Alemneh is a person who is gifted to have golden liquid voice and have got also extra ordinary talent of reading and presentation. Whom I apreciate through out of my lift. I would like to say thank you and regards.
He is very graceful soul one of great reporters and open mind he is the kind of Ethiopian I like and respect thank you. I am 51yers ald I share your story You really take me back that time of yung Ethiopian life thank you God bless you
So funny I am laughing very loud the story about the lost 50 Cent searching mission. Alamenh your such amazing journalist I love your voice you've very powerful golden voice
For those of you doubting his age, I can tell you that I am from Ferensay Legasion myself. When he was in 12th grade, I was in 8th grade. I am 47 now, you can do the math for Alemneh.
th-cam.com/video/EoCx88-yMP0/w-d-xo.html This is his history His lie On this lie 18000 ETHIOPIAN soldiers pay their dearest life for nothing. Just for the WOYANE. But who cares now about thoes POOR ETHIOPIAN SOLDIERS now? Is ALEMNEH NEWASIE REMEMBER this FALLEN HEROES now?
አቤት እንዴት እንደምታምሩ ትዝቶቻችሁ ያፈዛል ምን አይነት ጥሩ ዘመን ነው ያሳለፋችሁት ። የጋዜጠኝነት ክብር ፣ለአለቃ ያለ ክብር ይገርማል ደረጄና አለምነህ ዋሴ ባለነጎድጉድ ድምፅ እንዴት እንደምወዳችሁ ለሁላችሁም ክብር አለኝ ። አይ ዘመን ዘንድሮ ጋዜጠኛ መንደሬ ብቻ ነው ። ደሬና አለምነህ በበኩሌ ለኔ ልዩ ናችሁ ።
Instablaster.
You have my huge and sincere respect, Dear Alemneh
ጥሩ የልጅነት ትዝታ ነው።
ከዚህ የልጅነት ታሪክ ተነስተህ በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ የሰራሃው ታላቅ ስራ አስደናቂ ነው።
ቀጥልበት ጥሩ የማስተዋል እድሜ ላይ ነው ያለኸው።
የልጅነት ትዝታ አይረሳም የ50 ሳንቲሟ ታሪክ እና የአህያው ታሪክ አሳቀኝ😴 በኋላ ግን አህያው መሞቱ ያሳዝናል😢
የማዳንቅ የምወድህ ጋዜጠኛ አለም ነዋሴ ነገር ግን አህያውን ገደልነው ስትል አዘንኩ በእዉነት ከሊና የማይጠፈ ጸጸት
ቴዲዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምወደውና የማደንቀውን አለምዬን ስላቀረብክልን እና መሰግናለን ሰምቼ የማልጠግበውን አለምዬን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አለምዬ
Golden voice alemneh is incredible.
Alemneh is a person who is gifted to have golden liquid voice and have got also extra ordinary talent of reading and presentation. Whom I apreciate through out of my lift. I would like to say thank you and regards.
አለምነህ ዋሴ ልዩ በሆነው ድምፅህ የምትወደድ ድንቅ ነህ 💚💛❤️
ምን ዋጋ አለዉ አህያውን ባይገድሉት ነበር
አለምነህ ቅን ሰው ነህ ::አድናቂህ ነኝ !!!!!:: እባክህን ሰውነትህን ቀንስ ስለምንፈልግህ ነው ::
He is very graceful soul one of great reporters and open mind he is the kind of Ethiopian I like and respect thank you. I am 51yers ald I share your story You really take me back that time of yung Ethiopian life thank you God bless you
Alemeneh Legened ❤️
አለምነህ ዋሴ ኢንተሪቪው ላይ ከዜና ማንበቡ በላይ ነህ ። ደስ የሚል ። ፈረንሳይ ከቤተሰብ ተደብቄ ጥቂት ቀናት ተቀምጬበት አውቃለሁ ።
Almneh my favorite
ተዲዋ እንዎድህ ኣለን ለምንብት ሥላገር ወዳትነትህነው ኢትዮጵያንያለ አይጎዳም ወይም አይከፋዉም እመኑኝወገኖቸ።
So funny I am laughing very loud the story about the lost 50 Cent searching mission. Alamenh your such amazing journalist I love your voice you've very powerful golden voice
በዛ ሰአት ሁላችሁም ምርጥ ጋዜጠኞች ነበራቹ ዳሪዮስ ንግስት ወዘተ......
አለምነህ ግልጽ ሰው
አለምነህ 👉🏼ዋሴን ከልጅነት ጀምሮ በድምጽ ብቻ ስለማውቀው በአይምሮዬ የሳልኩት ሌላ ያየሁት ሌላ በአጠቃላይ ያልጠበኩት አይነት ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ 👉 👍👆
ሳምሶን የባለግዜዎች አለቅላቂ ከክብሩ ይልቅ ኪሱ የሚያሳስበው ጋዜጠኛ ነው ። ደሬ ሀሌም ጽድት ያለ ዘነጭ አቀራረብህ የመጨረሻ ልዩ ወዝ አለው። የአለምነህን ድምፅ ለአመታት ከአእምሮዬ ዝር አትልም ልዩ ጸጋ አለህ። እንደው ዘንድሮም ጋዜጠኛ አለ እንበል።
weye weye ye enate mote betame yamale bemanem ayederese betame yasazenale
ቁመህ ባየሁህ እርዝመትህን
Betam yemewedew gazetegna, edeme ena tena yisteh
What a humble person 🥰
ቴድየ የምወድህና የማከብር ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እናመሰግናልን
ግን አህያውን ስለ ገደሉት ጨካኝ ሆኖ ታየኝ
Gashi Aleminew betam betam yahiyaw neger betam anjeten new yebelaw lemanegnawum bizu neger asitemironal bizu bizu temirealehu lemanegnawum tariku hagerin tiwulidin yemadan timihirt yastelalefe tarik new silezih ebakachihu kezi enimar enimarenasitewul enasib begiziawi simet tenediten hagerin wogenin matifat lezelalem yikochenal
አለም ነዋሴ በዜግንነት ጉዳይ ላይ እኔም እንዳንተ ነው ያመመኝ። በህይወቴ ዜግነቴን እለውጣለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም፤ በርግጠኝነትም ያንን እንደማላረግ አውቅ ነበር። ግን በአንድ ወቅት አንድ ምክክን ያት መጣ። በዛም ምክን ያት ውስጤን ታግሎኝ ነበር። ግን ወደ መጨረሻ ላይ ግን እራሴን ያጽናናሁበት አንድ ነገር ሀገሬን ተወልጀባታለሁ። እምነቴ ደግሞ ያገናንኛል። ሁለተኛ ደግሞ በስደት የምኖርበት ሀገርም ቢያንስ ነጻነት እና የስራ እድል ሰተውኝ ሁለተኛ ሀገሪ ሆኖል። የበለጠ ህይወቴን የኖርኩት በስደት ስለሆነ ስለዚህ ያንንም ሀገር ለማክበር እና ያለኝም ለማመስገን ቢያንስ በዚህ ሁናቴ ማክበርም ነው ብዬ፤ ግን ልክ የትውልድ ሀገሪን እንደምወድ እና እንደምታመን እንደነበረው። ዜግነቴን ስለውጥ የትውልድ ሀገሪን እንደምወድ እና እታመን እንደነበር ሁሉ ለዛም ሀገር ለመታመን፤ እውነተኛ ቃሌን ከልቤ ሆኘ ለመስጠት ልቤን አስቀድሜ አዘጋጅቼ ነው፤ዜግነቴንም የወሰድኩ ቀን፤የምሰራበት መስራቤት አብረውኝ የሚሰሩ እጅግ በጣም ከምጠብቀው በላይ በድጋፍ ነው የተቀበሉኝ እና ፍቅር ያሳዩኝ።። ቢያንስ ውስጤን አረጋጋው። በተረፈ አንተ ውስጥ ያለውን ስሜት አውቀዋለሁ። ብዙ አበሻ እንዴት ይሄን ያህል አመት ስትቀመጪ አትለውጪም እያሉ ያሾፍብኝ ነበር። በርግጠኝነ የምናገረው ዜግነቴን መለወጥ ማለት ሀይማኖቴን መለወጥ ነበር እል ነበር። ግን ግዜው ሆነና ግድ ሆነብኝ።
👍👍👍❤❤❤❤
For those of you doubting his age, I can tell you that I am from Ferensay Legasion myself. When he was in 12th grade, I was in 8th grade. I am 47 now, you can do the math for Alemneh.
Thank you. I was his classmate in high school and you are right.
Almenke wasse very genesis mane.
Azhe almnhe ahonm wide agree female yerashn sra
alemeneh ye lijeneten tezeta kesekeskew ye debela meda lije negn yeseferachenen mechetoch setanesa ewenet embaye eyewerede neber yemayew tebarek.
Alemneh leka endih yemiyasfera le dur arawitoch masferarya yemihon fit new yaleh.Anywaysdimtsih yamral.Teddy demo minew Alemneh sitgeltsew ye Ethiopia hizib siyasazin,siyaslekis norewal sitil yekeseskew new yemimeslew.
Almenge bethame yemezgenen yechekane sera were belege taweralg shem on you
ራሻ ነው የምኖረው ሁለት ፓስፓርት አለኝ ወደ ኢትዬጵያ ስኔድ በኢትዬጵያ ፓስፐርት እኔደለሁ ሌላ ሀገር ስጋዝ ኤሮፕ አስያ አረብ ሀገራት በራሻ ፓስፐርት እስራኤልና የኢትዬጵያ መንግስት መነጋገር አለባቸው ጥቅሙ ለሁለቱም ነው እኔ ኢትዬጱያዊ ሆኜ መንግስት የለም እንጁ ቢኖር አልመርጥም አልመረጥም ራሻ ወስጥ እመርጣለሁ እመረጣለሁ ባለቤቴም እሩሲያዊ ነች ብዙ አሉ ሀበሾች የመንግስት ስራ የሚሰሩ ለምሳሌ ምክትል ከንቲባ እራሻ ውስጥ ኢትዬጱያዊ ።
ሠው ገደል ውስጥ እየተወረወረ ለአህያ እንደዛ መፀፀትህ ገረመኝ።እናም ጥሩ ምሳሌ ነው አይምሮ ህሊና ላለው ሰው።
አህያውንም ፈጣሪ ነው የፈጠረው አስጠላኝ ጨካኝ መስሉ ታየኝ
ተወዳጁ አላምነህ፥ ለመሆኑ የስለላ ልበወለድ መጻህፍትን የማንበብ ልምድ ነበረህ?
አለምነህ
ዋሴ፡፡ ተወዳጅ ተሰምቶ የማይጠገብ ቃልን ልክ እንደ ፊልም የሚገልፅ፡፡ እውነተኛ ጨዋታ መዋቂ ተቆርቋሪ ባሕል አዋቂ የማይረሳ፡፡
Alemneh is good story teller
Be truthful though. Your story should be true.
Does Alemneh have a book about his life biography?His stories definitely deserve one.
th-cam.com/video/WZf_y1WHhVs/w-d-xo.html
th-cam.com/video/EoCx88-yMP0/w-d-xo.html
This is his history
His lie
On this lie 18000 ETHIOPIAN soldiers pay their dearest life for nothing. Just for the WOYANE.
But who cares now about thoes POOR ETHIOPIAN SOLDIERS now?
Is ALEMNEH NEWASIE REMEMBER this FALLEN HEROES now?
@@user-dy5kf3dr4h so what's got this have to do with Alemneh?
የዓለምነህ ዋሴ በትግራይ ህዝብ የወሰደኮዉ ኣቆዋም በጣም ያሳዝናል።በኣህያዉ ኣልተማርክም።
በጣም ነው የምንወደው ግን 51 አመቴ ነው??? ኧረ ተው 61 ያስኬዳል አለምዬ ነፍሴ ❤️ የዳያስፖራዋን ካርድ ከኢቲዮ ኤምባሲ አውጣ
የተነገረሽን ማመን አይሻልም??? አብሮ እንዳዋለደ ሰው ሙግት ትገጥሚያለሽ!!!
51 is his correct age. If you don't know just don't say anything. He was my classmate in high school and he is truthful.
Domino effect of Rip
አ ዬያሄ መላጣ አይመቻኝም
አለምነህ እነ ዶክተር ብርሀኑን ጠይቅ እንዴት ዜግነት እንደሚጠበቅ
Ende enzi awrwche nachew, you kill a donkey and you were happy? what an evil.
አንተ ትክክለኛ እሥራኤላውያን መሆንክን ታላመንክበት ጠቅልለህ እስከቤተሰብህ ወደኢትዮጵያ መመለስ መብትህ ነው, ለእኛ እሥራኤሎች አንተ ምትጠቅመው ነገር የለህም.
51 ዓመቴ ነው ሲል ትንሽ አያፍርም🤷🏽♀️
ብቻ ይመቸው፡፡
😂🤣🤣
መቶ ሀምሳ አንድ ማለትህ ነው
ንገርልኝ ባክህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሆዱን የወደደ ክብሩን ይጠላ ነው ይባል የለ
አለም ነህ ዋሴ, እድሜዬ ስንት ነው አልክ?? ወይ ጉድ!! አንተ ኢራቅና ኢራን ሲዋጉ አዋጊ አልነበርክ እንዴ በወሬ! ሳዳም ልክ እንደ ቅርብ ፍሬንድ ክክክክክ ?
shola you made my day bro,I was also figuring out as you did
Yes he is 51. He started journalism while we were in highschool. Please don't assume without knowing the facts.
😂😂😂😂😂
Donkey sanctuary?? Really!
አንተ ብልጭልጭ ራስ
ጋዜጠኛ ሆንክ ማለት ነው ?
ብልጭልጭ ራስ 😂😂😂
Golden voice alemneh is incredible.