ቀሲስ በላይ ከጀርባ ምን እየሰሩ ነው? '' የኦሮሚያ ቤተክህነት ይፍረስ ማለት ፍትሀዊ አይደለም!!'' | Kesis Belay | Orthodox Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    ቀሲስ በላይ ከጀርባ ምን እየሰሩ ነው? '' የኦሮሚያ ቤተክህነት ይፍረስ ማለት ፍትሀዊ አይደለም!!'' | Kesis Belay | Orthodox Church | Abune Mathias | Daniel Kibret
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

ความคิดเห็น • 222

  • @እምዬምንይልክ
    @እምዬምንይልክ ปีที่แล้ว +22

    ጉድ እኮ ነው በእግዚአብሔርም ላይ አራዳ ለመሆን የሄዱበት የመጨረሻ የድፍረት ጥግ በጣም ይገርማል። ጋዜጠኛዋ ግን ምን ሆና ነው? ወይ አለመጋበዝ ከጠራችው ደግሞ ተገቢ ጥያቄ መጠየቅ ነው ምን ያቅለሰልሳታል? አፍዋን ከፍታ ሰውዬው የሚለውን ብቻ ነው ምትሰማው ።

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +5

    አናተ የምትሳደቡ ሰዎች እውነት የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ሰው መጥላት ይቻላል ግን በዚ ልክ ወርዶ ሰው መስደብ ጥሩ ነው ሰው በቃንቃው ወጌል መሰበክ አለበት አማርኛ የማይችሉ ብዙ ወገኖቻችን አሉና የግድ በአማርኛ ብቻ መሆን የለበትም ሁላችንም አዋቂ ፈራጅ አንሁን

  • @rahelgebreslasse7363
    @rahelgebreslasse7363 ปีที่แล้ว +8

    የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን ለሠው ልጅ የሠጠኸውን ጥበብ መጠቀም አቃተው?

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +8

    ይህሰዉይ፣ደብትራነዉ፣የሚመስልኛ፣እግዚአብሔር ፣ልቦናህን፣ይመልስልህ፣ሀይማኖት እና ፣ዘረኛንትን፣ይማያዉቅ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +19

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ::

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 ปีที่แล้ว +9

    የዚህ ሰውዬ ድፍረት ይገርመኛል እኛ የብሄር ሀይማኖት የለንም አንዲት ሀይማኖት እንዲት አንድ አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያሊክ አንድ መንበር አለን ይሁን ነው የምናውቀው

    • @mannyw7361
      @mannyw7361 ปีที่แล้ว

      በሌሎች ክልሎች እየሄዳችሁ መስፈር ስለለመዳችሁ ነው የክልልን ወይም በብሄር መደራጀት የማትፈልጉት

  • @Girma-xz4rp
    @Girma-xz4rp ปีที่แล้ว +4

    እንድን ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነዉ ።

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስራ እኛም እንጸልይ እንፁም ጠላትም ይፈር

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much! We’re standing with you

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 ปีที่แล้ว

    Thanks paster

  • @birhanujebecha7999
    @birhanujebecha7999 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሳልረክስ ውሰደኝ ምድረካድሬ ጥቅመኛ ሁሉ ስልጣንና ገንዘብ ፍለጋ መግደል እንኳን ቢኖርበት ገድዬ ንስሐ እገባለሁ ማለቱ አይቀርም

  • @youtbe9269
    @youtbe9269 ปีที่แล้ว +7

    ጋሸ በላይ ጠርጣሪ እና ሌላው ተጠርጣሪ መሆን የለብንም ነው ያልከው????? ቺግሩ እኮ ከናተው ቤት ነው የሚመጣው አልሰማህም

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +10

    ያንተ እጂ እንዳለበት ግልፅ ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችሁም መልስ አለው የአባቶቻችን እንባ ይፍረድባችሁ😥😥

    • @selamhaiku5907
      @selamhaiku5907 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ጨለማፌት እረፍ

    • @workitua1733
      @workitua1733 ปีที่แล้ว +1

      ጠማማ ፡ የሆንክ። ወንጌል ፡ ብታዉቅ ፡ ነዉ ፡ ሬቻና ፡ ቦሮንተቻ ፡ እያመለክ ፡ መስቀል ፡ ትያዘለህ????

  • @abay3517
    @abay3517 ปีที่แล้ว

    እይይይይይ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው እግዚአብሔር ወደልቦናህ ይመልስህ እግዚአብሔር ምን ያህል በክፋት በተንኮልና በጠባብ ብልሹ ስጋዊ መንደራዊ ባዶነትህ ብዙዎችን ወደተሳሳተ መንገድ የምትመራ ምንም መንፈሳዊ መፅሀፍቅዱሳዊ እውቀትም እምነትም ማንነትም እንደሌለህ በይፋ እየነገርከን ነው እግዚአብሔር ግን ለንሰሀ ጊዜ ሰጥቶሀል ከፍርድ አታመልጥም ከምድራዊ ብልሹነትህ ይልቅ ለሰማያዊ ዘልዓለማዊ ህይወት ብትተጋ ንግግርህም ይስተካከል ነበር አሁንም ጠዋት ባይሆንም አልመሸብህም በቋንቋ የሚጣላ ሳይኖር እያለያያችሁ የምትጠቀሙት ስጋዊ ብልሹነት ይብቃ የንፁሀን ደም ይፋረዳችሁዋል

  • @ayehutesera5820
    @ayehutesera5820 ปีที่แล้ว +4

    ክልል፣ ዞን፣ ጎጥ፣ ምናምን......ውይ አባት በዚህ ዘመን ተፈጥሮ መኖር ያሰለቻል። እግዚአብሔር እውነቱን የግለጥ። ፍርዱንም ይስጥ።

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 ปีที่แล้ว +1

      ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባነው አረ መድኃኒያለም አባቴ ድረስልን የቀራቸው ኢቺ ቤ/ክርስቲያን ነበረች ሊያመሰቃቅሏት ነው አንተ ፈጥነህ ድረስልን ዘረኝነት መች ይሆን የሚቀረው

  • @efar3823
    @efar3823 ปีที่แล้ว

    Ketemare sew yamaytebek from Eritrean Orthodox

  • @ejaraayele6934
    @ejaraayele6934 ปีที่แล้ว +1

    I believe in your explanation and we know why belevers left orthodox church.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ሆይ ይሄን ትውልድ ውሰድና አዲስ ትውልድ አምጣልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @ፈገግ
      @ፈገግ ปีที่แล้ว

      ፈስ ነገር ነህ!

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      @@ፈገግ እሺ

    • @Hadas2109
      @Hadas2109 ปีที่แล้ว

      ወንድመ አዲስ ትውልድ መፍጠር የምንችለው እና ነን ከእግዚአብሔር ጋራ ልጆቻችን በጸሎት በስግደት ብናሲድግ እግዚአብሔር ይረዳናል ❤🍀💒🍀

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

      @@ፈገግ እዉነት ነው ምተን ብናልቅ ኑረን አምላክን ስሉስ ቅዱስ ብለን ካላመሰገነ መኖራችን ምንድነዉ ሚስጥሩ

  • @amankaleb6576
    @amankaleb6576 ปีที่แล้ว

    የኛ ቲዩብ የመናፍቃን ነው ኦርቶዶክሶች አስተውሉ

  • @metatadesse106
    @metatadesse106 ปีที่แล้ว +2

    በመዋቅር ኦርቶዶክስን ለማጥፍት እየተሰራ ስልጣን በሀይማኖትና በዘር በሆነበት አገዛዝ የኦርቶዶክስን መቀነስ ቢሮ ወይም ባለስልጣኖችን እዩ የሚል ለዚህም የሲኖዶሱ ድክመት ነው የሚል የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ማለት ነው

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta ปีที่แล้ว +3

    አትፍሪው ጠይቂው ለማተብሽ ታመኝ ቆንጆ

  • @tensaytemesgen9982
    @tensaytemesgen9982 ปีที่แล้ว +4

    ግን ያልገባኝ ነገር በወረዳ ደረጃ በዞን ደረጃ የቤተክህነት ፅ/ቤት ካለው በክልል ደረጃ ለምን አልኖረም?ጥያቄያቸው ይሄ ነው?

  • @freselamshiferaw9103
    @freselamshiferaw9103 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ገተት ከተሰማ ብዙ ይላል ሲጀመር ጋዜጠኛዋ ለመጠየቅ ብቃት ብዙ የላትም።

  • @behailumekonen273
    @behailumekonen273 ปีที่แล้ว +5

    ምንድነው እሚቀበጣጥረው?

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ምንም ልገባኝም ለእኔ ብቻ መስሎኝ ነበር😂😂

  • @abenettaye9502
    @abenettaye9502 ปีที่แล้ว +9

    bravo belay, Every people has the right to be preached by their own language!

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว +4

    በዘር ፖለቲካ ሰክረሀል መጀመሪያ እሬቻን የምታከብር ከሆነ ለምን ከቤተክርስቲያን ዞር አትልልንም

  • @sisaylematesema2707
    @sisaylematesema2707 ปีที่แล้ว +9

    መድኃኒዓለም የፍልረድባች

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 ปีที่แล้ว

    ለሁት ጔቶች መገዛት አይችልም የእግዚአብኤር
    የኦነዉን ይለያሉ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እል የምንፈልገው አንድ ልብ አንዱ ሀሳብ ሁናችሁ በጉችን መጥበቅ እዴት ያቅታል መንግሥት እና ቤተ ክርስቲያን ይለይል እና በመንጋገር ይከፍታል መሬትን ይስንጥቃል ትእዛዛት ከመጣ ከላይ ውይው እይታ በናተም በኛም አለብን አቤቱ በምህረትህ አስበን በዘር አትበትኑ ተንጋገሮ እኔ ትንሽ ብላቴና እጥይቃለው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว +6

    አምላካችን ሆይ ፍረድልን የቤተክርስቲያንአችንን ክፉ አተሰያን 😭

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 ปีที่แล้ว +9

    ይሔን ሠውዬ አደብ የሚያስገዛው አካል ይጥፋ?ሀይማኖት እና ብሔር መለየት የማይችል ሰው ሌላ ቁምነገር ይኖረዋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው.ልክ እንደምድራዊ ጉዳይ ስለብሔር ኮታ የሚያወራ ሰው ምን ይባላል?አሁን አንተ እንደ ፖለቲከኛ ቲፎዞ አገኛለሁ ብለህ ከሆነ አይምሰልህ.እኔ እንደግሌ ድምፅህን ባልሰማ...

  • @duliti7133
    @duliti7133 ปีที่แล้ว +2

    ለጵጵስና ካልበቁ በኮታ ይሰጠን ነው ፖለቲካ አይደለም።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ጥፋት የጠፋው አንተን ያን ቦታ የሰጡ ለት ነው ምን አይነት ዘረኛ መሆንህን አሳይተህ ተመልሰህ ሀይማኖታችን ታምሳለህ እግዚአብሔር ሳይዉል ሳያድር ፍርዱን ይስጥህ ትንሽ አይደብርብህም የኦርቶዶክስ ቁጥር አንሷል ትላለህ የዘር በሽታ እያለብህ የቤተክርስቲያን ሀላፊነት ላንተ የሰጡ ቀን ነው ኦርቶዶክስ የተዋረደችው አምላክ ሆይ ፍርድህን አታዘግይ!!

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 ปีที่แล้ว +1

    በዘር እና በክልል ነው በቃ የሰው ልጅ መብት መከበር የሚያስፈልገው? ሀይማኖት ፖለቲካ በጠፈጠፈው ዘር ማሰብ አለባት? ይሄንን ሀሳብ የያዘ ለሀይማኖት መሪነትም አይበቃም! የሀይማኖት አባቶች ለሰው ልጆች እኩል ፍርድ እኩል ፍትህ ሊሰሩ ይገባል እንጂ እከሌ ነው ምናገባን የሚል ሀይማኖት መሪ ካለ ቦዘኔ እንጂ መሪ አይደለም! ብትጠየቁ የማትመልሱት ዘረኞች አደም/ አዳም ዘሩ ምንድነው ? የተጻፈ ነገር ወይም አስተምሮ አለ ? የለም!!! ዘር ዘር የሚሰሩ ሰዎች የሰይጣን ስራ ነው! ፈጣሪ ይታረቀን!!!

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 ปีที่แล้ว

    ሰዉኮ ፈቃድ አለው።ከእግዚአብሔር የተሰጠው።ስድብ የውድቀትና የአላዋቂነት ምልክት ነው።

  • @duliti7133
    @duliti7133 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥህ ነገር ግን የዛሬ በስተ አመት እንደዚህ አልነበረም።

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ስው ነናት በግ ከዚ ከሚናገረው የሚጠየቁ ብዙ ጥያቄዎች አሉ ዝም ብላ ታዳምጣለች

  • @masriset7386
    @masriset7386 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ጊዜው የኛ ነው ሁሉንም ነገር እኛ እንቆጣጠር ነው ምንም ከዘር ትብታብ የማትወጡ በሃይማኖት ስም የምትነግዱ የዘር ፖለቲከኞች ናችሁ ከዚኽ በፊት የሰራኸውን ታቃለህ መቸም አገር ለመበተንና አገር ለመመስረት ቆርጣችሁ ተነስታችኻን ጌታ ይገስፃችሁ 😞

  • @amarealemu2719
    @amarealemu2719 ปีที่แล้ว +1

    the most critical person

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መዳህኒት ዓለም እግዚአብሔር አስለፈለፈው፣ እግዚአብሔር ቤትህን አጥራ

  • @masriset7386
    @masriset7386 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ የፖለቲካ ነጋዴ ነው 😞

  • @tiruworkgenene7962
    @tiruworkgenene7962 ปีที่แล้ว

    tebachu tebachu lezih bekachu

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ በላይ ስለ OCN የኦሮሞ ክለርጂ ኔት ወርክ ብሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኦሮሞ ምእመናንን እናስተምርበታለን ማለት የተሳሳተ ጽንስ ሃሳብ ነው ከጅምሩ። በእርግጥ OCN መሠረቱ EOTC ወይም parent networkኩ ከሆነ ሌላ ስም ለምን አስፈለገ EOTC Oromia network የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የኦሮምያ ኔትውር ሊሆን አይችልም ነበር ወይ ? ኦሮሞ ጠልነት ነው የሚል ንትርክ ከማቀንቀን ኢትዮጵያ የሚለውን ቅጽል ለምን ተጠላ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስምዋ አይለውጥም ፣የትም ይሁን የት የሮማ ካቶሊክ የግብጽ ኦርቶዶክስ ፣ የግሪክ ኦርቶዶክስ መለያቸው እንደሆነ ሁሉም የኢትዮጵያንም እንዲሁ መለያዋ መታውቅያዋ ነውና፣ (OCN) ኦክኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አያንጸባርቅምና ቀሲስ ይታሰብበት። ኦሮሞ ኦርቶዶክሶችም ይከበሩ ማንነታቸው ከእምነታቸው ጋር። ይህች ድብብቆሽ ትቅር።

  • @maeregyitayew4319
    @maeregyitayew4319 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሔ ሰውዬ ነው የቤተክርስቲያኗ ጠንቅ

  • @Newmenged
    @Newmenged ปีที่แล้ว +3

    ይሄ እኮ ተራ ሌባ ካድሬ ነው! ሃይማኖትን ለማፍረስ ተልዕኮ የተሰጠው ጠማማ ሰው : ፆሞ አያውቅም! አላማው ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው!
    እግዚአብሔር ዝምታው ያስፈራኛል 🙏 አቤቱ ይቅር ይበለን!

  • @kassahunshanka7723
    @kassahunshanka7723 ปีที่แล้ว +1

    የሰፈር ፓለቲካህና እዛው ለራስህ🥱🥱

  • @እግዘብሔርንፍሩ
    @እግዘብሔርንፍሩ ปีที่แล้ว +2

    ምንም አታቅም ታሪክ ለማውራት ይቃጣዋል አንካን አንቱ አንተም ይበዛበታል

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 ปีที่แล้ว +2

    ወይቄስበላይ እደውለርሶየፖለቲካወንበርእጂ መንፈሳዊነትአይመጥኖትም

  • @honey-Love4es7b
    @honey-Love4es7b ปีที่แล้ว +5

    አንተን ሰምቼ ጭንቅላቴን አላቆሽሽም

  • @nita8522
    @nita8522 ปีที่แล้ว

    የሰሩትን ስራ ማውገዝ አንድ ነገር መደገፍ ሌላ ነገር ንግግሮዎት በሙሉ የውስጥ አረበኛ አይነት ነው። ልብ ብሎ ያዳመጠና ትዕግስት ተሰጥቶት የጨረሰ ሰው አላማዎት በደንብ ይገባዋል

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo ปีที่แล้ว

    ቃሲስ ያነሱት ሀሳብ ከቅንነት ከሆነ መልካም ነዉ ግን ሃሳቡ ዉስጥ መጥፎ መርዝ ካለ እንጅ።

  • @metatadesse106
    @metatadesse106 ปีที่แล้ว

    ሌላው ከዚህ በላይ እንዴት መኖር በስልጣንም ይሁን በገቢው እንደሚችል ሲያወራ ስሰማው የጠቅላዩን ቦታ ለመያዝ ካልሆነ ሁሉን ማረግ እንደሚችል እየታየ የምን ማስመሰል ነው

  • @kassahunshanka7723
    @kassahunshanka7723 ปีที่แล้ว

    የሚናገረውን የማያውቅና እርስ በእርሱ የሚጣረስ🤔🤔 ከዚህ አሁን ምን ይገኛል ብላችሁ ነዉ ይህንን እንግዳ አድርጋችሁ የምታቀርቡት🥱🥱

  • @SyAt
    @SyAt ปีที่แล้ว

    ፣ችግሩማ አንተ ና ጥንቆላህ ናቸው
    ጠንቅ ዋይ!!! ውጣና በሬቻህ ጠንቁል አንተ በላይ!!!

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 ปีที่แล้ว

    ቄስ በላይ ቤተክህነት እና አገረ ስብከት ጠፍቷቸው አይመስልኝም "በደርግ ጊዜም በየክፍለ ሀገሩ ቤተክህነት" ነበር ይላሉ! ትክክል አይደለም።

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 ปีที่แล้ว

    የሀይማኖት አባት እንዲህ እንደ ፖለቲከኛ ሲያወራ ያሳፍራል አረ አምላክ ታረቀን ይቅር በለን

  • @tdcouple1
    @tdcouple1 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ቆባችንን ስለወለቁ እናመሰግናለን መስቀላችንን በነካ እጆት ባላባቶች ሰተው በለበሱት ሱፋ ወዳዳራሽ ቻው እዛ ለመከፋፈል ይመቾታል። ለማያቆት አታስመስሉ ኦርቶዶክሳዊት አንዲት ናት

  • @ayehutesera5820
    @ayehutesera5820 ปีที่แล้ว

    እውነት እንደሚባለው ኦሮሚያ ክልል ላይ ችግሩ የስብከት ወነጌል አገልግሎት እና የክህነት ተደራሽነት ከሆነ በቌንቌው የሚያገለግሉ ሰባኬ ወነጌል መምህራንን እና ካህናትን መብዛት ተገቢ ነው። ይሄ የአብዛኛው ክልል እና አካባቢ ችግር ይሆናል ብየ አስባለሁ። ቤተ-ክህነት፣ ጳጳስ ፣ ፓትርያርክ የሚባለው ግን በጣም ህገ ቤተክርስቲያንን የጣሰ የሀይማኖት አንድነታችንን የሚከፋፍል ሌላ ተልዕኮ ያለው አካሄድ ነው። እባካችሁ አባቶቻችን ከልባችሁ ሁኑ የነ ህንድ፣ ሶርያ ቤተክርስቲያን በዚህ መልኩ ከፍለዋቸዋል። ለራሳችሁ ስትሉ የአንድነት ማህበሩን ጠብቁ ከሀይማኖታችን በላይ ምንም የለም።

  • @woineshetbegashaw1451
    @woineshetbegashaw1451 ปีที่แล้ว

    ልዩነታችሁ ናንዠ አባረሠችሁ እነሱ መለስዋቸወሸ ይውጣ እንጂ በሚድያ ለምን ይሸፈን በድብቅ ነው ሁሉን ማረግ የምትፈልጉት?ለምን?እነ

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yefred

  • @ermiassisay16
    @ermiassisay16 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ በላይ የምር ግን ምቾት ላይ ነዎት ፊትዎት እራሱ ጡማ ማስያዣ አስፈልጎታል

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 ปีที่แล้ว

    እኛን ለመለያየት ያሰባቹት እቅድ ይፍረስ እናንት ኦዳሞች ለኦዳቹ ነው እኛ አላልንም

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +5

    Sijamar yehe nafsi gudayi newu silazi hullum sawu be qunqawu yee Egziabherin qal masmat alebat madan alebat silazi Abbaatachin Abune Sawuros yee Serut sera tikikil newu 👌🙏⛪️✝️

  • @bettesatu2623
    @bettesatu2623 ปีที่แล้ว +1

    የስድብ አስተያየት የምንሰጥ ሰዎች እውነት ኦርቶዶክሳዊ ነን።እስቲ የተባለውን በትክክል አድምጠን ሚዛናዊ አስተያየት እንስጥ።ስድብን አጥብቃ የምትጠላ ሀይማኖትን እየተከተልን ስለምን እንሳደባለን።ሀሳብን ክርስቲያናዊ በሆነ መንገድ መቃወም እየተቻለ።በበኩሌ በፊት የነበረኝ አመለካከትና አሁን ከተከታተልኩት ቃለመጠይቅ በኋላ ብዙ ጉዳዮችን ሰከን ብዬ እንዳጤን ሆኛለሁ ራሴንም ታዝቤአለሁ።ሀሳባቸውን መቀበል አለመቀበል ሌላ ሆኖ ሳለ።እውነታውን አውርዶ መመርመር ግን አስፈላጊ ነው እላለሁ።ቤተ ክርስቲያኔን እንደሚወድ ሰው ደግሞ የተናገሩት ንግግር ከጀርባው ምንም ድብቅ ነገር ባይኖረውና ያሉት ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እዉነት ሆኖ ከዚህ በላይ አማኝ ባይሄድብን እውቀት ከማጣት የተነሳ የተበተኑትንም እንዲሰበስብልን እመኛለሁ!

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 ปีที่แล้ว +1

    ይኸ ሰውየ እንተርቪዮ ማረግ የነበረበት ተክለሀይማኖት ነበር እየፈራሽ እየነጨነቅሽ ነው የምጠይቂው እሱም እየተሞላፈጠብሽ ነው ይኸ ሀገር አማሽ ባለሁለት እምነት አራማጅ አሁንም እያመሰን ያለው እሱ ነው።

  • @nebyumussie3649
    @nebyumussie3649 ปีที่แล้ว

    ንግግሩ የሽመልስን ይመሥላል ዘመድ ናቸው

  • @yonastiresa6712
    @yonastiresa6712 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ይምጣብኝ እቺ ዝም ብላ ነው አሱ የሚለውን ሞታዳምጠው ባጠይቂ ቢቀርብሽ ይሻል ነበር

  • @tsedeykassa8624
    @tsedeykassa8624 ปีที่แล้ว +1

    Kept neh tenekuaye

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 ปีที่แล้ว

    Kejeriba yalewu ale beyanese letefatachwu yekerita meteyeke manegedele lebona yesetachhu yeteabet anegageri newu manaleben geatahoye Maren 😭😭😭💔💔💔

  • @geneteva8084
    @geneteva8084 ปีที่แล้ว +1

    ለሆድ የአደረ ካድሬ የቁም ሙት

  • @amentube2416
    @amentube2416 ปีที่แล้ว +2

    እሬቻህን አክብር አንተ ማን አስገድዶህ ነው ቤተክርስትያን ምትልከሰከሰው 🤔🤔ማን የክልል አሳቢ አረገህ እኛ ቤተ እምነት እንጂ ያለን ፓርቲ ናት እንዴ ቤተክርስትያን በክልል በወረዳ በቀበሌ በብሄር ልትከፋፍሉ የፈለጋችውት ተባኖባችዋል የኦሮሙማ የመጨረሻው ካርድ ነው እችን ሙድ ለጋሽ መሃሙድ 😡😡😡

  • @frhwettaddios
    @frhwettaddios ปีที่แล้ว

    ውስጥህ መንፍስ ቅዱስ ቢኖር ሳይንሳዊ ወሬዋችን እታውራም እኝ የእግዚአብሔርን መንግስት እንጂ ያንተን ወሬ እይደለም

  • @tawabeshurkisa9927
    @tawabeshurkisa9927 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አንተ ሰው መስክ በመቅደስ የቆምክ ዳቤሎስ ወደራስክ አትመልስም

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ገና አለምን ይወርሳል

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 ปีที่แล้ว +4

    አሬቻን
    ከቤተክርስቲያን ወጥተህ
    አም ልክ

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 ปีที่แล้ว

      It is the same with timket , worega

  • @amentube2416
    @amentube2416 ปีที่แล้ว +2

    ፐ በክልል አድርገህ ቤተክርስትያንን ልታጠናክር ሌባው😫😫😫😫

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ አያፍርም ደግሞ ምን አይነት ሰው ነው ወይ ቤተክርስቲያን በእናንተ እጅ ትውደቅ

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 ปีที่แล้ว +2

    እንደ አንተ ዘረኛ ጎጠኛ ሰው የኦሮሞ ህዝብ እርስበእር ከወዳጅ ከዘመዱ ጋር በሀይማኖቱ እንዲልየያ ያረከው:: ባለጌ የተረገምክን ሰው ነህ:: ኦሮሞ ኦሮሞ ብለህ ትሞታለህ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የኦሮሞ ቤተከርስቲያን አይኖርም:: መንፈስህ ሰይጣንን ነው የሚያመልከው::

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 ปีที่แล้ว +2

    አንተሰዉዬ የተርገምህ መንግሰት ከቤተክርስቲያን እንጂ እንደት ቤተክርስቲያን ከመንግሰት ትዋሳለች

  • @amentube2416
    @amentube2416 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰይጣን ሰውዬ አንተ ነክ ይሄን ነገር የጀመርከው ዘረኛ ቤተክርስትያን የብሄር አይደለችም የተረገምክ ፈጣሪ የእጅህን ይሰጥሃል ስልጣንና ብር ፍለጋ እምዬ ቤተክርስትያንን ትገፋላችው 😡😡😡

  • @eliasabrha3645
    @eliasabrha3645 ปีที่แล้ว +4

    ዝም በል አንተ እኮ ካድሬ ነህ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያዉ ጠንሳሽ ሴራ ይህ ቄስ ነዉ ከዚህ በፊት የተናገረዉን በቪድዮ አይቸዋለሁ በእናት ቤተክርስትያን ላይ ስንቱ አሴረባት ይህም ያልፋል ቢከብድም

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 ปีที่แล้ว

    የኢሬቻ ታቦት በአንተ ቅዱስነት ትከል።

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሰይጣን ቤተክርስቲያንንና ዘረኝነትን ለምን ታገናኛለህ ??? ጭራሽ OCN ትርጓሜውም ኦርቶዶክስ መሆኑ ቀርቶ ኦሮሞ በሚለው ይስተክከላል ሲል ትንሽ ሼም የለውም . ኧረ ጌታ ሆይ በቤትህ ተመሳስለው መንጋውን ሊበትኑ ይሉ ተኩላዎችን አንተ ምንጥር አርግልን

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰውዬ ካድሬ ነው በአንድ እጁ ስጉጥ በአንድ እጁ መስቀል!!

  • @dawitnigatu843
    @dawitnigatu843 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ከመቼ ጀምሮ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንግስትን መዋቅር ወስዳ የተጠቀመችው ? ይልቅስ ቤተክርስቲያኒቱ ለዘመናዊው የመንግስት አደረጃጀትና አወቃቀር የበኩላን አስተዋጽኦ አድርጋለች እንጂ ከመንግስት ያውም ከዚህ በጎሳና ጎጥ ላይ የተመሰረተ አወቃቀር አልተዋሰችም፤ ወደፊትም አትዋስም፡፡ ምክንያቱም የቤተክርስቲያቷ መስራች ክርስቶስ ስለሆነና ከሐዋርያት በቅብብሎሽ ጠብቃ የያዘችው ዶግማና ቀኖና ያላት ስለሆነ ነው፡፡ ደግሞ ቤተክርስቲያኒቱ በአንድ ቋንቋ ካልሆነ አልሰብክም፤ አላስተምርም ብላ አታውቅም፡፡ እኛም እኮ እናይ የለም እንዴ፡፡ ሲጀመር ማንኛውም ሐይማኖት ሊስፋፋና ምዕመናንኑን ሊያበዛ የሚችለው እንደየአካባቢው በማህበረሰቡ ቋንቋ ሲያስትምር ወይም ሲሰብክ ብቻ እንደሆነ በግልጽ የሚታወቅ ነው፡፡ ምናልባት በሚፈለገው መጠን በዚህ ላይ ተሰርቶ ላይሆን ይችላል፡፡ ይህ መስተካከል እንዳለበት እኔም በግሌ የማምነው ይህንን ነው፡፡ ማንኛውም ማህበረሰብ በራሱ ቋንቋ ነው ወንጌል ሊሰበክለት የሚገባው፡፡ ነገር ግን አንዳንዶቻችን ከግንዛቤ ጉድለት የተነሳ ዛሬ ቀሲስ በላይ ያመጣው አዲስ ነገር እንደሆነ አድርጎ ማሰባቸ ስህተት ነው፡፡ ፡፡

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว +3

    ከቡር በላይ መኰንን ክበር!

    • @Mimi-qw4tw
      @Mimi-qw4tw ปีที่แล้ว +1

      ወርዳታም በላይ መኮንን ውረድ

  • @kekrontefera4379
    @kekrontefera4379 ปีที่แล้ว

    መንግሰት ሲሳሳት በተክርስቲያን ማሳሳት አልባት

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ሰውየ ነው ዘብጥያ መወርወር የሆነ አጋስስ እሱም ብሎ የሀይማኖት አባት ዘረኛ የሬቻ አፍቃሪ ቆረቆንዳ የሆነ ነው የችግሩ ፈጣሪ አንዱ እሱ ነው

    • @sunset3977
      @sunset3977 ปีที่แล้ว

      If you are muslim this is not your business just shut your mouth

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Enatu aregagiw 😂. Debiteraw man endehone enawukalen 😂. Please aregagiw 😂.

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 ปีที่แล้ว +1

    አንተም ሰው ሆነህ ታወራለህ!! የዳቤሎስ ተላላኪና ኦነግ መሆንህ አያሳፍርህም

  • @abuyetadesse5990
    @abuyetadesse5990 ปีที่แล้ว

    K 1amet befit ytedereg interview ahun beziseat makrebu lemin asfelege?

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እኮ ምንም የእምነት እውቀት የለህም አንተ የፖለቲካ ስው ነህ ለምን ታዲያ ፖሮቴስታንት አትሆንም ይሄን ሁሉ ብአንድኛ ደረጃ ያቀነጀው እንድ አንተ ነህ ይፍረድብህ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว

    አሁንም ቢሆን ሲኖዶስ ይሄ ሰውም ሊያየው ይገባል የኦሮሚያ ቤተክህነት መስራችና የመጀመሪያው ጠያቂ ነው አሁንም ውስጥ የቀረው ለሴራ ነው እንጂ መሄዱ አይቀርም እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ክፉ ጥላቻ በውስጣቸው ተተክሏል አሁንም ቢሆን ጥያቄያችሁ ጵጵስና ምናምን አይደለም ስልጣን ገንዘብ ቤት መኪና አለማዊ ነገር ነው ምኞቶች ናቸው እግዚአብሔር ያንሳላችሁ

  • @fasikahaile8688
    @fasikahaile8688 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰዉዬ ለምንድ ነዉ ተሐድሶ የሚመስለኝ??

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞ የዋህ በመሆኑ ሀይማኖት ይሄ ነው ባለው ሰው ሳይጠይቅ እምነቱን ይቀይራልና ሲኖዶሳችን ምን ያርጉ እንተጋገዝ ጎበዝ ምን ኦሮምያ ብቻ ደቡብ እንዳለ በአንድ ቃል ነው ሀይማኖት የሚክዱት።

  • @hailemeskelyaregal5410
    @hailemeskelyaregal5410 ปีที่แล้ว

    How religion can be connected with politics? Please! calm down! Listen to Your feeling.

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 ปีที่แล้ว +1

    MENE KESISE NEW YEHE .......KLECHA NEW.....

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg ปีที่แล้ว +4

    ጃንደረባው ኦሮሞ መሆኑን ❤❤❤

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 ปีที่แล้ว +2

    Kwusti hono mereja Sechi Nwu Esumiko