✅ በደግነታቸው፣ ከአሜሪካ የመጣውን ያገር ልጅ ያስደነቁት አርሶ አደር ሰርፕራይዝ ተደረጉ ❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 937

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +101

    🔴 ላይክ ማድረግ አይረሳ 🙏

    • @Ejhdh-om1oy
      @Ejhdh-om1oy หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህወንድም ጀማል አላሀይጠብቅህ

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 หลายเดือนก่อน

      you could have put his details may be if some people can support him, just to appreciate his kindness🤔

    • @youtobe1636
      @youtobe1636 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SayedAhmada-lj6qs
    @SayedAhmada-lj6qs หลายเดือนก่อน +85

    እንዴኔ 😢 የገጥር ልጂ የሆነ 😢ማነዉ ዴሰ እያለይ የማየዉ ነገር ጦሳ ይቱብ😢😢😢

    • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
      @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት หลายเดือนก่อน +1

      አብዛኛወቹ የገጠርየገበሬልጅነን

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน

      እኔነኝ

    • @Fatumatube3599
      @Fatumatube3599 หลายเดือนก่อน

      እያነባሁ ነው ያሁት አባታችን ያስተላለፉት ፍሬ የሆነ ነገር ነው በዛላይ ደግነት ጥሩ አመካከትዎ ትህትናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @TGg-g5h
      @TGg-g5h หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer หลายเดือนก่อน +60

    የኔ የዋህ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HyluLegese
    @HyluLegese หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አስተዋይ አባት
    ምሑር አባት
    አርቆ አሳቢ አባት
    ሐይማኖተኛ አባት
    እረዦም እድሜ ይሥጥልን ከነ ቤተሠበዎ

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z หลายเดือนก่อน +4

    አንተን አለማዲነቅኮ ንፍግነትነው ወላሂ በጣም የማደቀው ዩቱበር አንተንነው አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጎበዝነህ በርታ ላይክ ሸር አዲርጉት ቅመሞቺ እሚሠራው ሁሉ ምርጥነው

  • @እኔማነኝ-ቸ2ኰ
    @እኔማነኝ-ቸ2ኰ หลายเดือนก่อน +30

    ተመልካች ከቡታጅራ ብሮግራም ስለ ገጠር ጫወታቸው ደስ ይላል በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @jamanseid8149
      @jamanseid8149 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg 27 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ หลายเดือนก่อน +17

    ሰሞኑን የወሎ ዩቱበሮች 100k እየገቡ ነዉ ወንድማችንን ጀማልንም እናስገባዉ ሼር አድርጉ 😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አባት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤አላህዋ እናቴና አባቴ ጋር በስላም አግናኝን ያርብብብ❤

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ หลายเดือนก่อน

      አባትሽ እና እናትሽ ናቸውዴ የቸር ጥግ ገጠሬ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc หลายเดือนก่อน

      ❤❤የኔናት አሚንን አላህ ያቆይልንን

    • @amaamm-d3b
      @amaamm-d3b 16 วันที่ผ่านมา

      አሚን አላህ ያገንኝን

  • @mekdes-r5n
    @mekdes-r5n หลายเดือนก่อน +13

    እኝህ የመሰሉ ደግ አባትን ያብዛልን በእውነት እሰይ ደስ ሲሉ የኔ አባት የኔ ባላገር ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @TthCg
    @TthCg หลายเดือนก่อน +41

    አጎቴ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @AbdulazizSendew
      @AbdulazizSendew หลายเดือนก่อน +3

      ምርጥ አጎት አለሺ እድሜውን ያርዝመው

    • @AbdulazizSendew
      @AbdulazizSendew หลายเดือนก่อน

      እኔም መጥቸ ወተት እጠጣለሁ

    • @TthCg
      @TthCg หลายเดือนก่อน

      @@AbdulazizSendew አሜን

    • @TthCg
      @TthCg หลายเดือนก่อน

      @@AbdulazizSendew እሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 หลายเดือนก่อน +23

    በእዉንት አባቴ ምንም ይልበሰ ምንም ይሁን በሂወት ባገሩ ላይ መኖሩ እንዴት ደሰ ሰሉዉ ደግ አባት ነችዉ እድሜ ከጤና ይሰጠዉት እመኖኜ ኢትዮጵያ ሰመጣ እርሶዉ ጋር እመጣለሁ በሰላም ያገናኛን

    • @TthCg
      @TthCg หลายเดือนก่อน

      @@segedkalkidan5453 ነይ ባንድ ከሂድን እወስድሻለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MyUiu-e2o
    @MyUiu-e2o หลายเดือนก่อน +8

    ሰይድየ አደም የኔ ምርጥ አባት ጎረቤት ትለያለህ ደርባባነታችሁ የቤቱ ነዉ ወላሂ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @3stube771
    @3stube771 หลายเดือนก่อน +68

    የ9 ወር እርጉዝ የመሰለው ሆዱ ገበሬ ባመረተው እህል መስሎኝ ገበሬ ሳይሆ ከተሜ ነው መናቅ ያለበት

    • @wondosentesfaye6362
      @wondosentesfaye6362 หลายเดือนก่อน +2

      መናናቅንጨምን አመጣዉ ምድር ላይ የሚያኮራ የለም

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @HelomaYesuf
      @HelomaYesuf 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ እምባየ መጣ የኔ አባት ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ የዋህ ደጉያገሬ ሰው ክፉን ያርቅላችሁ ይሄን ክፉ የጦርነት አዙሪት ከሀገራችን ያስወግድልነ 😢😢😢😢😢😢

    • @meditube4525
      @meditube4525 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሁንስ አላህ ነስሩን ያምጣ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን ያረብ ከዘረኘነት ከጥመት ነጃ ይበለን

  • @NuruAbdu-g9y
    @NuruAbdu-g9y หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ደግ ህዝብ እንግዳ ሲመጣ እኮ ሽቁጥቁጥ እኮ ነው የሚሉት ሀያት ጀባ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ หลายเดือนก่อน

      ሀያት አላህ እጂ ሰው አይሰጥም ሀራም ነው

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ ምርጥ አርሶ አደር መወለዴ እንደት እንደማስደስተኝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ የኛ ጀግና አባትና እናት ኑሩልን
    ከሩጋ ማዶ ከድጆ ነኝ 🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @hhgggt8883
      @hhgggt8883 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. ኢንሻአሏህ አብሽር በርታልን ወንድማችን

  • @mekiyakanzu
    @mekiyakanzu หลายเดือนก่อน +37

    ወላሂ ወሎየ መሆኔን በጣም ወደድኩት ምክናየቱም የዋሆች ነን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም የደጋጎች አገር ወሎ

  • @Were-v2k
    @Were-v2k หลายเดือนก่อน +12

    ጦሳ ትዮብን የምትወዱ👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 หลายเดือนก่อน +9

    ለሰው ክብር ላለው ገራገር አርሶ አደር ረጂም እድሜና ክብር አላህ ይስጥልን🎉🎉🎉 የሙዚቃው ቅንብር በግጥም ወይም በትረካ ቢቀየር ሀሪፍ ነበር ወንድሜ የግል አስተያየቴ ነው 🎉በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የምር ሴቶችን በሴት ኢንተርቪው ማድረግ ማሻ አላህ በርታ!!!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt หลายเดือนก่อน +8

    እረ 100k እናስገባው የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 หลายเดือนก่อน +10

    ደጉ ወገኔ ክፉ አያግኛችሁ ደግ አይለፋችሁ ብሉ ሲሉ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ጀግንነት የዋህነት አላህ ይጠብቅህ የወሎው ፈርጥ የኢትዮጵያ ኩራት የገበሬ ልጂ ነኝ አላፍርም እደሰታለሁ እጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @jj38able
    @jj38able หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜዋ በርታ: ከከተማው ኑሮ ወጣ ብለህ የገጠሩን ህይወት ለማሳዬት የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው:ኢንሻአላህ አንድ ቀን ከደሴ ኮምቦልቻ ባቢሻ ሃገር አርገን በፋጦ አቀበት ያአንቻሮ መቃኛ አድርገን እነ አቡሌን;ገራዶ አገር :አቢሻ አገር :ቦቲ አገር :አቱኔን መለሳይን:አባጎልጃ አገርን :ጭቃ በረትን:ገታን አጠቃላይ የበኬ ሜዳ ዙሪያን ሳንጎበኝ አልቀርም :ጌታ አላህ ለዛ ያብቃን::

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @محمدحسن-ز9ي5ذ
    @محمدحسن-ز9ي5ذ หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ጀግና ነው ሠው ነው እናቀዋለን እኛ ቢለብሥ ባይለብሥ ልብሥ ማንነትን አይገልጥም በጣም ከልክ ያለፈ ጡሩ ሠው ነው እናቀዋለን እኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara หลายเดือนก่อน +4

    😢 ማርያምን ከተሜኮ በልብስ ብቻ ነው ስልጣኔዉ
    የኔ ገራገር ገበሬ ዉለህ ግባልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @meditube4525
    @meditube4525 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ አባት ነወት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ወላሂ በአባቴ ናፍቆት አንጀቴ ቅጥልል ብሏል ዱአ አድረጉልኝ ሰላም እንዳገኝው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ደሥማለታቸው ወላሒ የኝሀገር ሠው ወሎ አማራ።❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ
    @ክብርለጀግናውመከላከያስራ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት የገጠር ልጅ በመሆኔ አልሃምዱሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት አባቴን ይመሥላሉ አላህ ረጂም እዲሜና ጤና ለአባትና ለእላቶቻችን ይስጥልን ወንድማችን ጀማል በርታ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ዉድ እናት እና አባት አላህ ይጠብቃቹህ ያአላህ ደስስስ ስትሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seadi5
    @seadi5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔአባት አላህእድሜናጤናይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MedinaSeid-b6x
    @MedinaSeid-b6x หลายเดือนก่อน +2

    የኔሥሥት አባቴ በጣም አመሠግናለሁ ሥላሣየኸኝ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei หลายเดือนก่อน +3

    ደጉ የሀገሬ ገበሬ ወላሂ ይህን የዋህ ጀግና ህዝብ ነው በጦርነት ያሰቃዩት😢
    አላህ ረጅም እድሜ ለቤተሰቦቻችን።
    እሸት የሁላችንም አሉ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 หลายเดือนก่อน +2

    ሁልግዜ ተመሥጨ የማየው tossa tube የገጠር ለዛ ወድም ጋሸ ጀማል እየዞርክ ሥለምታሥጎበኘን ምሥጋናየ ከልብ ነው ሠላምህ ይብዛ 🎉🎉❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MedinaY-r2s
    @MedinaY-r2s หลายเดือนก่อน +3

    ዘመደን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ የኔ የዋህ😘😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mohammedwelega4735
    @mohammedwelega4735 หลายเดือนก่อน +2

    ጄግና አባት ለሀገሩ የተዋደቀነው አላህ እድሜና ጤናይስጥልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ የኔ አባት😢 አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ከዱኒያ እስከ አኬራ የሳቅ የደስታ ኑሮ ያርግልህ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አባት አለሺ ባይለባብሱም አገታም እናት አለችሺ እሩጋ የጀግኖች አገር የዘማች አገር የአያቶቸ አገር እኔም የእናቲ አባት ወታደር ነው እሩጋ ጣሊንን የተዎጉ ብዙ ጀግኖች ነበሮት እዳለመታደል ለታሪክ ማንም አያስታውሳቸው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሂ እሩጋወች ጄግና ናቸው ከድጆ አያሌው ተሰማ ት ቤት ስንማር አቃቸዋለሁ ጄግንነታቸውን

  • @ስለሰውአታውሩኝሰውንማመን
    @ስለሰውአታውሩኝሰውንማመን หลายเดือนก่อน +8

    በአላህ ለዚህ ልጅ አድርሱልኝ ኩታበር ለሆነሰው የሚሰጥ የሰው አማና አለብኝ እደትላግኘው አማናውን ቢሰጥልኝ ወላሂ ከ7 አመት በለጠው ከዛሬገነ አገር ስገባ እያልኩኝ ግን ግዜው እየረዘመ ሄደ ያለሁት ስደትላይነው እድደርሰው አድርጉልኝኝኝ ቅመሞች ❤❤❤❤❤

    • @sadi8416
      @sadi8416 หลายเดือนก่อน +1

      ለጀማል ደውለሽ አናግሪው

    • @HawaSeid-n2j
      @HawaSeid-n2j 16 วันที่ผ่านมา

      ስልኩ የት ይገኛል ማሪ

    • @sadi8416
      @sadi8416 16 วันที่ผ่านมา

      የራሱ ዩቲዩብ ላይ አለኮ በደንብ እይ

  • @shegak5217
    @shegak5217 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል እንደዚህ አገር የሆኑ ሰዎችን በማቅረብህ ተስፋችን ይለመልማል። እድሜና ጤና ለሁሉም ያድልልን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን አላህ እድሜዎን ያርዝመው ያርብ❤❤❤❤❤ጄሜዋ በርታ ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ጋሽ ስይድ እደት እደምወደው ❤❤❤❤❤ ከበድ አደም የለም እዴ

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr หลายเดือนก่อน +4

    አየ የሀገሬ ገበሬ ትክክለኛ ፍቅር ከገበሬነው እሚገኘው የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ክብር ለምርጡ የገጠር ህዝብ የኔአባት ልጆቹስንሔድ ምሳውይ መወከልውይ እያለ ከመቀመጫው ተነስቶ ነው እሚያስቀምጠን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አባት😂😂😂😂😂🎉🎉🎉ምርጥአባትቀሪውእደሜትን የደስታ ያርግልዎት🎉🎉🎉
    የድሮ አርበኛ ሳኩም አለቀስኩም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 หลายเดือนก่อน +10

    ደጋግ አባቶችን ፈጣሪ አያሳጣን
    በርቱልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ሰይድ አደም እሽት ብሉ እሽት የሁሉም ነው ይህ አሁን የምታዩት ንብረት የሁላችንም ነው ያሉት ትክክል ነው አባታችን፡ የእርሶ አባባል መድሐኒትን አዝልዎል አንድነትና ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና፡ እኔ እንደ እርሶ ገበሪ ነኝ አባቴ የሚቀጥለው ወር ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ በቶሳ ቲዩብ በኩል አግኙሐለሁ ከርሶም የሐገራችንን የግብርና ዘበይ መማር እፈልጋለሁ፡ እስክዚያው መልካሙን ሑሉ አባታችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @eshetiejone613
    @eshetiejone613 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አባት ማለት እዲህ ነው!! ሃገር ሲወረር ዘምተው፣ አሁን ደግሞ አርሰው እያበሉን ነው። አገርዎትን በቅንነት ስለ አገለገሉ እናመሰግናለን❗❗❗

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @anshahhassan5720
    @anshahhassan5720 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት መሰለኝ ረጅም እድሜ የኔ አባት❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q หลายเดือนก่อน +4

    አገሬዋ የዋሁ ህዝብ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @simachewmare4385
    @simachewmare4385 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አንተ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ። ያኔ ባቄላውን በነጻ ሲሰጧችሁ አስደስተውኝ ነበር። ስጦታ ይገባቸዋል። ፈጣሪ ይባርክህ በወጣው ይተካ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር หลายเดือนก่อน +6

    አረ ጦሳ ቲውብን እናሳድገው አይከፈልበት
    የናፈቀንን ስለማታሳየን እናመሰግናለን 😊😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እድሜአችሁን ያርዝመው የኔ ውዶች ጀምዋ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ หลายเดือนก่อน +3

    አላህ እረጅም እድሜይስጣቸው ለናቶች ለአባቶች አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችጋ ያገናኘን ያረብ 😢 ጀማል ወድማችንበርታ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥውት የኔ ደግ አባት🙏👍👍💚💛❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp หลายเดือนก่อน +3

    የገበሬ ልጅ በመሆኔ ደስተኛነኝ❤❤😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MaremaTadsse
    @MaremaTadsse หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት አላህ እድሜ እና ጤናየስጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
    @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ หลายเดือนก่อน +4

    የኔአባት እድሜና ጤና ይሰጠውት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZenabMusaa
    @ZenabMusaa หลายเดือนก่อน +1

    ማአላህአስተዋይአባት
    እደዝህያሉትንያብዛልን
    አሚንአሚንጀምበርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት እንደት ደስስ እዳለኝ አላህ ይጠብቃቼው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦሳ ቲዩቦች ድጋሜ እንደምትገናኙ እርግጠኛ ነበርኩኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm หลายเดือนก่อน +1

    ኦፍ የኔአባት ረጅም እድሜ እባሲያንቃቸው ስለሀገር ሲያወሩ 😢😢😢😢ሰላሙን አላህ ያምጣልን ስደትም ሀገርቤትም ላለነው ከጭንቀት አላህ ያውጣን ጀም እድሜናጤና በርታልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

    • @Hወሎየዋ-r6m
      @Hወሎየዋ-r6m หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ ያገሬ ሰው እድሜችሁ ይርዘምልን በእውነት ወንድማችን በርታልን እህታችን አለባበስ ዋው ትክክለኛ የሴት አለባበስ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ እደሜ ጤና ይሰጥለን የኔ የዊህ አባት😢 አይ የዉህ ህዘብ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
    @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት หลายเดือนก่อน +2

    ይህመልካምአባት ❤እርዚቃቸውንንአብዝቶይከፈልልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ደግነት የኔ ወሎ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mulu5
    @mulu5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ የዋህ ህዝብ ይህ ደግነት እኮነዉ እድንሞት እያረገን ያለዉ አይዞን ወገኔ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 หลายเดือนก่อน +8

    የአባባ ልጅ ታድለሽ🥰😍ምንም አደለም ኮ ስራ ላይ ስለሆኑ እኛ 🥰ደስ ብሎን ያየናቸው ቤተሰቦቻችን ስራ ስራ ስለሚሉ ሰርግ ካሌዱ አይቀይሩልንም ሁለም ቤት ነው አብሽሪ 😍
    እናትሽ ተጨነቁ🥰ለልጅቷ ሽሮ በሰራው ብለው አይ የገጠር ሰው 😍ደሞ ትሁት ናቸው ታድለሽ ያኑርልሽ በሰላም በጤና ጀማሎ ተባረክ🥰👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @MedinaSeid-b6x
      @MedinaSeid-b6x หลายเดือนก่อน +1

      እሺ አመሠግናለሁ ትንሺ ከፋቶኝ ነዉ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 หลายเดือนก่อน +1

      @@MedinaSeid-b6x የሁላችንም ያው ናቸው ኮ እማ እኔ ከእናተረጋ ደክሞኝ ተውኳት 🥺🥰ይኑሩልን ብቻ በጤና አደለም ለነሱ አረብ ሀገር መተን ለሌላም እንተርፋለን እግዚአብሔር ይመሰሰገን 🤲😍

  • @TM-rr6tu
    @TM-rr6tu หลายเดือนก่อน

    True Ethiopian, real Wolloye!!!Let soldiers speak the love of a country🙏🙏 Thanks for your service🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @زينبيمر-ذ3ك
    @زينبيمر-ذ3ك หลายเดือนก่อน +4

    በምታምኑት 100 ሽ አስገቡት እንጀ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @yesufMohamed-hf8mz
    @yesufMohamed-hf8mz หลายเดือนก่อน +2

    ያ የድሮ ዘመን ናፈቀኝ ወላሂ በቤተሰብ መጋባትኮ እደት ደሰ ይላል ምናለ ዛሬ ያግዜ በተመለሰ ተመኘሁ ባወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይባላል እችን ኮሜት የምታነቡ ሙሰሊም ወድም እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ቁሰለኛ ነዉ የተሰበረን ልብ ከአላህ ዉጭ የሚጠግን የለምና አላህ የተሰበረ ልብህን በተሻለ ይጠግንልህ በሉኝ إنما أشكو بثي وحزني الله

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 หลายเดือนก่อน

      አላህ በመልካም ይጠግንልክ የደረሰበት ያውቀዋል
      ግን ወንዶች የኛን ልብ መስበር እንጅ መሰበር ታውቃለችሁ እንደ??

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 หลายเดือนก่อน +4

    ጦሳዎች ሠላምታየን አቀርባለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እህታችን እንደውም ደስ ሊላት ነው የሚገባት እንደዚህ አይነት መልካም አባት ስላላት እና በስራቸው በማንነታቸው የሚያኮሩ አባት ስላላት የሰውልጅ በልብስ አይለካም እረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ይስጥልን ለወላጆቻችን❤ ሰላም ሀገራችን ለህዝባችን ይሁን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @MedinaSeid-b6x
      @MedinaSeid-b6x หลายเดือนก่อน

      እሺ በጣም ደሥብሎኛል❤❤💞💞

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ህዝብ ነው የሚታረደውው😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @bipbip941
    @bipbip941 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት❤ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad หลายเดือนก่อน +5

    አይናችን በሰው አገር አፖል ስለፈዘዘነውይ እነሱ ጠቁረው አደለም እህታችን አትሸማቀቂይ ምን ችግር አለው አባትአባትነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የዋህ ህዝብ ነዉ የሚጨፈጨፈዉ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 หลายเดือนก่อน +3

    ጦሳ ይቶብ ጀግና በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 หลายเดือนก่อน +2

    አላሆይ ኢትዮጲያችንን ሰላም አድርግልን ወሎ ገራገሩ ህዝቡ ቅን አየሩ ንፁህ ጀም አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር አይለይህ የኔወንድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @besteb3ste854
    @besteb3ste854 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ልጂቱ ምን ያዋሩዱሻል አኮሩሽእጂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ronal600
    @ronal600 หลายเดือนก่อน +2

    ቴሌቪዥኑ ይቀየርላቸው የምትሉ 🖖🖖

  • @backtoethiopia
    @backtoethiopia หลายเดือนก่อน +3

    ጀሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ... አንድ ቀን አብረንን ሆነን ቪዲዮ እንደምንሰራ አልጠራጠርም ሁሌም ቪዲዮህን እየተጠባበኩ ነው የማዬው ለእኔ ኢትዮጵያ ውስጥ Role ሞደሌ አንተነህ❤❤❤

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm หลายเดือนก่อน

      አላህ ያገናኛችሁ ጀማል ማለት ያተነገረለት የዉነት ሙህር ጀግና ነዉ

  • @kokab597
    @kokab597 หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ ገራገሩ ዉገኔ ክፉ አይካህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን ሰላምሽን ያምጣልሽ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج หลายเดือนก่อน +1

    የኛኮራት ማርጋችን እናትና አባታችን በደግነት.
    በደግነት. የኖራችሁ. እስኪ አውርሱን. ----------- ለዚህ ደግ ህዝብ አብይ የክፋትን ጥግ አሳየህን ይፍርድህ አርሶደር. ደጉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @merci1093
    @merci1093 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዋት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለገበሬ አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤የልጂልጆቻቸውን ድረው ኩለው ፣ወግማረግ ይዮልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እሽ ወሎዬው ምርጥ ሰው!!!

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 หลายเดือนก่อน +1

    ሽልማትም ክብርም የሚገባው ገበሬ ነው የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ሺአመት ኑሩልን ወንድማችን በርታልን የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ensratube
    @ensratube หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ደግነት ማን ይመስላል ቢባል የገጠር ነው ገበሬ ነው ኑሩልን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እይታ የለም ተው ምርጥ ምርጥ ስራ ነው ቁምነገር ያለው ትውስታ መልካምነት ብታዬት አይጎዳችሁም እኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያደርግልን ❤❤ዳይ ወገን መቶ ሺ እናሥገባው ወንድማችንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አባት እዬተሰ ነሀገርን ፍቅር ከሠው አባት አላህ እርጂም እድሜ ጤና ይሥጠወ 🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 หลายเดือนก่อน +2

    My brother you are doing incredible work and your intention to explore countryside of peoples throughout your platform. Big Respect Do More keep up the Good work 🎯👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AmadSaid-y7k
    @AmadSaid-y7k หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጣቸው ምርጥ አባት ናቸው
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SlamhS-z1r
    @SlamhS-z1r หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ ወገኔ ሰላም ይምጣልን ኡፍፍፍ
    ለኛ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር 🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ หลายเดือนก่อน

    በጣም በሳል አእምሮ ያላቸው አባት ናቸው ማሻ አላህ የአባባ ልጅ አብሽሪ ስራ ላይ ስለሆኑ ነው እማ በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶ አላህ ያገናኞችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @MedinaSeid-b6x
      @MedinaSeid-b6x หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሠግናለሁ ያዉ ትንሺ ከፋቶኝነዉ😢😢😢

  • @SadaAhmad-wb1xw
    @SadaAhmad-wb1xw หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ❤❤❤የኔአባት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጠወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዋ ወሎ ጀም አሏህ ይጠብቅህ አንተ የወሎ ፍርጥ ነህ 🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Haleema-if3we
    @Haleema-if3we หลายเดือนก่อน +1

    ውይአባታችንእረጅምእድሜለአባቶች❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡