ቅሪት የሚሆነውን ሀቅ ያለማወላወል አስቀምጧል። መጽሐፍ እየጻፈ እንደነበረ ስሰማ፣ አቶ ፋሲካ ሲደልል ሃሳቦችን ደርዙን ጠብቆ አስፋፍቶ በመግለጽ ችሎታውም ሆነ፣ በነገሩ የግል አጄንዳ ሳይኖረው ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት እንደሚሰጥ የጠበኩት ሰው ስለነበር ይበል ትልቅ ቃለ ምልልስ ነው ብያለሁ። የአገሪቱ ችግር ክምር ተራራ በመሆኑ በቀላሉ ለመቅረፍ አስቸጋሪ ስለነበረና በሂደትም የፈጸምናቸው ስህተቶች እንዳሉ ሆኖ፣ የዚያችን አገር ሥርየት ለማምጣት ምን ዓይነት ክህሎት (ካሊበር) ያላቸው ሰዎች ሲደክሙ እንደኖሩ ለሁላችንም አቶ ፋሲካ ጉልህ ተምሳሌት ነው። መጽሐፉ ምድረ አሜሪካ እስከሚደርሰኝ ጓጉቻለሁ።
    ጋዜጠኛ ደረጀም ውስጡን በተወሰነ ደረጃ ስለምታውቅ ይህን የመሰለ ከባድ ሰው ለማወያየት ያደረከውን ዝግጅት በጣም አደንቃለሁ።
    ተከታታዩን በጉጉት እጠብቃለሁ። የዚያ ሰው ይበለን። ሰሎሞን ገብሬ ግዛው

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 2 ปีที่แล้ว +3

    A very honest interview. I would like to thank both Ato Fasika and Dereje.

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ደረጀ ኃይሌ ለምታደርገው ድንቅ ክህሎት ለተሞለባት ተግባርህ በጣም አመሰግናለሁ። ፈጠሪ ይጠብቅህ። በዚህ ሁሉም ተነስቶ የጋዜጠኝነትን ሙያ በአረከሰበት ወቅት አንተ ዕውነተኛ ብሎም ብዙ ያነበብህ ምጡቅ ጋዜጠኛ ወገኔ በመሆንህ ኮርቼብህ አለሁ። እግዚአብሔር ከእነቤተሰብህ ሠለምና ጤና ይስጥልን።
    ምንም እንኳን በዘመነ መንግሥተቸው የአሰሩኝ የአስገረፉኝ ሁሉንም ጓደኞቼ ን ጨርሰው በሞጋ-በቀል ጓደኞች ያሰቀሩኝ ቢሆንም እኒህ አቶ ፈሲካ ሲደልል በዚህ ውይይት የሳዩትን ፍፁም ድንቅ እና ረቂቅ እምቅ ዕውቀታቸው ለአዳንቅም ለመሰግንም ዕወዳለሁ። ከአቶ ፋሲካ ጋና ብዙ እንጠብቃለን። አምላክ ያተረፈልንም ለዚህ ሳይሆን አይቀርም። የእሱ ሥራ ድንቅ ነው እና።።
    ከካሊፎርኒያ - አሜሪካ

  • @ez0012
    @ez0012 2 ปีที่แล้ว

    ደሬ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ጋሽ ፋሲካ ሲደልል ክብር ይገባዎታል። የእርስዎን መፅሀፍ እያነበብኩት ነው። በእውነት ገራሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ደሬ እስኪ የ ያ ትውልድ መፅሀፍ ደራሲና የኢ.ህ.አ.ፓውን ጉምቱ ሰው ክፍሉ ታደሰን እባክህ ፕሮግራምህ ላይ አቅርበው።

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 2 ปีที่แล้ว +11

    ታሪክ ከትትክለኛ ሰዉ መስማት ደስ ይላል🤚

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 10 หลายเดือนก่อน

    Teaching is a noble proffesion! Thank you Mr. You are giving a big lesson for the current and next genertation. Thank you SIR!.

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነተኛ በጣም ደስ የሚል የአገላለጽ ብቃት ያላቸው ሰው።በጉጉት ነበር የጠበቁት በተመስጦ ተከታተልኩት።የሳምንቱንም ጠብቃለሁ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ደረጀ ለዝግጀትህ ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ ግፋበት በርታልን እግረ መንገዱን ብዙ የቀድሞ ደርግ ባለ ስልጣኖችን በቃለ መጠይቅ ስለምታናግር ምን አልባት የሚያውቁ ሰዎች ካሉ አቶ ጣሰው ገብረ መስቀል የሚባሉ ሰውየን የሚያውቅ ካለ ስራ ካላበዛውብህ ሙሉ መረጃውን እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou Ato Fasika. Very valuable, balanced and trustworthy witness! Thankyou for the service you have provided during your time.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብርና ምስጋና ለአቶ ሃይሉ ይመኑ ይሁን:: ብዙ ታሪካቸው የትደበቀ ስዎች አሉ ለካ ::

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ደርግ ብዙ መላምቶች፣ ግምቶች፣ ትርክቶች በመጽሐፍ፣ በጋዜጣ፣ በመጽሔት፣ ... ሲተላለፉ ነበር። እንደ አቶ ፋሲካ እውነቱን ከስረ-መሰረቱ የተናገረ የለም። በዚህም የተነሳ ሁለት ጊዜ ሶስቱንም ክፍሎች አድምጫለሁ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ቀጣዩን ቅጽ በጉጉት እጠብቃለሁ። እንዲህ ዓይነቶቹን እውነተኞችን ያብዛልን።

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ደረጀ እኒህን የመሰሉ ድንቅ ሰው ስላቀረብህን በጣም አመሰግናለሁ።
    አቶ ፋሲካ አንደበተዎ እውነት ይመስላል አይቀበጣጥሩም። አንደበተ እርቱ ነዎት ። በጣም የማሰግነው ግን ለመንግስቱን ሀ/ማርያም የነበረኝን ፍቅር ሸረሸሩብኝ እውነቱን ስለተናገሩ ነበር በመጨረሻ ቀን የነበረውን ። ከዕርስዎ አንደበት እስክሰማ
    ግንቦት 1983 "መንግስቱ ፈረጠጡ" የሚለው የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ነበር የሚመስለኝ ።

  • @በኪነጥበብሠመረ
    @በኪነጥበብሠመረ 2 ปีที่แล้ว

    ከተከበሩ የአቶ ፋሲካን ድንቅ እና ገራሚ የሃገራችንን ታሪክ ማድመጣችን ድንቅ ነዉ ደሬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዉ ሃይሉ ምነዉ ህን ቅንዳሻም ግንባሩን ባሉት ነበር ነፍሳቸዉን ባጠደ ገነት ያኑርልንና !!!!!!!!!!!!

  • @betlehemseyoum2502
    @betlehemseyoum2502 2 ปีที่แล้ว

    Kudos to Dereje, He is such an example as to how interviewers should conduct their interviews and how informed and read they should be.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 ปีที่แล้ว

    Oh wow!! ከስንት ዓመት በኃላ ስንት የማናውቀው ታሬክ ሰማን የጠያቂው ማጣፈጥ የጏድ ፋሲካ እስከ ዛሬ ከተሰሙ ሁሉ የተለየ በመሆኑ በጣም አስገራሚም አስደናቂም ነው በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 2 ปีที่แล้ว +20

    You know I watched these two episodes of the interview 6 times since it's relase, really amazing how you remember each and every piece of it like it is done yesterday.....just wow. and I was born in 1981..... no knowledge of Derg but you way of telling really moves me like I was part of it. When you told us about the 12 General's, I was thinking about the movie 'Valkyrie' Tom cruises magnificent movie of how they tried to kill Hitler....a coup which was not successful but history has it.

    • @hailechane2269
      @hailechane2269 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 2 ปีที่แล้ว +1

      Perfect analogy! And Tesfaye Woldeselassie would be General Frome. The guy who betrayed them after he found out Hitler survived the attack.

    • @merafshumeye1492
      @merafshumeye1492 2 ปีที่แล้ว

      @@danielabraham5901 thanks and you are right but I think it's more of General Tesfaye Gebrekidan not Tesfaye Woldesilasse according to Ato Fasika's honest explanation. I really wished now, they should of killed Mengistu and leave the other officials alone and gave us a country where everyone lives on it. Now we all are confused and gave up.

    • @cococake6803
      @cococake6803 ปีที่แล้ว

      @@merafshumeye1492 what a blend ,menge is still alive and enjoying life with his great grand children...ante deft bel aheya

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 ปีที่แล้ว

      That is exactly how I feel now, I bought the book and a friend told me not to watch this interveiw before finishing the book. Few minutes after I finish the book, I started watching this interveiw. Mengistu single handedly destroyed Ethopia, he is the reason for fascist like tplf managed to ascend to power and we became landlocked. Imagine if both Mengistu Hailemariam and Mengistu Gemechu were eliminated in one or another way, Ethiopia would have changed it's course. Now I have different opinion of ኢሀፓ, they are not the good guys or victims as it was presented.

  • @binyamshimles4246
    @binyamshimles4246 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቃለ ምልልስ ፣ምርጥ ጠያቂ አስደማሚ የታሪክ እውነታ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 10 หลายเดือนก่อน

    Dereje, you great, long live!. Collect such infos and feed us to correct the past mistakes, and to be carefull for the future.

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว

    ይገርማል በደርግ ባለስልጣናች ላይ የበረኝ አመላከከት ብዙውን ተቀይራል ሁሉም ልጣን ብቻ የሚወዱ የፓለቲካ እውቀት የሌላቼው ጥርቅም ብቻ ይመስለኝ ነበር የኒህ ስውየ ቃለመጥይቅ ብዙ ነገር ቀየረኝ ለሀገር ያላቼው ታማኝነት ይደንቃል ሀገር ጥለው መሄድ እያቻሉ ሁሉም የመጣ ይምጣ ብለው ሀገር አለመውጣቴቼው ራሱ ያስገርማል ምን ያህል ለሀገር ታማኝ እንደነበሩ መረዳት ይችላል መአዛ ብሩ ሼገርራዲዮ ካሳ ገብሬ ይህን ደግመውታል ሀገር አትመለስ ሥራ ከዚህ እንስጥህ እየተባሉ ሀገር ተመልሰው ለወያኔወች እጂ ሰጡ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dereje for this great historical interview. God bless you.

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ደሬ የጋዜጠኞች ቁንጮ እኮ ነህ በእውቀት እና በርጋታ የምትጠይቀውን የምታውቅ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!!
    እናመስግናለን!!

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 2 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ በጣም አስደማሚ ኢንተርቪው ነው። በቨርጂንያ አርሊንግተን ፓርክ ውስጥ ወክ እያደረኩ በተመስጦ ተከታተልኩት። የሀገሬ ነገር እንደው ጉድ እኮ ነው። ስንት ምሁራን ባከኑብን።😭

  • @sol7166
    @sol7166 2 ปีที่แล้ว +2

    Very interesting and very knowledgeable !!!

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 8 หลายเดือนก่อน

    መንጌ,መንጌ,መንጌ የኔ ጀግና አባት ስንት የጀግና ልጆች አሉክ አባቴ በደላም ኑርልኝ ማንም አይረዳህም እኛ የህፃናት አምባ ልጆች እንረዳካለን የኔ ጀግና አባት

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት 😢😢😢 መንግዬ አንተ የተሸወድከው የአምባ ልጆች ብታሰለጥነን ይህ የኮነ አይሆንም ነበር ፈጣሪ ይ ጠብቅህ የኔ አባት

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 ปีที่แล้ว +3

    What a wonderful interview !!! This is very attractive,highly principled & very honest approach .I can say this is the best performance of the year, thank you Mr Derege you have done best.I would like to express my great respect & appreciation for Ato Fasika Sideleile long live & stay blessed !!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ደረጀ ህይሌ ክብር ይገባሀል ጥሩ ጠያቂ በደንብ ማስረዳትና ማብራራት ከሚችሉ ስው ጋር መወያየት ድንቅ ውይይት ነበር ደሪ አትጥፋ ታሪክ አዋቂዎችን እያቀረብክ አስደምጠን

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 2 ปีที่แล้ว +1

    መንጌን ባልደርስበትም ጀግና ቆራጥና አገር ወዳድ እንደሆነ አባቴ ዳንኤል ቤት ውስጥ ሲያወራ በመስማቴ ያባቴ ጋደኛ እስኪመስለኝ መንጌን እወደዋለዉ አገር መውደዱ ብቻ ለመዉደዴ በቂ ነው እረጅም እድሜ ለመንግስቱ እመኛለው

    • @Gantana844
      @Gantana844 2 ปีที่แล้ว +1

      አባትሽ ደንቆሮ ስለሆነ ነው።

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 2 ปีที่แล้ว

      @@Gantana844 አንጀት አርስ መልስ ነው የሰጠኸልኝ ? አባቷን አታውቅ አያቷን ትናፍቃለች ይባላል ።

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 2 ปีที่แล้ว

    You are the best person ever , Journalist Derege

  • @tewodrosfeleke9128
    @tewodrosfeleke9128 2 ปีที่แล้ว

    Let me say this first! Dereje Haile( I would say Dere),one of the best journalist and professional in our time . Thank you. Ato. Fasika Sidelel, thank you for your honest and responsible interview so far I know. Its gives me the best picture what was derg regime (derg government). I learned a lot. Thank you.

  • @mintesinotdesalegn4726
    @mintesinotdesalegn4726 2 ปีที่แล้ว

    Thank YOU Dereje!
    ስለሁሉም!

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 ปีที่แล้ว +2

    No words just 👏 👏 👏 👏

  • @tameyetanashe1695
    @tameyetanashe1695 2 ปีที่แล้ว +1

    This interview is well explained than others Derg officials by Guad Fasika at least u told the truth about The President . And u are the best so far even if there is the story left over for ur self .However, we the people of ethiopia should know the whole truth as it stay as past story and the main point of the past is to learn and not to do the mistake again whatever was happened.
    Thank you Especially Dere .u have the knowledge . Well done

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 2 ปีที่แล้ว

    አዘጋጅና ዘጋቢ ደረጀ ሀይሌ በውነት በጣም እናመሰግን አለን አጠያየቅ ለመጀመረያ ግዚ እደዚህ አይነት ዘጋቢ ማየቲ በረታልን

  • @solomondemissiea1230
    @solomondemissiea1230 2 ปีที่แล้ว +1

    With out prejudice to the quality of the leaders that my country used to have, Dereje Haile is simply priceless !!!!!!!

  • @wossenasefa1490
    @wossenasefa1490 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏

  • @amsalemichael2720
    @amsalemichael2720 2 ปีที่แล้ว +8

    First of all, I would like to thank the host Dereje for presenting such an important part of our past history and Mr. Fasika, for coming forward as well. In the past, I blamed the educated such as the guest, Shimelis Mazengia, Ashagre Yigletu, Shewandagne Belete Hailu Yimenu (RIP) and others for enabling dictator Mengistu in his seventeen years of reign. Mr. Fasika's explanation makes sense why they stayed until the end. The sad part is how we lost so many educated individuals, well trained and experienced military officers and the vacuum it created in every aspect of field. The future is not rosy either and it breaks my heart.

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow very interesting interview thank you

  • @nuredinkeyar1105
    @nuredinkeyar1105 2 ปีที่แล้ว

    Dere it's one of the best interviews.
    Thank you

  • @Feteh4all
    @Feteh4all 2 ปีที่แล้ว

    So mesmerizing and naked truth as told by an eye witness and very engaging and knowledgeable journalist. This ses sthe real Ethiopian history record under Mengistu Hailemariam straight.

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 ปีที่แล้ว

    The best journalist 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️. Dereje thank you 🙏🙏🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚገርም ታሪክ ነው
    እንግዳውንም ዴሬንም እናመሰግናለን

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    እሚገር ታሪክ ነው በተለይ ልዩ ያደረገው ደረጀ ባንተ መቅረቡ ነው wow I can't wait for the 3rd part thank you God bless you

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለፉት 30 + ዓመታት ስለጓድ መንገስቱ ኃ/ማርያም ብዙ ተፅፏል …ብዙ ተብሏል …ብዙ ተደንቀዋል ..ብዙ ተኮንነዋል …ግነ ግን በአብዮቱ ዘመናት በቅርበት አብረዋቸው ከሰሩት መካከል ማን እንደጓድ ፈሲካ ሲደልል ሁሉን በፈርጅ በፈርጁ አስቀመጠልን ? የቆራጡ አብዮታዊ መሪን የሚደነቅ ተፈጥሮ ከምንም በላይ የ"ከፋፍለህ እና አራረርቀህ ግዛ" ክህሎታቸውን ከእስካሁኖቹ ፀሀፍት ጓዶቻቸው በተለየ አስረድተውናል እሳቸውም ያንን ተፈጥሮአቸውን አድንቀዋል ……… የዚያኑ ያህልም በቅርብ የሚያውቁትን ጨካኝነታቸውን አረመኔነታቸውን በቅርብ ሰዎቻቸው ወይም በዚያ ዘመን አባባል በ"ፀረ አብዮታውያን " ህይወት ላይ ጥይት እንዲዘንብ ካራ እንዲመዘዝ ለመወሰን ደቂቃዎች እንደሚበዙባቸው ባጭሩ ትዕግስት አልባነታቸውን ለሰው ልጅ ደም መፍሰስ ግድ እንዳልነበራቸው አስረግጠው አብራርተውልናል ።
    ከሁሉም በላይ ትኩረት ሳቢው እና የእስካሁኖቹ ፀሀፍት የትግል ጓዶቻቸው ሊያስረዱን ከተመላሱበት የተቅለሰለሰ መንገድ በተለየ መነፅር እና ትንታኔ አስራ ሰባት ዓመታት የመሯትን መከረኛ ሀገር መንታ መንገድ ላይ ጥለዋት የጠፉትን ………… በጠቅላይ አዛዥነት እየመሩት በየጦር ግንባሩ እየተዋደቀ ይገኝ የነበረውን አብዮታዊ ጦር በጠላቶቹ መንደር ቀበሌ ቀዬ በየጦር ግንባር በትነው ዕዝ አልባ በማድረግ ከሀገር ሸሽተው የኮበለሉትን የዚያን ዘመኑ ጨካኝ አብዮታዊ መሪ የግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም. ድርጊት የ"ሀገር ክህደት" ወይም /"Treason"/ ብለው መጥራታቸው አካፋን በስሙ እንደመጥራት ይቆጠራል ………..
    "እውነቱ መታወቅ አለበት "
    ጓድ ፋሲካ ሲደልል Honest!!!

  • @berhefesehay1865
    @berhefesehay1865 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሃዱ አምላክ አሜን፣እግዚአብሔር አምላከ. ፈጣሪ ህሉ አለም፣ መድሃኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ላንተ የሁን ዘለዓለም አለሞ ክብርና መስጋና ይገባል አ ሜ ን። የቀዳሜዊ ኃይለ ሥላሴ ጨቋኝ ነብሰበላ አታላይ የምንወዶውና. የሚወደን ህዝባችን ፣የምንጠላውንና የማጣላንን ህዝባችን ቢሉ ይሻል ነበር ቢወደለትማ ኖሮ የአገሪትዋና የህዝባ. ሃብት ያን ያህል ቢልዮን ወደ ስዊስ ባንክ. ዘርፎ አስቀምጦ፣ህልና በኖራቸው ኖሮ. የወሎ ራብ ተበለ እንጂ በመለመው ኢትዮጵያ ራብ ገብቶ ብኡ ህዝብ በሬብ. ሲሞት ህዝቡን መርዳት ሲገባቸው ሰምቶ. እንዳልሰሙ አይቸቶ እንዴላዪ፣ ሲያሾፉ. የዎሎ ህዝባችን ሲራብ ለምን ደጀዝማቾ በዛብህ ለምን አልነገርክን ሲሉ ,,,,,,,,,,,, ,, በመጨረሻቼው እግዚአብሔር ፍርዱ ሰጠ፣ሞታቸው ቀብራቸው እራቆታቸው. ያልብስ መግነጃ መቀበራቸው አገሪትዋ. እነዳራቆቷ እርቀ ናቸው ሄዱ።እኔሰ እንጃ ለመሆኑ ኢትዮጶያዊ ናቸው ወይ፣ብየ ራሴን በራሴ ጠየቅኩ፣መልሱ የማይገኝ ጥያቄ።መጠየቅ መጠየቅ መረጋገጥ ነበረብኝ እንጂ። ቀጥሎም የባሰ አረመኔ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱሰ እግዚአብሔር ፈጣሪ የለም ከሃዲ አረመኔ ሕገወጥ ስብስብ ዱሩየ አገርና ሰውም በላ የጦር. መሪዎች ጀነራሎች ያለ ፍርድ ረሽኖ መሪ. አልባ፣መቶ አለቃ አምሳ አለቃ አሰር አለቃ ተራ ወታደሮች ስብስብ ዱሪዎች ካድሬ ሾሞ የጦር መሪዎች ጀነራሎች በነዚህ ካድሬዎች እንዲታዘዙ አርጎ አገሪትዋ አለአስፈላጊ ጦርነት ወታደሮችና ሠላማዋ ህዝብንም አስፈጅቶ በመጨረሻ ጦሩ መሳርያው ለጠላት አስረከበ እናንተ አታስ ፈልጉም የትም በትኖ ፣ አገሪትዋ ለጠላት የጠላት ጠላት አስረከቦ ወደውጭ አገር ቀደም ብሎ የህዝቡ ያገሪትዋ ገንዘብ ዘርፎ ልኮ ሃላም እሱ ሾልኮ ፈረጠጠ ሸሸ። አሁን እንናተ ቃለ መጠየቅ የምታከሄዱት. ለኢትዮጵያ ምን ይጠቅማል ። ላለፈ ሲቃዩ ግፉ መጨፉ የፈሰሰው ቀደም ጎርፍ ልቅሶው እምባው፣ የጠፋው አኲሪ ባህሉ ማንነቱ ጅግንነቱ ፣እርስ በርሱ መፈቃቀሩ ሥነ ሥርአቱ፣አለኝታ የኢትዮጵያ ወታደሮች ኮንጎ መራሹ ፣ኮርያ መራሹ፣ድል በድጋሚ አሸንፎ ጅግንነቱ አስመሰክሮ በማያውቀው አገር ሄዶ ተአምር ሰርቶ ተመልሶ ፣ሌላ በናጀርያ እርስበር ዲየፍራ ጀነራል ያኩቡ ጋዋን ዲያፍራ ለመገንጠል ሲዋጋ ከባድ ለረጅም ግዜ ጦርነት ሰለ ተካሄደ ያን ግዜ ናጀርያ 240000 ብዛት ወታደሮች ይዛ ሰትዋጋ ኤከኖሚዋን ስለ ተቃወሰ ስላልቻለች ለኢትዮጵያ መንግሥት እርዳታ ድጋፍ ሰለ ጠየቀች አምስት ፖይሎቶች ሄዶ ተአምር ሰርቶ ጦርነቱ ቆመ ዲያፍራ ከመገንጠል ያዳኑ ጅግንነታቸው አስመስክሮ ለአገራቸው ኲራትና ክብር ተልኮቻቸው ያለ አንዳች ጉዳት በድል መመለሳቸው የናጀርያ. መንግሥትም የላከው ምስጋና ሳስታውና፣ ደስ ሲለኝ፣በሃላ ግን በናጀርያውያን ያዘንኩ በሌጎስ የኢትዮጵያና የናጀርያ እግርኳሰ ተጫውቶ ናጀርያውያን ስለአሸነፉ ቀደም ብሎረጅሙ የፈረንሳ ዳቦ በብዛት አዘጋጅ ቶ ኖረዋል ናጀርያውያን ሰለ አሸነፉ የናጀርያ ተጫዋቾች ያንን ዳቦ ለኢትዮጵያ ውያን ተጫዋቾች እንኳቹ ይህንን ዳቦ ብሉ ርቧቹ ነው እናንተ ራብቶኞች ናቹ እኛን ማሸነፍ አትችሉም፣ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ራብ ስለ ነበረ ነው፣ ከጦርነቱ በሃላ በኤኮናሚ በጣም ስለ ተንኮታኮተች ሠላም ከሆነ ወታደሮቻዋ ብዛት ለሶስት ከፍላ ፣ሰማንያ ሺ መሬት ሰጥታ አርሶ በግብርና አንቲዳደሩ፣ ሰማንያ ሺ ደግሞ በየፋብሪካ በንግድ በሲብል ሥራ ተሰጥቶቻው በሰላም. ኖሩ። የደርግ መንግስት ባለሥልጣኖ የነበሩ በተለያየ መንግስቱ ሃይለማርያም አፍ አለኝ ብሎ ሲናገር ይገርመኛል ።

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 2 ปีที่แล้ว

    So proud of Dereje Hile you are amazing well prepared and organised you are just so special well done keep the good work!!! You can be a model of journalist!!!

  • @personoffreedomunlimited4831
    @personoffreedomunlimited4831 2 ปีที่แล้ว

    thank you Dereje and Mr. Fasika

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 2 ปีที่แล้ว

    I love this journalist 💙

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ 2 ปีที่แล้ว +25

    የዛሬን አያድርገውና ኢትዮጽያ እኚህን በመሰሉ የኢኮኖሚ ምሁርና ሰብእናቸው በላቀ ታላላቅ ሰዎች ትመራ ነበር:: ዛሬ ሀገራች ስማቸውን በቅጥ የማይጽፉ ለመድረክ ፍጆታ አንድ ገጽ እያነበቡ በጥራዝ ነጠቅ እውቀት ሀገርን እያፈረሱ ያሉ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +1

      You nailed it bro

    • @Yelibe-r3p
      @Yelibe-r3p 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘ ካዛንችሽ እውነት ነው እኔ እንኳን በጣም ልጅ ነበርኩ ታሪኩን ግን አውቃለሁ በጣም ልብ የሚያም ነው የደረሰበት ያውራ ያለአባት የተበተነ ቤተሰብ ይናገር በመንግሥቱ ሀይለማርያም ግዜ የተረሸኑ ቀይ ሽብር ተብሎ የታጨዱ የተማሩ ትህትናን የተሞሉ ሀገራቸውን የሚወዱ እድሜያቸው 30-45 በወጣት ከፍተኛ መኮኖችንም የኔንም አባት ጨምሮ ብዙ ነበሩ በሂወት ቢኖሩ ኖሮ ህዝቡም ያኔ አይዞችሁ ቢባሉ ኖሮ ወያኔ እንዲህ አይጫወትብንም ነበር ዛሬም አንተ ጭፍልቅ አድርገህ አሁን ሀገርን እያፈረሱ ነው ስትል አዘንኩብህ መቼ ነው የምንማረር ሰው ከሞተ በኃላ ለካ እንዲህ ነበር ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለው ? መቼ ነው የምንነቃው? አሁንም ሀገራቸውን የሚወዱ የተማሩ ለትውልድ የሚተርፍ ኢትዮጵያን ሊያሻግሩ የሚተጉ እንቅልፍ የሌላቸው ዶር አብይን ጨምሮ ብዙ አሉ በዚያን ግዜ ባንዳ እንደነበሩ ስልጣንን እንደሚፈልጉ ሁሉ አሁንም አሉ ስለዚህ በጭፍን ከመፍረድ ጠቅሶ መውቀስ ይሻላል እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያውያን ከሞተ በኃላ ይወደሳል እናስተውል አንተስ እንደ ኢትዮጵያዊ ምን እየሰራህ ነው መልካሙን እመኝልሀለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቾ ታፍራ ተከብራ በልፅጋ ትኖራለች ።

  • @tummeetujuuba1075
    @tummeetujuuba1075 2 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ፋሲካ ሲደልል ለሥራ ባልደረቦቻቸዉ የማይከብዱ ፣ በዕዉቀት ራሣቸዉን ያበለፀጉ የዕዉነት ምሁር መሆናቸዉን እመሠክራለሁ ።

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 2 ปีที่แล้ว

    Wow,what a great man

  • @Jacob-xd8nf
    @Jacob-xd8nf 2 ปีที่แล้ว

    I have seen so many interviews world wide , never seen such an honest intelligent and brilliant person as Mr Fasika. Sadly this genius did not get a chance to lead our country , such an ambitious and crazy dog Mengitu leads us. KUDOS comrade Fasika. Thank you for telling us the Truth. I have never trusted someone 100%. LEGEND. Proud to know you.

  • @boyamodoyoro5957
    @boyamodoyoro5957 2 ปีที่แล้ว +1

    What an interview! You should also try to get a copy of Fasika's book and read it. It's a must if you really want to know the most accurate and competently presented story, so far, of events during the Dergue period. Fasika, as I know him, has a sharp intellect and is very articulate, as well as being very competent -- as one can easily judge from Dereje's interview. I must also congratulate Dereje for his excellent interviews.

  • @destademessie5409
    @destademessie5409 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚደነቁ ሰው ናቸው፤ እውቀት ትእግስት የማስተዋልና የንግ ግር ችሎታ ጭምር

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታቸው መምሬ ሲደልል መክደኛ እጅግ የተከበሩ ትልቅ አባት ነበሩ በቅርብ አውቃቸው ነበር አቶ ፋሲካም የተማሩ እዉነትን ብቻ የሚናገሩ ትልቅ ሰው ናቸው ደሬ እባክህን ረዘም አድርገው መቼም ታውቅ በታለህ አይጠገብም ጨዋታቸው

  • @pukichorpac2759
    @pukichorpac2759 2 ปีที่แล้ว

    ብዙዎቹ በዛን ጊዜ የነበሩ ባለስልጣናት ሲጠየቁ ሌላ ነገር ያወራሉ። እኒህ ግን ምንም ሳይረሱ፣ በግልጽ እና በቀላሉ ነገር ያስረዱ ጎበዝ ሰው ናቸው።

  • @addisuginbu5535
    @addisuginbu5535 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የሚመስጥ ነበር። ሁለታችሁም ተንቀሳቃሽ ቤተ መጻህፍት ማለት ናችሁ።

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 2 ปีที่แล้ว

    የእነ ሽመልስ እብዲሳ የቀን ወጪ ማለት ነው መንግሥቱ ለቤተሰቦቹም ምንም አላደረገም በእውነት ታማኝ ሰው ነው

  • @hdshalom1379
    @hdshalom1379 2 ปีที่แล้ว +1

    Better to make a documentary on this interview : it clearly depicts what our country had gone through back then. And the coming generation may get a lesson out of it . Salute to Mr. Fasika & Dereje for the geniune interview

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 ปีที่แล้ว

    Very nice history

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 2 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ሀይሉ ይመኑ ጀግና ሰው ነው

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 ปีที่แล้ว +1

    Congrats Dereje, you have improved your journalism so much, i e., minimized frequently interrupting your guests. The audience, would always want to hear more from the guest, not from you - nomatter how much knowledge you may have, or read about the subjectmatter.

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው በእውነት ደሬ!!! ደረጀ ሐይሌ ይለያል!!! የሐገራችን የጋዜጠንኝነት ማማ ነሕ።

  • @drendalamawat15
    @drendalamawat15 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ፋሲካ አንድ ጥያቄ ቢመልሱልን ደስ ይለኛል።
    ስለመፈንቅለ መንግሥቱ ከተሰራጩት የሴራ መላምቶች አንዱ ይህ ነው። "ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ መፈንቅለ መንግሥቱ እንዲሞከር ዝም ያሉት፣ እንዲከሽፍም የተንቀሳቀሱት ሆን ብለው ነው፤ ይህም በሲአይኤ የተሰጣቸው ተልዕኮ ነበር። መሠረቱም ሲአይኤ ኢትዮጵያን ለማዳከም ካለው የቆየ እቅድ ጋር የተያያዘ ነው" የሚሉ ሰዎች አሉ። ይህን እንዴት ያዩታል?
    በነገራችን ላይ ኮሎኔል ፍስሃ: ተስፋዬ ለሲአይኤ ይሠራ እንደነበር ቆይተው እርግጠኛ እንደሆኑ በመጽሐፋቸው ገልጠውታል።

  • @bethelehamfente4449
    @bethelehamfente4449 2 ปีที่แล้ว

    I am waiting part 3 I am so excited interesting

  • @quaafseid4475
    @quaafseid4475 2 ปีที่แล้ว +2

    ጓድ ፋሲካ ሲደልል ስለ ሀይሉ ይመኑ ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ሲያወሩ ሰምቸ ነበር እርሶም ደገሙልን በጠቅላላው እጅግ በጣም ወድጄዎታለሁኝ ።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ የደርግ ባልሰልጣኖችን ታሪክ ስነሳ ብዙ ነገር እንሰማለን ግን ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ስለ መንግስቱ ከሀገር መውጣት አከራከሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ፍቅዶ መንግስቱ በህይወት መኖሩ ካልቀረ ለምን እውነቱን አይናገርም በራሱ አንደበት? እባክህ ደሬ ለዚህ ጥያቄ እልባት ፈልግለት እባክህ ? ስለ ነበሩት የሀገር መከላከያዎች ያ ጦር ሀገር ወዳጁ ለሀገሩ የማይደራደረው ያ ጦር አሞራ ለበላው ያ ጦር ለማኝ የሆነው ያ ጦር ለሀገሩ የተዋረደው ያ ጦር ያልሆነው ነገር የሌለው ዛሬም ድረስ ቁጭቱ የማይወጣልኝ ያ ጀግና መቼም መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነሱ ሀገር ወዳጅ ወቶአደር እንደማይኖረው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስለነሱ ስናገር ነርብስ ነው የምሆነው ለንሱ ሲባል አባባ መንግስቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለእኛ ለህጻናት አምባ ልጆች ለኢትዮጵያ ሠራዊት ለነበሩት ለምን እና እንዴት ከሀገር እንደወጡ መልስ ሊሰጡን ይገባል 4.

  • @michaelnigussie1933
    @michaelnigussie1933 2 ปีที่แล้ว

    Amazing, thank you Dere.,

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 ปีที่แล้ว

    አቶ ፋሲካ ሲደልል በእዉነት አቀኛ ሰዉ ነዎት አከብረዎታለሁ::

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 2 ปีที่แล้ว +5

    የመንግስቱ ሀይለማርያምን አገር ክህደት በትክክል ነው የተረዳነው ክበሩልን አባታችን።

    • @mralinaji226
      @mralinaji226 2 ปีที่แล้ว

      Vv

    • @senda9782
      @senda9782 2 ปีที่แล้ว

      መንግስቱ ባይወጣ ኖሮ ትልቅ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ይሆን ነበር ።

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW...What a story....Thank you Dere and Thank you Your Excellency Comraded Fasika Sidelele. By the way, please try to host former President Mengistu H/Mariam in your Show.