||እይታ||መንፈሳዊ እይታ የመንፈሳዊ ህይወት ሚዛን ነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @abyotwoldekidan2765
    @abyotwoldekidan2765 21 วันที่ผ่านมา +3

    ወድሜ እንዴት የተወደድክ ወንድም እንደሆንክ በቃል መግለፅ ተቸገርኩ ትምህርትህን የምሰማው አየር የመሳብ ያህል ይናፍቀኛል በተለይ ሰሞኑን ፖል ያስተማረው ተጠይቆ የመለሰው እንኳን አዲስ ክርስቲያንን የቆዩትንም የሚያምታታ ነበር እኔ በልቤ አንተን ጠብቄ ነበር የምር ስታስተምር ነብሴ ትረካለች እረፍትም ይሰማኛል እግዛብሄር ይባርክህ ከዚህ በላይ አይንህም ልብህም ያስተውሉ ይዩም

  • @ZelalemNegas
    @ZelalemNegas 22 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩክ ነህ አንተ ወንድሜ ይብዛልህ!!!

  • @yohannesalazar2241
    @yohannesalazar2241 19 วันที่ผ่านมา

    በኢየሱስ ስም ተባረክ።

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 22 วันที่ผ่านมา +1

    GOOD BLESS YOU !