ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነዉ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ትክክክል
ትክክል❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
አቤት የልጅቷ እርጋታና ውበት እንግዳ አቀባበሏ ሳቋ ፈገግታዋ❤❤❤❤ አስኩዬ በርቺ የኔ ጀግና
እኔን ከጎደር አተን ከውሎ ያገናኝኝ አላህ አመሰግነዋለሁ ሀገሩን እስካየው በጣም ጓጉቻለሁ ወሎ የባሌ ሀገር❤❤❤❤
መሸአላህ እንዴ ጎንዴሬ አትግደርደሪ ይላል የወሎሰው እንኳን ወዴ ወሎ መተሻል ዴስ ይላል
እኔም የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ጎንደሬ ነበር ግን እምነታችን አንድ ስላልሆነ ተለያየን እሱም አላገባ እኔም አለሁ 😢😢 ነይልን እንቀበልሻለን የኔደግደርዳሪ ጎንደሬ ❤❤
አብሽሪ እንኳን የወንድማችን ሚስት ሁነሽ ባትሆኝም ወሎ ሀገርሽ ነው ጎንደሬዋ እንኳን አንችን ወፍ ያለምዳል የወሎ ሰው ፍቅር ነው ❤
እኔም የምወደው ልጅ ጎንደሬ ነው😢😢😢 ግን ፈጣሪ አላገናኘንም
😂😂😂
ወሎየነቴን እምወደውኮ ለዝህነው የሰው ፈገግታ ከፍትፍቱ ፊቱ ወገኔ ሰላማችን ይመልስልን የአማራን ስቃይ በቃ ይበለን
የኔ የዋህ ደግ ህዝብ ወሎ ባጠቃላይ አማራ እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ አቦ ❤️
ግን የወሎ የባህል ልብስ አልብሷት በተለይ ኮቸ አካባቢ አልባሳት በተርፈ ደሰ ይላል የኔዋ ወሎ የደጋጎች ምድር ፈጣሪ የአማሃራን ህዝብ መከራ በቃ በለን💚💛❤👑🔥
አሚን
አሚን አሚን
Amenn
ኡፍ የኔ ከረታታ በየሀገሩ እየዞረሽ የአገራችን ባህል ታሳይን አለሽ እድሜ እነ ጤነ ይስጥሽ እነመሰግን አለን ❤❤❤በረችልን
የኔ ዉዴ ሀገሬ የፍቅር ተምሳሌት ወሎ ቤተ አማራዬ💚💛❤
የሚገርም ሃገር ገበያው ሁሉ መድሃኒት ነው የሚመስለው❤ሰላም ለዚህ ህዝብ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የወሎን የባህል ልብስ ብታለብሶት የወሎን የድሮ የእናቶችን ጌጣጌጥ ይበልጥ ያምር ነበር የወሎን ሳቱ የወሎን ዲሚሶ ወሎ የባህል አልባሳቱ ራሱ ብዙ ነው በየ ወረዳው የተለያየ ውብ የሆኑ ባህል አለን የታሪክ ሀገር ወሎ ወሎ የታሪክ ማህደር የንጉስ እና የንግስት ሀገር ከ 5በላይ ስረወ መንግስት መስራቾች ነን ሙሉ ወሎን ውዴ ገጠራማው እየሄድሽ ባህሉን ብታሳይን ሃሪፍ ነው የኔ አስካለች ወሎ ሰፊ ነው ከተማ ባህል የለም እዳውም ይች የኮምቦልቻዋ ጎበዝ ናት የወይባ ጪስ መሞቂያውን አረሳችም ጎበዝ ሌላው እኮ እዳለ ባህሉን ረስተውታል ፈገግታዋ ደስ ትላላቹ
እምየዋ ወሎ የኢትዩጲያ ድምቀት ወሎየ ያለፈበት ሸታው ያውዳል ሀቢቢቲ🎉🎉
እንዴዉ እባክሽን የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ እኔ የሀርቡ ልጅ ነኝ እኔ በቅርቡ ከሳዉዲ ወደሀገር ልገባ ነዉና ደቡብ ወሎ ሀርቡ ከተማ ከኮንቦልቻ ጎን ነዉ ሀገሬ እኔ ደግሞ እንግዳየ ባደርግሽ ደስ ይለኛል የኛንም ባህል ባሣይሽ ደሥ ይለኛል
ወሎ የአማራዎች ምድር የሸጋ መፍለቂያ😍😍😍😍😍
ወላሂ እኔም ዉሎየ ነኝ ታድዬ 💚💛❤️
ምን አንች ብቻ ሀሊም እኔም ወላሂ ❤❤❤🎉🎉
@@yimerShumu መታደል ነዉ አማራ መሆን ያዉም ዉሎዬ 🥰🥰🥰🥰
እኔም
@@RahmaMuhamed-hs1mm የኔ አማራ ያዉም ዉሎዬዋ 🥰🥰🥰
Enam wello werelo nag ❤❤❤
ያአሏህ የወሎ ህዝብ ምን አይነት የፍቅር ሰው ነው አሏህ ሰላሙን ያውርድላችሁ ያረብ አሏህ ከጦርነት ይገላግላችሁ በሰላም በሀብት ያበሽብሻችሁ ውድድድ ❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንንያረብብብ
ይህን ቦታ ሄጄ እሰክጎበኘው ድረሰ ናፈቀኝ በጣም ደሰ የሚል አካባቢና መጎብኝት ያለበት ወለየወች የዋህ ሰወች ናቸው መተን እናያለን አቅራቢዋ በጣም ሰለሃገርሸና ባህል የምታደርጊው ጥሩ ሰራች በጣም መሸለም ያለባት ሰው ነች ሃገር ወዳጅ ነሸ አብራሸ ያለችውም በጣም ጥሩ ሰነምግባር ያላት ባላት አቅም ሁሉንም ሰላደረገች በጣም ከልብ ሁለታችሁንም ይህን የመሰለ ቦታ ሰላየን ደሰ ብሎናል በርቱ
ወላሂ እውነት አላችሁ የወሎ ሰው በጣም የዋህ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ጎደደኞቼ ደጎች ናችሁ ከአዲሰ አበባ የመን ተሻግሬ ከየመን አሜሪካ ያላችሁ በሙሉ ሰወዳችሁ ሁሉ ኢትዮጵያ በአንድነት እንወዳችሁዋለን የመኒዊችና ኢትዮጵያን በመላው ክፍለ ሃገር ተዋልደናል ተፋቅረናል ሁላችንም አንድ ነንኢትዮጵያ የመን አንድህዝብ ነው እንወዳችሁዋለን
ማይ ወሎ አማራየ የፍቅር ማማ ተዋዶ ተፋቅሮ የሚኖርማት ሀገሬ ወሎ አማራየ ሰላምሺ ይብዛ
erra welcome Amara Aydelem etuu
@@aishamohammed4459 ጀዝባ እና ምናባሽ ነዉ ጋላ ወሎ አማሀራ ነን ጅል
እና ምድነው ጅል ጅላጅል ወሎ አማራነት ይለምልም ደደብ ናችሁ@@aishamohammed4459
ወሎየ በመሆኔ በጣም ደሰይለኛል አሰካለ በጣም ነው እምወድሺ እማከብርሺ እረጂም እድሜ❤❤❤❤
አይ የኔ ሀገር ወሎ ደሴ ኮምቦልቻ ኩታበር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
የኔ ወሎ የጀግና የሙሁር የፍቅር ሀገር ሰላምሺ ይብዛ ሀገሬ መከረኛው ወገኔ😢😢
የኔፍልቅል እንግዳ አሰትናጋጃ ድሰሰትል ውሎ ሰለሁንኩኝ ደሰአለኝ አሰካልየ እንኳን ወድ ውሎ መጣሸ እንድሻለን እኛ ውሎየዎች❤❤❤❤
አወ ፍልቅልቅ የኔማር
ስአዳ ፈታያለች አዝናናችን ማሽአላህ የምር ደሥ የምትል ሴት
የቦርከና ቲማቲምና ሠለጣ እርካሽነው የኔ ኮቻ አላህ ለአማራ ህዝብ ሠላም መልሥልን❤❤❤❤❤
የኔ ፍልቅልቅ ቀይ የለበሰችው እንግዳ ተቀባይ ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏
ሰአድየ የኔ ወድ ፈገግታሺ ብቻ በቂ ነው ሺኩርን ጀዛካላህ ኸይር ሱሱየ ሀገራቺን ሰለተ ጎበኝሺልን እናመሰግናለን
ደስ ሲሉ ከነ ለዛቸው ማማራቸው:: እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላቸው::
አሜን
ወሎየነትኮ ደስሲል ፍቅር ሙሀባ ቁንጅና እንግዳ አቀባበል ሁሉን የሟላ ወሎ ገራገሩ
አስካልየ የኔ እናት ትለያለሽወላሂ❤❤❤❤ ወሎ ሀገራችንን. እንካንም አየሽልኝ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ስታምሩ ወሎ የደጋጎች የውቦች ሀገር አላህ ሰላም ያድርገው❤❤❤
ወይኔ ቃሌ ሰራ😂 ወይኔ መታደሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😢ኣስካልዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። ለምሳሌ መርሳ ቦረና ደሴ ቆቦ ያልጠቀስኳቸውም በጣም ብዙ ኣሉ ሳትሰለች ብትቀርጭ ደስ ይለናል😂😂❤❤❤
@@askaletesfaye5916 የኛ ውድ ውድድድ
ወሎ ከተባለ ሁሉንም ያጠቃልላልኮ ሆ😅
ምን ኣልኩ ታዳ😮@@ruhamabarkot4802
የምውልበትን ገባየ አሳየሽኝ ስወድሽ ቀጥይበት
ወሎ የፍቅር አገር ነው አልሀምዱሊሏህ
ብስምላህ የቤት እመቤትዋ ስታምር እድሜና ጤና ለሁላቹም 👉🙏🙏🙏
ማሻአለህ ያምራል ግን ሰምንታዊ ዝግጅት አይደለም ዋርሃዊ ብትዬ፡ይሻላል ሚክኒያቱም በሰምንት አታቃርቡ ለማንኛውም በርቺ ማሸአለህ እንግዳ በጠም፡ ይቅበለሉ ጎቦዞች ነው ማሻአለህ አንችም አለህ ያጋዝሽ ደግሞ ትህትና ቻው፡ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይላልምርጥ፡አገር ነው እኛ ከደቡብ ነን አሁን ስዳት ብንሆንም እንዎዳቹሃእንዎዳቹሃሌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SaiH-r9jእናመሰግናለን ማሬ❤
ወሎዬ❤❤❤❤❤ነኝ የሰዎች አገር ጎጃምም ትንሽ አለኝ ዘረኝነት ይጥፋ ! ኢትዮጵያ ኮ ምርጥ ናት! ይህ ፕሮግራም በተለያዩ ቋንቋዎች መደገም አለበት ወይም በሌላ ፕሮግራም መሰራት በወቅታዊ የእስ በስ የብሄር ጥላቻን ይቀርፋል አንዷ ኢትዮጵያ ን ወንድማማቾች ያስማማል ዉሎ አዳር በርቱ
ወሎ ገራገሩ ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ እንኳን ወሎዬ ሆንኩኝ
ኮቻየ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሀገሬ😢❤❤❤ እንኳንበሰላም መጣሽልን አይቸ ስጨርስ እመለሳለሁ ግን አደኛነኝ
ዉቢቷ አገሬ ደስስስስ ስትይ አገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ
አይ ወሎ እስላም ክርስቲያኑ ፍቅር የሆነ ህዝብ ወይባሽን ሙቅ አጥሚትሽን ጥጥት ማርሽን ላስ ባልሽን እቅፍ አርገሽ ትኝት ጥሩ ምክር❤❤❤❤
ባልሽን እቅፍ😅😅😅😅
በሳቅ ባልሽን እቅፍ አላለችም
ማይ ወሎ ደግ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ❤❤❤
ውይ. ይሄ ወሎ የሚባል ሀገር❤❤❤❤❤.
ሀገሬ ኮቻዬ እምየ ወሎ የፍቅር ሀገር ልጅችሽ በየቦታው ታረዱ 5 አመት ሚሉ ጦረነት 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
ወሎ የፍቅር እንግዳ በመቀበል ሀገር ነበር ዛሬ የሰዉ ሸይጧን መሪ መቶ የጦርነት አዉድማ አደረገዉ አሏህ በአጭር ያስቀረዉ
በጣም ወላሂ
በጣም 😢አሚን ያረብ
በጣም
በትክክል❤❤
የኔዋ ወሎየ ትንሿ ኢትዮጵያ🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
አቦ አጨሰችበት መገን ወሎ😢😢😢
ላይክ ሼር🍀☘️☘️🌷🌺🌺 አገሬ ወሎ የኔናት ማሻአላህህ🌹🌹🌹
የኔ ወሎ እንግዳ አቀባበል ❤❤❤ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ብዙ ባህል አለ አስካል ወደሴሜን ወሎም ወደ ደቡብ ወሎም ሌላ አከባቢ
አስካለችዬ ኮምቦልቻ ብዙ ባህል የለም ባክሉን ረስተውታል መሉ ወሎን ወዴ ገጠራማው ብቴጂ ሃሪፍ ነው ለምሳሌ ደቡብ ወሎ ዳውንት አከባቢ ዛው ደቡብ ወሎ ተሁለደሬ ሰሜን ወሎ ቆቦ ሸደሆ መቄት ላስታ ወልድያ ውዴ ገጠራማው ብዙ ባህሎች አሉ ወሎ ባህሉ ብዙ ነው የወሎን ፍትል ሸማ በደንብ ማየት አለብሽ ውዴ ሸደሆ መቄት ሂደሽ አሳይን ውዴ ራያ ብዙ ባህል አሉን @@askaletesfaye5916
ለምን በኛ አቴድም እያልኩ ነበር ማሻአሏህ ደስ ሲል ወሎየ ሀገሬ ❤❤❤❤❤
ወሎ የፍቅር አገር
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሳቺሁብኝ ገባየው
Very lovable people, and I love them beyond my expression - Very warm heart people! God bless you ALL abundantly!
አስካለ ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኢትዮጲያ ኩራት❤❤❤❤ሰአዳ ተንከባከብሽልኝ አይደል የዶ/ር አንባሻን ትጋበዣለሽ❤❤
ማሻላህ ያገራችንውበትኮ አላህሰላምያድርግልን
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ኮቻየ እምየ ሀገሬ ❤❤❤❤❤እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ፍቅር የሞላበት ሰላምን ብዝትትትትትትት ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀጣይ ቦረና ሳይንት አሳይን አሳይን እንጠብቃለን መከነሰላም ሄደሽ❤🎉
አልተወለድኩበት አላደኩበት ስለው ደስ ይለኛል አማራ ሳይንት።
የኛዋ ኮቻ ❤❤❤❤ አስካልየምርጥ ጋዜጠኛ ስወዲሺ❤❤
ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤ግን ጭሱ ለምንድ ነው ገርሞኛል የምር😢😅
የኮቻ ልጆች የት አላችሁ አለን በሉኝ 😢❤
አለን😅
አለኀ😍
@@mekiyaandmubarektube7155 ኑሩልኝ የኔሸጋወች❤️
@@aminakhatoon8576 ❤️
Alen ወርቄዋ 🎉🎉
ماشاءالله ገበያው ደስ ሲል የቤተሰቦቼ ሀገር ልጅ ሆኜ ደሴ እና ኮምቦልቻን አይቻለሁ።إن شاءاللهሀገር ሰላም ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጠን ከነቤተሰቦቼ ወሎን ሄጄ ማየት መጎብኘት ምኞቴ ነው።
በደስታ ነው የምንቀበልሽ
amen ❤❤❤❤
ወሎ ምርጥ ዘር❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ የዎች የት ናችሁ ባላለቀ ብየተመኘሁ የኔ የዋሆች ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ጦርነት አይገባዎም ፍቅርጂ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን
አር ማሻአላህ ያምራል ካልሆነም ልምጣ ትቀበሉኝ ❤❤❤
ያረብ አላሕየ ኢትዮጵያ ሐገሬን ሠላሞን መልሥላት አሥኩየ እናመሠግናለን የሴት ጀግና እዲሜና ጤና ይሥጥሺ ብዙ የማላቃቸውን የሐገሬን ባሕል አሣይተሺኛል በርቺ
ወሎ የፍቅር አገር ነውኮ መታደሌ❤
የኔዉድአገር የኔዋህ ሳቂታ ወሎ የፍቅርትምሳሌት ዛሬማልጆችሺ በየስርፋዉ እታረዱ 3 አመት የጦርአዉድማከሆነች😢😢😢💔💔💔💔አላህ አገራችንሠላማችንይመልስልን
WOW! I am totally thrilled to have seen you back on your performance - Remain Blessed Abundantly! Do you know that I am following your programme from abroad! Keep up the good work!
ዋው ደስ ሲሉ ወሎ ኮቦልቻዎች በስማም ❤
መገንንንንንን ወሎሎሎሎሎሎሎሎ የፍቅር ሀገር ብሉልኝ ጠጡልኝ እምየ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ወሎ ውብ ህዝብ ❤❤❤
ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አማራነት ይለምልም ይህ ደግ ህዝብ ነው እንድጠፋ የተፈረደበት
ማሻአላሕ ወሎ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ❤❤
አሁን አልደርስም ወይ ብሮጥ ብደረደር እደጋጎች አገር. ወሎላይለማደር ወለየወች የትናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወሎ የፋቅር ሀገር አላህ ሠላም ያጣልን
Yenea konjoo sada, setamri mashallah
አስካልየ በናካ እጅሽ እራያ ቆቦ ህጅ ቅርብ ነው❤❤
ትክክለኛ የኢትዮጵያዊ ስብህና
አማራየ አይዞን ❤
እታለምዋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ ሰአዲየ የኔ ውድ እህት ኮቻችንን በደንብ አሳየሽልን ስላየሆችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
ብዙም የተገለጠ አይመስለኝም እኔ በግሌ ብዙ የሚታዩ ቦታወች ነበሩ ወሎን በደንብ የሚገልጡ
ማሻአላህ ኮቻየ አገሬ በጣም ደሥትላላችሁ❤❤❤❤
ወሎ ገራገሩ የነሽግየ አገር የናይጠገቡ በነካ እጅሽ አስካልየ መርሳ ጎራ በይ
💚💛♥ወሎ የፍቅር ሀገር
ወሎ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Selam la hagare🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
ማሻላህ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
ወሎ ማሻአላህ የፍቅር ሀገር አገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ሀገሬ ስታምር ኡፍፍፍ የፍቅር ሀገር ነቺ
እንዴ ያጎቴ ልጅ ሰአዳ አህመድ እትዬ አሚናት የኮ/ቻ ቤተሰቦቼ አየኋቸው በስንት አመቴ የሚገርመው ልጅ ሆኜ ያየሁት አሁን ስደት ላይ 10አመቴ ነው ግን አልተቀየረም ባህሉ ያረቢ በሰላም መልሰኝ ወደ ሀገሬ
የልጅቷ ውበትና እርጋታ ማሻአላህ
የኔማር ልጅቷ ስታምር ፈገግታዋ አቀባበሏ እክብካቤዋ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹን ይመልስላቹ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤
አረተው ለወለጋ አማራ ምንጨከናችሁ የኢትዮጵያን የኛን መከራ እድትረዱት ግድ በኛ ጫማ መቆም አለባችሁ የአላህ በቃበለን 😢😢😢
አሁንም አልቆም አይይይይ የኛስቃይ😢😢😢
ለስሙ ኡራ ተብለን
አላህሰሙንይመልስልን
ከጎናችን የሚቆም ስቃያችንን የሚመለከትልን የሚያወራልን አጣን ያሳዝናል ግን አላህ ብቻ በቃ ይበለን ግፈኞችን አላህ ይበቀልልን
የአላህ አላህ ይርዳችሁ አኔማ በማልቀሥ አይኔ አበሠ ያረብ ሠላም ያጣ❤❤❤❤❤
አለን
❤❤❤❤❤❤❤live
ወላሂ ብዙ ግዜ ስጨቀጭቅሽ ነበር ለምን ወደወሎ አከጂም እያልኩ አሁን ደሞ ወደ መርሳ ሂጂ❤❤❤
አሁንእኮሙንገዱ አስቸጋሪነው አገሩ ሲረጋጋ መሄዷ አይቀርም የሰው አገርአይተንአይተንማ አትቀርም ትሄዳለች
ዋው አቀባበል ልጅቷ ፍቅር ነች
ወረኡል እን ጃማ እኔ ደሴ ሀይቅ ወልዲያ እንጠብቃለን እናመሠግናለን
እንጠብቃለን
Lejetu fegegetewa seyemer wow Welo bexem temeralechu ❤❤❤😊
ማሽአላህ ኮፖልቻ አደዚህያምራልዴ
ወሎዬና ድሬዎች ፍቅር ናቸዉ❤❤❤❤❤
ሁሉም ኢትዮጵያ ፍቅር ነው አላህ ፍቅራችንን ያብዛልንጅ ደቡቡም አፋሩም አማራውም ኦረሞውን ፍቅር ነው
ወሎ ገራገሩ መነሻዬ ሀገሬ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

ماشاءالله
ገበያው ደስ ሲል የቤተሰቦቼ ሀገር ልጅ ሆኜ ደሴ እና ኮምቦልቻን አይቻለሁ።
إن شاءالله
ሀገር ሰላም ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጠን ከነቤተሰቦቼ ወሎን ሄጄ ማየት መጎብኘት ምኞቴ ነው።